Monday, October 9, 2023

ቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔረተኞች ራስ ምታት!! ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 10/8/2023

 

ቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔረተኞች ራስ ምታት!!

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay 10/8/2023

አንዳንዴ በወላጅ ተመስሎ << እግዚሐርም ስም ያወጣል ይባላል>> ይኼው እግዚሐር <<አቻምየለህ> ብሎታል። አቻምየለህ ማለት <አንተን የሚያስንቅ አቻህ አይኖርምማለት ነው። ይኼው ነው። አቻምየለህ! እውነትም <<አቻምየለህ>> ::

ወላጆቹም ከፈጣሪ የተቀበሉት ስም አክብረውአቻምየለህብለውታል። ለነሱም ይህንንአቻ የማይገኝለት ፍሬለኛ በማበርከታቸውልዑል ምስጋና እና ክብርባሉበት ሁሉ ይድረሳቸው እላለሁ።

እሬቻ ለፖለቲካ መጠቀሚያ እንደሆነ አቻምየለህ ታምሩን አድምጡልኝ። እስኪ አውነተኛው የእሬቻ ትርጉም እና የማን ማሕበረሰብ ክፍል እንደሆነ ወጣቱ ሊቀ ሊቃውንቱ ተመራማሪ አቻምየለህ ታምሩን አድምጡልኝ፤ እንሆ!

ይህንን ስለጥፍና አስተያየት ስጽፍ ከፍተኛ ጉንፋን እና ትኩሳት እያነደደኝ ነበር በደስታና በስቃይ እየተንገዳገድኩም ቢሆን የለጠፍኩት። Please see the following cideo attached.

Anchor Media ''ኢሬቻ የኦሮሞ አይደለም። የሚታየው ግርግር ያለውን ደምስሶ ሌላ የፈጠራ ታሪክ የመትከል ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ነው'' አቻምየለህ ታምሩ

https://youtu.be/koTahUJmZ1w?si=70r7JulovQ0hMZo6