Tuesday, July 11, 2023

ግብረሰዶማዊው የትግሬ ወያኔ ከምድር መጥፋት አለበት ስል የነበረው በምክንያት ነው፤ “ቅንዝርተኛዋ” ትግሬዋ ፖሊስ እቴነሽ ወልደሩፋኤል ማን ትሆን? ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 7/11/22


ግብረሰዶማዊው የትግሬ ወያኔ ከምድር መጥፋት አለበት ስል የነበረው በምክንያት ነው፤ “ቅንዝርተኛዋ” ትግሬዋ ፖሊስ እቴነሽ ወልደሩፋኤል ማን ትሆን?

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

7/11/22

የአብይ አሕመድ አማካሪና እልፍ አስከልካይ ዳንኤል ክብረት ወያኔ የሚባል ከሕሊናችን መጥፋት አለበት፤ የልጆች ማስፈራሪያ ሆኖ ወያኔ መጣብህ ከተባለ “ጭራቅ መጣብህ” እንደተባለ መቆጠር አለበት ያለውን ሲያለቅሱበትና ሲከሱት ሰምተናል። “ዳኒኤል ክብረት” ምንም ጥፋት የለውም።ከዳኒኤል ጋር የማልስማማው ከታሪክ ይፋቅ ያለውን ነው። ጣሊያን እንደምንዘክረው ሁሉ፤ጭራቁ ወያኔ እንደ ባዕዳዊ ወራሪና ኢትዮጵያን ባሕር የዘጋ ተድረጎ ከጭራቆች ማሕደር ውስጥ በታሪክ መመዝገብ ያለበት  ከጭራቅም የባሰ ጭራቅ እንደሆነ እና ጣሊያን ያለደረገው በዜጎች ላይ ሰቆቃ የሚፈጽም ግብረሰዶም ያስፋፋ በጣም አረመኔ ድርጅት መሆኑን ይህንን ታሪኩን በቪዲዮ ላስታውሳችሁ።

 ተከታታዮቼ ሆይ! እንደምን ሰነበታችሁ?

የየግብረሰዶማውያን ወንጀል ደባቂዎች አባይ ፀሐየ እና አዲስ ለገሰ እንዲሁም እቴነሽ ወልደሩፋል የተባለች እርቃንዋን ወጥታ ብልትዋን እያሸች እስርኛን የምትገርፍ ቅንዝራም ሴት ፖሊስ ዘንግታችሁ ከሆነ የወያኔዎች ጉድ በኦሮሙማ በመደገሙ እንዳትረሱት ዳግም ላስታውሳቸሁ! እግረመንገዳችሁ የዮናስ ጋሻው አሜሪካ መጥቶ ይታከም እንደነበረ አውቃለሁ፤ ስለ ጤናው የምታውቁ ካለችሁ አስታውቁን።

እቴነሽ ወልደሩፋል ትባላለች ትግሬ ሴት ፖሊስ ነች:: አዲስ አበባ እስር ምርመራ ክፍል እርቃንዋን ወጥታ እስረኛን (ዮናስ ጋሻውን) እየደበደበች ብልትዋትን እያሸች  የምትረካ ሴት ፖሊስ  እና እስርቤት ውስጥ ግብረሰዶም አስፋፊዎቹ አባይ ፀሐየ እና የአዲሱ ለገሰ ሴራ በዚህ ቪዲዮ አደምጡ።

 እምባ ሚመጣባችሁ አንባቢዎችም ተዘጋጅታችሁ ቪዲዮውን ተመለክቱት። ኦሮሙማውም ተመሳሳይ ወንጀል እየደገመው እያየን ነው። ታሪክ እንዳይረሳ ለብዙ አንባቢ አድርሱልኝ። ተረኛው የኦሮሙማው መንግሥት ተመሳሳይ ወንጀል ነገስ “ፋና ቴ/ቪዥን” ይሆን እንደዚሁ ቀርጾ የሚያሳየን? ወይ ኢትዮጵያ!

ዳተኛ ያልሆናችሁ “ሼር” አድርጉት

አመሰግናለሁ

Ethiopian Semay video - Tigray Government history of Torture and Homosexualism. Prisoners speaking

 

https://youtu.be/ci7R4uic4YA