Sunday, April 16, 2023

አስቸኳይ መልእክት ለአማራ ሕዝባዊ ኃይል አስተባባሪ ኮሚቴ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ Ethiopian Semay 4/16/23

 

አስቸኳይ መልእክት ለአማራ ሕዝባዊ ኃይል አስተባባሪ ኮሚቴ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

Ethiopian Semay

4/16/23

ኢትዮጵያ በአጠቃላይ አማራ ደግሞ በተለይ በኦሮሙማ የቀን ጅቦች እየተሰለቀጡ መሆናቸው የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ይህ ዕንቆቅልሽ መሰል የብዙዎች በጥቂቶች መዋጥና መሰልቀጥ በሀገራችን በግልጽ ፋሽን ከሆነ በትንሹ 32 ዓመታት ሆነን፡፡ በነዚህ ዓመታት አማራና ኢትዮጵያን የሚወድ ሁሉ ያላየው ፍዳና አበሳ  የለም፡፡

ሰሞኑን በሽምግልና ሰበብ ትጥቃቸውን የፈቱ የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በአቢይና ሽመልስ ልዩ ታጣቂ በዳቦ ስሙ ኦነግ ሸኔ በየቦታው እየተገደሉ እንደሆነ እየሰማን ነው፡፡ የአማራ የቀድሞ ታጣቂዎችን በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ የመሞት መብት ማክበር እንዳለብኝ በበኩሌ ይሰማኛል፡፡ ምክንያቱም ያረገዘች ሴት ሆዷ እየተቀደደ ሽሉ አማራ በመሆኑ ምክንያት ብቻ በሣንጃ በሚቆራረጥባትና አንዳንዴም በሚበላባት ኢትዮጵያ ሊያውም የአማራ ክልል ታጣቂ ሆኖ ያገለገለ ትጥቁን ሲያወርድ ምን ሊከሰት እንደሚችል ጡት ያልጣለ ሕጻንም እንደሚያውቀው መገመት አይከብድምና፡፡ የውጊያ ሥልጠና የወሰደ አማራ ይቅርና ሴትና ባልቴቱ፣ ሕጻንና ሽማግሌው ሁሉ በአማራነቱ ብቻ ከየሽርንቁላው እየታደነ በኦሮሙማ በሚጨፈጨፍበት ወቅት የአማራ ወታደር ትጥቁን መፍታት ማለት እንደይልቃል ከፋለ የዘገምተኝነት በሽታ ሰለባ መሆን ነው - እንኳን ትጥቁን ፈትቶ ታጥቆም በሆነለት፡፡ የተተበተበበት ውስጣዊና ውጫዊ ሤራ ቀላል አይደለማ፡፡ ይህ ዓይነቱ ታጣቂ ለአማራ መታገሉን ይተወውና ትጥቁን እንደፈታ ወዳገኘው አቅጣጫ ሮጦ ሕይወቱን እንደማትረፍ ተዘባንኖ ወደመታረጃ ወረዳ መግባት ከንፈርን እንኳን የማያስመጥጥ የለዬለት ዕብደት ነው፡፡ ውሸት ምን ይሠራል - እኔ በበኩሌ በሞታቸው ከማዘን ይልቅ በቂልነታቸው በጣም ነው የተገረምኩት፡፡

ይህን ጉዳይ ስሰማ የመጣልኝ አፈወርቅ ገ/የሱስ ይሁን ሌላ ሰው የጻፈው አንድ አጭር ታሪክ ነው፡፡ እንዲህ ነው፡- በአንድ የተጧጧፈ ጦርነት ውስጥ አንድ ቦቅቧቃ ወታደር ለሁለት በተሰነጠቀ መሬት ውስጥ ገብቶ ይሸሸጋል፡፡ እዚያም ሆኖ ጦርነቱ እስኪበርድ ድረስ መጠባበቁን ይቀጥላል፡፡ ሰውነቱ በፍርሀት እየራደ ተደብቆ ሳለ አንዲት ዐይጥ ከጉድጓዱ አንደኛው ማዶ ወደሌላኛው ማዶ ስትዘል መሃል ላይ በተባራሪ ጥይት ተመትታ ስትወድቅና ስትሞት ፈሪው ይመለከታል፡፡ “አሃ!” አለ ቦቅቧቄ፡፡ “አሃ! ይህቺ ሚጢጢ ፍጡር በተባራሪ ጥይት እንዲህ ክልትው ካለችማ እኔማ ምኑን ተረፍኩት!” ይልና በድፍረት ወጥቶ ውጊያውን ይቀላቀላል፡፡ የሚገርመው ነገር ያ ፈሪ ወታደር ብዙዎች ጠላቶችን ረፍርፎ ጦርነቱን ወደር በሌለው ጀግንነት በማጠናቀቅ የክብር ኒሻን ተሸላሚ መሆኑ ነው፡፡  

የኛ ልዩ ኃይሎችና ፋኖዎች ከዚህ አጭር ታሪክ ምን ሊማሩ እንደሚችሉ መጪው ጊዜ ይነግረናል፡፡

እኔም እላለለሁ፡፡ ሰዎች የምርጫቸውን እንዲሆኑ መተው አስፈላጊም ተገቢም ነው፡፡ እዚህ ላይ አንድ የመጸዳጃ ቤት የግድግዳ ላይ ጥቅስ ትዝ አለኝ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ ያነበብኩትና ምን ጊዜም የማይረሳኝ ነው፡፡ አንዱ ተማሪ “አንዲት ልጅ አፍቅሬ ማበዴ ነውና ምን ትመክሩኛላችሁ” ብሎ ጽፏል፡፡ ብዙ ምክሮች አሉ፡፡ የማይረሳኝ ግን “ማበድህ የማይቀር ከሆነ ዕበድ ምክንያቱም አንድ ሰው መሆን የሚፈልገውን ሆኖ እንደማየት የሚያስደስተው የለምና፡፡ ነገር ግን የመጣህበትን ዓላማ አትዘንጋ፡፡” ግሩም ጥቅስ፡፡ እናም የአማራ ልዩ ኃይል የነበራችሁ ሁሉ መገደላችሁ የማይቀር ከሆነ ቢያንስ ለቤተሰባችሁ እንኳን የምትተርፉበትን ሌላ አማራጭ ፈጥራችሁ ከሀገር ውጪ ለመውጣት ሞክሩ፡፡ በሀገር ውስጥ ካላችሁ ግን የትም ብትገቡ ብአዴን እየጠቆመ፣ ኦነግ ሸኔ እየተኮሰ ይጨርሷችኋል፤ የክፉዎች የደስታ ምንጭም ትሆናላችሁ፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ቀላል ነው፡፡ አንደኛ አማራ ስለሆናችሁና በነሱ እሳቤ የአማራ ዘር መጥፋት ስላለበት፡፡ ሁለተኛ የዋንጫው ጨዋታ ሲጀመር የጦር መሣሪያ  - እንደወንዶች በዱላ እንደሴቶች በበርበሬና በሚጥሚጣ ተዋግታችሁ ጭምር - በቀላሉ ማግኘት ስለምትችሉና ኦሮሙማን ለማጥቃት ትልቅ ሥጋት ልትሆኑ እንደምትችሉ ስለሚገመት፡፡ ሦስተኛ ተራውንና ተኩስ የማይችለውን አማራ በማሰልጠን በማይቀረው አርማጌዴዖን ላይ የሚሣተፈውን አማራ ስለምታበዙ፡፡ አራተኛ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ የውጭ ጠላቶች የተላከው የወቅቱ ሊቀ ሣጥናኤል ለአማራ ምሕረት ቢያደርግ “ሚስተር ሉሲፈር አይማረን፣ ላንምርህ” ብለው ልጃቸውን ቀድመው ስላስጠነቀቁት፡፡ በቃ፡፡ ምርጫው የራሳችሁ ነው፡፡ ፋኖ ግን በርታ፡፡ ከልዩ ኃይሉም ተማር፡፡

በርዕሴ ለጠቀስኩት አካል ጥቂት ማሳሰቢዎችን ላስቀምጥ፡፡

1.     የአማራና የጠላቶቹ ሕወሓት/ኦሮሙማ ቅራኔ በምንም መንገድ በሽምግልናና በዕርቅ አይፈታም፡፡ ይህ እየታወቀ አቢይ አህመድ  አማራን የመደምሰሻ የተሻለ መንገድ እስኪያሰላስልና እስኪያገኝ ድረስ ተብሎ ይህን በደም የተጨማለቀና ካለደም የማይጠራ ውስብስብ ሀገራዊ ጉዳይ በሽምግልና ለመፍታት የሃይማኖት አባቶች ሲላኩ ተገቢውን ቅድመ ሁኔታ ሰጥቶ እንደመሸኘት ለነዚህ ለራሳቸው ቤት እንኳን የማይሆኑ የሁለት ዓለም ሰዎች ማጎብደድ ውጤቱን ከጅምሩ እያየነው ነው፡፡ ዕባብና ዕርግብ ሊታረቁ አይችሉም፡፡ በአንበሣና በሚዳቋ መካከል ዕርቅ ይውረድ ቢባል የዕርቁ ዕድሜ አንበሣው የተመገበው እስኪጎድል ድረስ ብቻ ነው፡፡ ስለሆነም የአማራ ሕዝባዊ ኃይል አስተባባሪ ኅቡዕ ኮሚቴ ይህን እውነት ተገንዝቦ አቢይንና ሥርዓቱን ከማስወገድ ያነሰ የትግል ዒላማ እንዳያስቀምጥ ይጠንቀቅ፡፡ እንዲህ የምለው የመጨረሻውን ውጤት አጥቼው እንዳልሆነ ለማንም መግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ በአጭር አማርኛ ኦሮሙማ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሒሣቡን አግኝቶ በከርሰ መቃብሩ ላይ የሁላችንም የምትሆን ኢትዮጵያ ትመሠረታለች፡፡ ነገር ግን የተወሰነ ጥንቃቄ ብናደርግ ከእግዚአብሔር በረከትና ቸርነት ጋር ተደምሮ መስዋዕትነቱና ሰማዕትነቱ ቀድሞ ከተነገረው ይቀንስና ትንሣኤያችን ቅርብ፣ ኪሣራችንም ጥቂት ሊሆንልን እንደሚችል በማመን ነው፡፡ “Am I clear?” ብዬ በእንግልጣርኛ ልራቀቅባችሁ አሰብኩና ይሉኝታ ይዞኝ ተውኩት፡፡

2.    ከፍ ሲል እንደጠቀስኩት ያለንበት ዘመን “ግራህን ሲጠፋህ ቀኝህን አዙርለት” የሚለው ክርስቶሳዊ ምክረ-ሃሣብ እምብዝም የሚሠራ አይደለም፡፡ ይህንን የሚቃረኑ ወይም ስሜትን በማይጎረብጥ አገላለጽ የሚያሻሽሉ መጽሐፍ ቅድሣዊ አባባሎችንም ማስታወስ አይገድም፡፡ ክርስቶስ ራሱ “የሰውን ልጅ በመሣም አሣልፎ የሚሰጥ የወፍጮ መጅ ባንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቁ ባሕር ቢጣል ይሻለዋል” ብሏል፡፡ ይህ የሚጠቁመን ራስን እስከማሳጣት የሚደርስ መረር ያለ ነገር ቢገጥመን እኛም በዛው ልክ መምረር የሚገባን መሆኑን ነው፡፡ መልፈስፈስ ለጠላት ያመቻል፤ ጨከን ካላልክ በቁጥር ብዙ ብትሆን እንኳን ከበግ ያስመድብሃል እንጂ አይጠቅምህም፡፡ አንድ ልጨምር፡፡ ሣምሶን ጠላቶቹን እንዲፋለም እግዚአብሔር ኃይልንና ብርታትን ሰጥቶታል፡፡ በዚያም ምክንያት አንዱ ለሽህ ሆኖ ብዙዎችን አምሽኳል፡፡ ግን ምን ዋጋ አለው - ደብቆ እንዲይዝ የተነገረውን የኃይሉን ምሥጢር በሚስቱ በደሊላ በኩል ለጠላቶቹ አሳልፎ ሰጠና ልክ እንደአማራ ልዩ ኃይል አላስፈላጊ መስዋዕትነትን ከፈለ፡፡ ራሳችን በምንጠራው ሞት ስንሞት ለቤተሰብ አልቃሽና ለሀዘን ደራሽም ግራ አጋቢ ነውና ልዩ ኃይሎችና ፋኖዎች የምታደርጉትን ዕወቁ፤ ለኛ ብላችሁ ሳይሆን ለራሳችሁ ጭምር፤ አታሣፍሩን፡፡ እናም ማለት የፈለግሁት ራስን ከመጥፋት ለመከላከል ጠላትን እንዳመጣጡ መመከት ሃይማኖታዊም ምድራዊም መብት ነውና በዚህ በርቱ፡፡ የጠላትን ሸኮና ሸኮናውን በመቀጥቀጥ የታወጀባችሁን የዕልቂት ዐዋጅ አክሽፉ፡፡ ጸሎትና ምህላ አማራጭ የሌላቸው የፈጣሪን እገዛ የሚያስገኙ ቢሆኑም ጠላትም ከአጋንንቱ ዓለም የሚቸረው ኃይል ስላለ በስንቅና በትጥቅ፣ በሞራልና በጦር ዝግጅት ራስን ማብቃት ለነገ የሚባል አይደለም፡፡ ኦሮሙማንና አባቱን ሕወሓትን የመሰሉ ዐረመኔዎች ከፊት ለፊት፣ ከጎንና ከውስጥ አስቀምጦ መዘናጋት የነፃነትን ጊዜ ማራዘም ነውና ከቸበርቻቻና ከአሼሼ ገዳሜ መራቅ ተገቢ ነው፡፡

3.    ብአዴን የአማራ ጠላት መሆኑን ማስረዳት አይጠበቅብኝም፡፡ ብአዴን ባይኖር ኖሮ ሌላው ቀርቶ ባለፉት 32 ዓመታት ውስጥ የተገደለው፣ የታሰረውና የተፈናቀለው የአማራ ሕዝብ ብቻውን - ሌላ ሳይጨመር - እነዚህን ጉግማንጉግ ጠላቶቹን ልክ ባስገባቸው ነበር፡፡ ነገር ግን እውስጡ ያለው ቀጋ አላላውስ አለውና ሞቱ እቤቱ ድረስ ተንኳቶ ገብቶ ዛሬ ዛሬ “መተማ የኛ ነው፤ ሞቱማ የሚለውን ቀይረውት ነው ነፍጠኞቹ” የሚሉን ኦሮሙማዎች ለአማራው ተለክቶ በተሰጠው ክልል ተብዬ ሳይቀር ያለውን አማራ እንደፈለጉ እያሰሩና እየገደሉ ይገኛሉ፡፡ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ደግሞ በአማራ ስም ሠርገው የገቡበት ማንነታቸው በውል የማይታወቀው ብአዴኖች ናቸው፡፡ ስለሆነም ጥንቃቄና በቂ ዝግጅት በተደረገበት ሁኔታ ብአዴንን ማጽዳትና ማጥራት በነቀርሣ የተበከለን ሰውነት ቆርጦ በመጣል ሌላውን አካል እንደማዳን ይቆጠራልና ይታሰብበት፡፡ ይህም ነገር ጊዜ ሊሰጠው አይገባም፡፡ መደፍረሱ ለማይቀረው ነገር አንድ ሰው እንዳይገጭ ሲባል 60 ሰው የጫነ አውቶቡስ ገደል እንዲገባ መፍቀድ ኪሣራውን ባለፉት 32 ዓመታት በግልጽ አይተነዋል፡፡ ደም በደም ትነጻለች!! ኅልውናን ለማስቀጠል ሲባል ወደፍርሀትነት የተለወጠ የሚመስልን ይሉኝታ መተው ግድ ነው፡፡

4.    የሚደረጉ ነገሮች ሁሉ ገሃድ አይውጡ፡፡ ሚዲያን በድርበቡ የመጠቀም ልማድ ይኑር፡፡ ሁሉ ነገር ለሚዲያ አይነገርም፡፡ የሚዲያ ክትትልና ዳሰሳም ይኑር፡፡ ማን ስለምንና ስለማን ምን አለ የሚለው ነገር ወሳኝ ነው፡፡ የትኛውንም የሚዲያ አውታር ተከታትሎ ጭብጥ መረጃ የሚሰጥ ኮሚቴ መኖር አለበት፡፡ ትክክለኛ መረጃ ድልን ያቀላጥፋል፤ ኪሣራንም ይታደጋል፡፡ የአመራሮች ማንነትም እንደዚሁ ኅቡዕ ይሁን፡፡ ተግባር ይናገር፤ አንደበት ዕረፍት ያግኝ፡፡ ስብዕና ግምባታ ጡረታ ይውጣ፡፡ ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያ ቂጢጥ አይበል፡፡ የሀገራችን ትልቁ ችግር ይህ ነውና አደብ እንግዛ - አቢይ መከራውን የሚያየው በዚህ ዓይነቱ ሥነ ልቦናዊ ደዌ በመመታቱ ነው - ለዝና ሲል የማይሸጠው ነገር የለም - የሚስቶቹን ማለቴ የሚስቱን ነገር ለጊዜው እንተወውና የአብራኩን ክፋዮች ልጆቹንም ቢሆን ባወጡ ይቀውራቸዋል፤ በሰባት ቁጥር የተለከፈው ይህ ወፈፌ ለሥልጣኑ ሲል የማያደርገው የለም - ዕድሜው ሰባት ዓመት እያለ እናቱ ሰባተኛው ንጉሥ እንደሚሆን ከነገረችው በኋላ ከሰባተኛ ክፍል ሳያልፍ የፒኤችዲና የኮሎኔልነት ማዕረግ የማግኘቱ ምሥጢር እየተፈተሸና አጓጉል ውጤትም እየተመዘገበ መሆኑን በእግረ መንገድ ማስታወስ ክፋት ያለው አይመስለኝም፡፡ በመሠረቱ ጉራ ለመቸርቸርና አማላይ ስብዕናን ለመገንባት በቅድሚያ ሀገር መኖር አለባት፤ የታወጀብን ዕልቂት መነሳት አለበት፡፡ አማራ በንዝህላልነቱ ምክንያት ጠላቶቹ ንቀውት ወለጋ ላይ ያርዱታል፡፡ ጠንካራ ቢሆን ኖሮ ግን አይደለም ወለጋ ላይ ቲምቡክቱና ሆኖሉሉ ላይ ይከበራል እንጂ የሚነካው የለም፡፡ አሜሪካንን ተመልከት፡፡ እንግሊዝን ተመልከት፡፡ ማን ይነካቸዋል? ማንም፡፡ እዚሁ አገራችን ውስጥስ በወያኔ ዘመን ትግሬው አዲስ አበባ ላይ አጠገቡ ላለ ሰው ናዝሬት ውስጥ የሚገኝ ጓደኛውን በርቀት የሚያዋራ እስኪመስል ከጣራ በላይ ሲጮህና ያሻውን ሲያደርግ ማን ይነካው ነበር? ማንም፡፡ አሁንስ አንድ ኦሮሞ ደሴ ላይ በአንድ ሆቴል ውስጥ ምግብ እየበላህ ምግቡ ላይ ቢሸናብህ ምን ይውጥሃል? አዎ፣ የምለው እውነት ነው፡፡ ሰውን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁም፡፡ ከ50 ሚሊዮን ያላነሰ ሕዝብ ይዘህ ከ6 እና ከ15 ሚሊዮን ሕዝብ የወጡ ደፋሮች ይጫወቱብሃል - ስስ ብልትህን አወቋ፤ በይሉኝታ ገመድ መቀፍደድህን ተረዷ፡፡ እውነታው ይሄው ነው፡፡ ግን ነገ ጧት ይገለበጣል፡፡ አሁን ቀኑ ደረሰና አማራን ዐውሬ አድርገውታል - እንኳን አደረጉት፡፡

5.    የግንኙነት መስመርን በተለያዩ አማራጮች ማቀናበር ይገባል፡፡ በስልክና በመሳሰሉት መገናኛዎች ትላልቅ ምሥጢሮችን ማስተላለፍ አደጋ አለው፡፡ ስልክና ኢንተርኔት ቢቋረጥ ሌላ መፍትሔ ማዘጋጀት ተገቢ ነው፡፡ ሳይነጋገሩ የመግባባትን የስድስተኛውን ስሜት ማዳበርም ጠቃሚ ነው፡፡ የገጠመን ጠላት እጅግ ክፉና አደገኛ እንደመሆኑ ጠላትን አሳንሶ ማየት ወይም መናቅ የግፍን ዘመን ያራዝማልና ይቅር፡፡ እርግጥ ነው - እውነተኛው ጦርነት ሲጀመር አሮጊትና ሕጻናትን እያረደ ሰልፊ የሚነሳ ቆንዳላ ሸኔ ሁላ መገኛ - በእርግጠኝነት ነው የምልህ - ማላጋሲ ወይንም ማሊ ነው፡፡ ይህን አስረግጬ ነው የምነግርህ፡፡ ይህንንም ዕድል ካገኙት ነው፡፡ ወንድነት የሚገለጸው ከታጠቀ ኃይል ጋር እንጂ መሣሪያ ገፈህ ባዶ እጁን በመኪና ተሣፍሮ የሚሄድን ዜጋ በአሣቻ ቦታ ጠብቀህ በመጨፍጨፍ አይደለም፡፡ ይህን ሁሉ ግፍ በቅርቡ ይከፍሉታል፡፡ የዘሩትን ማጨድ በወያኔ ብቻ የሚቀር የሚመስለው ካለ ሞኝ ነው፡፡ ኦሮሙማዎችማ …? በስማም፣ የነሱ መጨረሻማ “አንድዬ እባክህን አታሳየኝ፤ ለጠላቴም አትስጥ” የሚያስብል ነው፡፡ እነሱ አሁን አእምሯቸውም፣ ኅሊናቸውም፣ ልቦናቸውም፣ ምን አለፋህ ሁለመናቸው ስለታወረ እንደዕብድ አድርጓቸዋል፡፡

6.   ከፍ ሲል በገደምዳሜ የነካካሁትን አንድ ዋና ቁም ነገር ትንሽ ባብራራው ደስ ይለኛል፡፡ አንድ ትግል ስኬት ላይ የሚደርሰው በሰዎች ከማመን ይልቅ በተግባርና ከያንዳንዱ አባል በሚገኝ ሁለንተናዊ አስተዋፅዖ ማመን ቅድሚያ ሲሰጠው ነው፡፡ አይኤስንና አልሻባብን፣ ታሊባኖችንና አልቃኢዳን፤ ቦኮሃራምንና የኛዎቹን ጉዶች ኦነግ/ኦህዲድንና ሕወሓትንም እንይ፡፡ ከሞላ ጎደል እነዚህ አሸባሪዎች በግለሰብ ተክለ ሰውነት አያምኑም፡፡ እንደዚያ ቢሆኑ ዓላማቸው ፈቀቅ እንደማይል ይረዳሉ፡፡ ምሥጢርን ከመጠበቅና የግለሰብ ተክለ ሰውነትን ግንባታ ከመተግበር አኳያ እኛ ከነሱ በሚገባ መማር አለብን፡፡ ስለዚህ ብዙ ዘመነ ካሤዎችን፣ ብዙ ምሬ ወዳጆዎችን፣ ብዙ መሣፍንት ተስፉዎችን፣ ብዙ ደመቀ ዘውዱዎችን፣ ብዙ መስከረም አበራዎችን፣ ወዘተ፣ ማፍራትና አንዱ ሲሰዋ ወይንም ሲታሰር ከሥር ከሥር መተካት ካልቻልን ውኃ መውቀጥ ነው፡፡ በግለሰብ ማመን ግለሰቡ ሲሰወር ትግሉም እንደማዮኔዝ ወደተነሣበት ይወርዳል፡፡ ማዮኔዝ ምን እንደሆነ የኢቢኤሱን ሼፍ ዘላለምን ጠይቅ፡፡ ሀገር እየተተረማመሰች በምግብ ዝግጅት ውድድር ሲቀናጡ ሳይ በነገረ ሥራችን አራምባና ቆቦነት ስለምስቅ ነው ያን ሼፍ አለቦታው እዚህ ያስታወስኩት፡፡ ይቅርታ፡፡ ቅናት መሰለብኝ ይሆን?

7.    ዛሬ ቀኑ ሚያዝያ 7/ 2015 ዓመተ ፍዳ ነው፡፡ ነገ ፋሲካ መሆኑ ነው፡፡ እያነቡ እስክስታ፡፡ ዐረማዊው መንግሥት አዳሜንና ሔዋኔን በዚያና በዚህ በርሀብና በጦርነት፣ በኑሮ ውድነትና በሜንጫ እየጨረሰ እኛ የሞላልን በዶሮ ጦማችንን ልንገድፍ ሊያውም በ1400 ብር በተገዛ ዶሮ ከወዲሁ ተፍ ተፍ እያልን ነው፡፡ ወግ አይቀርምና “መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልን” ልበል፡፡ የምንችል ያጡ የነጡ ወገኖቻችንን በተቻለን አቅም እንርዳ፡፡ ለሀገራችን እንጸልይ፡፡ እነዚህ ዐውሬዎች ያቺን የሚቃዡባትን የኦሮምያ ሰፊ ግዛት ሊመሠርቱ ልባቸው ውልቅ ብሎ መቆሚያ መቀመጫ አሳጥተውናልና አንድዬ በቶሎ ይገላግለን፤ አሜን ነው! አሜን!!