Tuesday, April 15, 2014

ኋላ የመጣ ዓይን አወጣ!



 


ላ የመጣ ዓይን አወጣ!

(ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ)

April 8/2014
The first part of this commentary is been written in Amharic. Unfortunately, I deleted it by accident and my Amharic font program got corrupted. And had no option, but to replace it in English whatever memory I had in mind from the deleted portion. So, my apology to my readers for presenting the article half English and part also Amharic.

On 6 April, 2014, I was contacted by a friend via text to listen a Pal Talk room namely “Debtera Leaks Political Secrets of Ethiopia –Voice Room” edited by a lunatic, drunkard and annoying type  by the name Bruk (Brook) where the Ethio- media Editor Abraha Belay was interviewed.
Unfortunately, I was not able to listen to it and asked another friend to record the interview for me. My friend responded “I stopped going there a long time a ago. it is not a place where test of maturity is conducted. Especially, the editor is self deluded and a noisy moron.”- said my friend. 

Since, I was in a situation where unable to listen to the interview, after a little while, he called me back and decided to journey there to the room and recorded Abraha Belya’s interview. He sent me a limited part of the recoded interview, because he got there after almost at the end of the interview. 

This room, ‘Debtera Leaks Political Secrets of Ethiopia –Voice Room’, which is administrated by a certain name ‘Buruk/Brook’ whom I (after listening to the recoded audio what he was referring to particular opposition like me and few of my friends with the same position regarding our view that (“Tigrayans as beneficiary of TPLF”) deem to be indeed a psycho. He referred as “extreme right wingers”.

How pathetic this noisy moron could referred as such for arguing our views which any normal mind can see that for the last 22 years, the rulers are Tigrayans and the investment, the Defense, the Diplomacy, the Airline, the bank, the business, the political power, the armament, the money, the mining, the land is all at the hand of “MAJORITY” Tigrayans from the top tycoon to the lower Tigrayan strata.


As far as I know the name 'Buruk/Brook' means blessing, however, the experience was closer to a curse based on his smearing against us.
Later after I came home, my friend chatted with me via a phone, that he was ready to ask the editor of the room  and Abraha Belay with regard to his insult against those of us. It was also perfectly obvious to my friend that entering such room, meant entering a room full of sealed minded elements, and ‘apologies’ will be confronted with violent insult and some intimidation and endless nonsense rhetoric, including an admin that would continually victimize his opponents by red doting by blocking text and muting their voices. So, he decided to restrain himself from commenting or asking for the sake of waiting to record the interview for me.
Now, let me take you to Mr. Abraha Belay and Mr. Buruk short interview as a sample sent to me by a friend.

 Before that, I like to escape what Abraha Belay had to say about Media and fairness and the father of the TPLF General Haylom Araya.
He talked few distorted story regarding the father of Haylom contrast with the father of Tedros Hagos (TPLF elite). But, failed to tell us, why Hayelom’s father was also in prison for over 10 years. I have no idea when, Tedros’s father was Awraja GeZZi in Shire (since I was born in Axum and grew up for certain period with a family in a deep village called Semema and also in Indasilasse capital city of Shire (walking from Semema by foot and stay week in the capital back to my home village on Friday evening) for schooling when I was a small boy, before I moved back again to Axum). All I know is he was not Awraja Gezzi, but Prince Mengesha’s secretary.

There were two other Shire Awraja Gezzi when I was a little boy as far as I remember. Perhaps could be. The point is why also did not tell us Hadush Araya’s (Hailom’s) father was in prison for so many years during that era. He tried to labeled Araya as ArbeNga and Hagos as Banda. I doubt the allegation was right. Anyway, let me move on to the other issue.

According to another witness which I will quote him at the end of my comment here, Balambaras Hagos (the same name and title as my mother’s grand father) and the all TPLF founders/leaders as the children of Nobles from Tigray. I will quote all of them by name later. I will send the audio evidence from Berhe Hagos from one of the Geza Tegaru  admin (an ethno-centric room and directed by a fanatic Amhara hater a lady named “Hidiyat Raya”- remember she was the one said “Gojame are ZikiteNga, Idiot, Subhuman” and for the Gondere as ‘Telat’ ). Berhe told us in the audio “TPLF leaders are all children of nobles and feudal who are the other side copy of Ras Mengesha and the likes who were repressive feudal of Tigray. “Amhara was not our repressors but the Tigrayan feudal oligarchies and barons” said Berhe. Though Berhe is unpredictable, he is all the time fluctuating with no coherent ideology. But, at time, he has some valid points such as this one here.

The other issue is a waste of time to deal with his (Abraha Belya’s) “fair media” nonsense rhetoric he was talking about, as if he too is not one of the Diaspora pathetic media personality.

We have so many evidence for the last 8 or so years as editor of Ethiomedia- he is nothing but a click for the certain moron individuals (many of them hard line ethno- nationalist secessionists like Negasso, Bulcha and the rest of the criminal OLF goons) and certain white collar elites who are nothing but basket of naïve elites nick named “Doctor Zero-0) and the rest of religious Mujahedeens and Jawars.

I really do not want to go further, - it makes me so sick when I heard this fellow talking about fairness media. Let me omit his nonsense freedom of media and information rhetoric aside for another time. 

Let me also escape what he said in regard to the question “who is ruling Tigray?” Few of us said yes, Eritreans are ruling our people and our country. But, it is not entirely true that only Eritreans are ruling Ethiopia/Tigray as Abraha Hagos seemed to response.

Tigrayans are in power. Not Eritreans. There are individuals with Eritrean blood, but, there is nothing we can do if they said they are Ethiopians. The fact the matter is, there are many Tigrayans also worst than Eritreans who advocate for Eritrea and also for blockage of our sea ports. The entire TPLF is crazily in love about Eritrea. These elements have been deluded by false propaganda pumped to their soft head through teachings of a sophisticated psychological subversion from Ethiopia’s enemies of all corners.

Though, there is some truth to it that there are Eritreans in power glued inside  TPLF, let us also not confused the ethno nationalist of Weyane Tigray of Tigray origin are responsible group for every crime done. They are majority in number.
If the rulers are Eritreans, whose fault is this? Tigrayans or Eritreans? Is it not Tigrayans especially Abraha Belay’s community/Awaraja “May Chew” (Raya ena Azebo) who are crazily in love with Weyane Tigray to the extent majority of that Awaraja new born youth are named after Hayelom Araya? Common now!
I will deal about this next time. Majority followers/puppets of Weyane Tigray are currently from Enderta and MayChew Awraja.

We ask why the shift from አሽዓ (Axum, Shire, Adua) to those known hereditary rulers of Tigray feudal territories (Enderta and Raya) responsible for First Weyane (ቀዳማይ ወያነ) whom at this time population in particular the youth and the farmers are seen as fanatic supporter of Weyane Tigray?
We ask why the shift now, where these two Awraja were known for their melting pot and somewhat friendly society as good Ethiopians who tend to be somewhat neutral from being hardliner ethicist than the other Awraja before TPLF created. Thorough Research needs to be studied.

The Ethiomedia editor Mr. Abraha Belay also amazed me when he said “if there was a hero like Alemayohu who exposed the hidden secret of Meles Zenawi inside TPLF as Alemayohu exposed the hidden secret of the Shaabiya spy Tesfaye Gebreab- Ethiopia or TPLF;  as organization or society of Tigray people would have not been hijacked by Eritreans to favor Eritreans”. How premature, how silly one can be than this argument off line?

Meles Zenawi was not doing his subversive mission secretly as Abraha thought Meles was secretive. None of them did secretly. Including the Tigrayans in higher position or lower position. They wrote books, they argued, they openly intimidate, arrest, murdered anyone who do not accept the theory of colonialism by Ethiopians and safety and security to benefit Eritrea before Ethiopia.

They never was secretive to it! All of them be it Eritrean born blood or Tigrayan born blood from their jungle all the way until now: Seye, Gebru, Tsadkan, Meles, Abay, Seyoum, Sebhat, Tedros….all were and still in power continue to defend their original position. 

Infact Asgede told us in his book. that at one time, Meles Zenawi was against sending Tigrayan fighters to Eritrea  and was against EPLF (though, hard to understand why) when other Tigrayans went the contrary.

For your surprise brother Abraha Belay- it was openly given millions of Dollars and Airline, banks and dual citizen passports/sometime with no passport of Id card-to Eritreans that all the rights Ethiopians did not given.

This was openly carried. There was no secret. The chief designer for the Weyane Kililization apartheid admonition in Ethiopia was Meles. And that was supported and crazily loved by Tigrayans for implementing such Bantustan policy in Ethiopia.  The Tigrayans were part and participants of the destruction and the pillage of Ethiopia with no secret attached to it. The subversion was and still is openly operating.

Ethiopians were removed by force from Eritrea their property taken away from them. Some killed, disappeared and raped.   There was no secret. When Melese Zenawi openly support the ethnic cleansing by Eritreans again Ethiopians, the Tigray elite in power also went along with him. He did not do it in secret as you claimed foolishly and compared with Tesfaye Gebreabs secret spy mission.
It irritated me. Let me stop here.

Now to Bruk and Abraha Belay’s Mabo Jumbo accusation.  
Mr Buruk: asked Abraha Belay- “…..ይህንን የሚያነሱ አንዳንድ ግለሰቦች ‘ኢትዮጵያዊያን ነን’ የሚሉ በተቃዋሚ ውስጥ ያሉ አክራራ right wing ምናልባት የቲ ፒ ኤል ኤፍ ተቀጣሪዎችም ሊሆኑ ይችላሉ፤ (እነሱ) ምንድ ነው የሚሉት “በዲያስፖራ ያለው የትግራይ ተወላጆች ወያኔን የሚቃወሙት በጣም ጥቂቶች ናቸው፤ አብዛኛው (የትግራይ) ሰው ግን ቲ ፒ ኤል ኤፍን ይድግፋል፤ እንዲሁም ትግራይ ውስጥ ዲቬሎፕመንት አለ፡ እያሉ ይህንን ፕሮፓጋንዳ ሊጠቀሙበት ይሞክራሉ። እኛም ውስጥ  እንግዲህ ተቃዋሚዎች ነን ብለው
ማንነታቸውን  አናውቃቸውም፤ ነግር ግን ((ትግራይ ተጠቃሚ ነው የሚሉ) እንደዚያ የሚሉ ሰዎች/ተቃዋሚዎች አሉ። ለነሱ የሚሰጡት መልስ ምንድ ነው አቶ አብርሃ?”

የአብርሃ በላይ መልስ ከማየታችን በፊት፤ መጀመሪያ በፓልቶኩ አዘጋጅ “አቶ ብሩክ” ልጀምር (ግን ብዙ ልሄድበት አልፈልግም)። በብሩክ አመለካካት “የትግራይ ተወላጆች ወያኔን የሚቃወሙት በጣም ጥቂቶች ናቸው፤ወይንም ትግሬዎች በወያኔ ጊዜ ከተቀሩት ጎሳዎች ተጠቅመዋል።” የምንል ተቺዎች፤ “ማንነታችን የማይታወቅ፤ ቀኝ/አክራሪ፤የወያኔ ተቀጣሪዎች፤ፕሮፓጋንዲስቶች” ብሎናል።

ይህ ‘ደነዝ’፤ በቀኝ አክራሪ እና በወያኔነት አንዲሁም ማንነታችን በማይታወቅነት አድርጎ ሲስለን፤ አስገራሚው ነገር ፦ እኛ ትግሬዎች “ትኩስ ዕብድ” በከተማው ስናይ ሰውየው “ይህ አዲስ ነፋስ” ከየት መጣ የምንለው ዓይነት ስፓኒሾች “ሎኮ” የኒሉት ‘ዕብድ’ ሆኖ ነው ያገኘሁት።

ይህ ደብተራው ሊክ የተባለው ፓልቶክ “ኢካድ ፎረም/ካረንት አፈይር” የተባለው “የስሜተኞች፤ የሰካራሞች፤የሻዕቢያው የግንቦት 7 ደጋፊዎች እና የጎጠኞች ስብስብ” የተካው ይመስላል። አሁን የካረንት አፈይር እብዶች እና የአባ መላ እብዶች ወደ “ደብተራ ሊክ ፓል ቶክ” የኮበለሉ ይመስለኛል። ቁጥሩም የበረታበት ዋናው ምክንያት የኮብላዮቹ ዓይነት ይመስለኛል። የበርካታ ‘ጂሃዲሰት ኢስላም’ ክፍሎች ስትመለከቱ ክፍላቸው ከማንኛውም ፓል ቶክ ታዳሚ በቁጥር የበዛነው። በመርህ ከተመሮከዘ ይልቅ በርካታ ተጃጃሊ እና የቀወሰ ስሜተኛ ማስመጣት በጣም ስለሚቀል፤ ጎብኚው “በተከታታይ” የበረከተ ይሆናል።

አንድ ወዳጄ ሲነግረኝ ‘አዘጋጁ’ (ቡሩክ ማለቱ ነው) የሆነ ነገር እያነበበ “አበሻ” የተባለ ስም ትግራይ ውስጥ 
አንዳለ ካነበበ በሗላ “አያችሁ ‘አበሻ’ የሚል ስም ትግራይ ወንድሞቻችን ውስጥም ነበር ማለት ነው” ብሎ ሲል በሰውየው ትንሽ ጭንቅላት በሳቅ ነበር የተንከተከትኩት ብሎ ነግሮኛል።

አብርሃስ ምን መልስ ሰጠ? አብርሃ በላይ፤ ያመናቸው፤ያሞገሳቸው፤በድረገጹ ሲያሸበርቃቸውየነበሩት አርበኞቹ በየወቅቱ እየተንሸራተቱበት የተቸገረ ይመስላል።  ስየ አብርሃ ሲንሸራተትበት አሁን ደግሞ፤ አብርሃ ደስታ የተባለ አዲስ አርበኛ አግኝቷል። ቋሚ አርበኛው ሆኖ የቆየው አስገደ ገብረስላሴ ብቻ ነው። አስገደ ደግሞ አርበኛ በመባሉ ተገቢ ነው። እኔም እስካሁን ድረስ በአድናቆት እና በጐ ዓይን የምቸረው ታጋይ ነው።በዛው ችግር የለብኝም።

እንዲህ ይላል አብርሃ በላይ

“ አዎ፣ አዎ፤ አየህ አብርሃ ደስታ አንድ ነገር ሲለጥፍ ተሽቀዳድመው ወድያውኑ ትችት የሚሰጡ እነኚህ የምትላቸው ሰዎች ናቸው።” ሲል በአብርሃ ደስታ ‘ቅዱስነትና ሙሉእነት’ የተማረከው አብርሃ በላይ፤- “አብርሃ ደስታን” መተቸት ማለት ቡሩክ እና አብርሃ አንደሚሉን “አክራሪ ቀኝ ሃይሎች፤ወያኔዎች፤ማንንታችን የማይታወቅ ግለሰዎች…” ነን ማለት ነው።

ይህ አዲስ እብደት አይደለም። በአብርሃ በላይ ብቻ አልተጀመረም። ስየ አብርሃ ሲመጣ፤ስየን በመተቸታችን፤ ስየ ጸረ ወያኔ ነው፤አዳኛችን ነው ተብሎ ሽር ጉድ ሲሉ በነበሩበት ወቅት፤ የሕግ ምሑር እና የሕግ አስተማሪው “አል ማርያም” በወቅቱ  ‘ሲኒክስ’ ብሎናል። አብርሃ በላይ “የትግራይ ሕዝብ እንዲሸማቀቅ የሚያደርጉ፤ ጸረ አንድነት ሃይሎች ወዘተ…” ብሎናል። ስለ ነጋሶ ጊዳዳ ስለ ቡልቻ፤ ስለ ብርቱካን ስለ ኦ ኤል ኤፍ፤ ስለ ግንቦተ 7፤ ስለ ጃዋር…ስለ በየነ ጴጥሮስ” በተቸን ቁጥር ያልተባልነው ነገር አልነበረም። ሁሉም በየተራ ሲወድቁባቸው፤ ግን እነ …እነ…..እነ,፣ ይቅርታም አልጠየቁንም።

አብርሃ ደስታን አንዳትነኩት፤ወዮላችሁ እያሉ የሚሰድቡን በርከት በርከት ብለዋል። የአብርሃ በላይ አዲሱ አርበኛ ‘አብርሃ ደስታም’ እኮ “ትግሬ ተጠቅሟል፡ የሚሉ “የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ናቸው፤ደርጎች ናቸው ብሎናል”። ትግራይ እሱ ብቻ ወይንም እነሱ ብቻ የተወለዱባት መሬት መስሎ የሚታያቸው “ብዙ ከብቶች” አሉ። በነዚህ ትንንሽ “ጎሰኞች” ጭንቅላት የትግራይን ሕዝብ ነባራዊው ሃቅ ስለተናገርን፤ “ትግሬነታችን” የመስጠት ወይንም የመንጠቅ ሥልጣን ያላቸው መስለው እየታያቸው ነው። እነ አብርሃ በላይ እና አብርሃ ደስታ እኮ “ፋሺስት ወያነ ትግራይ” የሚለንን እኮ ነው እየደገሙት ያሉት። ስለ ትግሬዎች ፖለቲካ የሚተች ሁሉ፤ “የትግሬ ጠላት” “ወይንም “ትግሬዎች አይደሉም፤ ሽዋውያን ተጋሩ ናቸው” ብሎ ድሮ በወጣትነታቸው ወያኔ ያስተማራቸውን  ዝባዝንኬ ነው እየደገሙት ያሉት። እንዲህ ብሎ ለሚወላፈጥ ግለሰብ መልስ እና ትችት መተቸት፤ በአብርሃ በላይ እና ባንዳንድ ትንሽ ጭንቅላቶች “አክራሪዎች/ቀኞች እና የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ነን” ተብለናል።  

 አስገራሚወ ነገር ለበርካታ አመታት እኛ ጥቂት ሰዎች ወያኔን ስንቃወም የኖርነው ሰዎች፤ ወያኔን ሲያገለግሉበት ከነበሩበት ኢትዮጵያ ወደ እዚህ መጥተው እኛን ‘ፀረ ሕዝብ ፤አክራሪዎች ብሎው ሲሰይሙን ትግራይ ውስጥ የኖሩ ትግርኛ ተናጋሪ አማራዎች ለዛ ባለው ምላሳቸው “ወይ ትገርምኒ” (ትግርሚኛለሽ) የሚሉት ነገር ነው።
አብርሃ ደስታ ወያኔን መቃወሙ የሚጠበቅ እና የሚያስመሰግነው ነው። ነገር ግን አማራን ከተወለደበት አገሩ ይባረር የሚለትን አን ጃዋር መሐመድን እና የሻዕቢያው ተስፋዬ  ገብረአብን “ይመቹኛል፤ አትንኳቸው፤ይቀጡሉበት” እያለ ሲወላፈጥብን እና በአማራ ሕዝብ ሕይወት አንደ የፖለቲካ መጫወቻ ካርድ ሲመለከተው መተቸታችንን በአብርሃ በላይ እና በስሜት የሚወነጨፉ መሰል ጋላቢዎች ስንዘለፍ “ከትገርምኒ” በላይ ነው።


አብርሃ ደስታ

"ጀዋር በያዘው አቋም ልዩነት ቢኖረኝም በሰጠው አስተያየት ግን አልተከፋሁም፤ ጥፋቱም አልገባኝም። የብሄር

ጭቆና እንደነበር (አሁንም ችግሩ በተገቢ መንገድ እንዳልተፈታ) ከጀዋር ጋር እስማማለሁ። በአሁኑ ሰዓት (ችግሩ ለመፍታት) ምን መደረግ አለበት በሚለው (ብሄርን ከሀገር ማስቀደሙ) ግን ከጀዋር ጋር የሓሳብ ልዩነት
አለኝ። እንደኔ ከሆነ የዘመናት የፖለቲካ ችግሮቻችን መፍታት የምንችለው ታሪክን እያስታወስንና ብሄርን እያስቀየሀገራችን አንድነት በሚያዳክም መልኩ በመወያየት ሳይሆን የነበረው ጭቆና እንዲወገድ አብረን በመታገልና በእኩልነትና በአንድነት የምንኖርባት ኢትዮዽያ እውን በማድረግ ይመስለኛል። 
ጀዋር መሓመድ በጣም ከማደንቃቸው ብርቅዬ ወጣት ኢትዮዽያውያን የፖለቲካ ተንታኞች አንዱ ነው ጀዋር አድናቆቴን ይድረሰህ። በሓሳብ መለያየት ጥፋት አይደለም። ስለዚህ የሰው ስም ለማጥፋት ዘመቻ መክፈት ተገቢ አይደለም።"  

ሲል አብርሃ ደስታ ስለ ብርቅዬ ወጣት ኢትዮዽያው ጃዋር ያለው አድናቆት ገልጿ።


ዛሬ አስተዳዳሪው ትግሬ ሳይሆን ሌላ ተመሳሰሳይ ዱርየ ሥልጣኑን ይዞ ቢሆን ኖሮ እና ትግሬ ከኦሮሞ፤ከጋምቤላ…እየተገደለም ግማሹም ከያለበት  እየተጎተተ ወደ ትግሬ ሲባረር ብያይ፤ ወይንም በየዳር ትምህርት ቤቱ በየደረንዳው ተጥሎ የትግሬ ህፃናት ከእናታቸው ጉያ ተለጥፈው በብርድ እየተሰቃዩ ስቅስቅ ብለው ሲያለቅሱ በቲቪ፤ በሬዲዮ በቃለ መጠይቅ (አሁን እንደ አማራዎቹ እየተደረገ እንዳለው) ቢያዳምጥ ኖሮ፤ ለጃዋር እና ለተስፋየ ገብረአብ የሰጠውን ማአዛዊ ፍቅር ያሳይ ነበር? አይመስለኝም; ስሜቱ እጅግ ይለዋወጥ ነበር። አይደለም እነ ጃዋርን እና እነ ተስፋዬን አትንኩብኛ እና የአማራን መጠቃት በጽሑፍ ከማውገዝ ይቅርና ፤ ትግሬዎች ቢጠቁ ኖሮ ‘ ምድረ ትግሬ’ ጸጉሩን አቁሞ ፤ ዓይኑን ደም አልብሶ ነበር ዓለምን በሞላ ‘መሬት ቀወጢ” ያደርግ የነበረው።

አብርሃ በላይ የሚገርመው ደግሞ “እባካችሁ አስተምሯቸው” ብሎ ደግሞ ለደብተራ ፓልቶክ ታዳሚዎች ይማጠናል። እኛኑን ማለት ነው። “ትግሬ ስልጣን ላይ አይደለም፤ አብዛኛው ትግሬ የወያኔ ተጠቃሚ እና ደጋፊ ነው” ማለታችንን እንድናቆም የፓልቶከክ ፕሮፌሰር “አዋቂዎች” የሆኑት ማንነታችን የማይታወቅ የትግሬዎች የጎሳ ፖለቲካ የምንተች እኛኑን ሊያስተምሩን ማለት ነው። እሱ እራሱ ሊያስተምረን ያልቻለውን እነ ብሩክ ሊያስተምሩን ማለት ነው። “ወይ ትገርምኒ”!

ትግሬው የወያኔ ደጋፊ ካልሆነ ተቃዋሚም አይደለም። መረጃው ከአብርሃ በላይ የቅርብ ወዳጁ ምን አንዳለን እነሆ ላስቀምጥ እና ልደምድም።

መኮንን ዘለለው ይባላል። የታንድ አመራር አባል ነው። ወያኔን ይቃወማል። ስለ ትግሬዎች የሚነግርን አንድ ነገር አለ። ይህ የምጠቅሰው ጥቅስ እኔ ለመኮንን ዘለለው ባንድ አጋጣሚ የሰጠሁት መልስ የተቀነጨበ ነው።
እንዲህ ይላል፤- ልጥቀስ፡-

አዎ ትግሬዎች በጣም ጥቂት ካልሆኑ በቀር፤ ወደ ትግሉ አልተቀላቀሉም። ይኼ ደግሞ ፓልቶክ ሩም ሆነህ መቀላቀላቸው ብትመጻደቅና ትግሬዎች ተቀላቅለው እየታገሉ፤ ጌታቸው ረዳ ግን ትግሬዎች ወደ ትግሉ አልገቡም፤ አልታገሉም፤ ይለናል፤ ብለህ ብታወግዘኝም። ከኔ ይልቅ አንተ በራዲዩ ቃለ መጠይቅ ተጠይቀህ ምን እንዳልክ ባጭሩ ልግለጽልህ እና አውነተኛው እና ሃሰተኛው ማን እንደ ሆነ ለአንባቢ እንዲመች ቃልህ ይኼው፡
የሚከተለው ‘መኮነን ዘለለው’ ከአዲስ ደምፅ ጋር ያደረገው ምልልስ ነው።
ጥያቄ፦  አበሁኑ ሰዓት የትግራይ ተወላጆች በትግሉ ጎራ ለመቀላቀል ፍላጎት እንደሌላቸው በግልጽ የምናየው ጉዳይ ነው፡ ለምን እንዲህ ሆነ?

ከዚህ ቀጥሎ የመኮንን መልስ ግን ቃል በቃሉ ምንም ሳይታረም አቀርባለሁ። በቅንፍ ሲሆን ግን አማርኛውን ለማቃንት የተጨመረ ነው። መኮንን ዘለለው፦ የትግራይ ሕዝብ 90% ወይንም 100% (90 ከመቶ ወይንም 100 በመቶ) የመንግሥት ተቃዋሚ ነው። ሚስቱ የከዳቺው ሰው(ባል) ለመታገል ዝግጁ የሆነ አይመስለኝም።
የትግራይ ሕዝብ ባሳደጋቸው በልጆቹ የተከዳ ሕዝብ ነው። አንድ ሰው የሚያምናት ሚስቱ በሚስቱ የተከዳ ሌላ ሚስት ለማግባት የሚሮጥ አይመስለኝም። ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልገዋል። የትግራይ ሕዝብም እንደዛው ነው።

ትናንትና ልጆቼ ብሎ ወደ ትግሉ የላከ ልጆቹ ራሳቸው የከዱት ሕዝብ ነው እና አሁን በቀጥታ ወደ ትግሉ ለመግባት በማሰብ ላይ ነው። አርቆ የሚያስብ እውነተኛ የሚታመን የትግል ድርጅት እስካሁን አልተገኘም። እከሌ አለ የምትልም አይመስለኝም። አሁን የትግራይ ሕዝብ በጠቅላላ አሁን  ኢትዮጵያዊ እምነት ያለው የትግራይ ሕዝብ እየጠፋ ነው። አሁን ያለው የትግራይ ሕዝብ ማን አለ እስቲ ከኢሕአዴግ ሃይል የተሻለ የሚል ነው። የተቆረቆረ የትግራይ ሕዝብ የምንሰማው እና ከዚህ መንግሥት የተለየ ጠባይ የተለየ አቀራረብ እንዲኖረን ያስፈልጋል።….”

በማለት የትግራይ ሕዝብ የወያኔ ደጋፊ እንደሆነ/እንደነበረ በቃልህ ነግረኸናል  የትግራይ ሕዝብ ከወያኔ የተሻለ ተቃዋሚ የለም እንደሚል ነግረኸናል። እንደገና ወያኔዎች ስለከዱት ወደ ትግሉ ጎራ መግባት አልፈለገም። ብለሃል። ስለዚህ ጌታቸው ረዳ ምን ባጠፋሁ ነው፤ “ትግሬዎች አይታገሉም ይላል፡ ብለህ በኔ ላይ ውርጅብኝ የወረድከው? ይኼ አቋምህም እኮ ከነ ታማኝ በየነ ጋር በአዲስ ደምጽ ራዲዮ ተከራክረሃል/ደግመኸዋል። ታማኝ ምን ብሎ እንደመለሰልህ/እንደጠየቀህ አንተ ምን ብለህ እንደተናገርክ ታስተውሰው ይሆናል።

እኔ ያለ መረጃ ሰውን አልነካም ፤ ሲነኩኝ ነው እኔም ሃቁን ለማውጣት ሁሌም ራሴን ለመከላከል  የምጋፈጠው። ከማንኛችሁም ጋር የምጋፈጠው ስለ አገር እንጂ በግል ተነሳስቼ የማገኘው ነገር ወይንም ጥቅም እንደሌለ ይታወቅልኝ። ማንም ሊወደኝ ወይንም ሊጠላኝ ይችላል; ሁለቱም የየሰው መብት ነው፤ አከብረለታለሁ። አንድ መታወቅ ያለበት ግን እዚህ ትግል ስገባ “ሰውን ለማስደሰት/ለማስቀየም/ለመወደድ/ ለመጠላት/ለመሾም/ዝና ለማትረፍ/ለመዋረድ ለማዋረድ/ በሚል አይደልም። የሚሰድቡኝ ካሉ ይበልጥኑ እራሳቸው ተመልሰው ማየት ይኖርባቸዋል። እንደ ማልምራቸው የምታውቁት ነው። አገርን መዝለፍ ያልከበዳቸው እኔን አንድ ግለሰብ መስደብ ይከብዳቸዋል የሚል ሕልም የለኝም። ስለዚህ ክቡራን ወንድሞቼ ምስኪኑ ጌታቸው ረዳን በየፓል ቶኩ ስሜን ባታነሱ እና የማቀርበውን ትችት ብትጋፈጡ ይመረጣል። አቶ መኮንን ለትግልህ እና ለዕድሜህ አክብሮት እሰጣለሁ።”

ስል ባንድ አጋጣሚ መልስ ሰጥቸው ነበር። ይህ ያመጣሁት አብርሃ በላይም ሆኑ መሰሎቹ ማስተዋል ያለባቸው ነገር፤ መኮንን ዘለለው የሚለንን በቅጡ እንዲመረምሩት እና እኛን መዝለፍ አንዲያቆሙ ነው። ከዚህ የምንማረው አንግዲህ የትግራይ ሕዝብ አቋም ከነመኮነን ዘለለው ወዲያ የሚያውቅ ያለ አይመስለኝም። መኮንን የነገረን ደግሞ ሃቁ ከላይ ጠቅሻለሁ። ስለዚህ አብረሃ በላይም ሆነ ሌሎቻችሁ ከላይ ያቀረብኩትን ነጥብ መምታት ከቻላችሁ ‘እሰየው” ይኸው ሜዳው እና ፈረሱ። እኛን ያለ ማስረጃ መከራከር ግን ወያኔዎችን ለዘመናት የታገልነው ሰዎች  አክራሪዎች/ቀኝ/ወያኔዎች/የማይታወቁ ሰዎች ወዘተ… እያላችሁ መሳደቡን ትንሽ እፈሩበት። ዓየሩን ቀድመን የተነፈስነው እያለን? ላ የመጣ ዓይን አወጣ! አመሰግናለሁ።
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ ብሎግ አዘጋጅ) Getachew Reda (Editor Ethiopian Semay) getachre@aol.com