የሸዋ ሕዝብ ድርጅት(ሸሕድ)
SHOAN PEOPLE ORGANIZATION(SPO)
በሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ ኢትዮጵያ ትባል የነበረችው ጥንታዊት አገር በወያኔ ትግሬ ትሕነግ፣ በሻዕቢያ እና በጋሎቹ ኦነግ ትብብርና በጸረ ኢትዮጵያ ምዕራባዉያንና አረቦች ርዳታና ድጋፍ ከግንቦት ወር 1983 ዓ.ም ፈርሳለች። ቀጥሎም የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ክልል የዘር ፖለቲካ ለአለፉት 30 ዓመታት ሰፍኖ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ሂደት ይኸዉ ዛሬ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። በአለፈዉ ዓመት ጥቅምት ወር ቀጥሎም በሰኔ ወር በኦሮሚያ ክልል ተብዬዉ ዉስጥ በሚኖሩት ጋላ ያልሆኑ ነገዶች ላይ የተፈጸመዉን የዘር ፍጅትና የንብረት ዉድመት የምዕራባዉያን ታላላቅ መገናኛ ብዙኅን ስይቀሩ በሰፊዉ ዘግበዉታል። ተረኛው የጋላ ቄሮ መንግሥት ነኝ ባዩ በአቶ አቢይ አሕመድ አሊ ጠቅላይ ሚንስቴርነትና ዐማራ ሳይሆኑ ዐማራ ነን በሚሉ አጋሰስና አሳማዎች ተባባሪነት በሸዋ መዲና አዲስ አበባ አራት ኪሎ የሚዘወረዉ የዘር ፍጅቱን ለመሸፋፈን ያልቆፈረዉ ድንጋይ የለም። የጥቅምቱና ከሰኔዉ ወር አንስቶ በአሩሲ፣ በሐረርጌ፣ በባሌ፣ በደቡብ ሸዋ ሻሸመኔ ዟይ ነገሌ፣ በጅማ፣ በወለጋ በመተከል ወዘተረፈ. የጋላ ኦነግ አረመኔ ቄሮ ጨፍጫፊዎችና አስጨፍጫፊዎች፣
ዘራፊና ንብረት አዉዳሚዎች ለፍርድ ሳይቀርቡ ይኽዉ በዚህ ሳምንት ብቻ እንክዋን በመተከል አዉራጃ ከመቶ በላይ ዐማሮችና አገዎች ባገራቸውና በምድራቸዉ ላይ በተቀነባበረ የዘር ፍጅት ዘመቻ ተጨፍጭፈዋል። ከ300 በላይ ቤተሰቦች ተፈናቅለዋል። በመተከል አዉራጃ ባለፉት ሁለት ዓመታት ሳያቇርጥ ለተፈፀመዉ ወንጀልና ኢሰባዊ ድርጊት ዋና ተጠያቂዉ ተረኛዉ ያጋላ ቄሮ መንግሥትና ተባባሪዉ ብአዴን ተብዬዉ የባንዳ ሎሌዎች ጠርቃሞዉ የነ ተመስገን ጥሩነህ፣ ገዱ አንዳርጋቸዉ፣ አገኘሁ፣ አበረ፣ ደመቀ መኮንን እንዲሁም ባጠቃላይ የጎጃምና የጎንደር ዉዳቂ ካድሬዎች ናቸዉ። ያቢያ አሕመድ ጋላ ቄሮ አዲስ የሉባ ገዳ መንግሥት ምስለኔ ባሕር ዳር ላይ የተጎለተዉ ደርሶ ጎጃሜ ልባል ባይ አጁማጃ ወራዳ ዝቃጭ አይደለም እንዴ ፋኖን ከጎንደር መንጥሮ ያስጨረሰዉ፣ ለቃቅሞ ወህኒ ያወረደዉ፣ ያማራ ልዩ ኃይልን ያስገደለዉና ይኸዉ እስከ ዛሬ ብዙዎችን በእስር ላይ እንዲገኙ ሴራ የጎነጎነዉ? መዐሕድ በመመሥረቱ ምክንያት ነበር ኢሕዴን ተብዬው የወያኔ ትግሬ ጥፍጥፍ ብአዴን ተብሎ ስም የወጣለት። ኢሕዴን የወያኔ ትግሬ ትሕነግ ሎሌ በነበረበት ዘመን ነዉ የሸዋን ክፍለ ሀገርንና መዲናዉን አዲስ አበባን ለነ ኦነግ አስረክቦ ወደ ባሕር ዳር የፈረጠጠው። የመተከል አዉራጃ ያማራ አገርን ለሻንቅላ አረብ እስላም ቤንሻንጉል ተብዬ ያስረከበዉ።
ስለዚህም ነገር ዋናዉ ምክንያት የባንዳ ዉላጅ መለሰ ዜናዊ ለሲአይኤ ቀጣሪዉ ይሁዲው ፓዉል ሄንዝ ለጠየቀው
"ያማራን የበላይነት አንቀበልም ስትል ምን ማለትህ ነዉ?"
ጥያቄ በሰጠዉ ምላሽ
"አዲስ አበባን ዋና ማዕክሉ አድርጎ በአለፈዉ መቶ ዓመታት የተገነባዉን የሸዋን ዐማራ የበላይነት ነዉ።"
እንዳለዉ ነዉ እቅዱን ያሳካዉ። የወያኔ ትግሬ የአድዋ ባንዳ ዉላጆች ዋና ቂጥ ላሽ ተባባሪዎች ደግሞ የጎጃም፣ የጎንደርና የዋግ ሆዳም ከብቶች ነበሩ የሸዋን 85 ሽህ ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት ያለዉን የተለያዩ ነገዶች ማለትም ያማራ፣ ያርጎባ፣ የሰባት ቤት ጉራጌ፣ የዟይ፣ የሃድያ፣ ያፋር፣ የወረሞ ቱላማና ሜጫ፣ የከረዩና የከምብታ መኖሪያን በቁዋንቁዋ ሽፋን ሸንሽነዉ
"ኦሮሚያ" የተሰኘ የፈጠራ ክልል በዐማራ፣ በአርጎባ፣ በዟይና በጉራጌ ሕዝብ ኪሳራ የመሠረቱት። የወያኔ ትግሬ አሽከር ከጋላ ጎሣ ወገን የተመለመለዉ ኦሕዴድ የኦነግ ዕቅድን አስፈፃሚ በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ ላይም ልዩ ጥቅም አለን ብለዉ ሲሞዳሞዱ የቆዩት፣ ፈጣሪያቸዉ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ በሕዝባዊ አመጽ ተወግዶ ወደ መቀሌ ሲፈረጥጥ በተረኛነት ሥልጣን ይዘዉ አዲስ አበባን ለመሰልቀጥ ተነስተዋል። የመሬት ወረራዉ፣ አዲስ አበቤን ማፈናቀሉ፣ የጋራ መኖሪያ ቤትን መዝረፉ፣ የአዲስ አበባን ሕዝብ ስርጭት ለመቀየር ታስቦ ከባሌ፣ ካሩሲ፣ ከወለጋ፣ ከጅማ፣ ከሐረርጌ ወዘተረፈ እያመጡ ለሚያሰፍሩት ዕቅድና ለሚያደርጉት መዋቅራዊ ርምጃዎቻቸው ዋና ተባባሪዉ ብአዴን ነዉ። ያማራ ብሔር ተወካይ ነኝ የሚላዉ ብአዴን ባንዳ በ "ኦሮሚያ"
ዉስጥ ዐማራዉን በዘርና ሃይማኖት ለይተዉ የሚፈጁት የቄሮ ጋላዎች ቡድን መሪና አዝማች እንደ ሽመልስ አብዲሳ ያሉትን እንዲሁም በቤንሻንጉል ጉምዝ የሚገኙትን በነቂስ ጠርቶ ባሕር ዳር ላይ ሸልሟቸዋል።
የብአዴን ጎጃሜ፣ ጎንደሬና ወሎዬ ቆሮቆንዳ ጸረ ሸዋ ካድሬ ለምን አባቱ ነዉ በአዲስ አበባ ላይ ከቄሮ አረመኔ ጋላ መጤ ወራሪ ጋራ የሚሞዳሞደዉ?
አባ ዱላ አቢይ አሕመድ በባልደራስ ፓርቲ ላይ ጦርነት ያወጀዉ፣ ያዲስ አበባን ወጣት በጠራራ ፀሐይ በጥየት ያስመታዉ፣ ሺህዎችን በግፍ ያሰረዉ፣ የሰባዊ መብት ተሟጋች ዕንቁ አዲስ አበቤ ኢትዮጵያዊዉን እስክንድር ነጋን ለአዲስ አበባ ሕልዉና ከአጋሮቹ እነ አስቴር ሥዩም፣ ስንታየሁ ቸኮል ወዘተረፈ ጋራ በመቆሙ ምክንያት እንበለ ሕግ በፈጠራ ክስ ወህኒ ያስወረደዉ ከበአዴንና ኢዜማ ተብዬ ፀረ ዐማራ ጥርቃሞዎች ጋራ ወግኖ ነዉ።
የባልደራስ ፓርቲ አዲስ አበባ በሸዋ መናገሻ አዉራጃ ይዞታዋ ስፋት መሠረት የራስ ገዝ ደወል ወይም አድያም ሆና አዲስ አበቤዎች በነጻና ፍትሐዊ ዴሞክራሲያ ምርጫ ተወካያቸዉን መርጠው የሚተዳደሩበትን
ሥርዓት ለመምሥረት የሚያደርገዉን ሰላማዊ ትግል ለማስቆም የአቢይ አሕመድ የጋላ ኦሕዴድ/ኦነግ አረመኔ ቄሮዎች ስብስብ እየፈፀመ ያለዉን ድርጊት በግንባር ቀደም ሁሉም አዲስ አበቤ የሕሊና እስረኞች በአስቸኩዋይ እንዲፈቱ የሚጠይቅ የሳምንታት የቤት ዉስጥ መዋል አድማ ማድረግ አለባቸዉ።
እንዲሁም የጎንደርና የጎጃም የቁም ሙቶቹ ዐማራ ተብዬ የብአዴን ባንዳ ደጋፊዎችና ተሞጃሟጅ ሁላችሁም በተለይም ባለፉት ዓመታት"
የኦሮሞ ደም ደማችን ነዉ። በቀለ ገርባ ይፈታ!"
እያላችህ ስታንዛርጡ የነብራችሁት ዛሬ እነ እስክንድር ነጋ፣ አስቴር ሥዩም፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ሙሉጌታ አንበርብር፣ በላይ ማናዬ፣ ወዘተረፈ ወህኒ ሲጋዙ ስለምንድን ነዉ ጸጥ ረጭ ያላችሁት? ዐማራዉና አገዉ ባገሩ በምድሩ መተከል አዉራጃ በገፍ ሲፈጅ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘዉ በጣም ቡከን ቦቅቧቃዉ ጎጃሜ የበላይ ዘለቀ ወገን እያለ ሲለፋደድ መስማት ያናድዳል።
ጎጃሜና ጎንደሬ እዉነትም ሰዉ ዐማራ ከሆናችሁ በመተከል አዉራጃ የፈሰሰዉን ያማራና አገዉ ደም በፍጥነት መበቅል ይኖርባችኍል። የወሎ ቤተ ዐማራዎች የአዲስ አበባን የራስ ገዝ ጥያቄን በመደገፍ፣ የሕሊና እስረኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ሰላማዊ ስልፍና የቤት ዉስጥ አድማ በማደረግ የአቢይና ተለጣፊዎችን መንግሥት ተብዬ ቅጥረኛ ተቃወሙ።
በደቡብ የምትኖሩት የጋሞ፣ የወላይታ፣ የጉራጌ፣ የየም፣ የከምባታ፣ የሃድያ፣ የጌዲኦ፣ ያማሮ፣ የከፋ፣ የጋምቤላ አኝዋክ፣ ኑር፣ የሙርሌ፣ የሙርሲ፣ የሐመር፣ የመዥንገር፣ የከፋ ወዘተረፈ፣ የቤት ዉስጥ አድማ በመድረግ የአዲስ አበባን የራስ ገዝ ጥያቄ በአፅናኦት ደግፉ፤ በመተከል አዉራጃ የተፈፀመዉን የዘር ፍጅት አዉግዙ።
ፍትሕ ለሕሊና እስረኞች!
ለነ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ሥዩም፣ ልደቱ አያሌዉ፣ ሙሉጌታ አንበርበር፣ በላይ ማናየ፣ ወዘተረፈ
በመተከል አዉራጃ ለተፈፀመዉ የዘር ፍጅት ተጠያቂዉ ያቢይ አሕመድ መንግሥት ነዉ!
የሸዋ ክፍለ ሀገር መንግሥት ይመሠረታል!
የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ክልል ይወድማል!
የአዲስ አበባ ራስ ገዝነት ይረጋገጣል!
ሸሕድ
18/09 / 2020