አብዛኛው ትግሬ ጸረ አማራ ነበር የምንለው ከዚህ በመነሳት ነው
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ)
02/20/20
ይህ በየ ማሕበራዊ
መገልገያ ድረገጾች እየተዘዋረ የምታዩት ይህ ቪዲዮ፤ ትግሬዎች በጸረ አማራነት ተቃኝተው ነበር ስንል በማስረጃ ነበር። ብዙ ማስረጃዎች
በመጻህፍቶቼ ሰጥቻለሁ። ዛሬ ደግሞ ይህ ቪዲዮ ስታደምጡ ክርክራችን ትክክል መኖሩን ያረጋግጣል። ለዚህ ነው ህወሓት ፕሮግራሙም ሆነ
ሕገምነግሥቱና ታጋዮቹ በጸረ አማራነት ቅኝት የተቃኙ ናቸው የምንለው። እኚህ አዛውንት እናት እንዲህ ይላሉ፤
ትግርኛው እንዲህ
ይላል፡
ወዲ ትግራይ ናዓ በሎ
እዚ ኣድጊ ኣምሓራይ
ክኸድ ነቒሉ ኣሎ፡
የትግራይ ልጅ ና
በለው
አህያ አማራ እንዲቀብረው”
አርስዎ ከዘፋኞቹ
አንዱ ነበሩ? ብሎ ጋዜጠኛው ሲጠይቃቸው፤ የመለሱት መልስ “አዎ”። እንግዲህ ባጭሩ ሴትዮዋ የምትለው፤ አህያ አማራ መሞቻው ተቃርቧልና
ና ተሎ አሰናብተው (ቅበረው) ነው የምትለው። እርኩሱ ወያኔ እነዚህ የዋሆችን በመጠቀም ነው የትግራይ ሕዝብ በማወቅም ባለማወቅም
ጸረ አማራ እንዲሄድ
አድርጓል የምንለው። (ጌታቸው ረዳ -ኢትዮ ሰማይ)