Tuesday, March 12, 2019

የኦሮሞ ንጉሠ ነገሥቶቹ የአብይ አሕመድ እና የለማ መገርሳ አሽከሮች! (ኢትዮ ሰማይ)


የኦሮሞ ንጉሠ ነገሥቶቹ የአብይ አሕመድ እና የለማ መገርሳ አሽከሮች!
(ኢትዮ ሰማይ)
የዚህ ጽሁፉ መነሻ ከዚህ አጭር የንዴት ትችት መጨረሻ የሚቀርበው የቪዲዮ ማስረጃ ነው። የኦሮሞ ንጉሠ ነገሥቶቹ የአብይ አሕመድ እና የለማ መገርሳ አሽከሮች በህጻናትበእናቶችበእርጉዞችበእመጫቶችበአረጋውያን እና  በኢትዮጵያ ልጆች ጭፍጨፋ እያካሄዱ ነው። የአዲስ አባባ ወጣት ኢትዮጵያውያኖች እና በመላ ኢትዮጵያ ያላችሁ የአማራ ወጣቶች እና መላው የኢትዮጵያው ወጣቶች  “አብይ አሕመድ” የተባለው “የአማራ አንገት ቆራጭ የነበረው የአረመኔው የጅማ አባጅፋር ንጉሥ አምላኪ” ከሥልጣን ይውረድ! የሚል ትግል ካሁኑኑ ይጀመር።

የአብይን ጫማ እየሳሙ ሕዝባችንን ለጃጃሉ አሳፋሪ ግለሰቦች ብዙዎቹ ተቃዋሚ ድረገጽ ተብየዎች እንዲሁም የፖለቲካ ተቃዋሚዎች እና ደንቆሮ አዝማሪዎች እንዲሁም ታይተው ተሰምተው የማያወቁ አዳዲስ አሽቃባጭ የድረገጽ ጸሐፊዎች ለዚህ “አታለይ የኦሮሞ ንጉሠ ነገሥት” እያሽቃበጡና እየዘፈኑ የኢትዮጵያ እናቶች ሜዳ እንዲወድቁ፤በቀጥታም በተዘዋዋሪም  ምክንያት ሆነዋል።

የትግሬዎቹ ጥቋቁር ጣሊያኖቹ የህወሓት ፋሺሰት መሪዎች እና የዳግማዊው ግራኝ አሕመድ ደቀ መዝሙሮቹ  “ኦነጉ” ለማ መገርሳ እና “አብይ አሕመድ” የለገጣፎ የእናቶች እንባ ይፋረዳችሁ!
 
ኢትዮጵያ አጆችዋን ወደ ፈጣሪዋ ዘርግታ የፋሺስቶቹ መሪ ‘መለስ ዜናዊን’ ከፊታችን እንዳስወገደው ፤ አሁንም ኢትዮጵያ እጆችዋን በገለጣፎ የእናቶች እና የህጻናት እምባ በኩል እጆቿን ዘርግታለች እና እናንተም በተራችሁ እንምባችሁ ሲፈስ በቅርቡ እናያለን!! ባጭሩ መጥሪያችሁ ተዘጋጅቷል እና ወደ ሃያሉ ፈጣሪ ትጠራላችሁ ማለት ነው!! ይህ ትንበያ ከሃቅ የራቀ እንዳይመስላችሁ። ካሁን በፊት በመለስ ዜናዊ አድርገናል (አልጄሪስ ስምምነት በተመለከተ ካናዳ ሓዋሪያ ጋዜጣ የጻፍኩትን ትንበያ ተመለክቱ)  ፤ ያ ትንበያ ዛሬም በናንተ ይደገማል!


ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን ማሰቃየት ከቀጠሉ ኦሮሞዎች የሚደርሳቸው ጥቃት ከሚገምቱት በላይ መሆኑን ይህንን አዋቂ ትንታኔን ተመለክቱልኝ። ኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያኖችን አማራዎችን ገዴወችን ጉራጌዎችነ ሶማሌዎችን ወዘተ… ማጥቃት ከቀጠሉ ኦረሞዎች ክስተት ሁለቴ ማሰብ አለባቸው።

Imagine what would happen when Oromos are attacked by everyone everywhere. In no time Addis Ababa will be the command center of the military opposition to OLF and Jawar’s military insurrections. Wollega will be easily overtaken by Gojjames and indigenous non-Oromo tribes. Bale in no time will be easily run by Somalies, Sidamas, and Amharas. The current Oromo region will be tattered into little pieces with thousands of cuts from every angle. It is not a pretty sight at all.”


ይህ ከዚህ በታች ያለው የእናቶች አምባ ስመለክት አላስችል ብሎኝ ነው ዛሬ በግድ ወደ እናንተ የመጣሁት።ወንጀለኞች ከፖለቲካ ተወግደው ቅጣታቸው እስካላገኙ ድረስ መከራው ይጥላል። አሁን ከወንጀለኞች ፖለቲከኞች ራስህን ነጻ አውጣ!

ለገጣፎ | የግራኝ አህመድ መንግስት በመድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን የተጠለሉትን እናቶችከዚህም ውጡ!“ እያለ ነው