Friday, May 10, 2024

አዎ! የትግራይ ሕዝብና ድርጅታቸው ወያኔ “አብ እና ወልድ” ናቸው! ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 6/10/24

 

አዎ! የትግራይ ሕዝብና ድርጅታቸው ወያኔ “አብ እና ወልድ”  ናቸው!

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay 

6/10/24

የዛሬው የትግራይ ምሁር ገመናቸውን የሚያጋልጥ ሃሳብና ሰነድ በድረገጽ ሲለጠፍ፤ ሃሳብን በሃሳብ ከመከራከር ይልቅ ሮጠው ለአልቃ ነግረው ተቃውሚ ሃሳብ ያለውን ማስጠቃት ወይንም ፁሑፉ እንዲታፈን ማድረግ እንደ ባህል ይዘውታል፡፡

ለዚህ ማስረጃ በእኔና በየ ‘’ውብአ’’ (ውድብ ብሔረ አጋአዚያን) ሊቀመንበር ዶ/ር አረጋዊ መብራህቱ ላይ ትግሬዎች ይሚያንጸባርቁብን ሃሳብን የማሳፈን ተንኮልና አጸያፊ ድርጊቶቻቸው እንደ ማስረጃ መወሰድ ትችላላችሁ፡፡ሁለታችንን ኩፉኛ ይፈሩናል፡፡ ባጠቃላይ የሃሳብ ፍራቻቸው መጠን ያለፈ ነው፡፡ ጫካ በነበሩበት ላይም ሆኑ መንግሥት በነበሩበት ወቅት ፤ ተቃዋሚያቸውን ይገድላሉ፤ ይደበድቡታል፤ ከማሕበረሰብ ያሰውገዱታል ፤ ስሙን ያጠለሹታል ፤ ትግሬነቱን ይነጥቁታል ፤ ከብቶቹን ንብረቱን የቀማሉ፤ ከሥራ ያባርሩታል፡፡ አሁንም የእኛን ፈለግ የተከተሉ ትግራይ ውስጥ የሚታዩ “ትንሽየ ተቃውሞ” የሚያሰሙ ስዎች ላይ ያስራሉ፤ አፈና ያደረጉባቸዋል፡፡ ትግሬዎች ካንድ መሪ ድረጀታዊ ትእዛዛቸው (እነሱ መስመር ከሚሉት) ውጭ የተለየ ሃሳብን እጅግ ይፈራሉ፡፡

ሰሞኑን ደናቁርቱ የወያኔ “አሽከሮች” ወደ  facebook አብየት ብለው facebookም ጀሮ ሰጥቶ (ሁሌም ስለሚተባበራቸው) ጸረ ዲሞከራሲዎቹ የfacebook Administrators ያገራችን እውቀት ሳይኖራቸው፤ በስማ በለው የተለጠፉ ጠቃሚ ሰነዶችን ያሰውገዳሉ፡፡ዝርዝር ምክንያት አይሰጡም (ብያለሁ ማለት ብያለሁ ነው ፟ በሚል ይዘጉሃል፤ የቄሳራዊ'' ትእዛዝ ማለት ነው፤ በተለይ አፍሪካዊ ቆዳ ላለው ጸሓፊ ያላቸው ንቀት ልዩ ነው፡፡)

ትግሬዎች 27 አመት ሥልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ትግርኛ ትናጋሪ የሆኑ መርማሪዎችና ገራፊዎች “አማራ በሚባል” ታሳሪ የፈጸሙት ድብደባና ስድብ፤ በላያቸው ላይ ሽንት እየሸኑ ይፈጸሙባቸውን የነበረውን ግፍ ታሪክ እየደጋገመ እንዳያስታውሰው በመስጋት Facebook Administrators ከድረገጻቸው እንዲነሳ አድርገውታል፡፡ ድርጊቱም ብዙዎቻችሁን እንዳሰቆጣ አይቻለሁ፡፡ ያልገባቸው ነገር ቢኖር ክርክራችን በታፈነ ቁጥር ትግላችንን ያጠናክረዋል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ቁጣችሁን ላሰማቸሁ ሁሉ የከበረ መስጋና  ይድረሳችሁ፡

የኢትዮጵያ ምሁር ‘ተብየው’ እና የፖለቲካ መሪዎች ነን የሚሉ “የቁም ሙታኖች” በትግራይ ሕዝብና በወያኔ ፖለቲካ መካከል ያለው ግንኙነት <<ልክ እንደ የእናትና የልጅ ግንኙነት>> መሆኑን ጭራሽ እውቀቱ የላቸውም፡፡ትግርኛ ተናጋሪ ትግሬዎች አንድ አይነት እምነት የላቸውም እያሉ ሲናገሩ እነሆ 33 አምት ሆኗቸዋል (በተቃውሚና በወያን ያለው የዕምነት ዩነታቸው ዞር አሉ አልሸሹም፤ ነው "በጎይተኦም" እና "በታቸው" (ያ ትግርኛ ነው ያ በአማረኛ ነው) ያለ የስም ድምፅት ልዩነት ነው ትርጉሙ ግን አንድ ነው ፡፡ ያም ሆኖ <<መለስ ዜናዊ ሲሞት>> “ኢትዮጵያ ታላቅ መሪ አጣች” ብለው እየተፈራነቁ እባ በእምባ ከሆኑ እንደ እነ ለድቱ እና የመሳሰሉ የፖለቲካ መሪዎችና መሁራን የትግራይ ሕዝብና የወያኔ ግንኙነት ያውቃሉ ተብሎ አይገመትም፡፡

 <<ትግሬ ሆኜ አልወለድም የማለት አፍ ቢኖረኝ ለናቴ ያን ነበር የምላት>> እያልኩ በዙ ጊ ያነበባቸሁኝ ይመስለኛል፡፡ ብዙ ሰዎች እንዲህ ስል ይደነቁም ይደነግጡም ይሆናል። አልተለመደምና አልፈርድባቸውም፡፡እንዲያ  ስል አይግረማችሁ። በምክንያት ነው፡፡

አሁን ተውልደናል የሚሉት የአክሱም ወጣቶች ከመወለዳቸው በፊት አስቀድ የተወለድኩበት አፈር ነው፡፡ እትብ ተቆርጦ የተቀበረበት አፈር አክሱም ነው፡፡ ተወል ያደግኩትም የተማርኩትም እዛው ነው፡፡

አገን ስለቅ ወያዎች ናቸው ያሻገሩኝ፡፡ በዙዎቹ መሪዎች አብረን ያደግን ነን፡፡ ሎች በግዛታቸው ወደ ሱዳን ለመድ ሲያለፉ ኑ ተቀላቀሉን እያሉ ሲያንገላቱዋቸው አይቻለሁ፡፡ እኔን በታላቅ  ክብር ነበር የተንከባከቡኝ፡፡ (ምንም አልበደሉኝም) ከመሪዎቹ ጋር ሰፊ ውይይት አድርጌአለሁ ባንድ ጎጆ ሥር ተኝተን አውርተናል፡፡ ትግራይ ክጫፍ እስከ ጫፍ እስከ ሱዳን አብሬአቸው ለ4 ወር ያህል ቆይቻለሁ፡፡ የሕዝቡ መረን የለቀቀ እብደት ባይ አይቻለሁ፡፡ ጥላቻ ሲዘፍንና ሲጨፈር በጆሮየ ሰምቻለሁ፡ አማራ አንደ ጠላታቸውና ኢትዮጵያም እንዳያውቋት ተደርገው እንደተቀረጹ አየቻለሁ፡፡

መንግሥትና አገር መለየት ያቃተው ማሕበረሰብ ተገንብቶ እብሪትና ጥላቻ በታጠቁ ፊደል ባልቆጠሩ በተፈጥሮ የድምፅ ተሰጥኦ የታደሉ አዝማሪዎች በሚዘፍኑት ዘፈን እየታጀበ (በጭፈራ ዩፎርያ) ናላው የደፈረሰ፤ ስታዊ ማሕበረሰብ እንደተገነባ የ 17 አመት በትግላቸውም ወቅት ይሁን በ27 አመት መንግሥታቸው ወቅት እንት ሲሆኑ የነበሩትን ሁሉ በዓይ አይቻለሁ፡፡ ስለዚህ ከ በላይ አላያችሁዋቸውምና ትግሬነን ባልወደው አይግረማችሁ፡፡

ትግዎችን (ጠቅላላ የሰሜን ሕዝብ  ትግርኛ ተናጋሪው ትግራይና ርትራ) የሰን ሕዝብ የውስጥ ጮራቸው በደምብ አታወቁዋቸውም ብየ ለኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን የምናገረው ለዚህ ነው፡፡ ይሁንላችሁ ይሉ የነበሩት ነብሳቸው ይማር "አቶ አስፋ ጫቦ" እንዲህ ያለ ውስብስብ ርዕስ ለማስረዳት ሲሞከሩ ነው፡፡ አማራውማ አይወራ ነው፡ ራሱን የሚሰድብ የትግርኛ ሙዚቃ እየሰማም (ትርጉሙ እየተነገረውም ቢሆን) አብሮ አስከስታ ይመታል፡፡ ወንድማማቾች ነን፤ ርትራ ያለሺው የሰን ኮክብ "ሞትኩለሸ ናፈቀሺኝ" እያለ የሚዘፍን ደደብ አዝማሪ ብዙ ነው፡፡እነሱ ደግሞ ይህንን ሲሰሙ "አህዮ" እያሉ ያሾፉባቸዋል፡፡

ስለ ራሴ ዘመዶች ላውጋችሁ፡፡ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጩ ጥቂቶች የን መበደል አይተው ወያን ክመቀላቀል የተቆጠቡ ካልሆኑ በስተቀር በዙዎቹ ቤተሰቦቼ በሙሉ ወያ የነበሩ ናቸው፤ ከወንድም እሰከ ዘመድ አዝማድ (አሁን በዙዎቹ ቢቆጫቸውና ብዙ ሰው በሞት ብናጣም)፡ ለዚህ ነው ፋሺዝም የሚከተል ማሕበረሰብ ል ወሰጥ ቦታ የሌለው የምላችሁ፡፡

በትግሬነቴ ብዙ አይቻለሁ። እነሱን ለመግለጽ ግጥም ጽፌአለሁ፤ ትችት ጽፌኣለሁ፤ መጽሐፍ ጽፌአለሁ፤ ቃለ መጠየቅ አድርጌአለሁ። ካሁን በፊት የትግሬዎች ባህሪ የሚያውቀው ትግሬ መሆንን ይጠይቃል ስል ሰምታቸሁኝ ይሆናል (ያ ብቻ በቂ አይደለም ልዩ የተፈጥሮ ክህሎትንም ይጠይቃል)። ሌላው አያውቀውም። አውቀዋለሁ የሚል ከሆነ ሁሌም የምናውቀው ፤ ከላይ ፤ ከላይ በማየት የተረዳው ፤ ወይም ለፖለቲካ ሥራ መቀ ተጋብ ሄጄ ሕዝቡን አነጋግ አዳራሽ ውስጥ እስክስታ አብ ጨፍ የሚል ፖልቲከኛና ለንግድ የሄደ ሁሉ ትግርኛ ተናጋሪው የሰን ሕዝብ አውቀዋለሁ የሚል ገራገር የዋህ ፖልቲከኛ በዙ አደምጫለሁ ፤ (ደደቡ አብይ አሕመድ ሳይቀር ሽሬ እንዳስላ ኖያለሁ ቋንው እናገራለሁ ፤ የትግራይን ሕዝብ በደምብ አውቀዋለህ የላለ እሱም ሳይቀር)። ልምሳ የሰዝ ከተጠቃ በላ አራሽ ገበሬውና ቄሶች ሳይቀሩ የፈፀሙት ድርጊት ወታደሮቹ ሲያስሰሙት የነበረው እሮሮ አድምጡ፡፡

ብቻ ባጠቃላይ የትግራይ ሕዝብና ወያነ <<አብ እና ወልድ>> ናቸው፤ የምለውና ያሁኑ የትግራይ ማሕበረሰብ እንደ በግ መንጋ “ግር ብሎ” ባንድ መዋቅራዊ ትእዛዝ የሚንቀሳቀስ ባንድ ስሜት ይሚነጉድ ማሕበረ ሰብ ነው ስል በማስረጃ ነው (ማስረጃየ ወደ መጨረሻ አቀርባለሁ፡፡

አስተማሪው ወያኔ ነው ተማሪውና ተከታዩም ሕዝቡ ነው፡፡ ሕዝቡ በሕሊናው ከኢትዮጵያ የተገነጠለ ነው፡፡መደባበቅ አይጠቅምም፡፡ ኢትዮጵያን ይሚፍልጓት ልክ እንደ ኤርትራኖቹ ሲያደርጉት እንደነበር ወተትዋን እያለቡ መቆየትና አመቺ ውቀት ሲያገኙ የመገንጠል አዋጅ ለማውጅ የተዝጋጁ ናቸው (የ ሱዳኑ አመባሳደር የነበረው አከሱማዊው የአባዲ ዘሞ ልጅ "መዘክር አባዲ ዘሞ በዚሀ ጉዳይ አንስቶ ለአንባቢዎቹ ምን እንዳላቸው ካሁን በፊት ገለጫለሁ (ያውም አዲሰ አበባ እየኖረ) (በዙዎቹ ያንን ተንኮል የታጠቁ ናቸው)፡፡ ይሳካል ወይስ አይሳካም ሌላ ውይይት ነው፡፡ ትግራይ ውስጥ በብልጣብልጥነት ከሚጠቀሙት የኢትዮጵያ ብርና መሰል አገልግሎቶች በቀር ትግራይ ኢትዮጵያዊ ግዛት የሚያስመስለው ምልክት ትግራይ ውስጥ ታያላቸሁ? ይህንን ለምንድነው መቀበል ያቃታቸሁ? የትግራይ ሊሂቃንና ፖለቲከኞች ተገንጣዮች ናቸው (ዛሬ በይፋ ጭምብላቸውን አውለቀው የኢትዮጵያን መፍረስ የሚሰብኩ የድሮ የኢትዮ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ የነበረው አብርሃ በላይ ጭምር) የገጠሩ የከተሜው፤ማሕበራት በዚያ ቅኝት የተቃኙ ናቸው፡፡

ሰንደቅ ዓላማቸው የኢትዮጵያ ሳይሆን በውስጥና በደጅ እንዲያውለበልበዋት የተሰጣቸው ባንዴራ እያውለበለቧት ይታያሉ፡፡ ትግራይ ውስጥ ለምልክት እንኳ በባንኮች ፤ ትምህርት ቤቶች፤ ሆስፒታሎች ፤ ጊዜያዊ አስተዳደር ተብየው ጽ/ቤት፤ ቴለኮሚዩኒከሽን፤ አየር ማረፊያ ጣቢያዎች፤ፖሊስና ዳኞች ጽ/ቤቶች ከማአከላዊ አገር የተገናኙና የሚደጎሙ ስለሆኑ አንዲትም ወያ  ኮከብ የቀባባት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ እንኴ ለምልክት ተሰቀላ አትታይም፡፡ለምን በላችሁ ታወቅላቸሁ? ዓላማው አልገባችሁም?

ስለ ግንጠላና ጥላቻ የሚሰብኩ በገፍ በየሳምንቱ ቢያንስ ስለ ኢትዮጵያ ጥላቻና ማፈራረስ፤ ስለ ወተትና ማር የሞላባት አከሱማዊት “መጻኢት ትግራይ” ግንባታና ዝግጅት፤ ስለ ጥንት ማንነት ፤ የተረት ተረት የበላይነት ቁፈራ ፤ ሰለ ግንጠላ እና አማራና የምኒሊክ ጥላቻን የሚስበኩ መጻሕፍቶች  እየታተሙ እተሰራጩ ናቸው፡ (ትግራይ ወስጥ ብቻ ወደ አዲሰ አበባ አይሰራጩም)፡፡ እነዚህ የብከላ ስራዎች ወጣቱን በክለውታል፡፡ አብይ አሕመድም ይህንን ይደግፋል፡፡

የገጠሩ ሕዝብም ከ1967 እሰካሁን ድረስ ስለ ንጉሦቻችን በጎ ሥራዎቻቸውን እየደመሠሡ በክፉ ታሪክ እንዲነሱ ስለሰበኩት በተለይም አፄ ምኒሊክን የሚያያቸው ከጣሊያን በከፋ መልኩ እንድያያቸው ሰለተነገረው የሰሩለትን በጎ ተግባር ደምስሶ ጠላታችን ነው ይላል፡፡

 በአፄ ምንሊክም ላይ በአማራም የማያባራ ጥላቻ  ትግራይ ወስጥ በትኩሱ አለ፡፡ ያደፈጠም፤ በጉልህም ትግራይ ውስጥ ያጋራ ብደቱ እንደቀጠለ አለ፡፡ ቢሸሸግም ሃቅ ትቅጥናለች እንጂ አትሰበርም፡፡

አሁን ለማጠቃለል ወያ እና ሕዝቡ አብ እና ወልድ መሆናቸውን  በማስረጃ ላቅርብ፡፡

የሚከተለው እስታቲስቲክ ጥናት ተሞርኩዥ የምከራከረው የዓዕምሮ ሐኪም ከሆነው ከወዳጄ ከዶከተር አሰፋ ነጋሽ ጥናት በመጠቀም ነው፡፡

“ት.ሕ.አ.አ.ግ” (የትግራይ ሕዝብ አብዮታዊ አርነት ግምባር (ህወሓ፟ት <<ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ>>) በ1967 ዓ.ም ሲመሰረት የተወለደ ልጅ ዛሬ ዕድሜው 49 አመቱ ነው። በ1967 ዓ.ም ዕድሜው 10 ዓመት በታች ከነበረ ወይም 10 ዓመት የሞላው ከሆነ ዕድሜው 59 ዓመት ገደማ ነው  (በማስረጃ ላስደግፍና  ከላይ የለጠፍኩላችሁ ፎቶ የምታይዋት ሽበት የሚታይባት ሴት ፤ የያኔ ‘እግር ልጅ’ ጥጃ ጠባቂ ወጣት የነበርች ዛሬ አርጀታ የምታይዋት የያኔ ወጣት ሆና ምን እያለች ስትዘፍን እንደነበር ከድምጺ ወያን ራዲዮ የቀረበላት ጠያቄ ሰታበራራ ነው) ። ልክ እንደዚችኛዋ የዛሬ ሽማግሌ የያኔ ወጣትአዲስ የተወለደ’ ወይም 10 አመት በታች የሆነ ወጣት አገሩ ትግራይ እንጂ "ኢትዮጵያ እና/ሰንደቅ ዓላማዋን/ታሪክዋንም " አያውቅም። የወያኔ ደጋፊ ነው ማለት ነው፡፡ ልብ በሉ ተከታተሉኝ፡፡ሕዝቡ ፎቶ ላይ ያለቺው በእስዋና ከስዋ በታች ያለ እድሜ 90.3%  ነው፡፡

90.3% ብዛት ያለው ሕዝብ በዛው እድሜ ነው ካልን የተማረው ታሪክም የቀዳማይና የዳግማይ ወያነ ታሪክ ነው፡፡ እሱ ክልቡ የተቀበላትና የሚያክበራት አገር የህወሃትን ባን እና የትግራይ ልዩ ሃገራዊነትን  ብቻ ነው የሚያውቀው። አ የማይባል በዓይናችሁ የምታዩት ብሪት የተጋተ አዲስ ትውልድ ነው የምለው ከተጋተው ፖለቲካዊ ሰበካና ካስተዳደጉና ካለው አሁናዊ ዕድ ነው፡፡

ዛሬ እነዚህ ልጆች ከላይ እንደተገለፀው 59 እስከ 46 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ናቸው፡፡ ያኔ የተወለደ ልጅ ዛሬ 49 አመቱ ነው። በስታቲስቲክስ መሰረት ዛ አብዛኛው የትግራይ ሕዝብ 40-45 አመት እድሜ ያላቸው 90.3% በዚህ ክልል ዕድሜ ውስጥ ናቸው የሚለው ሳይሰለቻችሁ መዝግቡት። ትግዎች የሚያከብሩዋቸው የኢትዮጵያ የሕዝብ በዓላት የሉም፡፡ “የካቲት 11 (የትግራይ ሕዝብ ልደቴ ነው ብሎ በታላቅ ጭፈራ ያከብረዋል (በከተማም በገጠርም)። ከዚህ ሌላ ሰ 15 የሰማዕታት ቀን ብሎ ያከበራል፡፡ ወዘተ, ወዘተ (በከተማም በገጠርም) ይህ ሁሉ የወያ ታሪከ ታሪኬ ነው፤ ወያ ማለት እ ነኝ፤ ብሎ ደምድሟል፡፡

ለማጠቃለል አብዛኛው የትግራይ ተወላጆች እና የኦሮሞ ተወላጆች (ሁለቱም ‘ፖለቲካዊ’ አስተዳደጋቸውም በዚህ ዕድሜ ከልል ውስጥ ሰለሆኑ) ፀረ-ኢትዮጵያ እሳቤ አላቸው፡፡ አንወሻሽ!!

ሁለቱም ጥላቻ በሚሰበክበት አካባቢ እና በብሔርተኝነት የሽምቅ ውጊያ ዙርያ ተደራጅተው እየተሰበኩ በማደጋቸው ስለ ተወለዱበት ሕዝብና አካባቢያቸው እንጂ ሰለ አገራዊ እሳአቸው ባዶ ነው። ሁለቱም አማራ ላይ፤ሰንደቅ ዓላማ ላይና ኢትዮጵያ ላይ ያላቸው እይታ በጎ አይደለም፡፡

ውይይታችን ስለ ትግሬዎች ነውና ትግሬዎች በዚህ ፕሮጀክት ስለተቀረጹ ትግራውያን ዛሬ እያንዳንዱን የኢትዮጵያ ጥግ እንደ መሬታቸው ሳይሆን እንደ ባዕድ የጠላት መሬት (ኢትዮጵያ የአማራ መሬት ሥሪት ነች ብለው) በማየት ትግሬዎች ብቻ የሚያስቡት የትግራይ ኅሊና እንዲኖራቸው ተደርገዋል። የጅምላ ናርሲስዝምበትግራይ ማህበረሰብ ውስጥ የተስፋፋውም ለዚህ ነው፡፡

ማንኛቸውንም ታዋቂ ትግሬ መሁራን አጥንዋቸው፣ ፕሮፌሰሮችም ይሁኑ ለዶክተሮች እስከ አርኪዮሎጂስቶች፣ ሁሉም ትግሬዎች በዚህ ትግሬነት/ትግራዋይነት/ እንደ አዲስ ሃይማኖታቸው ተዘፍቀውበታል።(/ ሙሉወርቅ እና ጀነራል” ተክለብርሃን) ትግራዋይነት ካልሆነ ሌላ ሃይማኖት እንደሌላቸው አውጀዋል፡፡ ግን እኔ እያወራሁ ያለሁት ብሄርተኝነት ነው፣ ትኩረት ልትሰጡት ይገባል።

መቀሌና ማይጨው (ራያና እንደርታ)፣ ከተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ተዋድዶ መኖር ይችል ነበር ስንልለት የነበሩት አውራጃዎች ሳይቀሩ ዛሬየጠንካራብሔርተኝነትና የወንጀል መናሃርያ /መቀሌና ማይጨው/ (እንደርታና ራያ) ሆነው እናያለን፡፡ መናልባት በበጎ የሚነሳ የዓጋሜው “ሳሆና ክልስ ትግርኛ የሚናገር የኢሮብ” ማሕበረሰብ ነው፡፡

በዚህ አጋጣሚ በዙ ደደብ ምሁራን እና የፖለቲካ መሪዎች የሚሉት ነገር ላስታውሳቸሁ፡፡ ኢትዮጵያ ባሉት ብዙ ክፍለ ሃገሮች (ክልሎች) ሕዝብን በጥላቻ የማባረር ተግባር ሲታይ፤ ትግራይ ውስጥ አንድም የሌላ ነገድ ሲባረር አይታይም ይላሉ፡፡ ሕዝብ ሰለማያባርሩ ''ትግራይ ጨዋ ሕዝብ ነው፤ ኢትዮጵያዊ ነው'' ሲሉ ብዙ ምሁራንና ፖለቲከኞች ሲሉ እሰማ ነበር፡፡

ትግራይ ውስጥ ስራ ፍለጋም ሆነ ለም መሬት ፍለጋ ብሎ ወደ ትግራይ የመጣ በታርካችን አይተን አናውቅም፡፡ ጋሞጎፋ፣ ሶማሊያ፣ ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ ሙርሌ፣ ዲንቃ ፣ አማራ፤ ጉራጌ፣… 87 ብሄረሰብ ትግራይ ወስጥ የለም። ለዚያም ነው "መባረር" የማይታየው፡፡ ሰላምና አገር ወዳድ ነው ብለው ይሚቀባጠሩትም መነሻው አያወቁትም ማለት ነው፡፡ ያለው ትግሬ ብቻ ነው፡፡ ስለ ማባረር ከተነሳ አማሮች ለ47 አመት ወልቃይት የደረሰባቸው የዘር ማጽዳት ታሪክ እንዳይወሳ የሚፈልጉ ብቻ ናቸው ትግራይ ሰላም ነው የሚሉት፡፡

በአጠቃላይወያኔ ከተመሰረተ ጀምሮ’’ ትግሬዎች  ሲገዘዋት እንጂ ካልገዝዋት ኢትዮጵያን መኖርዋን አያውቁም ፤ ወይም ለኢትዮጵያ ፍቅር የላቸውም፡፡ ሌላ ቀርቶ ዓድዋ “እምባ ሰሎዳ” ተራራ ከጣሊያን ወራሪ ጋር ጦርነት ሲደረግ ሙሉ ቀን የመድፍና የመትረትረየስ ባሩድ እየበነነባት የተውለበለበች የነፃነታችን አርማ የሆነቺው ፤ የትግራይን ሕዝብ ከጣሊያን ቅኝ መገዛት ነፃ ያወጣቻቸውን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ  ዛሬ ወያኔዎች ወደ ቆሻሻ መጣያ ጥለዋት 'ሻዕቢያ' ያስታጠቃቸውን የግንጠላ ባንዴራ ይዘው  ዛ የተከበረው የዓድዋ በዓል ላይ በየጎዳናው የተሰቀለው ምልክትና ጨፋሪዎችና ፈካሪዎች የሚያውለበሉቡትና የለበሱትን ባንዴራ  የማን እንደሆነ እዩና ስሕተተኛ ትችት ነው ካላችሁ ይህንን ከታች ያለው ቪዲዪ ተመልከቱና ከርክር ካላችሁ ላድምጣችሁ!! አዎ! የትግራይ ሕዝብና ድርጅታቸው ወያኔ “አብ እና ወልድ”  ናቸው!

 

 የትግራይ ሕዝብ የዓድዋን በዓል ሲያከብር የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሳይሆን የወያኔ ባንዴራ ለብሶና አሸብረቆ እያውለበለበ ሲያከብር የሚያሳይ Ethiopian Semay

https://youtu.be/et-W7G9EXjA?si=Gu1VkV0D4C9k5xy1