Saturday, April 25, 2020

ቂጥዋን በመግለብ የታወቀቺው አልቃሻዋና ፍናፍንትዋ ፒኮክ የአብይ አህመድ ንግሥና ምልከት ጌታቸው ረዳ (ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) ኢትዮ ሰማይ)

ፒኮክ አንበሳን ተክታ ኢትዮጵያ ቤተመንግሥት ላይ ሃውልት ያቆመላት የፍናፍንቶች ወዳጅ የውጭ አገሮች ቅጥረኛው አብይ አሕመድ 7ኛው ንጉሥ መሆኔን በዚህ አረጋግጡልኝ ብሎ ቤተመንግሥታችን በራፍ ላይ ተወርዋሪ የእባብ አንገት ያላት አንገተ ረዢምዋ ፍንፍንትዋን ፒኮክ ቀርጾ ንግሥናየን መርቁልኝ ይላል። እኛም የእባብ ተባባሪ ሆና ከገነት የተባረረቺዋ ፍናፍንትዋ ፒኮክ ኪስህ ላይ ይዘሃት ተመረቅ ብለንሃል።

ይህ ፋሺሰት ግለሰብ ከተራ የኦነግ ውትደርና ጀምሮ እስከ የወያኔ ወታደር ሆኖ የሰው ህይወት ሲቀጥፍ ሲያሳስር ሲጠቁም እና ብሔራዊ ምስጢሮችን ለሻዕቢያ እና ለተግንጣዩ ኦነግ በውስጥ ምስጢሮችን ሲያስተላለፍ የነበረ አደገኛ ጸረ ኢትዮጵያ ግለሰብ ለሕዝባችን እና ለአፍሪካ እጅግ አደገኛ የውጭ ተቀጣሪ ሆኖ አፍሪካን በፋሺስታዊ የኦሮማራ የጋዳ ፖለቲካ ዕቅድ አቅዶ አፍሪካን እንደሚቆጣጠር ደጋግሞ ነግሮናል።

ይህ ጸረ አፍሪቃዊነት እና ኢትዮጵያዊነትን አጀንዳ ለማስፈጸምወያኔያዊው ሻዕቢያውመለስ ዜናዊ መጀመሪያ እንዳደረገው ኢትዮጵያዊ ዓለማ እንዳለው መስሎ በመስበክ፤ ከዚያም የባሕል እሴቶቻችንን በማንኳሰስ ከዚያም መንግሥትነቱን በቁጥጥሩ ካደረገ በሗላ ባሕላዊና ሉኣለዊ እሴቶቻችን እና ምልክቶችነ በግብር ማፍረስ ነበር ያከናወነው።

የፍናፍንቶቹ ወዳጅ አብይ አሕመድ መጀመሪያ ያደረገውኢትዮጵያ፤ ኢትዮጵያ አምላክ ይባርክ! አያለ ልንሰማው በምንፈልግ ድመጽ ሲያስተጋባ አንዳንዶችም ጫማ እግሩ ሥር ወድቀው እንደ ክርስቶስ ተሳለሙት። እንዳቀደውም የሰው ልብ ጠልፎ አኖህልሎ ካበቃ በሗላ፤ መንግሥትነቱን አረጋጠ።

ቀስ ብሎ አገር ወደማፍረስ ሕዝብን ወደማፈናቀል፤ እና የድሃ ቤቶቸን ማፍረስ ጀመረ። የዘር ማጥፋትም በገፍ ተቀጣጠለ፤ ሴቶች እናቶች ተደፈሩ፡ ልጃገረዶች ተጠለፉ፤ ባንዴራችንን ካንገታች አየተበጠሱ እና ከቤተክርስትያናት አልባሳት እና ከበሮ በራሱ ፖሊሶች በቢላዋ እየተቀዳዱና እየተቀነጠሱ መሬት ላይ አፈር እንዲጣሉ አስደረገ።

አሁን የቀረው ከአክሱም ዘመነ መንግሥት በፊት የነበረውነ የአንበሳ ምልክታችንን አፍርሶ ፍናፍንትዋ ፒኮክን በመተካት ቤተመንግሥታችንን አራከሰው።

በሁለት አመት ውስጥ የወሰዳቸው እርምጃዎች ሕዝብን ለማታተለል ከተቆጣጠረባት ዕለት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ሁለት አመት ሙሉ ባሕላችን ሃይማኖታችንን ቅርሶቻችንን ፤ሉዓላዊነታችንን በሚጻረር መልኩ እያፈራሰ የድሃ ቤቶችን በማፈራረስ፤ እናቶች ሜዳ ላይ እንዲወድቁ ከማድረግ ጀምሮ በሚሊዮኖች እንዲፈናቀሉ አድርጓል።

ልጃገረዶች በሽብርተኞች ታፍነው ደብዛቸው ጠፍቶ እያለ፤ እንዲዋሹለት የቀጠራቸው ተለላኪዎቹ የታፈኑ ልጆች ወደ ቤተሰቦቻቸው መልሰናቸዋል እያለ በህዝብ ነብስ የተሳለቀ፤ ከመለስ ዜናዊ ያልተናነሰ እጅግ ጸረ ኢትዮጵያ የውጭ ቅጥረኛነቱን በተለያዩ መንገዶች በተግባር አረጋግጦልናል።
ዛሬ ደግሞፒኮክየተባለቺው ወፍ የሕንድ ነገሥታት ንጉሣዊ ምልክቶች ነበረች። አንበሳ ደግሞ ከጥንት ጀምሮ የሕዝባችን የኩራት ምልከት የሆነውን አንበሳ ነው። አሁን “7 ንጉሳችን ነህ በሉኝባዩ የወያኔዎቹ ኩሊ የነበረው ሥልጣን ለመያዝ ሲቋምጥ የነበረው በሥልጣን ሱስነት የሰከረ ይህዕብድ ግለሰብአንበሳን አፍርሶ ፍናፍንትዋ ወፍ ምኒልክ ቤተመንሥት ላይ ገትሮላችሗል።

ይህ ሰው አንዳንድ የሃይማኖት አማኞች ሰይጣን ከገነት በመባረሩ ወደ ገነት ገብቶ ሄዋንን ለማሳሳት ፈልጎ ኢብሊስ (ጋኔል) በአስከፊው ቀጫጭን የእግሮችዋ ግንዶች ተጠምጥሞ እባብ መስሎ ገነት ውስጥ በመግባት ሄዋንን አሳሳታት። በዚያም አላህ (እግዚሃር) ተቆጥቶ አርስዋንም ጭምር ከገነት አባረራት የሚል ክርክር አድምጬአለሁ። ያም ሆነ ይህ፤ከሕንድ የነገሥታቶቹ አርማ ውጭ ግብረሰዶማውያኖችም እጅግ እንደሚወድዋት ይነገራል። ስትቆጣም ሆነ ስትደሰት ቂጥዋን በመግለብ የምትታወቀዋ ይህች አልቃሽ ወፍ፤በአንጻሩ ግብረሰዶማውያኖችም ሲራመዱ ሰውን ለመልከፍ ሲሉ ከዚች ወፍ የቀዱት ባህሪ እንዳለ ይሰተወላል።

ዛሬም ኦሮሞዎች የሾሙት 7ኛው ኦሮሞዎቹ ንጉሥ ተከታዮቹን አስከትሎየትግሬዎችን መንግሥት” “ተክቶ27 አመት አላላውስ ብለው ጨምቀው የያዝዋት በኢትዮጵያ ገላ የተጠመጠሙት ከጫካ የወጡ የተለያዩ አስደንጋጭ የደራጎን እባቦች እየተደገፈ፤ አብይ አሕመድ በተባለውፒኮካዊ ጭራቅመሪነት የመጨረሻውን መርዛቸው በመርጨት ላይ ናቸው። በእነዚህ ደራጎኖቹ ላለመነደፍ ሁሉም በየመንደሩ በፍርሃት እየሸሸ ነው። የገዳማት፤ የቤተክርስትያን፤ በሮች ሁሉ ተበረጋግደው አጋንንቶች ተቆጣጥሮዋቸዋል።


ፈጣሪዋም አገር ጥሎ ከሄደ 27ኛው አመቱ ነው። አማልክቶቿም በብርቱ ሐዘን ላይ ተቀምጠዋል። ቅጠል እየበሉ ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት የሚገናኙ የዋልድባ የገዳማት አንስት መኖክሲቶች በአጋንንቶቹ መደፈራቸው ወያኔ በነገሠበት ዘመን በመጽሐፌ ገልጫለሁ። ይህንንም መነኮሳቱ በቃለ መጠይቅ ነግረውናል። ያኔ አግዚኦ ተሳሃለነ! ብለናል። ዛሬም አብይ የተባለው የኦሮሞዎቹ ፋሺስት ሴት ልጃገረዶች በሽብርተኞች ተጠልፈው እያለ አስመልሰናቸዋል እያለ ለመዋሸት በቀጠራቸው ዋሾቹ በኩል ዋሽቶናል።ዛሬም አገራችን ላለመሞት ትንፈራገጣለች፤ የኦሮሞ ደራጎኖቹ ግን በአብይ አሕመድ መሪነት አልለቅ ብለው ጨምቀው ሊገድልዋት ይታገላሉ። ዛሬ ደግሞ ፒኮክ የተባለቺው ወፍ አንበሳን አፍርሶ ቤተመንግሥታችን በራፍ ላይ እባብ በተመሰለቺውረዢሙ አንገትዋ በድንጋይ አስቀርጾ እያየን ነው። በዚህ ልጆቿ ከአጽናፍ አጽናፍ ተደናግጠዋል። በዚህ ሰው መዳፍ አገራችን ምን እየተደረገ እንደሆነም አናውቅም አገራችን ጊዜ በሰጣቸው ትግሬዎች ወደ ኦሮሞዎች መዳፍ ተሸጋግራ እየታመሰች ነች።


እናቶቻችን፤ እህቶቻችን፤ ወንድሞቻችን፤ ዜጎቻችን ተደፍረዋል። ደጋግ ሰዎች ያለማቋረጥ ወደ ጭለማ ክፍል እየተገፈተሩ ነው። ዛሬም ቀጥሏል። አንዳንዶቻችን ይሙቱ ይታሰሩ ይደብደቡ ይዋረዱ እኛን አስካልነካን ጉዳያችን አይመስልም። ለማወቅም ፍላጎት አላሳየንም። በተለይ እነ ታማኝ በየነ ዛሬ ዛሬ በዚህ ሰው ወታደሮች ለሚሰቃዩና ለሚደበደቡ ዜጎች ያሉት ነገር የለም።

ዛሬ ደግሞ (ድጋፌን ለማቆም ወስኜ ብኖርም አለሳችል ስላለኝ ድመጼን ላስማ ነው) እስክንድር ነጋ በዚህ ፋሺሰት ቡድን ታፍኖ ታስሯል። አንዳንዶችም ተለቅመው ጠፍተዋል። የተማሩ የሚባሉትም የዚህ ፋሺት ደጋፊ ሆነውየማያፈሩ የበሰበሱ ዕጽዋትሆነዋል። 26 አመት ሙሉክፉም ሆነ ደግ ሰው መርዝ ሰጪ የሆነበት፤ እገሌ ከእገሌ ሳይባል ማንኛውም ሰው ማንነቱን የሚያጣበት፤ ሰው ሁሉ ቀስ በቀስ ራሱን መግደል የያዘበት አገር ተችሮልናል’ (አስረካቢው ወያኔ ተረካቢው እና ሰቆቃው አስቀጣይ ደግሞ አብይ አሕመድ ነው)


እነዚህ የኦሮሞ ምሁራን ሆን ብለው ሥልጣን እስኪይዙ ድረስ ተለማምጠው ከዚያ ወንበር ሲይዙ ሰዎች የመሆን ባሕሪ ጥለው ወደ ድራጎን እና አጋንንትነት የተለወጡት የኦሮሞ ምሁራን አገሪቷን እያስጨነቁዋት ናቸው። ገበያ ላይ ወርደው የሚሸጡት ብቀላቸውና ክፋታቸው እንደ ፍም እሳት ይንቀለቀላል።

እነዚህ ፋሺስቶች ላለመጋፈጥ ዝምታን ወይንም በጭለማው መደናበሩን አማራጭ አድርገን ይዘነዋል። ወንድ የዘር ብልቱን በገመድ የሗሊት ታስሮ እየተጎተተ በስቃይ እየተደበደበ ዛሬም እምባ እያፈሰሱ ሲናገሩ እየሰሙ እነ ታማኝ በየነ እና አልማርያም…..ብዙ ምሁራን ዝምታን መርጠዋል፤፡ እናት ባልዋ አከላቱ ተሰባብሮ ሰርቶ ሊመግባት ባለመቻሉ ልጆች ይዛ ባዶ ቤት ተቀምጣ የረዳት ያለህ ታለቅሳለች። ፍርሐታችን አንደኛውን እግራችን አስበልቶ ሁለተኛውን እግራችንም ለመበላት እያመቻቸላቸው ነው። የምሁራን ዝምታ እስከመቸ?


ኢትዮጵያ ዛሬም ኦሮሞዎች አገዛዝ ሥር ስደት፤ ውርደት፤ አመጽ፤ እንግልት፤ እስራት፤ ድብደባ፤ ጦርነት፤ ግድያ፤ ዘረፋ፤ ክሕደት፤ ግብረሰዶማዊ ዝሙት በተዘጋጀላት ሞገደኛ ማዕበል ውስጥ ገብታ ትንገላታለች። ትዕቢት ባሳበዳቸው ብሔራዊ ስሜት በራቃቸውየቀወሱሰዎች የአገራችን ሕይወት ሸምቀው ይዘውታል። ይህ ፋሺሰት ባመቻቸላቸው እና ባዘጋጇቸው ሥርዓተ አልባ ጎዳና ሽብርተኞች ከባንክ ዘረፋ ጀምሮ እስከ እርግብ ወጣት ሴቶችን መድፈር ፤መጠልፍ፤ መሰወር የለት ተለት እውነታ ሆኗል። አውላላ ሜዳላይ በቆሙ የኢትዮጵያ ሸበላ ወጣቶች በአማራ ክፍላተ መሬቶች ሁሉ ከሰማዩም ከፎቁም ጥይት ያዘንቡባቸዋል፤ በዚህ በኮረና ወረርሺኝ ወቅት የድሆችን ቤቶች አፍርሶ ወደ ጎዳና ተጥለው በበሽታ እንዲያዙ ማድረግ ለምን ተፈለገ? ይህ ጭኸት ጩኸት እስከ መቸ እንዲቀጥል አንፈቅዳለን? በተለይ ምሁራኖች!?ኢትዮጵያ ከዓለም ሙሉ የተለየ መሪ ታይቶባታል እያሉ ብዙ ማሃይም ምሁር እና ያልተማረ ጌኞ ስቃይ እንዲራዘም በተበባሪነት ቆመዋል። በዚህ ግለሰብ መመሪያ የሚመሩ ባለጊዜዎቹ ኦሮሞዎችእኛ መንግሥት ነን፤ ንጉሳችንም አብይ አሕመድ ይባላል እያሉን ነው (አንዳንድ ከአማራ እና ከትግራይ ወዘተየሚወለዱ ተቀጣሪ አገልጋዮቹ ጭምር)።መንግሥት ማለት ግን ምን ማለት ነው። ኦሮሞው አብይ አሕመድ ትርጉም መንግሥት ማለትእኛ ካልፈቀድን ወደዚቺው መንደር መንቀሳቀስ አይችልምበማለት መንግሥትነቱን ኢትዮጵያ መሬት በበብቸኛነት እንደ ግሉ ይዞታል። መንግሥት ግን ምን ማለት ነው?


አብይ አሕመድና መሰሎቹ ግን ሕዝብ ማለት ነው ይሉናል። ፈላስፋው ፍሬዴሪክ ኒቺ ደግሞመንግሥት የክፉዎቹ ሁሉ ክፉ አውሬ ነው።ይለናል። መንግሥት በሁሉም ቋንቋዎች የሚዋሽ አፍ ነው። መንግሥት የተፈጠረው ለኒህ እልፍ አእላፍ ሰዎች ነው። እንዴት እንዴት እንደሚያባብላቸው ብቻ ተመልከቱልኝ። ሲያላምጣቸው፤ መልሶ መላልሶ ሲያኝካቸው አያችሁልኝ?“ ይላልኒቺ አዎን በአውሬዎች መሃል ተከብበን እያላመጡ መልሰው መላልሰው አኝከውናል።ኒቺመንግሥት ሲሞት ቀስተደማና ይወለዳልይላል። ኢትዮጵያም በቀስተዳመና መቀነትዋ ዙርያ ብቅ ብላ እንደጥንቱ ሰንደቃላማዋን ይዛ የዚህ ስርዓት ሞት ታበስራለች። አብይ አሕመድም ለፍረድ ይቀርባል! አንድ ቀን!

አመሰግናለሁ

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)