Friday, August 5, 2022

ይህ የፋሺሰት ጀሌ ተከታይ የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮችን በእንደዚህ መሳይ ፋሺሰታዊ ስነ ምግባር አዋርዶና ጨፍሮ ሲያበቃ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጤፍና ገንዘብ ነዳጅና መብራት በምን ሞራሉ መጠይቅ ቻለ? ጥቂቷን ነጥብየን አንብቡና ቪዲዮውን ተመልከቱት ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 8/5/2

 

ህ የፋሺሰት ጀሌ ተከታይ የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮችን በእንደዚህ መሳይ ፋሺሰታዊ ስነ ምግባር አዋርዶና ጨፍሮ ሲያበቃ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጤፍና ገንዘብ ነዳጅና መብራት በምን ሞራሉ መጠይቅ ቻለ? ጥቂቷን ነጥብየን አንብቡና ቪዲዮውን ተመልከቱት

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay 8/5/22

 

 ፋሲሰቶች አፍረት አያውቁም፤ አፍርተቢሶቹ ግን የፋሺሰት ጀሌዎች የጠየቁትን የሚያሟሉትና የሚሟጉላቸው ግን ማፈር ይገባቸዋል። እውነት ልትጎብጥ ትችላለች፤ ግን አትሰበርም።

እነዚህ ወታደሮች ጥቀምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም አምበጣ ሲያባርሩ ውለው ፤ደክመው በተኙበት ሌሊት መላው የሰሜን ዕዝ ካምፖች በሙሉ ተከብበው በመትረየስና በመድፍ ታጭደው ከሞት የተረፉት ምስኪኖች ምን እንደተፈጠረም የማያውቁ ናቸው። በላ ግን ብዙዎቹ በድንጋ፤ በገጀሞ፤ በቢላዋ፤ በበርበሬ በድንጋይ በሕቡ ተሳታፊነት ተቀጥቅጠው ተገድለዋል።

የተከዳው የሰሜን ዕዝ ሰነዱ ለታሪክ የመዘገበው ከታፈኑት ወታደሮች አንዱ የነበረው ሀ/ጋሻዬ ጤናው በጥቅምት 24 1ነ3 2013 “በርካታ ካምፖች የትግራይ እናቶች ሠራዊቱ ሲታፈን ፈንድሻ እየተበተኑ፤ቄጠሜማ እየነሰነሱ ከበሮ እየመቱ የሠራዊቱን አስኬን እምቧለሌ እየዞሩ ጨፍረውበታል፡ “ገድላችሁ ደማቸውን አሳዩን” ያሉ የእናት አንጀት የሌላቸው እናቶች ደግሞ ወጠቱን አነሳስተው ሠራዊቱን አስጨፍጭፈዋል።” ይላል፡

ፋሺዝም ሕብረተሰብ የመለወጥ አቅም አለው ስል አላምን አላችሁኝ። አሁን ፋሺዝም የትግራይን ሕዝብ ባህል፤ ፈሪሃ እግዚአብሔርን መጽሐፍ ቅዱስና ቁርኣንን አስጥሎ እንዴት ወደ እዚህ ፋሺሰታዊ ዕበደት ሕሊአነው እንደለወጠው ማስረጃ በዚህ ቪዲዮ ተመልከቱት!

ቪዲዮውን ተመልከቱና ፍረዱ!

አሁንም ፤አሁንም፤ እያደረ የገረምኝ፤ ይህ የፋሺሰት ጀሌ ተከታይ የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮችን በእንደዚህ መሳይ ፋሺሰታዊ ስነ ምግባር አዋርዶና ጨፍሮ ሲያበቃ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጤፍና ገንዘብ ነዳጅና መብራት በምን ሞራሉ መጠይቅ ቻለ? የሚለው መልስ ስፈልግ መልስ አላገኘሁም።

Must watch! Ethiopian Prisoners of War in Tigray. #Tigraigenocide​, Tigray, Eritrea

https://youtu.be/NTBiLjVEdn8

እባካችሁ ፌስቡኬን የምትከታተሉ ወገኖች ዛሬም ኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲመለከተው፤ ሰነዱን ተቀባበሉት!

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay