Monday, March 30, 2020

ብልትን በገመድ አስሮ ወደ ኋላ መጎተትና በፒንሳ ጥፍርን መንቀል የፋሺሰቱ አብይ አሕመድ ሥርዓት መገለጫ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ)


ብልትን በገመድ አስሮ ወደ ላ መጎተትና በፒንሳ ጥፍርን መንቀል የፋሺሰቱ አብይ አሕመድ ሥርዓት መገለጫ
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ)

በኤሌክትሪክ እሾህ እያቃጠሉ ጀርባየን ጠብሰው አቃጥለው ሽንቴንም ደም እስክሸና አድርገውኛል። እያሉ በአብይ አሕመድ ወታደሮች የደረሰባቸው ድብደባ እና ግፍ ከሚናገሩት ኢትዮጵያዊ የወላሞ ዜጋ ከመግባታችን በፊት በመጀመሪያ የፌስቡክ ወዳጆቼ  ሰላምታ አቀርባለሁ።

ለተወሰነ ወቅት አልተገነኘንም፤ አሁን ተገናኝተናል፡ እንኳን በደህና ቆያችሁኝ። ኮሚኒሰት  ቻይናዎች መጽሐፉ ከሚፈቅደው ሕግ ውጭ “የመይበሉ እንሰሳትን” እየተመገቡ ተጻራሪ ነብሳትን ወደሰው በማስተላለፍ ይኸው ለበርካታ አመታት በኮረና 1 እና 2 ወዘተ… እየተባሉ በሚጠሩ የሳል በሸታዎች  ዓለምን በክለዋት ነበር፡ ዛሬ ደግሞ የመጨረሻው አደገኛው የኮረናው 9 ተውሳክ ለወራት እስካሁን ድረስ የቀጠለወ የኮረና ወረርሺኝ ዓለምን አሸብሯል። ይህንን ጋጣሚ ተጠቅመው የዓለም አመባገነኖች ያሻቸውን የሚያደርጉበት ክፍት የበደል ዕድልም ተከፍቶላቸዋል። ዜጎችን ከመደብደብ ገመገደል፤ከመበቀል፤ከማሰር እስከ መሰወር በየዓለማቱ እየተፈጸመ ነው።

የኛው የኦሮሙማው መንግሥት ደግሞ ጎንደር ውስጥ ፋኖን ለማሳደድ በሚል ሸፋን ከፍኛ የጦር ዝግጅት አድርጎ ሕዝቡ በፍርሓት ቆፈን አስገብቶ ከተማ እና ገጠር በቶክስ እንዲናወጡ እያደረገ ነው። በዚህ የኮረና ወረርሺኝ አስፈሪ ወቅት አካባቢን በጦር መክበብ “ሴራው” ያልታደለው የአማራን ሕዝብ አንድ ባንድ ለማሸበር ነው። አሸባሪዎቹ ደግሞ ራሳቸው አማራዎች ነን የሚሉ ሴራው ውስጥ የተካተቱበት ሲሆኑ፤ እነዚህ ሰዎች ቀደም ብሎ የትግሬዎችን መንግሥት አገልጋዮች ነበርን ብለው ራሳቸው ያመኑ  ዛሬ ደግሞ የ16ኘው ክ/ዘመን የጋሎቹ የወረራ ዘመን ለማሳደስ  “የጋዳ ርዕዮተ ዓለም አቀንቃኝ” በሚል ራሱን የሚጠራ “የኦሮሙማ መንግሥት” አገልጋዮች ሆነው ለሽብር የተዘጋጁ አማራዎች፤ቅማንቶችና የተለያዩ ዲቃላዎች ያሉበት (ከሁለት ዘር ወይንም ሦስት ዘር የተገኙ) ክፍሎች ያሉበት እጃቸው በደም የጨቀየ “የወንጀለኞች ጋንግ” (አዴፓ ብለው እራሳቸውን ይጠራሉ) ነው።  

ይህ ተከትሎ ዛሬ ደግሞ በቪዲዮው እንደምትመለከቱት እኝህ ዜጋ በፋሽቱ በገዳው ሥርዓት አስፋፊው በአብይ አሕመድ መንግሥት ዘመን የደረሰባቸው የብልት መኮላሸት እና ድብደባ በራሳቸው አንደበት በቪዲየው የምታደምጡት ነው። እኚህ ዜጋ “ዋና ሳጅን ምትኩ ተሾመ” ይባላሉ። እሳቸው በደረሰባቸው ድብደባ “ዛሬም ብልትን ማኮላሸት ፤ጥፍርን በፒንሳ መንቀል፤ እና ድብደባ እንዲሁም በኤልክትሪክ አካልትን መጥበስ በዘመነ ፋሺሰቱ ጠ/ሚኒሰትር አብይ አሕመድ አገዛዝም አልቆመም፤ እያሉ ነው። በራሳቸው አንደበት “ዛሬም ለውጥ አለ ቢባልም ድበደባውና ግፉ እየቀጠለ ነው።” ይላሉ።  

ከሰለባው የተገኘው እሮሮ ባጭሩ ልጥቀስና ከዚያም አብይ አሕመድ የተመጻደቀለትና ከየጎሳው የተወጣጡ በርካታ ምሁራን ጌኞዎች (የአብይ ፓፒ ቡቹሌዎች) ይህንን ሰብኣዊ ግፍ እያዩ ዛሬም ለፋሺሰት ሥርዓት አስቀጣይ ሰው ለምን “ኩትኩት” እንደሚሉ ሁላችንም መመርመር የሚገባን ጉዳይ ነው። ከትግሬዎች፤ ከአማራዎች፤ኩገራጌዎች ወዘተ…. የመሳሰሉ ልሂቃን ይህን በጣም እርኩስ የፋሺስታዊ  “የኦሮሞዎቹ የብልጽግና የገዳ ስርዓትን” ለምን ለማጎብደድ ፈለጉ? የሚለው ሁላችንም መመርምር ያለብን ምርምር ነው። ይህን ርዕስ በስነ ልቦና አኳያ በክፍል ሁለት አቀርባለሁ። እስከዛው ግን እኚህ ዜጋ “የይሁዳው” የአብይ አሕመድ ኦሮማዊ ወታደሮች ያደረሱባቸው በደሎችን እንዲህ ይገልጹታል፡-

‘” ዋና ሳጂን ምትኩ ተሾመ እባላለሁ። በ1988 በወንጀል መከላከል ዘርፍ ተቀጥሬ ስሰራ ነበር። በማላውቀው የንብረት ክስ ተከስሼ በዋስ በፍርድ ቤት ከማኣከላዊ እስር ቤት ተፈትቼ እንደወጣሁ፤ በር ላይ ቆይተው፤ በፓትሮል የመንግሥት በመኪና ይዘው አፌን አፍነው ወደ መኪና ወስደው ሁለት ሳምንት ‘ሊንሾ’ ላይ በረንዳ ላይ ካቴና ከእግሬና እጄ ሳይፈታ ቆይቻለሁ። ከዚያም አፍነው ወስድው ብሔሬን እየጠቀሱ “አንተ “ወላሞ” የወሰድከው ንብረትና ጠመንጃ አምጣ እያሉ ነው ቀጠቀጡኝ። ባለቤቴ እኔን ለመጠየቅ ስትመጣ ብሔርሽ ምንድነው እያሉ እየጠየቁ አባረርዋት። ወንድሜ ከሌላ ቦታ ሲመጣ “ወንደምህ አናውቀውም አልታሰረም” እያሉ አባረሩት። አሁን ያ ሁሉ በማላውቀው በደል ከተፈጸመብኝ ወዲያ  ቤቴ በር ላይ ጥለውኝ ሄዱ።ከለቀቁኝ ወዲህ ወደ ሰብኣዊ ደርጅቶች አመልከቼአለሁ። ጉዳዩ በፍርድ በክስ ሂደት ላይ ነው። ፖሊሶቹ አሁንም ሥራ ላይ ናቸው። ግን አሁንም ለነብሴ እሰጋሉ። የሚረዳኝም ሰው የለኝም። በመንግሥት ፖሊስ መርማሪዎች አካሌን አጥቻለሁ፤ ደሞዜም ታግቻለሁ። ልጆቼ በርሃብ ሊያልቁብኝ ነው። መንግሥትም ያለ ምንም የሕግ እገዳ ደሞዜንም ከልክሎኛል። ይኼው ከልጆቼ ባለቤቴ ችጋር ውስጥ ነን።


ይህ ግፍ ሲፈጸምብኝ በኢትዮጵያዊነቴ አፍሬአለሁ፤አዝኛለሁ።
ይህ ግፍ የፈጸሙብኝ የአንድ ብሔር ተናጋሪዎች ናቸው። ሲደብድቡኝ እና ሲመረምሩኝ የነበሩ በሙሉ ኦሮሞዎች ናቸው። የሚገርመው ደግሞ ሲደበድቡኝ አንተ “ወላሞ” እያሉ ነው የደበደቡኝ። በፓትሮል (የጥበቃ) መኪና መጥተው በር ላይ ጠብቀውኝ አፌን አፍነው መለስ አካዳሚ ወደ እሚባል ቦታ ወሰዱኝ። ለነገሩ ካምፕ ውስጥ ነው የምትታሰረው እንደ  እስር ቤት ነው፤ ግን ካምፕ ነው፡ የሚደበድቡህ ግን ጫካ ውስጥ ወስደው ነው። መለስ አካዳሚ በሚባል ጫካ ወስደው፡ ግራ እግርህን እናሳጣሃለን፤ ለዘላለሙ ሥርተህ እንዳትበላ ነው የምናደርግህ እያሉ ‘ብልቴን በገመድ አስረው ወደ ላ በመጎተት፤  በፒንሳ ጥፍሬንም በመንቀል ቀን እና ሌሊት ለ4 ቀን አሰቃይተውኛል።” ከማኣከላዊ  እስር ቤት እንደወጣሁ በር ላይ ቆይተው ነው የወሰዱኝ።……” እያሉ ሰፊ ቃለ መጠይቁን በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ።

ካሁን በፊት ትግሬዎች ሥልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት አክሱማዊው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ዶ/ር ሃይሉ አርአያ እረሳቸው የትግራይ ተወላጅ እንዲህ ያሉትን ላስታውሳችሁ እና የዛሬ ኦሮሞ የገዳ ሥርዓት (ብልጽግና ፓርቲ) መሪ አብይ አሕመድ ደግሞ ባሰማራቸው ዋልጌ ኦሮማዊ ወታደሮቹ በዚህ ሰው የፈጸሙትን በደል ተመሳሳይ ነው።

ዶ/ር ሃይሉ አርአያ ለውጥ ተብሎ ከሚነገረው አንድ መት ቀደም ብሎ (ማለት አሁን 3 አመት ሆኖታል) እንዲህ ብለው ነበር።


“ከቤቴ እየደበደቡና እየተሳደቡ የወሰዱኝ የትግራይ ልጆች ነበሩ። ማዕከላዊ እንደደረስኩ ቀበቶዬን ያስፈታኝ የትግራይ ሰው ነው። ከእርሱ ተቀብሎ አንድ የፍሪጅ ያህል የሚቀዘቅዝ ክፍል አስገብቶ የቆለፈብኝ የትግራይ ሰው ነው። ሲመሽ ሽንት ቤት ወስዶ ያሸናኝ ሰው የትግራይ ሰው ነው። እየተሳደበ ቃሌን የተቀበለኝ የትግራይ ሰው ነው። በእርግጥ እኔ የትግራይ ሰው ሆኜ ከአንድ አካባቢ በወጡ ሰዎች ጥቃት እየደረሰብኝ እንደሆነ ከተሰማኝ ሌላው ሰው ምን ሊሰማው እንደሚችል አስቤ ለትግራይ ህዝብ ከልቤ አዘንኩለት። ይሄ ሁሉ የሚደረገው ለትግራይ ህዝብ ሲባል ነው መባሉ ደግሞ የበለጠ ሰላሜን ነሳው።” ብለው ነበር። ዛሬ ደግሞ ሳጅን ምትኩ ተሾመን አንተ ወላሞ እያሉ እየተፈራረቁ የደበደቡኝ አራቱም ኦሮሞዎች ናቸው። ሲሉ ቀደም ብየ የትግሬዎች ሥርዓት ነበር ስላችሁ አሁን ደግሞ “የገዳዎው ብለጽግና የኦሮሞዎች ሥርዓት ነው” ብየ የምማጎታችሁም ለዚህ ነው። ብልትን በገመድ አስሮ ወደ ላ መጎተትና በፒንሳ ጥፍርን መንቀል የፋሺሰቱ አብይ አሕመድ ሥርዓት መገለጫ ባሕሪ ነው ስላችሁ ትናንት የግፍ ዘገባ ስትዘግብ የነበረቺው የትናትናዋ አስተዛዛቢ ሰዓት ዛሬም ያንን እየመዘገበች ነው።
ድል ለኢትዮጵያ
ጌታቸው ረዳ Ethio Semay)
[በዶ/ አብይ ዘመን የተፈፀመ አሰቃቂ ግፍ] አንተ ወላሞ እያሉ ብልቴ ላይ ገመድ አስረው ጎተቱኝ ጥፍሬን በፒንሳ እየሳቡ አስቃዩኝ /ሳጅን ምትኩ ተሾመ