Thursday, September 10, 2020

ለ2013 አዲስ ዓመት አብይ አሕመድ የመለስ ዜናዊን ዕጣ እንዲገጥመው ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ ፈጣሪዋ ዘርግታለች! ከኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ፡ ጌታቸው ረዳ። መስከረም 1/2013 ዓ.ም



ለ2013 አዲስ ዓመት አብይ አሕመድ የመለስ ዜናዊን ዕጣ እንዲገጥመው ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ ፈጣሪዋ ዘርግታች!
ከኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ፡ ጌታቸው ረዳ።
መስከረም 1/2013 ዓ.ም
የእናቶች እና የአዛውንቶች እንባ ወደ ጥልቁ የኢትዮጵያ የሰማየ ሰማያት በር እየተረጨ ነው።  ለ2013 አዲስ ዓመት አብይ አሕመድ የመለስ ዜናዊን ዕጣ እንዲገጥመው ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ ፈጣሪዋ ዘርግታለች!

ይህ ቃል መለስ ዜናዊ የአልጄሪስ ስምምነት ሲፈርም በሃዋርያ ጋዜጣ ለመለስ ዜናዊ ያሳተምኩት የተነበይሁለት ጸሎት ነበር፡ ያ ትንቢት እውን ሆኖ አይቸዋለሁ። ይህ ቃል ዛሬም በአብይ አሕመድ ላይ እውን ይሆናል!  

በፋሺስቱ ኦሮሙማው መሪ በግፍ ለታሰራችሁ እና ለተጨፈጨፋችሁ ሁሉ እጆችዋን ወደ ፈጣሪዋ የዘረጋችው ኢትዮጵያ ፍትሕን በቅርቡ ይዛ እስክታበስራችሁ ድረስ ስቃያችሁ ስቃያችን ነውና አልረሳናችሁም።

መስዋእቱ አርበኛው ብ/ጀኔራል አሳምነው ጽጌ እና ከበባውን ለመበጠስ ውድ ህይወታችሁን ያበረከታችሁ የኢትዮጵያ አርበኞች ከኛ ጋር በህይወት ባትኖሩም መንፈሳችሁ ከኛ ጋር ነውና ለቤተሶቦቻችሁና እንዱሁም ይህ የወንጀለኞች ስርዓት ለማስወገድ እየታገላችሁ ላላችሁ ሁሉ መልካም አዲስ አመት እንዲሆንላቸው እመኛለሁ!
ከኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ፡ ጌታቸው ረዳ። መስከረም 1/2013 ዓ.ም