Tuesday, September 10, 2019


  1. ኢትዮጵያዊ  ዐማራ  ሕዝብ  ድርጅት (ኢዐሕድ)

እራሳቸዉን ኦሮሞ ባይ ቅጥረኛ የጎሳ አባቆሮዎች እንበላ ሕግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን በጎሳ ክልል ለመሸንሸን አቅደዉና ፈልገዉ ፣ በኦሮሚያ ክልል የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በመዳከሙ፣ የካህናት እጥረት በመፈጠሩ፣ በጋሊኛ  የሚቀድስና የሚያስተምር አገልጋይ በበቂ ሁኔታ ባለመኖሩ ምክንያት የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እንዲቇቇም በኦዴፓ ካድሬ  በላይ መኮንን ቀንደኛ አስተባባሪነት  ኢሕጋዊ  ስብስባ አድርገው ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠታቸዉን  አይተናል  ሰምተናል።

ከሁሉ በተቀዳሚ ኦሮሚያ በተባለዉ የባንቱስታን አፓርታይድድ የጎሳ ክልል ዉስጥ ከሚኖረዉ ሕዝብ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ዐማሮች፣ ጉራጌዎች፣ ትግሬዎች፣ ከምባታዎች፣ ጋሞዎች፣ ሃድያዎችና የሸዋ ቱላማ ወረሞዎች ናቸዉ። በኦሮሚያ ክልል ተብዬዉ ዉስጥ የሚኖሩት 15 ሚሊዎን በላይ "ኦሮሞ" ያልሆኑት ለምሳሌ በናዝሬት፣ በአሰላ፣ በጨርጨ አሰበ ተፈሪ፣ በሂርና፣ በሐረር፣ በጅማ፣ በባሌ፣ በሰላሌ፣ በወሊሶ፣ በደራ መራቤቴ፣ በግንደ በረት ወዘተረፈ. ሰባዊ መብታቸው በኦዴፓ/ኦነግ ተገፎዋል። በራሳቸ ቇንቇ ልጆቻቸዉን ማስተማርና በአስተዳደር አገልግሎት እንዳያገኙ ከተደረጉና ዘወትር የጎሳ ማፅዳትና የዘር ማጥፋት ይላማ መደረጋቸዉ የተረጋገጠ ነዉ።


የወያኔ ትግሬ ሕወሓት ማደጎ የሆነዉ አቢይ አሕመድ ባለፈዉ ዓመት የሥልጣን ኮርቻ ላይ ከወጣ ጀምሮ ሕዝብ በያለበት መፈናቀሉ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ያለ አግባብ መታወቂያ በገፍ መታደሉ፣ ነዋሪዎች ገንዘባቸዉን አዉጥተዉ ያስገነቡት የጋራ መኖሪያ ቤቶች እንዳያገኙ መታገዱ፣ በዘር ተለይቶ፣ በመፈንቅለ መንግሥት የፈጠራ ድራማ ሽፋን ንጹሐንን ማሰር ማንገላታት በሰፊዉ እየተካሄደ መሆኑ፣ በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ባሉት ከተሞች የሚገኙትን ወረሞ (ጋላ) ያልሆኑትን መኖሪያ ቤታቸዉን በክረምት ወራት እያፈረሱ ለጎዳና ላይ ነዋሪነት መዳረግ በሰፊው ቀጥሏል። በሸዋ የመኖሪያ ቤቶችንና የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን በማስፈርሰ ዘመቻዉ በግንባር ቀደም የተሰማሩት የኦዴፓ የአሩሲ እስላም ጽንፈኛ ካድሬ ተሿሚዎች መሆናቸው ታዉቆ ተመዝግቧል። የኦርቶዶክስ አቢያተ ክርስቲያንን ማስፈረስ፣ ማቃጤል፣ ማዘረፍ፣ ካህናቱንና ምእመናን በአረመኔያዊ፣ ጭፍጬፋ ማስገደልን የኮሎኔል አቢይ አሕመድ መንግሥት በዝምታ ሲመለከተዉ በአንፃሩ ለብጤዎቹ ለጴንጤዎች ለከትየለሽ የማወናበድ ድርጊት ተባባሪ ሆኗል። የኦዴፓ/ኦነግ ታጣቂዎች በአጣየና በከሚሴ ዐማሮችን ጨፍጭፈዋል፣ አቢያተ ክርስቲያን ዘርፋዋል፣ አቃጥለዋል። በምንጃር፣ በፈንታሌና መተሃራ አርጎቦችና  ዐማሮች ከመሬታቸዉ ተፈናቅለዋል። በሰላሌ አዉራጃ ብዙ አቢያተ ክርስቲያናት ተቃጥለል፣ ተዘርፈዋል፣ ጥንታዊ ቅርሶች ወድመዋል።

ታዲያ! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና መእመናን ላይ ለደረሰዉ ጥቃትና ጥፋት ዋና ተጠያቂዎቹ የክልሉና የፌደራል መንግሥት የተባሉት በኦዴፓ/ኦነግ፣ በትሕነግ እና በአዴፓ የሚዘወሩት ናቸዉ።  የኦዴፓ/ኦነግ ካድሬዎች እነ በላይ መኮንን በሥነ ምግባር ጉድለት ዝቅጠዉ ሲባረሩ ነዉ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት መዳከሙ፣ የካህናት እጥረት መፈጠሩ፣ በጋሊኛ የሚቀድስ አገልጋይ በብቂ ሁኔታ ባለመኖሩ የኦሮሚያ ክልል ቤተ ክህነት እንዲቁዋቁዋም ብለዉ የሴራ ፖለቲካ የሚያራግቡት። እስከ ዛሬ ድረስ በክልሉ ዉስጥ ወረሞ ያልሆኑት ነዋሪዎች መብት ነጻነት ሳይከበር፣ "ኦሮሚያ የኦሮሞ ብቻ ናት" ተብሎ በሚለፈፍበት ሁኔታ "የኦሮሚያ ቤተ ክህነት /ቤት" በጎሣ ቇንቇ የመጠቀም ጨንበልን አጥልቆ በኦዴፓ/ኦነግ ጥላና ከለላ ሥር ተንፈላሶ ፓለቲካዊ ቅስቀሳ ማድረግ እጅግ በጣም ወራዳነት ነዉ።

የኦሮሞ ብሐረተኝነት አቀንቃኝና የፈጠራ ታሪክ አዘጋጆቹ እነ መኩሪያ ቡልቻ፣ መሐመድ ሐሰን፣ አሰፋ ጀለታ፣ ታመነ ቢተማ፣ ሞቲ ቢያ፣ ነጋሶ ጊዳዳ፣ ሃዘን ብላት፣ ፖል ባክስተር፣ ሪቻርድ ግሪንፊልድ፣ ወዘተረፈ ፀረ ኢትዮጵያ በተለይም ፀረ ዐማራ አገር በቀሎችና የባሕር ማዶ ቀጣሪዎቻቸዉ ተባብረዉ በኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያልነዙትና  የማያናፍሱት የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ የለም።


በኦዴፓ/ኦነግ ካድሬዎችና እና መሪዎች ዛሬ እየተደረገ ያለዉ "የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት" ይመሥረት ቅስቀሳ በሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ "የኦሮሚያ የገዳ ሪፑብሊክ" ምሥረታ ሂደት ቅድመ ዝግጅት ነዉ። አለበለዚያማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በየጊዜዉ ቅዱሳት መጻሕፍትን ከግእዝ ወደ ልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ልሳናት ተርጉማ ለምዕመናን አቅርባለች። ልሳነ ግእዝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ቅዳሴ ቇንቇ ሲሆን ስብከተ ወንጌል እንደየ አካባቢዉ ምዕመናን በተለያየ ቇንቇ ሲሰጥ ነበር፣ ይሰጣልም። በጋሊኛ ካልተቀደሰ ብሎ መንበላጠጥ ፖለቲካዊ ሴራ እንጂ ሃይማኖታዊ ይዘት የለዉም። በትግሬ ገዳማትና አድባራት፣ በጎጃም፣ በሰሜን በጌምድር፣ በላስታ፣ በዋግ፣ በቤተ አምሐራ በዋድላ ደላንታ፣ በሳይንት፣ በሐይቅ፣ በመላዉ ሸዋ ገዳማትና አድባራት፣ በጉራጌ፣ በዟይ፣ በጋሞ፣ በከንባታ፣ በሐረርጌ ወዘተረፈ የሚቀደሰዉ በግእዝ ብቻ ነዉ። ስብከተ ወንጌል እና ምንባብ የሚደረገዉ በየአካባቢዉ ልሳን ነዉ።

ይህ ሰይጣናዊ ድርጊት በብቸኛዋና ጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕልዉና ላይ የተቃጣ ዘመቻ ነዉ። ሴራዉ የተቀነባበረዉም አቢይ አሕመድ በሚመራዉ የኦዴፓ/ኦነግ እና ልዩ ልዩ የኦሮሞ ጎሳ የበላይነትና መስፋፋት አራማጆች ተባብረዉ ያዘጋጁት ለመሆኑ በግልጽ ይታወቃል።


የኦዴፓዉ መሪ አቢይ አሕመድ ዓሊ በደባባይ ስለ ኢትዮጵያዊነት መደመር እያለ ይወሻክታል። በሌላ በኩል ደግሞ ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ ዐማራ የሆኑትን በተለይም ዐማራዉን ሕዝብ በዘር ለይተዉ በሻዕቢያና ትሕነግ አዛዥነት በኦነግ/ኦሕዴድ ዘመችነት በሐረርጌ ክፍለ ሀገር በበደኖ፣ በወተር፣ በገለምሶ፣ በድሬዳዋ፤ በአሩሲ አርባጉጉ፣ በደቡብ ሸዋ፣ በወለጋ፣ በጅማ ወዘተረፈ. ከፍተኛ እልቂት፣ ማፈናቀል የጎሣ ማፅዳትና የዘር ማጥፋት ኢሰባዊ  ድርጊት የተፈፀመዉ በኦነግ ተብዬው ወንጀለኛ ፋሽስታዊ ቡድን  ቢሆንም እንኩዋ   እስከ ዛሬ ለፍርድ ሳይቀርብ ይባስ ተብሎ የአቢይ አሕመድ የክብር እንግዳ ተደርጎ በአዲስ አበባ ዉድ ሆቴል ዉስጥ አስቀምጦ ይቀልበዋል፣ ጠባቂ ዘበኛም መድቦለታል።


በአለፈዉ ዓመት በነበረዉ ሕዝባዊ አመፅ ምክንያት  ወያኔ ትግሬ ሕወሓት ከብቸኛ ፈላጭ ቆራጭ ገዥነቱ ተገልሎ፣ ያሳደገቻዉ ዉሾች እነ ኦሕዴድ፣ ብአዴንና  ደሕዴን ሲከዱት ወደ መቀሌ ፈርጥጦ ሲመሽግ ነዉ የኦዴፓዉ አቢይና ጀሌዎች በተረኝነት የሥልጣን ወንበር ላይ የወጡት። እነ አቢይ አሕመድና ለማ መገርሳ አንድ ዓመት ሳይሞላቸዉ የመንግሥት ልዩ ልዩና ቁልፍ መዋቅሮችን ከላይ እስከታች በጎሣ ታማኝ ጀሌዎች አሲዘዋል። የአዲስ አበባ ከተማን ጠቅልለዉ የራሳቸዉ ብቸኛ ንብረት ለማድረግ ፊንፊኔ ኬኛ ብለዉ ታከለ ኡማ በከንቲባነት አስቀምጠዉ፣   የአዲስ አበባን ነዋሪ ሕዝብ ስብጥርን ለነሱ በሚያመቸዉ መንገድ ለማዘጋጀት በከፍተኛ ትጋት እየሠሩ ይገኛሉ። በአዲስ አበቤዉ ጋዜጠኛና የሰባዊ መብት አራማጅ እስክንድር ነጋ መሪነት  የባላደራዉን ምክር ቤት ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለመግታት አቢይ አሕመድ ጦር እንደሚያዘመት በይፋ ተናግሯል፣ የምክር ቤት አባላቱን እነ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩንና ሌሎቹን ያማራ ተወላጆች እንበለ ሕግ በገፍ አስረዋል። አቢይ አሕመድ በይፋ እንደተናገረዉ ከፍተኛ ስጋት ያለበት ያማራ ብሔረተኝነት መስፋፋትና መደራጀት እንደሆነ አሳዉቆ ነው እነ ጀነራል አሳመነው ፅጌን እሱ ራሱ ባሕር ዳር ሂዶ ከተማዋን ከቦ ልዩ ቅልብ ጦሩን አሰማርቶ ያስገደላቸው።  ምግባሩ ከበደ ወደ አዲስ አበባ ጥቅር አንበሳ ሆስፒታል ተወስዶ ከሰመመኑ ነቅቶ ነፍሱን ሲያዉቅና መትረፉ ሲታወቅ ነዉ አቢይ ያስገደለዉ።

 እነ አቢይ አሕመድና ትሕነግ በባሕር ዳር ላይ ላቀናበሩት ሴራቸዉ የመፈንቅለ መንግሥት ትርኢት ያለምንም መረጃና እንበለ ሕግ ጀነራል አሳመነዉ ጽጌን ወንጅለዉ እርስ በርሱ የሚጋጩ  የፈጠራ ወሬዎችን ቆርጦ በመቀጠል በሰፊዉ በማሰራጨት ላይ የቆዩት።


ከባሕር ዳሩ የመፈንቅለ መንግሥት የፈጠራ ትርኢት በፊት የጋላና የትግሬ ልሂቃን በጀነራል አሳመነዉ ጽጌ ላይ በጣም ከፍተኛ ያማራ ጥላቻ ቅስቀሳ ሲያደርጉ እንደነበር መቼም አሌ አይባልም። አቢይ አሕመድን ጨምሮ የጋላ ልሂቃንና የዉሽት ኢትዮጵያዊነት አፋዊ ስብከት ቀባጣሪዎች ዘወትር ያማራ ሕዝብ ባማራነት መደራጀት ሲጀምር የጎን ዉጋት እንደሚሆንባቸዉ አይተናል፣ ሰምተናል። ጀነራል አሳመነዉ ጽጌ ያማራ ልዩ የፖሊስ ኃይልን አዘጋጅቶ በማስመረቁ፣ ሕዝቡ በጠቅላላዉ ራሱ ተደራጅቶና ታጥቆ የተቃጣበትን ጥቃት ለመከላከል ተባብሮ እንዲነሳ ቅስቀሳ በማደርጉ ነዉ ፀረ ዐማሮች በያሉበት ዓይናቸዉ የቀላዉ። የነአቢይ ኦዴፓ/ ኦነግ የእባብ መንታ ምላሳቸዉ መርዙን የረጨዉ።  በተለይም ከይሲዉ አቢይ ወሎ ደሴ ሄዶ የክልሉን ባጀት ለምን ለሚሊሽያ ማሰልጠኛነት ይዉላል ብሎ የጀነራል አሳመነዉን ጥረት ሲኮንን የነበረው። በሌላ በኩልም ለምን የኦነግ ታጣቂዎች የፌደራል መለዮ ልብሰዉ በሸዋና በወሎ ጭፍጨፋ አደረጉ፣ አቢያተ ክርስቲያንን አቃጠሉ ዘረፉ ተብሎ ሲጠየቅ ምላሹ እጅግ በጣም የተሳሳተ ነበር። የቦሩ ሜዳ ጉባኤ አጤ ዮሐንስና ንጉሥ ምኒሊክ በተገኙበት ኦርቶዶክሳዉያን ሊቃዉንት የነገረ መለኮት ክርክር ማድረግን ስለምን ነው አቢይ የእስላምና ክርስቲያን ግጭት አስመስሎ የሚተረከዉ? ኦረሞ ተብዬዎች በሁሉም የኛ ነዉ ፖለቲካቸዉ አክሱም ደርሰዋል። ወሎ የኩሽ ተብዬዉ ዋና ማዕከል እንደምትሆን የጋላ ልሂቃን አሰምተዉናል። ኦነግ "ወሎ ሰሜን ኦሮሚያ ናት" ብሎ ለወረራ በዝግጅት ላይ መሆኑ እየታወቅ ያቢይ አጋርና ሆዳማ ተላላኪ ዐማራ ተብዬዎች እንዲሁም አስመሳይ የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ አቀንቃኞች ሁሉ እየተሞዳሞዱ ያማራን መደራጀት ብቻ ለይተዉ በዘረኝነት ይፈርጃሉ። ያማራዉን መደራጀት ለኢትዮጵያ ሕልዉና አደጋ ነዉ እያሉ ያላዝናሉ።

ስለዚህም፣

1/ ኢትዮጵያዊ ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ( ኢዐሕድ) የቅዱስ ሲኖዶስን ወቅታዊ መግለጫ ይደግፋል።

2/የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከአቢይ አሕመድ የኦዴፓ/ኦነግ መንግሥት ተብዬዉ ጋራ ምንም ዓይነት ግንኙነት ማድረግ የለባትም።

3/ የኢትዩጵያ ባንቱስታን አፓርታይድ የጎሳ ፌደራላዊ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አሕመድ የኦዴፓ/ ኦነግ ዋና መሪ ለፈሰሰዉ የኦርቶዶክስ ሰማእታት ደም፣ ለተቃጠሉት አቢያተ ክርስቲያን ዋና ተጠያቂ ነዉ። ለፈፀመዉ ድፍረት በአስቸኩዋይ ይቅርታ በደባባይ ከልጠየቀ ላስፈፀመው አረመኔያዊ ድርጊት በይፋ አምኖ ምላሽ ካልሰጠ በቀር እንበቀለዋለን።

4/ ላማራዉ ጀግና ጀነራል አሳመነዉ ጽጌ እና ሌሎች ዐማራዉያን ኅልፈተ ሕይወት  ዋና ተጠያቂዉ የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አሕመድ ኦዴፓ/ኦነግ፣ የወያኔ ትግሬ ሕወሓት እንዲሁም ሆድ አደር  ዐማራ ተብዬ የአቢይ አሽከርና ገረድ መሆናቸዉን ኢዐሕድ  ያምናል። ሆዳም ሎሌዎችና ያማራ ሕዝብ ጠላቶች ጀግናዉ ጀነራል አሳመነዉ ጽጌን በሃሰት መወንጅልና ሰማዕቱን ለመኮነንና ለማስጠላት የምታደርጉትን እጅግ በጣም ሰይጣናዊ ድርጊት ኢዐሕድ በአጽናኦት ይቃወማል።

5/ ያቢይ አሕመድ ፋሽስታዊ የኦዴፓ/ኦነግ መንግሥት የሰማዕቱን የጀነራል አሳመነዉ ጽጌን ባለቤት ወይዘሮ ደስታ አሰፋ እንዲሁም ታናሽ ወንድሙን እንበለ ሕግ  የታሰሩት በአስቸኩይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን። 


6/ ገዱ አንዳርጋቸዉ፣ ደመቀ መኮን እና ንጉሡ ጥላሁን የተባሉት የሴረኛዉ አቢይ አሕመድ አዴፓ/ ኦነግ አባሪ ተባባሪዎች ያማራን ሕዝብ የማይወክሉ ባንዳዎች ሁሉም  ተወግደዉ ለፍርድ ይቅረቡ።
7/ በዐማራ ክልል ተብዬዉና በሌሎ ክልሎችና ከተሞች በአቢይ የኦዴፓ/ኦነግ እና ተላላኪዎቹ  በአማራነታቸው እየታደኑ በገፍ የታሰሩት ሁሉም  በአስቸኩይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን።


8/ በአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት አባላት ላይ የአቢይ አህመድ የኦዴፓ/ኦነግ የጎሣ አምባገነን መንግሥት ተብዬዉ እያደረገ ያለዉን እስራት፣ ማሳደድ፣ ማስፈራራትና ዘቻ  በጥብቅ እንኮንናለን።


9ኛ/ የአዲስ አበባ የትምህርት ቢሮ የጋሎችን ፊንፊኔ ከኛ ፕሮጀክትን ተግባራዊ ለማድረግ ከኦዴፓ/ኦነግ ተባብሮ በመሥራት ያለ አዲስ አበባ ነዋሪ ሕዝብ ዉሳኔና ስምምነት እንበለ ሕግ በአዲስ አበባ 125 ትምህርት ቤቶች 1 እስከ 8 ክፍል በኦሮምኛ ልሳን ሥርዓተ ትምህርት ለመስጠት 3 ቢሊዎን ብር በላይ የሆነ ወጪ የሕዝብ ገንዘብ ለማዉጣት የሚያደርገዉን ጸረ አዲስ አበባ ሴራና ተንኮል በአፅናኦት እንቃወማለን። የትምህርት ቢሮዉ በምን መስፈርት ነዉ ኦሮምኛን ብቻ የመረጠዉ? ወላጆች ተጨማሪ ልሳን ልጆቻቸዉ እንዲማሩ ከፈለጉ ትግርኛ፣ ጉራጌኛ፣ ወላይትኛ፣ ሱማሊኛ፣ አፋርኛ ወዘተረፈ ሁሉ በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች መሰጠት አለባቸዉ እንጂ ኦሮምኛ ብቻ ተለይቶ መስጠት የለበትም።  ስለሆነም ኢዐሕድ ይህን ሴራ በአፅናኦት ይቃወማል፣ የጋላና የትግሬ ልሂቃን የትምህርት ሚኒስቴርን የትምህርት ፍኖተ ካርታ ተቃዉመዉ እንዳስቀሩት በአዲስ አበባ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች በአዲስ አበቤ ግብር ከፋይ ገንዘብ ኦሮምኛ ብቻ ተለይቶ አይሰጠም። በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የኦሮምኛ ክፍል ሃላፊ  አቶ ብርሃኑ ከበበው - ምዝገባው በአራዳ፣በቂርቆስ፣በአዲስ ከተማ፣ልደታና በሌሎች ክፍለ ከተሞች በሚገኙ 125 ትምህርት ቤቶች መካሄዱን ; ከመዋዕለ ህጻናት እስከ 8 ክፍል በኦሮምኛ ቋንቋ ይሰጣል የተባለው ትምህርት እንደ አንድ ትምህርት አይነት ሳይሆን በመደበኛነት በየትምህርት ቤቶቹ ከሚሰጡት ትምህርቶች ጎን ለጎን እንደሚሰጥም  ለትምህርቱ መርጃ የሚሆኑ አንድ መቶ መጻህፍት ታትመው ለየትምህርት ቤቶቹ መሰራጨታቸውም ታውቋል።


ይህንኑ ትምህርት ለማስተማር የተመረጡ 1 6 መቶ መምህራንም ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በዝውውር ከኦሮሚያ ወደ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል።በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ይሰጣል ለተባለው የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት የመማሪያ ክፍል ጥበት እንዳይጋጥም ለማስፋፊያ የሚሆን 3 ቢሊየን ብር መመደቡንም ሃላፊው አስታውቀዋል።

በአዲስ አበባ ሕዝብ ኪሣራ የአዴፓ/ኦነግ ካድሬ ታክለ ኡማ መሪነት የኦሮሚያ ልዩ ጥቅምና ፊንፊኔ ኬኛ ተጋባራዊነት ተፈፃሚ ሲሆን አዲስ አበቤዉ አብዛኛዉ ታፍኖ ሌላው ደግሞ በሆዳምነቱ ከአቢይ አሕመድ ጋራ ተሞዳሙዶ ሲያሽቃብጥ የአዲስ አበባ ሕልዉና ሊያበቃለት ተቃርቧል።
10/ያቢይ አሕመድ ኦዴፓ/ኦነግ ጉጀሌ ቡድን በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ባሉት ከተሞች ወረሞ/ጋላ ያልሆኑ ኢትዮጵያዉያን ለይቶ ከሸዋ ያማራ ምድር ከለገጣፎ፣ ከሰበታ፣ ወዘተረፈ የሚደረገዉን የጎሳ ማፅዳትና ነዋሪን ማፈናቀል በአጽናኦት እናወግዛለን።  ሁሉም ተፈናቃዮች በፍጥነት ወደ መኖሪያቸዉ እንዲመለሱ፣ ተገቢዉ ካሳም እንዲከፈላቸዉ እንጠይቃለን።
ሞት ለፀረ ዐማራ ኃይሎች!  
 ኢዐሕድ