Wednesday, December 28, 2022

አውሮፕላን የተፈቀደላቸው ሁለት አመት የታገቱት ትግሬዎችና ከሞት ለመሸሽ ያልተፈቀደላቸው የታረዱት 70 ሺሕ አማራዎች


አውሮፕላን የተፈቀደላቸው ሁለት አመት የታገቱት ትግሬዎችና ከሞት ለመሸሽ ያልተፈቀደላቸው የታረዱት 70 ሺሕ አማራዎች

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

2/28/2022

አንባቢዎቼ ካሁን በፊት አብይ አሕመድና ግራኝ አሕመድ እንዲሁም የናዚ ጭካኔዎች በማነጻጻር የጻፍኩት ጽሑፍ እንዳነበባችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ኦሮሙማ በሚል ፕሮጀክት ታንጾ ወደ ሥልጣን የወጣው ኦነጉ አብይ አሕመድ ነብሰገዳዮችንም፤ ወንጀለኞችንም አጭበርባሪዎችንም አገር ገንጣዮችንም ሁሉም ያለ ምንምሬስትሪክሽንወይንምውልወደ አገር ገብተው ረገብ ብሎ የነበረው ግንጠላቸውን እና  የመግደል ጥማታቸውን ለማስቀጠል ባንዴራቸውን ሳይቀር ማውለብለብ እንደሚፈቀድላቸው ቃል ገብቶላቸው ገብተዋል። በገባላቸው መሰረት፤ ኢትዮጵያን ዛሬ ባለችበት አሳዛኝ እርከን አዳክመዋታል።

ሥልጣን በያዘበት ሳምንታት ሳይሞላው አገሪቷን በደም ረጫት። በወቅቱ ከግራኝ አህመድ ዘመን ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ የሰው ልጅ በአደባባይ ደብድቦ እንደ ክርስቶስ ሽቅብ ሳይሆን  እግሩን ወደ ላይ አናቱን ወደ ታች ዘቅዝቀው ሰውን የሚያክል ክቡር ፍጡር እንደ እንሰሳ እየተሳለቁ ተሰብስበው ሕዝቡም ምንም ሳይሰማው ሰቀሉት። ይህ ከግራኝም ከናዚዎችም ክርስቶስን ከሰቀሉት አይሁዶችም የባሰ የዘመናችን ትዕይንት ነው። ይህ አልበቃ ብሏቸው 11 ቤተክርስትያንባንድ ቀን” ወደሙ ቁጥራቸው ያልታወቀ ቀሳውስት እና ምዕመናን እንዲሁም ሰላማዊ አማራዎች በዘግናኝ አገዳደል ተገድለው የከፋ እልቂት በማካሄድ ሥልጣኑን በደም ባረከው። ኦሮሞኣዊ የኦነግ ነብሰጋዶችን ወደ ሰላማዊ ሕዝብ እንዲቀላቀሉ በመደመር ጭፍጨፋና 29 ባንኮች ዘረፋ በሚገርም ፍጥነት አቀጣጠለው። ወያኔዎች ከኋላ ሆነው ሸኔ እያለ የሚጠራቸው ኦነጎችን በመምራትና በማስታጠቅ እየመራው ያለው ኢትዮጵያን ኦሮሞ የማድረግ ፕሮጀከትና የዘር ጭፍጨፋ እንዲካሄድ በመፍቀድ  ነብሰገዳዮችንና ኦነጎችን ከሥልጣን ወደ ሥልጣን እያሸጋጋረ መዲናችን አዲስ አባባም ጭምር እንድትታወክ እያደረገ ያለው አብይ አሕመድ ነው።

ታስታውሱ እንደሆነ ከኦሮሚያ ክልል የመጡ ወጣቶች ገጀራና ሚስማር የተመታበት እንጨት ይዘው እንቅስቃሴ ማድረጋቸውንከዚያም በማግስቱ 11 ሰዓት ላይ ገጀራ/መንጫና ጩቤ ታጥቀው አሸዋ ሜዳ፤ ቡራዩ ከፋ እና አስኮ በተባሉ ኢዲስ አበባ ከተማ የከበቡ ቦታዎች በሚኖሩ አማራዎችና ጋሞዎች ላይ የንብረት ዘረፋ፤የድብደባ እና የግድያ ወንጀል እንደተፈጸሙ በቪዲዮ ሲሰራጭ አብይ አሕመድ አድፍጦ ቆየቶ ጥቃቱ ከተጠናቀቀ ቀን አሳልፎ አልሰማሁም እንዳለ ታስታውሳላችሁ። እንዲህ ያለ ጭፍጨፋ አብይ በሚኖርበት ከተማ ሲፈጸም አልሰማሁም ማለት ምስጢሩ ምን እንደሆነ አንባቢዎች ታውቃለችሁ።

ኢትዮጵያ የሚከላከልላት መንግሥት ስታጣ መዳከምዋን ሲያዩ ኢትዮጵያን ማጥቃት የኦሮሞ ፋሺስት ቡድኖችዓይነተኛ መላያባሕሪያቸው ነው ብየ ካሁን በፊት ብዙ ጊዜ ሰል የጻፉኩትም ለዚህ ነው። 16ኛው /ዘመን *ዎችን በማያያዝ የዓይን ምስክር የዘገቡትን ታሪክ የጻፍኩትን የታሪክ ፈሪዎች ለፌስቡክ አቤት ብለው ፌስቡክ አግዶታል።

 “የዱሪየዎቹ” መሪ “ዱርየው” አብይ አህመድ የሚመራው ሥርዓት በነገዱ ኦሮሞ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን ኦሮሞዎች የሚያራምዱዋቸው ማኒፌስቶዎች እና ምልክቶች እርሱም የሚጋራቸው ስለሆነ ለኦሮሞዎች የልብ ልብ ሰጥቶአቸዋል።

ታስታውሱ እንደሆነ አባገዳበየነ ሰንበቶየተባሉት የኦሮሞ ገዳ መሪዎች ሰብሳቢ አብይ ባይመረጥ እያንዳንዳችን ኦሮሞዎች ቢላዋና ገጀራ ይዘን ታጥቀን ተዘጋጅተን ነበር!ብለው ያሉት ማስታወስ በቂ ነው።

 ኦሮሞዎች ሥልጣኑ ሊቆጣጠሩት የተፈለገበት ዋናው ዐይነተኛ ምክንያት ኦሮሞዎች በወያኔ ዘመን የማይገባቸውን 3/4 ኢትዮጵያ መሬት በዋናነት እንዲይዙ እና ያልነበረና በታሪክ የማይታወቅ ስም በመስጠት ኦሮሚያእንዲባል ጥቅም ያገኙ ቢሆኑም ፤ወያኔ በነበረበት ወቅት ኦሮሚያ የሚባል አገርእንዲመሰርቱ ስላልፈቀደላቸው፤ ዛሬ አብይን በሴራ እና በተንኮል ወደ ሥልጣን በማስገባት ኦነግን የሚያክል በጣም አደገኛ እና በዘር ማጥፋት የተከሰሰ ወንጀለኛ ቡድን ወደ አገር ገብቶ የራሱን ባንዴራ እንዲያውለበልብ እና አገር እንዲመሰርት በሬፈረንደም የማወጅ ወይንም አማራውን በመፈፍጀት ከኦሮሞ ምድር በማስወጣት አገር የመመስረት መብት የመጠየቅ መብት እንደሚሰጣቸው ስላወቁ ነው። አብይም ብሏል አበበች አደኔ የተባለች የአዲስ አበባ ኦሮሞዎች ማሃይም ከንቲባም መብት እንዳለቸው ነግረውናል)።

ይህ አባባሌ የማትስማሙ ሰዎች ካላችሁ አብይ እራሱ ነግሮናል። ኦሮሞም ሆነ ኦጋዴን ሶማሊ እንዲሁም ትግሬውም ሆነ ሌሎቹ ልገንጠል የሚል ጥያቄ አቅርቦ ወደ ፓርላማ ማመልከቻ ካስገባም ሆነ የመገንጠል መሪ ዓላመውን ለማሳካት ወደ ፓርላማ አባልነት አግባለሁ ካለ ፓርላማ ውስጥ ገብቶ ሕዝቡ ዘንድ ሄዶ የማስገንጠል አጀንዳውን አስመዝግቦ በሬፈረንደም ማስገንጠል ይችላል ሲል ኢትዮጵያን ከእስራሉ ከነሴት ፓርላማ አሰራር ጋር እያመሳሰለ የተናገረውን አስታውሱ።

አናርኪው አብይ ወንጀለኞች ሁሉ እንደ መርከብ ኖህ ባንድ መርከብ አሽጎ ከግብጽ ከአሜሪካ ከአስመራ ጭኖ በማስመጣት በሕዝባችን ላይ ዳግም ወንጀል እና የዘር ማጥፋት እንዲፈጽሙ በር ከፍቶላቸዋል።ይኼው ክስተቱ ከታየ ቆይቷል።በርካታ አድርብ ባይ እና ነብሰ ገዳይ ሁሉ መንገዱ ጨርቅ ሆኖለታል። ወለጋ ውስጥ ከአራጆቹ ለመዳን ተሰባስበው ወደ ጎጃም ሲሸሹ የነበሩና አዳሩን ቤታቸው እየተቃጠለ 70 ሺሕ አማራዎች ባንድ ውድቅት ቀን ተጨፍጭፈው እንዳለቁ ባስተማማኝ መረጃው ተቀባይነት ያለው የኢትዮ 360  የዜና መረጃ  ዛሬ ነግሮናል። የሩዋንዳ ዕልቂት በአማራዎች ላይ አገራችን ውስጥ ሲፈጸም የተባበሩት መንግስታትና የዜና ማሰራጫዎች ሩዋንዳ ውስጥ እንዳደረጉት እዚህም እየደገሙት ነው።

የጭፍጨፋው ተዋናዮች ሥርዓቱን እየመሩት ያሉት ኦሮሞዎች ናቸው። ለብዙ ዘመናት ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን አስተዳድረዋል (እስካሁን ድረስ ያለማቋረጥ ዛሬም ሥልጣን ላይ ናቸው)። ኦነጎች እና የ40 አመታት የኦሮሞዎቹ ፖለቲካ ታጥቦ ሊጠራ አይችልም እያልኩ ለብዙ አመታት ስከራከር የነበረበት ዋናው ነጥብ ይኼው ነበር። ዛሬ በተከታታይ ያያችሁት የኦሮሞዎች ፖለቲካዊ ፤ ስነ ኣእምሮአዊ እና የባሕሪ ስነምግባር ጥልቅ ማስረጃ መፈለግ አያሻውም። በአደባባይ ሰው ከመስቀል እስከ የአገሪቱ ሰንደቃላማ ከተሰቀለበት እያወረዱ መጣል እና አማርኛ ጽሑፍ በሚኖሩባቸው ከተሞች እንዳይታዩ በቀለም ማጥፋት ሁሉ ያሳዩት ስነምግባር ለክርክሬ ማስረጃ ግልጽ ነው።

በቅርቡ ኦነግ የተባለው በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ጭፍጨፋ የፈጸመ የነበሰገዳይ ቡድን ሸሽቶ በጥገኛነት ተጠልሎ ከነበረበት የኤርትራ ምድር ለቆ 1300 ሰራዊቱን (ብዙውን ጊዜ ቶክስ ተካፍለው የማያውቁ ፤ በ40 አመት ትግሉ ያፈራቸው 1300 ተዋጊዎች ብቻ ነበር። አብይ አሕመድ ወደ አስመራ የላካቸው ለማ መገርሳና ኦሮሞው ወርቅነህ ገበዮህ እርሻ ውስጥ “ማሽላ ቆረጣ” ላይ የነበሩ ኦነጎች ባጣዳፊ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ  በኢሳያስ ፈቃጅነት በተሰጠው ማዘዣ መሰረት አዲስ አበባ ገብተው ወለጋና ባሌ ውስጥ ዛሬ ከ200,000  ሰው የሚያርዱ በዱር ሕሊና የተበረዙ የኦሮሞ ቄሮዎች እንዲባዙ አድርጓል።

 እነዚህ ሰው የሚያርዱ እና ሰው የሚበሉ አልፎም ከወንድ ጋር ግበረሰዶም የሚፈጽሙ አራዊቶች ከ700 በላይ የሚሆኑ ቄሮዎች ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በተለያዩ አውቶብሶች ተጭነው ፒያሳ መሀል ላይ የተበተኑ ከኦሮሚያ ክልል የመጡ ወጣቶች ገጀራና ሚስማር የተመታበት እንጨት ይዘው ባንዴራቸውን እያውለበለቡ ኗሪውን እያስጨነቁ ይዘርፉ እንደነበር የተደጋጋመ ክስተት ነበር።

ይህ ሲፈጸም አብይ አሕመድ በስተጀርባ አለበት። አውሮፕላን የተፈቀደለት ሁለት አመት የታገተው ትግሬው እና ለመሸሽ ያልተፈቀደለት የታረደው 70 ሺሕ አማራ ስታነጻጽሩት ምን ተሰማችሁ?

እንደ ግራኝ አሕመድ አብይ አሕመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመዝረፍና ሰላም ለማወክ የተጠቀሙበት ስልት መሆኑን የተግማማው የኦሮሞዎች እና የትግሬዎች ፖለቲካ ለበርካታ አመታት ለተከታተልን ሁሉ ግልጽ ነውና ባስቸኳይ የአማራ ወጣት ምክንያት ሳታበዛ የሽምቅ ተዋጊ ሃይሎችን መስርተህ አማራው ከመጥፋት እንድትታደግ ደጋግሜ አንደ አንድ ዜጋ ዛሬም ያለመሰልቸት ጥሪ አቀርባለሁ።

አመሰግናለሁ

ጌታቸው ረዳ