Sunday, July 14, 2019

ወያኔዎቹ እንደ ጣሊያኖቹ ኦሮሞዎቹ እንደ ጋላዎቹ ፥ አብይ አሕመድ እንደ ግራኝ አሕመዶቹ! ከጌታቸው ረዳ (ተሻሽሎ እንደገና የታተመ) (Ethiopian Semay) Sunday, September 16, 2018

ወያኔዎቹ  እንደ ጣሊያኖቹ  ኦሮሞዎቹ እንደ ጋላዎቹ  አብይ አሕመድ እንደ ግራኝ አሕመዶቹ!
ከጌታቸው ረዳ
(ተሻሽሎ እንደገና የታተመ)

 (Ethiopian Semay) Sunday, September 16, 2018

ይህ ጽሑፍ ኦነጎች ወደ አዲስ አባባ ከገቡ በላ የጻፍኩት ጽሁፍ ነው። የተነበይኩዋቸው ትንቢቶቼን ለማስታወስ ይረዳችሁ ለትውስታችሁ ይረዳ ዘንድ እንደገና አንብቡት።

በዚህ ጥቅስ ልጀምር፡

“ካሁን በፊት ሦስተኛው ኦሮሞዎች ፋሺዝም እየመጣ ነው ብየ ከሦሰት አመት በፊት በፈረንጆች 2014 . የጻፍኩት እንደገና አንብቡት እንደገናም The Emergence of Oromo and Tigre hegemony Part 2 ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) https://ethiopiansemay.blogspot.com/2018/04/the-emergence-of-oromo-and-tigre.html (Sunday, April 29, 2018 ጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ)


 አብይ ባይመረጥ እያንዳንዳችን ኦሮሞዎች ቢላዋና ገጀራ ይዘን ታጥቀን ተዘጋጅተን ነበር!
(አባገዳ “በየነ ሰንበቶ” የተባሉት የኦሮሞ ገዳ መሪዎች ሰብሳቢ)

አብይ አሕመድ እንደ ግራኝ ክርስትያንን ለማጥፋት የተነሳ እንዳልሆነ በአፉ ሲያውጅ አልሰማሁም። አውቆ ግን በጦርነት አላምንም ይላል። ነገር ግን የኦሮሞ ወረበላ ጦረኞችን አገሪቱን እንዲያውኩ ለቅቆብናል። (ጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ)

“ኢትዮጵያ የሚከላከልላት መንግሥት ስታጣ መዳከምዋን ሲያዩ ኢትዮጵያን ማጥቃት የኦሮሞ ፋሺስት ቡድኖችዓይነተኛ መላያ’ ባሕሪያቸው ነው።” (ጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ)

አናርኪው አብይ ወንጀለኞች ሁሉ እንደ መርከብ ኖህ ባንድ መርከብ አሽጎ ከግብጽ ከአሜሪካ ከአስመራ ጭኖ በማስመጣት በሕዝባችን ላይ ዳግም ወንጀል እና የዘር ማጥፋት እንዲፈጽሙ በር ከፍቶላቸዋል።ይኼው ክስተቱ ከታየ ቆይቷል።(ጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ)

ታማኝ ኢትዮጵያዊነት ነው እንጂ አማራነትን መደራጀቴን አልወደውም ይል እና ኦሮሞዎች መንደር ሲሄድ ደግሞ የኦሮሞዎች ሰንደቃላማ የተጣፈበት ልብስ ለብሶ ያሸበርቃል። ዘመኑ ዘመነ አናርኪ ነው የምለውም ለዚህ ነው።(ጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ)
­
ኦሮሞዎች የራሳቸው ጽሕፈት እና ፊደል ስለሌላቸው አባ ባሕሪ በግዕዝ ጽፈው የተውላቸውን የትውልድ ሐረጋቸው፤አስተዳደራቸው ኑሮአቸው እና ታሪካቸው ከማመስገን ይልቅ ሲዘልፏቸው ማድመጥ እጅግ የሚገርሙ ፍጡራን ናቸው።(ጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ)

መጀመሪያ መልካም አዲስ አመት (ይህ ጽሑፍ በ September 16, 2018 የተጻፈ ስለነበር) ቀጥሎም ይህንን ልበል። ባለፈው ሰሞን ኢትዮጵያ ውስጥ የታየው አሳፋሪ የሆነ ትዕይንት ምክንያት በተለይም በርካታ አመታት ለከሰሩት ተቃዋሚ ተብየ ፓርቲ መሪዎች እና ኢትዮጵያን ለመገንጠል ዕድሜ ልካቸው ለታገሉ አፍራሽ እና የጥላቻ ሓይላት ሁሉ የተደረገው አቀባበል ስመለከት ተስፋ አስቆራጭ ሆኖ በማየቴ፡ ለተወሰነ ወቅት ከትግሉ እንደምገለል ማሳወቅየ ይታወቃል። በዛ ውሳኔየ እንዳልጸና በርካታ ወዳጆች እና አንባቢዎች ከአዲስ አበባ በደብዳቤም ከአውሮጳ እና አሜሪካ በስልክም የተማጸናችሁኝ ሁሉ እጅግ አመሰግናለሁ። በተማጸናችሁኝ መሰረት ሙሉ በሙሉ ወደ አናርኪው ትግል ባልመለስም እጅግ ወሳኝ እና አንገብጋቢ የሆኑ ክስተቶችን ስመለከት ግን ዝም አልልም። አለፍ አለፍ ብየ ትችት እና አስተምህሮ እንዲሁም ሴራዎች ሲጎነጎኑማስጠንቀቂያለሕዝቡ እሰጣለሁ በሚል ወስኜ መጥቻለሁ። ስላከበራችሁኝ አመሰግናለሁ።

በነ አብይ እና ለማ መገርሳ የተመራው የጥገና ለውጥ አዲስ ክስተት በመሆኑእስረኞች በመፈታታቸው እና ለተደረገው ወንጀል ሁሉ አፍኣዊ ይቅርታበመጠየቃቸውኢትዮጵያዊነታቸውንለማደስ እንደተነሱ አመስግኜአቸው ነበር። ሆኖም የመደመር ፍልስፍናቸውን ሳጤን በነዚህ ሰዎች የሚመራ የለውጥ ሂደት በአናርኪ ፍልስፍና የሚመራ ሥርዓት እንደሆነ በተወሰነ ደረጃ ገልጫለሁ።ክስተቱ ከመታየቱ በፊትም በኢትዮጵያ ራዲዮ/ሲዊድን /ኢትዮፓትርየቲክ ድረገጽ/ የሰጠሁትን ቃለ መጠይቅ ማድመጥ ትችላላችሁ። እኔ አናርኪ ስርዓት ነው ስልየተቀሩ ወዳጆቼደግሞ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ በዲሞክራቶች ፍስፍና የሚመራ ሥርዓት ነው ይላሉ። በሁለታችን መሃል ልዩነት አለ።

አገሪቷ በብረት ትግል እርስ በርስ ፍጭት ውስጥ እንደምትገባ በቃለ መጠይቄ ተናግሬአለሁ። መንገድ ወደ እዚያው እያመራ ቢሆንም፤ እውን የሚሆነውም ወቅቱ የወያኔ እና የኦነግ መሪዎች ወደ ሕግ ይቅረቡ ሲባሉ (አብይ አያቀርባቸውም ግን ሕዝቡ ይጠይቃል) ያኔ እጅ ስጥ አልሰጥም የከፋ ፍጥጫ አለ። ይህ ክስተት እንደሚመጣ ስለምገምት የመደመር አለቅላቂዎች ጊዜዊ ምርቃና ስለሆነአማራዎችእራሳችሁ ከወያኔና ከኦሮሞ አክራሪዎች ጥቃት መከላከል እና መዘጋጀት እንዳለባችሁ ብዙ ጊዜ ተናግሬአለሁ። አንዳንዶቻችሁ ወደ ጠባብ አማራነት ጎራ ስታፈገፍጉ (እንገነጠላለን የምትሉ የፖለቲካ ደደቦችም አላችሁ) የተቀራችሁ ድግሞ በመደመር ሰበብ ሰክራችኋል እና ለጊዜው መርቅኑ፤መኪናም ሸልሙ፤ለጸረ አማራው ለግንቦት 7 ጃኖ አልብሱት፤ የአብይ ፎቶም ደረታችሁ ላይም ሆነ ፌስ ቡካችሁ ላይ አሸበርቃችሁ ለጥፉ። ምርቃናችሁ ሳይበርድ ከየትኛው ጸረ አማራ ቡድን አንደተውረገረገ የማይታወቅ ተውረግራጊ ቢላዋ አንገታችሁ ላይ ሲቆም ያኔ ትነቃላችሁ። ታሪክ እራሱን ይደግማል ማለት ነው።

ወዳጆቼ የአብይ ስርዓት ዲሞክራቲክ ነው፤ሰላምና ፍቅር አንጋሽ ነው ቢሉም ባይሉምማጠንጠኛው ግንአብይ የሚመራው ሥርዓት ሪቪዢኒስትነው፡ (እራሱ እንደነገራችሁ) (በኔ ትንታኔ ግን አፓርታይ እና ስርዓተ አልባ የሆነ የውጭ ቅጥረኛ ፋሺሰት ነው)። እሱ እየሄደበት ያለው መስመር እናንተን ለማሞኘት በወያኔዎች እና በነ አብይ መካካል የታየው የውስጥ ለውጥ ነው። ልክ ቻይና ውስጥ ጋንግ ኦፍ ፎር” (ሪቪዢንቶቹ) እና በማኦ ሴቱንግ (ማአከላዊነትን) እንደታየው ዓይነት ነው የሚመስለው። ሁለቱም ጋንግ ፎሮቹም ሆኑ ማኦ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። አብይ እየመራው ያለው ስርዓት የወያኔ መሪደብረጽዮንእና አርከበ እና እነ ስም አይጠሬ ሁሉ በየመስርያቤቱ በየኤምባሲውአብሮውት አሉ። መከላከያው የሚታዘዘው በወያኔዎች ነው (ሰዓረ መኮንን) ስርዓቱዞር አሉ አልሸሹምነው!

 እኔ የማየው ለውጡ ጥገናዊ ለውጥ ብቻ አይደለም አናርኪም/ሥርዓተ-አልባም/አፓርታይድም ነው። ጥገናዊ ለወጡ እየሄደበት ያለው መንገድ አብይ እና ወያኔ ሲያካሂዱት ከነበረውፋሺስታዊ/ነገዳዊ/ስርዓትእና ትዝታ እንዳንላቀቅ ማድረግ ነው። ጥገናዊ ማለት የነቃውን እንስራ በካርታሜ መጠገን” ማለት ነው። ስርዓቱ ፋሺዝም ነው ብለን ተሟግተናል። ፋሺዝም በጥገና ሳይሆን የሚለወጠው በመንቀል ነው። ስሩ እስካልተነቀለ ድረስ ማቆጥቆጡ የጊዜ ጉዳይ እንጂ እንደገና ተመልሶ ይከሰታል።

 ሥርዓቱን እየመሩት ያሉት ኦሮሞዎች ናቸው። ለብዙ ዘመናት ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን አስተዳድረዋል (እስካሁን ድረስ ያለማቋረጥ ዛሬም ሥልጣን ላይ ናቸው) ኦነጎች እና የ40 አመታት የኦሮሞዎቹ ፖለቲካ ታጥቦ ሊጠራ አይችልም እያልኩ ለብዙ አመታት ስከራከር የነበረበት ዋናው ነጥብ ይኼው ነበር። ዛሬ በተከታታይ ያያችሁት የኦሮሞዎች ፖለቲካዊ ስነ ኣእምሮአዊ እና የባሕሪ ስነምግባር ጥልቅ ማስረጃ መፈለግ አያሻውም። በአደባባይ ሰው ከመስቀል እስከ የአገሪቱ ሰንደቃላማ ከተሰቀለበት እያወረዱ መጣል እና አማርኛ ጽሑፍ በሚኖሩባቸው ከተሞች እንዳይታዩ በቀለም ማጥፋት ሁሉ ያሳዩት ስነምግባር ለክርክሬ ማስረጃ ግልጽ ነው።

በቅርቡ ኦነግ የተባለው በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ጭፍጨፋ የፈጸመ የነበሰገዳይ ቡድን ሸሽቶ በጥገኛነት ተጠልሎ ከነበረበት የኤርትራ ምድር ለቆ 1300 ሰራዊቱን (ብዙውን ጊዜ ቶክስ ተካፍለው የማያውቁ 40 አመት ትግሉ ያፈራቸው 1300 ተዋጊዎች ብቻ ናቸው እና) ይዞ ባጣዳፊ ወደ ኢትዮጵያ እንዲወጣ በኢሳያስ ትዕዛዝ በተሰጠው ማዘዣ መሰረት አዲስ አበባ ገብቷል። ዜናው ተሰምቶ ሊገባ ነው ሲባልቄሮየተባለው በዱር ሕሊና የተበረዘ የኦሮሞ ወጣት የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና ዘጋቢ ዮሐንስ አንበርብር 14 September 2018 የዘገበውን ዜና እንዲህ ይላል፡-

በተለያዩ አውቶብሶች ፒያሳ መሀል ላይ የተበተኑ ከኦሮሚያ ክልል የመጡ ወጣቶች ገጀራና ሚስማር የተመታበት እንጨት ይዘው እንቅስቃሴ ማድረጋቸውን፣ የፒያሳ አካባቢ የማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ፖሊስ ጣቢያን ለመዝረፍ እንቅስቃሴ መደረጉንና ፖሊሶችም በጥይት መበተናቸውን፣ ፖሊስ ለሪፖርተር ገልጿልይላል።       በመቀጠል

የፒያሳ ማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ተረኛ መኰንን ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ 700 የሚሆኑ ወጣቶች ጭነው የመጡት መኪኖች በአካባቢው ወጣቶችና በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡ ሪፖርተርም ፖሊስ ጣቢያው ውስጥ ተገኝቶ፣ በአማርኛ መግባባት የማይችሉ ጉዳት የደረሰባቸው ወጣቶች የሕክምና ዕርዳታ ሲጠብቁ ለማስተዋል ችሏል፡፡

በማለት በዜና የተዘገበውን ስትመለከቱ ኦሮሞዎቹ እንደ ድሮ ጋላዎቹ አብይ አሕመድን እንደ ግራኝ አሕመድ በመጠቀም ኢትዮጵያ መዳከምዋን ስለተመለከቱ ኢትዮጵያን ለመገነጣጠልና የሰላማዊ ዜጎችን ንብረት ለመዝረፍና ሰላም ለማወክ የተጠቀሙበት ስልት መሆኑን የተግማማው የኦሮሞዎች ፖለቲካ ለበርካታ አመታት ለተከታተልን ሁሉ ግልጽ ነው።

አሕመድ ግራኝ ኢትዮጵያን በማዳከም የተጫወተው ሚና ጠባሳው ዛሬም እየታየ ነው። አብይን እንደ አሕመድ ግራኝ ሳወዳድር የሚገርማቸው ሰዎች እንደሚኖሩ አልጠራጠርም። አብይ አሕመድ እንደ ግራኝ ክርስትያንን ለማጥፋት የተነሳ እንዳልሆነ በአፉ ሲያውጅ አልሰማሁም። አውቆ ግን በጦርነት አላምንም ይላል። ነገር ግን የኦሮሞ ወረበላ ጦረኞችን አገሪቱን እንዲያውኩ ለቅቆብናል።

ነብሰገዳዮችንም፤ ወንጀለኞችንም አጭበርባሪዎችንም አገር ገንጣዮችንም ሁሉም ያለ ምንምሬስትሪክሽንወይንምውልወደ አገር ገብተው ግንጠላቸውንም ጉራቸውም ውሸታቸውንም የመግደል ጥማት የማሰራጨት ቅስቀሳቸውን  እና የግንጠላ ባንዴራቸውን ሳይቀር ማውለብለብ እንደሚፈቀድላቸው ቃል ገብቶላቸዋል። በገባላቸው መሰረት፤ ኢትዮጵያን አዳክሟታል።

ከግራኝ አህመድ ዘመን ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ የሰው ልጅ በአደባባይ ደብድቦ እንደ ክርስቶስ መስቀል፡ 11 ቤተክርስትያና ባንድ ቀን መውደም  ቁጥራቸው ያልታወቀ ቀሳውስት እና ምዕመናን እንዲሁም ሰላማዊ ዜጎች በዘግናኝ አገዳደል ተገድለው የከፋ እልቂት ተካሂዷል። የተከናወነውም በመደመር ስልት፤ወያኔዎች ከኋላ ሆነው አብይ በሚባል የአናርኪስቶች መሪ ባሳየው በመደመር ፍልስፍና ነው። ለዚህ ወንጀል ተጠያቂው አብይ እና ተከታዮቹ ናቸው። ሰላም እና ሕግ ባለማስከበሩ በሕግ ሊጠየቅ ይገባል።

ይህ አልበቃ ብሎበወንጀል መጠየቅ ያለባቸው፤ በዘር ማጥፋት መከሰስ ያለባቸው ነብሰገዳዮች ሁሉ ነብስ ባጠፉባት መሬት እንደገና ተመልሰው መጥተውዛሬምበድጋሚ እየጨፈሩ ባንዴራቸውን እያውለበለቡ ወንጀል እንዲፈጸም በር ከፍቷል። ይሄው ከላይ እንደተዘገበው ከኦሮሚያ ክልል የመጡ ወጣቶች ገጀራና ሚስማር የተመታበት እንጨት ይዘው እንቅስቃሴ ማድረጋቸውን ከዚያም በማግስቱ 11 ሰዓት ላይ አሸዋ ሜዳ ቡራዩ ከፋ እና አስኮ በተባሉ ኢዲስ አበባ ከተማ የከበቡ ቦታዎች በሚኖሩ ኗሪዎች ላይ የንብረት ዘረፋ፤የድብደባ እና የግድያ ወንጀል እንደተፈጸመ የአናርኪስቶቹ የነ አብይ ራዲዮ ጣቢያ  ጋዜጠኞች ዘግበውታል። ኢትዮጵያ የሚከላከልላት መንግሥት ስታጣ መዳከምዋን ሲያዩ ኢትዮጵያን ማጥቃት የኦሮሞ ፋሺስት ቡድኖችዓይነተኛ መላያ’ ባሕሪያቸው ነው። ብየ የምለውም ለዚህ ነው።

ስርዓተ አልበኛው አብይ አህመድ የሚመራው ሥርዓት በነገዱ ኦሮሞ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን ኦሮሞዎች የሚያራምዱዋቸው ማኒፌስቶዎች እና ምልክቶች እርሱም የሚጋራቸው ስለሆነ ለኦሮሞዎች የልብ ልብ ሰጥቶአቸዋል። ታስታውሱ እንደሆነ አባገዳ “በየነ ሰንበቶ” የተባሉት የኦሮሞ ገዳ መሪዎች ሰብሳቢ አብይ ባይመረጥ እያንዳንዳችን ኦሮሞዎች ቢላዋና ገጀራ ይዘን ታጥቀን ተዘጋጅተን ነበር! ብለው ያሉት ማስታወስ በቂ ነው። ኦሮሞዎች ሥልጣኑ ሊቆጣጠሩት የተፈለገበት ዋናው ዐይነተኛ ምክንያት ኦሮሞዎች በወያኔ ዘመን የማይገባቸውን 3/4 ኢትዮጵያ መሬት በዋናነት እንዲይዙ እና ያልነበረና በታሪክ የማይታወቅ ስም በመስጠትኦሮሚያእንዲባል ጥቅም ያገኙ ቢሆኑም ፤ወያኔ በነበረበት ወቅትኦሮሚያ የሚባል አገርእንዲመሰርቱ ስላልፈቀደላቸው፤ ዛሬ አብይን በሴራ እና በተንኮል ወደ ሥልጣን በማስገባት ኦነግን የሚያክል በጣም አደገኛ እና በዘር ማጥፋት የተከሰሰ ወንጀለኛ ቡድን ወደ አገር ገብቶ የራሱን ባንዴራ እንዲያውለበልብ እና አገር እንዲመሰርት በሬፈረንደም የማወጅ እና የመጠየቅ መብት እንደሚሰጣቸው ስላወቁ ነው።

ይህ አባባሌ የማትስማሙ ሰዎች ካላችሁ አብይ እራሱ ነግሮናል። ኦሮሞም ሆነ ኦጋዴን ሶማሊ እንዲሁም ትግሬውም ሆነ ሌሎቹ ልገንጠል የሚል ጥያቄ አቅርቦ ወደ ፓርላማ ማመልከቻ ካስገባም ሆነ የመገንጠል መሪ አላመውን ለማሳካት ወደ ፓርላማ አግባለሁ ካለ ፓርላማ ውስጥ ገብቶ ሕዝቡ ዘንድ ሄዶ የማስገንጠል አጀንዳውን አስመዝግቦ በሬፈረንደም ማስገንጠል ይችላል ሲል ኢትዮጵያን ከነሴት የእስራኤል ፓርላማ አሰራር ጋር እያመሳሰለ የተናገረውን አስታውሱ። አናርኪው አብይ ወንጀለኞች ሁሉ እንደ መርከብ ኖህ ባንድ መርከብ አሽጎ ከግብጽ ከአሜሪካ ከአስመራ ጭኖ በማስመጣት በሕዝባችን ላይ ዳግም ወንጀል እና የዘር ማጥፋት እንዲፈጽሙ በር ከፍቶላቸዋል።ይኼው ክስተቱ ከታየ ቆይቷል።

አናርኪው አብይ አሕመድ በሚያስቅ አነጋገሩ ፓርቲዎች ሳይሆኑ አሸናፊው ሕዝብ ነው የሚለውን ንግግሩ ኮሚኒስትነቱ እና አናርኪስትነቱን ያልለቀቀው መሆኑን ደምበኛ አመላካች ንግግር ነው። ማወቅ ያለባችሁ ሕዝብ የሚባል የለም። ሕዝብ የግለሰቦች ስብስብ ማለት ነው። ግለሰቦች ደግሞ ዛሬም ቤቶቻቸው ውስጥ የንግድ ቤቶቻቸው ውስጥ እንዳሉ ቤተክርስትያኖቻቸው ውስጥ እንዳሉ የሚገደሉበት የሚዘረፉበት ፤ባደባባይ እንደ ክርስቶስ የሚሰቀሉበት ሥርዓት እና ዘመን ውስጥ ባለበት ወቅት ሕዝብም ሆነ ግለሰብ አሸንፏል ብሎ መናገር እንደ አብይ እና ለማ መገርሳ እንደ ዳውድ እና እንደ እነ ብርሃኑ ነጋ እና አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲሁም እንደ የሁሉም ቤት ወጥ ቀማሹ ታማኝ በየነ የመሳሰሉት በሕልማቸው የሚቃዡት ቅዠት ነው።

ታማኝ ኢትዮጵያዊነት ነው እንጂ አማራነትን መደራጀቴን አልወደውም ይል እና ኦሮሞዎች መንደር ሲሄድ ደግሞ የኦሮሞዎች ሰንደቃላማ የተጣፈበት ልብስ ለብሶ ያሸበርቃል። ዘመኑ ዘመነ አናርኪ ነው የምለውም ለዚህ ነው። በርካታ አድርብ ባይ እና ነብሰ ገዳይ ሁሉ መንገዱ ጨርቅ ሆኖለታል። መደመር ይሉታል አናርኪ እንዳይሉት። ኦሮሞዎች እማ በመንግሥትም በፓርቲም  በስሉጥነትም (አክቲቪሰቲም) ቀዳሚውን ቦታ ይዘውታል። ጭቆና ማለት ይኼ ነው! አይደለም እንዴ?

እንደምታውቁትኦሮሚያየሚባል መሬት በታሪካችን አይታወቅም!!!!!!! ኦሮሞ ብለው ራሳቸውን እየጠሩ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ተቀላቅለው ተዋልደው እየነሩበት ያለውን አሁን ያሉበት ቦታ ከግራኝ ዘመን ወዲህ ከገናሌ/ባሌ ወንዝ አካባቢ ተሻግረው ጋሎች የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ነገዶች ሲኖሩበት የነበረውን መሬት ነው ዛሬ ኦሮሚያ ብለው እየጠሩት ያለው። ቆየት ብለው ደግሞ በጣሊያን ማኒፌስቶ የሚያምኑ የወያኔ ትግሬዎች 1983 ኦነጎች በሰጡዋቸው የወረራ ካርታ (3/4) አጽድቀውላቸው ኦሮሚያ ብለው አስፍተው እንደገና ሰጥዋቸው። ካልሆነ ኦሮሞ የሚባል ቦታ ከግራኝ አሕመድ በፊት የሚታወቅ ምንም ቦታ በኢትዮጵያ መልክዓ ምድር አይታወቅም። ነብሳቸውን ይማር ወዳጄ እና መምህሬ የተከበሩት ታላቁ የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር አለሜ እሸቴን በማስረጃ ላቅርብ።

“ We have the irrefutable contemporary Portuguese testimonies, such as the historic map of Alvarez enumerating all the provinces of pre-Galla Ethiopia in 1520. There is no Galla-land mentioned anywhere. More importantly we have the chronicle of Shihab ad Din, the biographer of Gragn Ahmed who has recorded in his "Futuh al habasha"" (the Conquest of Abyssinia " (1519-1539) where the conquered Ethiopians are described village by village, a work which has been translated with enormously useful and instrumental foot-noting by the well known French scholar Rene Basset. And no where do we see a reference to the Galla..”

(/ አለሜ እሸቴ 1994 በላኩልኝ ሰነድ መሰረት500 አመት በፊትዜናሁ ለጋላበሚል ርዕስ የጋላ ታሪክ የጻፉ እና ለዛሬዎቹ ኦሮሞዎች የጋሎችን ትውልድ በዝርዝር ጽፈው ትተውላቸው የሄዱት የጋሞ ጎፋ ሰው የነበሩትአባ በሕርይየተባሉት የገዳም አስተዳዳሪና የዘመኑ ሊቅ በፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ እና በዶክተር አለሜ እሸቴ መካከል በነበረው የቅጅ ባለቤትነት (ኮፒ ራይት) አለመግባባት አስመልክተውለጌታቸው ረዳ የተላከበሚል የኢሜይል መልእክት ከላኩልኝ የተገኘ ምንጭ ነው)

ኦሮሞዎች የራሳቸው ጽሕፈት እና ፊደል ስለሌላቸው አባ ባሕሪ በግዕዝ ጽፈው የተውላቸውን የትውልድ ሐረጋቸው፤አስተዳደራቸው ኑሮአቸው እና ታሪካቸው ከማመስገን ይልቅ ሲዘልፏቸው ማድመጥ እጅግ የሚገርሙ ፍጡራን ናቸው። ዛሬ ኦሮሞዎችቄሮ” ‘ሜሮ’  ምናምን እያለ ሰውን ባደባባይ አንደ ክርቶስ ከነነብሱ እየሰቀለ ያለ አናርኪሁላ ከየት ያገኙት መሬት እና የማን መሬት ነውኦሮሚያየሚባል መሬት ነበር እያሉ ዜጎችን በገጀራ እየገደሉ ከአገራቸው እያስወጡ ሰላም እየነሱት ያሉት? የሚል ጥያቄ ማንሳት ተገቢ እና ወቅቱ ነው። ማጎብደድ ይብቃ! በቃችሁ ማለት አለባችሁ! እኔን የምታነብቡ ውድ ተከታይ አንባቢዎቼ ለማሳሰብ የምወደው ተቃዋሚው ተብየው አትመኑት! ዋናው መሰሪ እና ተባበሪው ተቃዋሚ የሚባለው ስለሆነ እነሱን ኦነጎች ጋር ደምራችሁ ተቃወሙዋቸው። የሚረቡ አይደሉም!! ለውርደት የዳረጉን እና ለወደፊቱም ከአናርኪው አብይ ጋርተደምረውበየከተማው ዊስኪ እየረጩ እሸሸ ገዳሜ እያሉ መኪና እየተሸለሙ ለውርደት የሚዳርጉዋችሁ እነሱ እንደሆኑ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ።

መጨረሻ ለተከታታዮቼ የማስተላልፈው መልክት ቢኖር- በተቻላችሁ መንገድ ሁሉ በመጪው የኢትዮጵያ ስርዓተ መንግሥት በሚደነገገው ሕግ እና ሕገመነግሥት ማንኛውንም የዘር ይሁን የክፍለሃገር ወይንም የጎሳ ባንዴራ እንዳይፈቀድ መታገል አለባችሁ። አንድ ሰንደቃላማ አለን፡ እሱም ብሔራዊ ሰንደቃላማ ነው። በወያኔ ዘመን የተፈለሰፉ የክልል፤ የጎሳ ባንዴራዎች ሁሉ የግጭት ምንጭት ስለሆኑ ሁሉም እንዲታገዱ እና ዓለም የዘገበው አንድ ብሔራዊ ሰንደቃላማችን ብቻ በየገጠሩ በየሥራ ቦታው እና ከተሞች መውለብለብ አለበት። የጎሳ ሰንደቃላማ ይሁን የአካባቢ ወይንም አስተዳደራዊ ሰንደቃላማ ከውጭ አገር ፍልስፍና የተቀዱ ስለሆኑ እነኚህ ሁሉ የጠብ ምንጭ ከሞን አልፈውማንነትንአይገልጹም።

ስለሆነም ማንነት የሚገልጹቋንቋዎች እና ባሕሎችእንጂ በየነገዱ የሚውለበለቡ ምልክቶች ማንነትን ለመግለጽ የተፈለሰፉ ሳይሆኑ ጥላቻን ለማመንጨት የተፈለሰፉ በሴራ የተፈጸሙ የጸረ ኢትዮጵያ ቡድኖች የሴራ ውጤቶች ስለሆኑ ሁሉም መታገድ አለባቸው። ካለፈው ስሕተት እንማር ስትሉ ከዚህጉደኛ ዘመንካልሆነ ከማን ነው? ዛሬ እያየን ያለነው የጸረ ኢትዮጵያ መሰባሰብ እና መጠናከር በተለይ ኦሮሞዎቹ እንደ ጋላዎቹ አብይ አሕመድ እንደ ግራኝ አሕመዶቹ ዘመን ኢትዮጵያ ስትዳከም ዓላማቸውን ለማስፈጸም እየተካሄደ ያለ ሴራ ስለሆነ አብይም ሆነ ወያኔዎች ዓላማቸውኦሮሞዎችን ከኢትጵያዊያኖች ለማስገንጠልሕገመንግሥቱን ይበልጥኑ እንዲገለገሉበት እያመቻቹላቸው ነው።

አናርኪስቱ አብይ አሕመድበመጪው የአብይ አሕመድ ፓርላማ ልክ እንደየእስራሎቹ የከነሴትፓርላማው ቅጅ እንደሚከተል የነገረን ምክንያትም ከዚሁ ሴራ የተያያዘ መሆኑ አትዘንጉ። ካሁን በፊት ሦስተኛው ኦሮሞዎች ፋሺዝም እየመጣ ነው ብየ ከሦሰት አመት በፊት በፈረንጆች 2014 . የጻፍኩት እንደገና አንብቡት። አናርኪስቶቹ የኦሮሞው መንግሥት አብይ እና ለማ መገርሳ ኦነጎች እና የመሳሰሉ የጥላቻ መምህራን እና ነብሰገዳዮችን ያለ ምንም ተጠያቂነት ወደ አገር በማስገባት ተጨማሪ የጭፍጨፋ ዘመቻ እንዲካሄድ በሩን ከፍተውላቸዋል። አብይ እና ወያኔን ከሥልጣን ማስወገድ ቀጣዩ እና አማራጭ የለውም! የምለው ለዚህ ነው። ትግላችሁ ዛሬምኢትዮጵያ ወይንም ሞት! የምትሉኦሮሚያ ወይንም ሞትከሚሉ ፋሺስቶች መሆን እንዳለበት ለብዙ አመት አስተምሬአለሁ የሚገባችሁ ግን አልነበረም።

አሁንም ልድገመው፤ ማንኛውንም የጎሳ፤የአስተዳደር ባንዴራም ሆነ ምልክት የግጭት ምንጭ ስለሆኑ እንዲታገዱ እና እልባት ካልተደረገበት፤ የኦነግ መሪዎች እና የመሳሰሉ ወንጀለኞች ለሰሩት የዘር ማጥፋት ወንጀል ሕግ ፊት ካልቀረቡ ሦስተኛው የኦሮሞዎች ፋሺዝም በሩ ከፍቶ ለሦስተኛው ዙር ጭፍጨፋ ተዘጋጅቷል። በሩን የከፈቱት ደግሞ በመደመር ስልት እነ አብይ እና እነ ለማ መገርሳ ከወያኔዎች ጋር እየተመሳጠሩ ያደረጉት አገርን የመበትንአናርኪስታዊ”  ስልት ነው። ስርዓቱ አናርኪ መሆኑን በተደጋጋሚ የስርተ-አልባ መንግሥትነት ባሕሪዎች እየተካሄዱ መሆናቸው ማስረጃዎች ሞለተዋል።ግድያዎች፤ሰውን መስቀል፤ ቤተክርስትያናትን ማቃጠል፤ ዘረፋ፤ አመጽ፤ የዋሾች መላቅጥ መስተንግዶ ባስገራሚ ሁኔታ በተከታታይ እያያችሁት ነው። ከዚህ ወዲያ በምን ላሳምናችሁ?  ወያኔዎቹ እንደ ጣሊያኖቹ፤ ኦሮሞዎቹ እንደ ጋላዎቹ አብይ አሕመድ እንደ ግራኝ አሕመዶቹ ኢትዮጵያን ወደ ስርዓተ አልባ መንገድ አስገብተዋታል ነው ክርክሬ።

ጌታቸው ረዳ ( Ethiopian seamy)