Saturday, December 7, 2024

አዲስ አበቤ ሆይ ወይዛዝርቶችሽ እንኳን ደህና መጡልሽ! ጌታቸው ረዳ 12/7/2024

 

አዲስ አበቤ ሆይ ወይዛዝርቶችሽ እንኳን ደህና መጡልሽ!

ክፍል 1

ጌታቸው ረዳ

12/7/2024

ተዘወሪ መኪናይ ተዘወሪየ

ፕሰቲክ ኮይኑ መዛወሪየ!

መደመር ይሉሻል ይሄ ነው ዘንድሮ!

በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘሩ የጥቃት ሂደቶች አሉ። እነሱም 4 ናቸው። 4 የጥቃት ሂደቶች አንዱ ኦነግ ላይ የምናየው የባህል የሞራል ብከላ አንደኛው መልኩ ነው።

ብከላ ምንድነው?

ሳብቨርሲቭአጠቃላይ የጥቃቱ ዘመቻ ዕቅድ ነው።ባጭሩ ማጥቃት ማለት ነው። ዘርዘር ባለ ሲተነተን ብከላ የብረዛ ስልቶቹ ወደ አገር ሲገቡ ሕጋዊ ሆነው ከገቡ በኋላ በሽፋን እና በምስጢር የተነደፉት የተያዙ የማጥቃት ዕቅዶች ቀስ በቀስ ይተገበራሉ። ንክኪዎቹ በገዢው ወይንም ብሔራዊ ስሜት በሌለው መንግሥት በጎ ፈቃጅነት ወይንም በፖለቲካ፤ ድርጅት፤ ወይንም በሐብት፤ በመድረክ፤ በሃይማኖት….. ተደማጭነት ያገኙ ግለሰቦች በኩል (ባህላዊ/ ሃይማኖታዊ/ ምግቦች/ ልብሶች/ ባጠቃለይ እንደ ጎርፍ የሚገቡ የውጭ /የጠላት/እሴቶች ብከላው (ኮንታሚነሽን’) ያለምንም መሰናክል ስለሚከናውን ተቀባዩ ሕዝብ ሕጋዊ ሆነው ሰለሚታዩ ጥርጣሬ አያሳድሩም። አንዳንዶቹ ብከላዎች ማራኪዎች ስለሚሆኑ፤ ጭራሽኑ ይወዳቸውና እንደ ስልጣኔ ይዞ ይከተላቸዋል (የራሱ የሆኑትን ይጥላቸዋል) ጠላት ዓይኑን የሚጥልባቸው ዒላማዎች በቅደም ተከተል እንደየ ጠቃሚነታቸው እና ከባድነታቸው ወይንም ቀላልነታቸው የሚበርዛቸው ዒላማዎች የአሰራር ስልቶችን ይነድፋል።

ብከላውየሚከናወነው ጥይት ሳይተኰስ በሕዝቡ ሕሊና ዘመናዊ፤ ማራኪ ሚመስሉ አዳዲስ ክስተቶች በማስተዋወቅ ጠላቶች በሉአላዊነታችን የሚያነጣጥሩበት የማጥቃት ስልት ነው። የማጥቃት ስልቶች እና ጥልቀታቸውን እንመልከት። የውጭ እና የውስጥ ጠላቶች ኢትዮጵያን ለማጥቃት የተጠቀሙባቸው አራት የጥቃት ዘመቻዎች/ ዘዴዎችን ሲሆኑ፤ አነሱን አብራራለሁ።ስለ እነዚህ ነገሮች አንስተንመወያየትስለ አገራችን መሰረታዊግንዛቤዎችእንዲኖሩን ይረዱናል። ሃሳብ ለማግኘት አደለም እዚህ የመጣችሁ? እንዲያ ከሆነ ወደ አራቱ ደረጃዎች ከመግባቴ በፊት ይህንን እንመለክት፡

የዛሬቱ ትግሬዎች ለ27 አመትና 6 አመት ኦሮሞዎች ያስተዳደርዋት አገራችን ኢትዮጵያን አንመልከታት። ባጭሩ

(1)“የሕዝቧ አንድነት ደፍርሷል።

(2)-ግዛቷ/ ድምበሯ ተቆራርሶ ለጠላት ተሰጥቷል፤

(3)-ቋንቋን መሰረት ባደረገ ስርዓት እየተገዛች ሕዝቡ እየተገዳዳለ ነው።

(4)-አማራው እንደሩዋንዳውእልቂት እየተፈጸመበት ነው። ሂደቱ እርማት ካልገጠመው ወደሁቱ እና ቱሲዓይነቱ የእርስ በርሱ መጠፋፋት እንደሚያመራ ብዙ ምልክቶች እያየን ነው።

(4)-አክራሪ ሃይማኖቶች ተስፋፍቷል፤

(5)-ሕዝቧ ለስደት እና ለባርነት ተዳርጓል፡

(6)-ወጣቶቿ ለሽርሙጥና ለሱሰኛ እጾች ተዳርጓል።

(7)-ግብረሰዶም እጅግ በሚያስደነግጥ ደረጃ ጫካ ውስጥ <<ኦሮሞ ነጻ አውጪ ብሎ ራሱን በሚጠራ አክራሪ ተዋጊ ሃይል>> ኦርቶዶክስን ለማጉደፍ በተሰማራው ኦነጋዊ አላማ ግብረሰዶማውያን የሆኑ “ኦነጋውያን ፖሊሶቹና ተዋጊዎቹ>> በማሰማራት ቀሳወስትን ለመድፈር እንደሞከረ ዜና ሰምታችሗል ብየ አምናለሁ። ግብረሰዶማዊ ተዋጊ ሃይሎቹ ጥቂቶቹ በማስረጃ ከላይ የተለጠፈው ፎቶ ይመልከቱ።

አዲስ አበባ ከተማም እኔ ጋር ካለ አንድ የጽሑፍ መረጃ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ደምበኞች ፍለጋ በቆሙ “ልዩ ሽቶ” በሚቀቡ ግብረሰደማያን ሸርሙጦች እንደተሞላ ዝርዝር ዘገባ ያሳያል።በዘመነ መለስ ዜናዊው የትግራዋይነት ሥርዓትም ሆነ በዘመነ አብይ አሕመድ የኦሮሙማ ሥርዓት በሰዶማዊያን ድርጅቶች የታተሙ መጽሐፍቶች እየተሰራጩ ነው። የራሳቸው ቡና ቤቶች፤ ዳንስ ቤቶች ከፍተው ማታ ማታ የግብረሰዶማዊ ባሕሪ ያላቸው  መናሃርያ ባለሥልጣኖች ተስፋፍቷል። እነኚህ ሁሉ ሰነዶች እኔ ጋር አሉ።

(8)- ኦነግ (ኦነግ ሸኔ) ብሎ ራሱን የሚጣራ ጸረ ኦርቶዶክስና ጸረ አምሐራ ተዋጊ ሃይል የአምሐራ ስጋ መብላት፤ ደም መጠጣት እንደሚያረካው የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል። ሺመልስ አብዲሳ (ኦሮሞ ፕረዚዳንትም) ኦነግ ሸኔ (ኦነግ) ግብረሰዶማዊና የሰው ስጋ እንደሚበላ የተናገረው አውዲዮ እኔ ጋር አለ) ።  

(9) መሬቷ ለባእድ አገር ዜጎች በስፋት ተሰጥቷል። ወዘተወዘተ

(10) ሰንደቃላማዋ የኮሚኒሰትና ሉሱፈሪክ ኮከብና ሰማያዊ ቀለም ተቀብታ ክብሯ ተደፍሮ፤ በጎሳ ባንዴራዎች ተውጣ፤ ቦታዋ ወራሪ ጣልያን ለፈጠራቸው ለጎሳ ባንዴራዎች ለቅቃለች።

ባጭሩ የሕዝባችን ሕይወት ለክፉ ሕይወት ተዳርጓል ማለት ነው። ለምን ቢባል ኢትዮጵያን በጦርነት ለማሸነፍ ያቃታቸው የውጭ ጠላቶች (አውሮጳ፤ አሜሪካ፤ ግብጾች፤ዓረቦች ወዘተ…) ባህልን በማበላሸት ኢትዮጵያን ማምበርከክ እንደሚቻል ሁነኛ ዘዴ መሆኑን የተለያዩ ሴረኞች የገለጹትን በመጽሐፍትና በብዙ ሚዲያዎች የተገለጸ ነው።

ይህ እንዴት ተከሰተ? ማንስ ነው የዚህ ሴራ አቀነባባሪ? የሚለው በጥልቅ መመርመር አለብን።  ለዚህ ብልሽት በመንግሥት ደረጃ የተቀመጡ የውስጥ አገር ቅጥረኞች በመያዝ ድርጊቱ በየማሕበራቱና በተዋጊ ሃይላት እንዲከናወን በማድረግ ነው።

ለምሳሌ ግብረሰዶም በኦነግ ብቻ ሳይሆን በወያኔም ጫካ ውስጥ በድብቅ ይፈጸሙ እንደነበር ይነገራል።  እዚህም መጥተው በትግሉ ጊዜ አብረው የነበሩ “በለዝቢያንነት” ተጋብተው “ቬሎ” ለብሰው የተለጠፈ ፎቶ ሚዲያ ላይ ተለቅቆ መኖሩን አስታወሳለሁ። እኔ የሰማሁዋቸው ግን በትግሉ ወቅት ወንድና ሴት ግብረስጋ ማድረግ የተከለከለ ስለነበር :  ሴቶቹ በድብቅም ይሁን አብረው ተሸጋግሽገው በሚተኙበት አጋጣሚ ሲገኝ ወንዶቹ በቂጣቸው እንዲገናኝዋቸው ያደርጉ እንደነበር እና “በተገቢው ድንግልናቸው ቢኖርም ብዙዎቹ ታጋይ ሴቶች በዛው ወቅት “ድንግልናየ ያጣሁት በቂጤ ወቅት ነው” እያሉ ሲናገሩ ሰምቻለሁ።እነዚህ ሴቶች ግን የጭንቅ እንጂ ሆን ብለው የባህል ብልሽት ለማካሄድ የተከሰተባቸው አይደለም።

 አንድ ወዳጄ ሲነግረኝ ፤ ውጭ አገር የምትኖር አንዲት የድሮ ታጋይ ከወንድ ጋር ስትገናኝ በቂጥዋ ካልሆነ በተገቢው የማያስደስታትና ከቶውንም በቂጥዋ ካልሆነ የማትሰጥና በዛው እንድትገናኝ እንደምታስቸግር አጫውቶኛል። ብዙዎቹ የወያኔ ሴት ታጋዮች “ከላይ እስከ ታች ያሉት” ግብረስጋ የተለማመዱበት መንገድ በዛው መንድ እንደነበር ይነገራል።

ኦነግ ላይ እየሆነ ያለው የወንድ ግብረሰዶማውያን ግን ከኢትዮጵያዊነት ባህል የራቁ ስለሆኑ ለታይታ ፎቶ እየተነሱ ማሰራጨታቸውን አንዱ ዓላማ የኢትዮጵያን ማሕበረሰብ ለማበላሸት የድርጅቱ አንደኛው ተልዕኮ መሆኑ ነው።

ፎቶው ላይ የምታዩት ወንዶቹ ሊፕስቲክ ተቀብተው እየተሳሳሙና እየተቃቀፉ “ወይዛዝርት ልጃገረዶች” መስለው በይፋ ይታያሉ። ድርጅቱ የዚህ ሥርዓት አስፋፊ መሆኑንና በተዋጊዎቹ ባህሪ መስፋፋቱን ያሳያል። ዘርፍያ፤ የሰው ስጋ መብላት፤ የሰው ደም መጠጣት፤ አግበረሰዶም እና የጅምላ ጭፍጨፋ በድርጅቱ የሚታይ ነውርና መመሪያ ነው። የባህል ብከላው ሆን ተብሎ የተፈቀደ እዚህ ድርጅት ውስጥ በደምብ ይታያል።

ባለንበት ዘመን፤ አገሮች እየተናጉ ነው። ከመጠነኛ መረጋጋት ወደ የከፋ የሕዝብ እና የአገሮች መደፍረስ ያለ ምክንያት አይከሰትም። ምክንያት አለው ማለት ነው። ምክንያቱን እንፈልገው እና አንወያይበት። ለኢትዮጵያ መናጋት ምክንያቶች እና የተሰነዘሩብንን ጥቃቶች ወይንም ሌሎች አገሮች ሲደፈርሱ ከመጋረጃ ሆኖድፍረሳውንወይንም የመናጋቱ ትዕይንት የሚያንቀሳቅሰው ክፍል ማን ነው? እንዴትስ ይከናወናል?

የኢትዮጵያ ጥቃት ዓለም አቀፍ ተዋናዮች እና በውስጥ ወኪሎቻቸው በኩል የተከናወነ የተሰነዘረ ጥቃት አለ ብየ ከላይ ገልጫለሁ

ከላይ የተመለከትናቸው ጥቃቶች በሙሉ በምን በየትኛው መንገድ አልፎ ነው ኢትዮጵያ ጠላት አገርን የማፍረስ መንገድ ሊያሳካ እየጣረ ያለው? ተሳክቷል ወይስ በመፍረስ ሂደት ላይ ነን? የሚለውን ለማየት የሚከተሉት ደረጃዎች መከናወን አለባቸው።

ካሰተምኩት መጽሐፌ ልጥቀስ:-

አገሮች ሲደፈርሱ 4 ደረጃዎች ውስጥ ማለፍ ይኖርባቸዋል። እነዚህ የድፍረሳ ደረጃዎች ዩሪ ቢዝኖቭ የተባለ የድሮ የሶቭየት ሕብረት የስለላ ክፍል ከፍተኛ ባለስልጣን የነበረው፤ 1970 ዎቹ አካባቢ ወደ አሜሪካኖች እጁ በሰጠበት ወቅት በቃለ መጠይቁ ጊዜየአሜሪካን ማሕበረስብ ለማፍረስ ሶቭየቶች የተጠቀሙባቸው ስልቶችበጠመንጃ ሳይሆን- የማሕበረሰቡን አስተሳሰብideological-subversion"-ወይንምሕሊናን በመለወጥስልት የመንፈስ ጦርነት በማካሄድ ነበር። ይህመንፈስን የማጥቃት ጦርነት” ‘ሳብቨርዥነይባላል። ከአገራችን ሁኔታ ተመሳሳይነት እያመሳልኩ ግንዛቤ እንዲኖረን እንደ መረጃ አቀርባለሁ።

ኢትዮጵያ ውስጥ የሕብረተሰቡን ነባር፤ የቆየ፤ የተረጋጋውን ሰላማዊ ሕሊና፤ አሁን ካለው ከደፈረሰው የማሕበረሱ ሕሊና ሲተያይዩሪከተናገረው ጋር ባስገራሚ ክስተትመቶ በመቶተመሳሳይነት አለው። ይህ “ideological subversion” ይህሕሊናን የማደፍረስሴራ ተግባራዊ ለማድረግ፡ አራት ሂደቶች/ደረጃዎች ማለፍ አለበት።ማለትም ያለ ጠመንጃ ፤ያለ ጦርነትቀስ በቀስ/ በዝግታአንድ አገር ለማፍረስ የሚከተሉት አራት ደረጃዎች ማለፍ አለበት፡

() አራቱ የግዝገዛ ደረጃዎች

Demoralization የሞራል -ዝቅጠት

Destabilization አገርን ማናጋት

Crisis በቀውስ ቀለበት ማስገባት

Normalizationየውሸት እርጋታ

እነዚህ አራት ደረጃዎች በኢትዮጵያ ማሕበረሰብ ሕይወት በመከናወን ላይ ናቸው።

(1)ዲሞራላይዘሽን (የሕሊና/ የሞራል ዝቅጠት)

የመጀመሪያውዲሞራላይዘሽን” (የሞራል ዝቅጠት) ሂደቱን ስንመለከት ዩሪ የሚለን አንድ ነገር አለ።

 ልጥቀስ

 አንተነትህን የሚቀረጸው ቅርጽ አንተ በምትመገባቸው ምግቦች የሚሰጡህ የአከላት ቅርጽ ሲሆን፤ ሕሊናህም የሚቀረጸውሆን ተብሎያለ አማራጭ/ሳይገባህ/ ሌት ተቀን ወደ ኣእምሮህበሚቀዳየቴሌቪዥን መረጃዎች ነው።ይላል።

ይህ ዲሞራላይዘሽን (የሕሊና/የሞራል-ዝቅጠት) ኢትዮጵያዊያን ወጣቶችን በማጥቃት ላይ ነው። ወጣቱ በምዕራቡ እና በዓረቡ ኣለም ባሕል፤ ቋንቋ፤ አስተሳሰብ ተዘፍቀዋል። በቲቪ/ በትያትር ቤቶች፤ በመዝናኛ ማእከሎች/ በስፖርት እና በሙዚቀኞች፤ በፊልም ተዋናዮች፤ በሚለብሱት፤ በሚናገሩት፤ በሚያጨሱት’ በሚያመነዥጉት ፤ በሚያጌጡት ሐብል በሚጫሙዋቸው ጫማዎች፤ ልብሶች በሚነዱዋቸው መኪኖች በኩል የሕብረተሰቡን ሕሊና በመለወጥ አገራዊ ባህሉን እና ቋንቋው እንዲነጠቅ ተደርጋል።አንደበቱ፤ አለባበሱ እና አእምሮውኢትዮጵያዊ ሳይሆንአረባዊ ወይንም ምዕራባዊባህል ለበስ ሆኗል። 

የታሪክ ተንታኞች እንደሚሉትባሕሉ የተነጠቀ ማሕበረስብ’ “ጥዋት የወጣበትን ቤትማታ ሲመለስጥዋት የወጣበትንቤት አያውቀውም እንደ ማለት ነው ይላሉ። ጥቃቱ የሚነጣጠረው ኢላማ አብዛኘው በወጠቱ ስለሆነ ወጣት አገር ተረካቢ እንደመሆኑ መጠንየተምታታ ሕሊናያለው ወጣት ደግሞአገሩን ብቻ ሳይሆን፤ ማንንቱን አያውቅምነው።

ማንነቱን የሳተ ሕሊና ደግሞ ስለ አገሩ ጥቃት ግንዛቤ የጐደለው ይሆናል ማለት ነው።የዲሞራላይዘሽኑ/ የሞራል ዝቅጠቱ ሂደት በአንድ አገር ለማከናወን የሚወስደው እድሜ 15 እስከ 20 አመት ይፈጃል። ይህ ሂደት ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠናቋል።ዩሪ እንዲህ ይላል።

ለምን ያንን ሁሉ አመት ይፈጃል? ይላል፡ ምክንያቱን ሲገልጽ፡

 <በኢላማ መነጽርህ ተነጣጥሮ እንዲጠቃ የፈለግከውን የጠላቶችህ አገርተማሪ/ተለማማጅ ሕሊና/ ለመለወጥ፤ የራስክን አስተሳሰብ በሕሊናቸው ለማስረጽ የሚፈጀውን ጊዜ ያንን ያህል እየተጓዘ መጠናቀቅ ስላለበት ነው።>>ትርጉም ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay)

ይህንን በምሳሌ እንመለክተው በደረግ ጊዜ፤ በወያኔ ጊዜ፤ በጣሊያን ፋሺስቶች ጊዜ የተከሰቱ የሕሊና ጥምዘዛዎች/ ጥቃቶች ስንመለከት፤ በደርግ ወቅት የማርከሲዝም የሌኒኒዝም ርዕተ አለም ማለትምየሶቭየቶች/ የቻይናዎች/ ወያኔ ደግሞ የአልባንያን ፍልስፍና በማስገባት የማሕበረሰቡን ሕሊና በመጠምዘዝ ለቀውሱ የዳረገውን ሁኔታ ስናጤነው ወይንም በወያኔ ጊዜ የከፋፍለህ ግዛ፤ አክራሪ የጎሳ ብሔረተኛነት ማለትምከደቡብ አፍሪካውክልላዊው ዘረኛ አስተዳዳር የማይተናነሰው የቋንቋ አስተዳደር ተግባራዊ በማድረግ ጐሳዎችን በተለይ አማራውን በግፍ ለጥቃት የተጋለጠበት ሁኔታ ስንመለከት፤ባጠቃላይ ቀድሞ የታቀደው የፋሺስት ጣሊያኖች ሴራዛሬ በወያኔዎችኤትኒክ ፌደራሊዝምበኩል ሾልኮ አገርን የማፍረስ የፋሺስቶች ሴራ ተግባራዊ እንዲሆን በዝግታ 17 (ትግራይ ውስጥ) እስከ 26 (ኢትዮጵያ ውስጥ) አመት ፈጅቷል። 

( ማስተዋል ያለብን፤ ወያኔና ቀያሾቹ እንደጣሩት ቢሆን ኖሮ የሕዝቡ ባሕላዊ ጥንካሬ ጠንክሮት እንጂ ሌላ አገር ቢሆን ኖሮ የኸኔ ፈራርሶ፤ተላልቆ ነበር) ሆኖም ጉዳት አልደረሰም ማለት ግን አይደለም። መጠነ ሰፊ የሆነ ጥቃት ደርሷል። አሁንም ሁኔታው አስፈሪ ነው።ይህ የብወዛ/ የሳብቨርዥን/ ጥቃት ሲፈጸም ያለ ምንም ጠንካራ አገራዊ ወይንም ፓትርዮቲክ/ አርበኛዊ/ ተቃውሞ የተከናወነ ነው። እርግጥ መጠነኛ ተቃውሞች ተደርገዋል፤ እየተደረጉም ነው፡ ግን እየተቀመመልን ያለውና የነበረው ሴራ ጠንቅቀን ባለማወቃችንዲሞራላይዘሺኑ /የሞራል ዝቅጠቱበውስጥ አገር በቀል ተዋናዮች በጠመንጃና በፕሮፓጋንዳ ስለተከናወነበሁለት ትውልዶች እድሜ ሂደትውስጥ ተከናውኗል ማለት ነው (በደረግ እና በወያኔ ወቅት)

የአገራችን ወጣትማርክሲዝምወይንም ያንን ካላወቀ ደግሞ፤ በአለም ውስጥ የሌለ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ በገዛ ልጆቿ የተቀየሰው አደገኛው፤ የጎሳ/ የነገድ/የቋንቋአስተዳደር (ክልላዊ አፓርተይድ አስተዳደር) ተለማምዶት ከሞላ ጎደል ራሱን በማፍረስ ሂደት ላይ ነው ማለት ነው ኮሚዩኒዝምና አፓርታይዱ የነገድ አስተዳደር ማለትም ሁለቱንምርዕዮትበውጭ አገር የአይዲዮሎጂካል ሳብቨርዢን ተዋናዮች የተሰነዘሩበት የሕሊና ጥቃቶችና ብከላዎች ናቸው ማለት ነው። 

የዲሞራላይዘሺኑን የጉተታው/የስብራቱ ዝቅጠት ባጭሩ 15 እስከ 20 አመት ሲጠናቀቅ፤ አሁን ያለው ሕብረተሰብም ይሁን በመወለድ ላይ ያሉ አዳዲስ ትውልዶች፤ ያስተሳሰባቸው ሕሊና በጥቃቱ ዒላማ ዕቅድ መሰረትቀለበት ውስጥ ገብተው፤ ዜጎች በዛው ሂደት ውስጥ እተጓዙ ቆይተው፤ በተፈለገው ወጥመድ ውስጥ እንዲገቡ ከተደረገ በኋላ አገራዊ ፍቅራቸው ዲሞራላይዝድ (እየተፋቀ) ስለሚሄድ ብሔራዊ ስሜታቸው በሚቀዝቅዝበት ሂደት ሲደርሱ ሁለተኛውን ደረጃ ማለትም ወደ ዲስታብላይዘሽኑ ሂደት ተት ብለው ይገቡና አገርን የማናገቱ ሂደት በቀላሉ እንዲከናወን ሂደቱ ይፋጠናል ማለት ነው ማናጋቱን በሚከተለው እንመልከት።

(2ኛው)Destabilization (ማናጋት)

አገርን የማናጋቱ ወጥመድ ተዋናዮችና ተጠቂዎች እንማን

እንደሆኑና ምን እንደያዘ እንመልከተው፡ የሕብረተሰቡን የተረጋጋ ሕይወት (የተረጋጋ አገር) ለማናጋት የሕዝቡን ቫልዩ/ አገራዊ የማንነት አቅጣጫን/ ቀልብን በማሳት የሚከናውን ብቻ ሳይሆን ባገሪቱ ውስጥ ያሉት ዋስትና (እሴቶች) የሚባሉት አርበኞቿ አገር ወዳዶቻቿ፤ አዋጊ የጦር ባለሞያዎቿ፤ ምሁራኖቿን በዝግታ ማስወገድ ለመናጋቱ ከፍተኛ ክፍተት (አመቺነት) ስለሚኖሮው በነዚህ ላይ ጥቃት መከናወን ስለነበረበት ጥቃት’ ተፈጽሟል። ከሕሊና አጠባ (አይዲዮሎጂካል ሳብቨርዥን) የተሸጋጋረው የዲስታቢላይዘሽን/ የማናጋቱ ሂደት በጣም አስፈሪ የሚያደርገው የአገሪቱ መልሕቅ የሚበጠስበት ወቅት ነው ማለት ነው። አገር ሲናጋ ማሕበረሰቡ ማሰሪያ ሉጓም የሌለው ፈረስ ይሆናል ማለት ነው። ልብ ማለት ያለብን ሊቃውንቶች፤አገር ወዳዶች እና አርበኞች የአገሪቱ መሪዎች እና ሉጓሞች ናቸው። እነዚህ አገራዊእሴቶችናቸው። ማለትምዋናው የአገሪቱ አንጡራ ሃብት ናቸው ካፒታል /አሴት/ንዋይ/ የሌለው ባንክ የጠፈሸ (የከሰረ) እንደሚሆነው ሁሉአገሪቱም ምሁራኖቿ ስታጣአገሪቱ ትናጋለች ማለት ነው። እነዚህ በሰበብ አስባቡ በውጭ እና በውስጥ ተዋናያች አጥቂነት እየተጠቁ በተለያዩ የማባረር ስልቶች ከስራ እንዲፈናቀሉ፤ እንዲታሰሩ፤ እንዲሰደዱ፤ አካላቸው አንዲጎድል ከተደረገ፡ አገሪቷ ጠባቂ፤ ጠበቃ፤ ተሟጋች፤ ተዋጊ፤ ተከራካሪ፤ አስተማሪ ስለማይኖራትአገሪቱን ለማናጋትለአጥቂዎቹ ስለሚቀል፤ የወጠኑትን የማናጋት፤ የማፍረስ ሂደት በቀላሉ ይጠናቀቃል ማለት ነው። ሕብረተሰቡኤክሶዳስየጅምላ ስደት፤ ሞት፤ ባርነት፤ ውርደት፤ ባይተዋርነት ውስጥ ይገባል ማለት ነው። እዚህ ደረጃ ሲደርስአገርን የማናጋትሴራው ተከናውኗል ማለት ነው። እኛ ከአገራችን ወጥተን እዚህ ያለንብት ዋና ምክንያት የማናጋቱ ሂደት ሰለባዎች ስለሆንን ነው።ይህ ሲጠናቀቅ ተጫዋቾች አሉ። ተጫዋቾቹ በማወቅም ባለማውቅም በማናጋቱ ሴራ ውስጥ የየራሳቸው መጥረቢያ ይዘው በማናጋቱ ሂደት የሚተውኑ ተዋናዮች አሉ። 

እነማን ናቸው

የሃይማኖት ድርጅቶች፤ ነጋዴዎች፤ ሚዲያዎች፤ የሴት/ የወጣት/ የምሁራን፤ እና የፖቲካ ድርጅቶች ወዘተ.. ወዘተወዘተ ይጨምራል። አነዚህ ተዋናዮች የአገሪቱ ዜጎች ስለሆኑ፤ የያራሳቸው ዓላማ/አጀንዳ/ ግብ ለማድረስ የሚጓዙበት መንገድ አቀበቱን በጥንቃቄ ካልተጓዙት እራሳቸውን በማናጋቱ ሂደት ተጠልፈው አገርን በማናጋቱ ሴራ/ሂደት ተጨማሪ ተጫዋቾች  የሚሆኑበት ጊዜ አለ።

ከላይ የሚታየው ፎቶግራፍ 3 እስከ 5 የሚደርሱየሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ” ወጣት ሴት ተማሪዎችበአምልኮት-ፋሺንመልክ ወይንም በሰይጣናዊ/ ኢሉሚነቲ አምልኮ ተገፋፍተው <እራቁታቸው> በት/ቤቱ ግቢ ውስጥ ሕዝብ እያያቸው ሲራመዱ ለራዲዮ አድማጮች የቀረበ ዜና ነው።

የሳብቨርዥን የጥቃቱ መጠን እዚህ ድረስ ደርሷል።

ባጭሩ የጥቃቱ መጠን እዚህ ላይ ሊደርስ የቻለበት ምክንያት ተዋናዮች አሉ። ሰጪና ተቀባይ። ይህ ሰፋ አድርገን ወደ ፖለቲካው ፊታችን ስናዞር የምንታዘበው ክስተትሕዝቡግለሰቦች አጥቂዎቹ ወይንምበራዥ ድርጅቶችበሚሰጡት የመጠላለፊያ የፖለቲካ ገመድ ራሱን እየጎተተ እርስ በርሱ በጣላትነት እየተፈራራጀ፤ የየራሱን ባንዴራ እያሰራ በማውለብለብኢትዮጵያንማአከላዊ የጋራ ጠላት በማድረግ የተሰጣቸው የማናጋት ሴራ የየራሳቸው መጥረቢያ ይዘው በመገዝገዝ ላይ ናቸው።በፋሺስቶቹ የተሰጣቸውየኤትኒክ ፌደራሊዝም አስተዳዳርአገርን የማናጋት ሴራ ለማከናወንጎሳዎችየጋራ ጠላት መፍጠር ነበረባቸው። የጋራ ጠላት የተባሉት ደግሞኢትዮጵያ፤ አማራ፤ ኦርቶዶክስየሚባሉ የመሕበረሰቡ ደም ሥሮች በጠላትነት ተፈርጀው ከፍተኛጥቃትተፈጽሞባቸዋል። ይህ ሴራ በጣሊያን እና ከዚያም በፊት የተሰነዘረ የጥቃት ዘመቻ ስለሆነጥቃቱአሁን በወያኔ ጊዜ ደንዳና መሰረት ጥሎ አገሪቱን በማናጋት ሂደት ላይ ይገኛል ማለት ነው።የወስጥ ተዋናዮቹየነፍጠኛ፤የጡት ቆራጭ አገር፤ ኋላ ቀር አገር፤የመቶ አመት አገርበማለት ኢትዮጵያንበማዋረድ፣ የማናጋቱስሎው ፕሮሰሱ/ slow process” ሂደት በዝግታ እንዲከናወን እየተደረገ ነው።አስገራሚ የሚያደርገው ደግሞ፤ የማናጋቱን ሂደት ለማከናወንበሕግ የተፈቀደየጥላቻ ቅስቀሳ በኢትዮጵያ ላይ፤ በክርስትያን ማሕበረሰብ ላይ፤ በአማራ ሕብረተሰብ ላይ እንዲጻፍ፤እንዲነገር በሕግ ተፈቅዷል። የጥላቻ ሃውልቶች ተመርቀው ቆመው ይታያሉ። ባለጊዜዎቹ በይፋ በቴሌቪዥን፤ በራዲዮ፤ በጋዜጦች ይህንኑ የጥላቻ ንግግር በመናገር ሕብረተሰቡ አንዲሸማቀቅ እና ውርደቱ ሕጋዊ እንዲሆን አድርገዋል። መለስ ዜናዊ፤ ስብሓት ነጋ፤ ዳዊት ዮሐንስ፤ ስዮም መስፍን፤ ወዘተ……ወዘተየመሳሰሉት ወያኔዎች በይፋ አገሪቱን እና የኢትዮጵያ ሰንደቃላማን በመዝለፍ የታወቁበት የፖለቲካ ማስታወቂያቸው ሆኗል።

እነሱን እየተከተሉ፤ የሃይማኖት፤ የጎሳ መሪዎች ነን የሚሉ እንደ አሸን በመፍላት፤ አገሪቱን እንደ ባዕድ አገር ቆጥረው፤ እንደ ባእድ ዜጋ እራሳቸውን ቆጥረው ኢትዮጵአዊነት ተጫነብን አንጂኢትዮጵያ አገራችን አይደለችምእያሉ ያልወረወሩት ነውረኛ ቃላት የለም። አገራችን አይደለችም ብለው ግን ከምድሪቱ አልወጡም፤ እዛው ይኖራሉ። የሳይኾሎጂካል ሳብቨርዥኑ ዘመቻ አገሪቱ ላይ በግልጽ እየተካሄደ ነው ማለት ነው።

 3ኛ እና 4ኛው የብከላው ደረጃ በጣም ሰፊ ዝርዝር ስለጻፍኩ እንዳይሰለቻችሁ እዚህ ላቁመውና - ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ የተባሉት ኦነጎች (የመሸፈኛ ስም - ኦነግ ሸኔዎች) አብይ አሕመድ እንዳደራጃቸው በክፍል 2 በማስረጃ እመለስበታለሁ።

ዘንድሮ የልሰማነው ነገር የለምና አዲስ አበቤ ሆይ ባለ ሊፕሰቲኮቹ ወይዛዝርቶችሽ እንኳን ደህና መጡልሽ! የምለውም በምክንያት ነው

እውነትም ዘንደሮ ዘንድሮ የስንቱን ተወግቶ የስንቱን ተወርቶ ዘንድሮ!

Zendiro ሻምበል በላይነህ

https://youtu.be/_2Rg3lxBcn0?si=VbD5rJM5L2O2lxhW

ጌታቸው ረዳ