ለማሕደራችሁ -- የአሳምነው ጽጌ የ20 ደቂቃ የአደራ
መልዕክት
ጌታቸው
ረዳ (Ethiopian Semay)
10/16/22
የአሳምነው ጽጌ የመጨረሻ እስትንፋሽ መልእክት ያዘለ የተበተነው ደብዳቤ። ደብዳቤው የጻፈው በመጨረሻዋ የቶክስ ሰዓት አብሮት ከነበረው የቅርብ ምስጢረኛ 20 ደቂቃ የሚያክል የነገረውን ኑዛዜ የበተነው ደብዳቤ። Asaminew Tsige’s last vice written by close confidant at the time of shootout event
ደብዳቤው በ 'ፒ ዲ ኤፍ' ስለሆነ ፌስቡክ ላይ ለመለጠፍ አስቸጋሪ ስለሆነ
Ethiopian Semay ብትጎበኙ ሙሉውን ማንበብ ትችላላችሁ።
ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) 10/16/22
The Lion of all lions -General Asaminew Tsige