Friday, August 17, 2018

በአባቱ ላይ ወንጀል የፈጸመው አረጋዊ በርሔ የሚመራው የህወሓት ሠራዊትን ያሞገሰው የትግሬ ምሁር በጎሳ ጥናት ተመራማሪዎች እይታ ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay

በታማኝ በየነ እና አምባሳደሩ መካከል የነበረው አለመግባባት
 በኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ እይታ

ባለፈው ወር አብይ አሕመድ ወደ አሜሪካ በመምጣት ኢትዮጵያውያንን ለማነጋጋር በተካሄደው ዝግጅት በሚመለከት ጉዳይ በኢትዮጵያ የወያኔ/ኢሕአዴግ የዋሺንገተን ዲሲ አምባሲ አምባሳደር በከያኒ ታማኝ በየነ ላይ ‘ሴራ’ በመጎንጎን መድረክ እንደነፈጉት ተደርጎ እራሱ ታማኝ በየነ በኢሳት ቴ/ቪዥን ቀርቦ የሰጠው የራሱን ምላሽ ሰምተነዋል። ብዙ ሰዎች አኔም ጨምሮ ታማኝ በተናገረው ቅሬታ ወደ ማመን ሄጄ ነበር (እስከ ዛሬዋ ድረስ የመልስ መልስ ስላላደመጥን)። ዛሬ የአምባሳደሩን መልስ የቪ ኦ ኤዋ የአማርኛ ክፍል ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ ጋር የተደረገው ቃለ መጠይቅ ካደመጥኩኝ በኋላ ግን የአምባሳደሩ ስም በውሸት እንዲጠቁር መደረጉ በጣም ስሕተት ነበር። ስለዚህ ይህንን ቃለ መጠይቅ ካደመጣችሁ በኋላ በአምባሳደሩ ላይ የነበራችሁ የተሳሳተ እይታ ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ ዕይታችሁን አስተካክሉ። ከታች የምሰጣችሁ መረጃ ከቀረበላችሁ በኋላ የሰው ስም በከንቱ በማጥፋት ላይ ችክ የምትሉ ሱሰኞች ካላችሁም አደብ ግዙ። ይህን ስላልኩኝ ደግሞ እንደ አመላችሁ ጌታቸው ረዳ አምባሲው ጋር መሞዳሞድ ጀመረ እንዳትሉ ያው በዚያ አንደማልታማ የምታውቁ ይመስለኛል። ምድረ አሽቃባጭ  ስትደመር አሁንም ገና ነኝ አልተደምረኩም፡ ስለዚህ አምባሳደሩን ልቀቁት። ታማኝ በየነ የመድረክ አዘጋጅ እንዲሆን ያልተደረገበት ምክንያት ከአገር ቤት የተመደበ ሰው ስለነበረ (ዳንኤል ክብረት ለማለት ይመስለኛል) እንጂ ታማኝን በማግለል አይደለም ብሏል አምባሳደሩ በቅንነት። ሁኔታው ከአምባሳደሩ የሰው መዳቢነት ሥልጣን በላይ ነው ማለት ነው። እኔም በዚህ አምባሳደሩን አምኜዋለሁ። ለማንኛውም ይህንን ቃለ መጠይቅ አድምጡ እና ሰውን ማመንዠኩን አቁሙ (አሁንም በየ ዩቱቡ ላይ እንደ ምጣድ ተጥደው በዚህ ጉዳይ የሚቃዡ ስላስተዋልኩ ነው ይህንን መረጃ የሰጠሁዋችሁ። የምቃወመው ሰውም ቢሆን ሰው በከንቱ ስሙ ሲጎድፍ ያበሳጨኛል፡ አልወድም! ዶ/ር ፍስሃ እሸቱ በሚያሰራጨው የፖለቲካ እቃወመው ነበር ፤ የዲሲ ግብረሃይል የተባለ የጋንግ ቡድን “ያለፈቃዱ በቁጥጥር ስር አውለነዋል/Involuntary Imprisonment/” ብለው በሕዝብ ፊት ሲያስሩትና ሲሰድቡት የተሰማኝ ንዴት በወቅቱ በጽሑፍ ገልጫለሁ። አሁንም በዚህ መልክ የምንቃወማቸው ሰዎች ላይ በሓሰት ስማቸው ሲጠቁር እውነታውን ፈልጎ ማወቅ ያስፈልጋል።
Ethiopia: ጽዮን ግርማ አምባሳደር ካሳን አፋጠጠቻቸው

ጌታቸው ረዳ (Editor - Ethiopian Semay)


በአባቱ ላይ ወንጀል የፈጸመው አረጋዊ በርሔ የሚመራው የህወሓት ሠራዊትን ያሞገሰው የትግሬ ምሁር በጎሳ ጥናት ተመራማሪዎች እይታ 
ጌታቸው ረዳ
Ethiopian Semay

የርዕሳችን መነሻ የሆነው ከላይ በምስል/ፎቶግራፍ ቆሞ በሕዘባዊ ስብሰባ እየተናገረ ስለየሚታየው ተናጋሪ ነው ። ከላይ የሚታየው ምስል/ፎቶግራፍ “አብርሃ ማንጁስ” ይባላል። ጣል ጣል ከሚያደርጋቸው ከልሳኑ የሚወጡ ቃላቶች እንደምረዳው የእንደርታ ወይንም የተምቤን… ተወላጅ ይመስለኛል። “ይመስለኛል” ልል የቻልኩበት መነሻም እንደርታዎች ከነበራቸው ባሕሪ እያፈነገጡ የቋንቋ ልሳናቸው እየተው የ “አሸዓ” ልሳን ወስደው በእንደርታዊ ልሳን እና ከሌላው የትግሬዎቹ ልሳን እየቀላቀሉ ከምላሳቸው ጋር ትግል ሲገጠሙ ሳደምጣቸው ማን ከየት አውራጃ መሆኑ እያዳገተኝ በመምጠቱ ነው “ይመስለኛል” የሚለው ቃል የተጠቀምኩበት ምክንያት። እንደርታወችን ማንሳቴ ላልቀረ ወደ ርዕሴ ከመሄዴ በፊት አንድ ነገር ልብል።

እንደርታዎች ባሕሪያቸው እየተለወጠ በወያኔ ስነ ልቦና እና አስተሳሰብ እየተመሩ የመሄዳቸው ሁኔታ ግን እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል። እንዳውም ወያኔ ዋና ምሽጉ መቀሌ ካደረገበት ጊዜ ጀምሮ እንደርታዎቹ ከሌሎቹ እጅግ አክራሪ የወያኔ ጀሌዎች ናቸው ከሚባሉት ቅድሚያውን ቦታ እየያዙ መምጣታቸው አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል (በዚህ ጸሐፊ እይታ)። ስለሆነም አብርሃ ማንጁስ ከልሳኑ በመነሳት እንደርታዊ ነው ብየ ልደምድም እና አብርሃ ማንጁስ የዴንማርክ ናሪ መሆኑን ራሱ ይናገራል።

አብርሃ ማንጁስ የበረሃ ታጋይ ይኑር አይኑር አላወቅኩም። ማንጁስ የሚለው “ጩጬ” የምንለው አማርኛ፡ ዓረቦች “ማንጁስ” የሚሉት ቃል በረኸኞች (ሻዕቢያ) የሚጠቀሙበት ቃል ስለሆነ በረሃ ካልነበረ ይህ የበረሃ ቅጥያ አሰጣጥ ስም እንዴት እንዳገኘው ባላውቅም ሰውየው ለብዙ አመታት የወያኔ ጀሌ እንደነበር ግን አያጠራጥርም።

አብርሃ ማንጁስ መቀሌ ከተማ በሓምሌ 2010 (ኦገስት መጀመሪያ በፈረንጆች 2017) በተካሄደው የወያኔ ተቃዋሚም ደጋፊም የሆኑ በመላ  ዓለም የሚገኙ ትግሬዎች የተገኙበት ስብሰባ ከዴንማርክ ወደ ትግራይ ሄዶ እነ አረጋዊ በርሔ እና ቱባ የወያኔ መሪዎች በተገኙበት ስብሰባ ላይ የተናገረው በዚህ ትችት እንደ ርዕስ ለመነሻ የተጠቀምኩበት የአብርሃ ማንጁስ ንግግር ልጥቀስ እና ወደ ትንታኔ እንገባለን፦

“አብርሃ ማንጁስ እባላለሁ። የመጣሁት ከዴንማርክ ነው። ህወሓት ማለት አንዳንድ ሰዎች ትርጉም ላይ ይሳሳታሉ። ህወሓት ማለት የትግራይ ሕዝብ ድምር ማለት ነው።የትግራይ ሕዝብ ሠራዊት ማለት ነው።  አረጋዊ በርሔ በህወሓት ውስጥ ጀግንነት “ኢንስቲቱሽናላይዝ” እንዲሆን ያደረገ ጀግና ታጋይ ነው። አረጋዊ በርሔ በግሌ የሰራው ስራ አለወይ? ከትግራይ መሳፍንት ተብለው በፊውዳልነት ተወንጅለው የታሰሩት የቆሰሉት እና የተገደሉት ውስጥ አንዱ የኔ ወላጅ አባት ነው። ይህ ወንጀል የፈጸመው ደግሞ አረገዊ በርሔ ሲመራው የነበረው ወታደራዊ ክንፍ የተፈጸመ ነው። ሆኖም እንደ አንድ “ፌየር-ትግሬ/ አንደ አንድ fair Tigrayan” አረጋዊ ማለት ለኔ በትግራይ ተጋይ ፤በትግራይ ሕዝብ ሠራዊት ውስጥ ጀግንነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ “ማተርያላይዝ” ያደረገ ጀግና ሰው ነው።ህወሓት የትግራይ ሕዝብ ንብረት እና ኢንስትቱሽን ነው…..” በማለት አባቱን የገደለለትን ድርጅት እና ወንጀል ፈጽሟል ብሎ በወነጀለው ሠራዊት መሪ ላይ የጀግንነት ሙገሳ ለግሶለታል። ምንጭ Ethiopia - Tigray Governance forum Part 4/1 
https://youtu.be/Ihonciy2DJc

ለሙገሳው ምክንያት ሲሰጥ ደግሞ (እጅግ ያስገረመኝ አባባሉ” የሚከተለው ነው፡’-

“እንደ አንድ “ፌር-ትግሬ/ እንደ አንድ fair Tigrayan” እንደ አንድ ሚዛናዊ ሰው ሆኜ ነው” የሚለው ነው አባቱን የገደለለት ሠራዊት የመራውን አረጋዊን ጀግና ነው ለማለት የበቃው። እንዴት አንድ ሰው ‘እኔ ሚዛናዊ ሰው ነኝ” ብሎ አባቱን የገደለለትን ሠራዊትን የመራ ወይንም ድርጅትን ሊያሞግስ በቃ? የተገደሉት ወላጅ አባቱ ሲገደሉ ወያኔ የሰጠው ምክንያት እራሱ አብርሃ አንደሚለው ደግሞ “ከትግራይ መሳፍንት ተብለው በፊውዳልነት ተወንጅለው የታሰሩት የቆሰሉት እና የተገደሉት ውስጥ አንዱ የኔ ወላጅ አባት ነው።” በሚል ነው። መስፍን ስለሆኑ/ከበርቴ/ሃብታም ስለሆኑ ብቻ ነው ህወሓት የገደላቸው። አይደለም እንዴ? ታዲያ ሓብታም/መስፍን በመሆናቸው ብቻ ሲገደሉ “እኔ እንደ አንድ ሚዛናዊ “ፈየር” የሆንኩኝ ትግሬ ሲል አባቱ ያለፍትሕ ሲገደሉ በአባቱ የተፈጸመውን ወንጀል ፍትሓዊ ነው ብሎ ወያኔን ሊያሞግስ የሚያስችለው የሚዛን መለኪያው ከየት አገኘው? የሚለው ጥያቄ አስከትሎብኛል። አንድ ፍትሓዊ ወይንም ሚዛናዊ ሰው ነው ሊባል የሚያስችለው አባቱ የተገደሉበትን ምክንያት አመዛዝኖ ሕጋዊነቱን ካረጋገጠ በላ እንጂ እንዴት አባቴ መስፍን ስለነበረ በመስፍንነቱ ብቻ ሲገደል ሚዛነዊ ስለሆንኩኝ ለገዳዮቹ አደላለሁ ብሎ አባቱን የገደሉለትን ገዳዩቹን እንዴት ሊያሞግስ ይነሳል? የአብርሃ ጭፍን ጉዞ መነሸው ምንድ ነው? እንከታተል።

እንግዲህ አብርሃ ማንጁስ እየነገረን ያለው ህወሓት በወላጅ አባቱ ላይ ወንጀል መፈጸሙዋን ነግሮናል። ይህ በወላጅ አባቱ ላይ የፈጸመው ሠራዊት የሚመራው ዶ/ር አረጋዊ በርሔ (በሪሁን) እንዴት በዚያ ቃል ሊያሞግሰው ቻለ? የሚለው ጥያቄ በጎሳ እና በስነ ልቦና እንዲሁም በስነ ኣዕምሮ መስክ የተገናኘ ጥናት ያደረጉ የመስኩ ባለሞያዎች የሚሰጡን ትንታኔ መመርመር ሰፊ ትንታኔ ሊጠይቅ ነው።

በቅርቡ ወዳጄ ደ/ር አሰፋ ነጋሽ በጻፈው ”አክራሪ ብሄረተኛነት በሰዎች ላይ የሚያስከትለው ስነልቦናዊ ለውጥና የሚፈጥረው ተፅዕኖ” በሚለው ትንታኔው ውስጥ የትግራይ ተወላጅ በሆኑት በታወቁት የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ደ/ር ገብሩ ታረቀ  እንደማሳያ አድርጎ ያቀረበው አንድ ጥናት ላይ እንዲህ ይላል።

 “ከላይ የጠቀስኩት የፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ ጽሁፍ አንድ ሰው በአክራሪ ብሄረተኛነት ስሜት አይምሮው የተበከለ አዋቂ ሰው የሰባት ዓመት ህጻን ልጅ እንኳን ሊያይ የሚችለውን እውነታ እንደሚክድ ያሳየናል" በማለት ፕሮፌሰሩ ወያኔ የሚሰራቸው አገር አፍራሽ አስነዋሪ እና አራዊታዊ ስነ ምግባሮችን ማየት አቅቶአቸው ወያኔን በትግሬነታቸው የጎሳ መነጽር አትኩረው ስለተመለከቱት የወያኔ አራዊታዊ ተክለሰውነትን ሰብኣዊ እና አገራዊ ድርጅት አድርገው በመሳል ህጻን እንኳ  ሊያየው የሚችለውን ወንጀል ማየት ለምን እንዳቃታቸው ሰፊ የሆነ ጥናት በማድረግ በሳቸው መጽሐፍ እና ምርምር ላይ ያደረገው ጥናት ስንመለከት አብርሃ መናጁስ አባቱን የገደሉበትን የወያኔ ሠራዊት የመራውን አረጋዊ በርሄ መክሰስ ሳይሆን እንዴት ልያሞግስ እንደተገፋፋ የሚያሳየን ምክንያታዊ መነሻው አንድ ሰው ቅጥ ባጣ የድርጅት ወይንም የጎሳ ወይንም የሃይማኖት ፍቅር ከተጠመደ በራሱ ሕሊና ማሰብ ያቆምና ሕሊናው ለሚወደው ድርጅት/ጎሳ/ሃይማኖት በማስረከብ ድርጅቱ ስለ እርሱ እንዲያስብለት አሳልፎ ስለሚሰጥ ነው። እንዲህ ያለ የመንጋ አባል በራሱም ሆነ በቤተሰቡ ላይ የሚፈጸም ወንጀል እና “ኢ-ፍትሓዊ” ሁሉ አሜን ብሎ ያለምንም ጥያቄ ይቀበላል ማለት ነው። ለዚህ ነው አክራሪ ብሄረተኛነት በሰዎች ላይ የሚያስከትለው ስነልቦናዊ ለውጥና የሚፈጥረው ተፅዕኖ በጣም ከባድ እንደሆነ ዶ/ር አሰፋም ሆነ ሌሎች በዚህ ጥናት መስክ የተመራመሩ ምሁራን እየነገሩን ያለው።

አብርሃ እኔ ሚዛናዊ ሰው ነኝ እና ሚዛናዊ አስተያየቴን ልስጥ ብሎ አባቱን የገደለለትን ድርጅት ሲያሞግስ “ለምን” ብሎ የሚጠይቅ በጣም በርካታ ሰው እንዳለ አውቃለሁ። በተለይ በጎሳ መስክ ብዙ ያላነበብን ሰዎች ግራ የሚያጋባ ክስተት ነው። አብርሃ ማንጁስ ታዲያ እንዴት ወደ እንዲህ ያለው ድምዳሜ እና አሞጋሽነት ሊደርስ ቻለ የሚለው ጥያቄ ለመመለስ በዶ/ር አሰፋ ጥናት ጽሑፌን ልደምድም፡

“አንድ ሰው አክራሪ ብሄርተኛ ሲሆን እንደ ግለሰብ ከሌላ ሰው የሚለየውን የግል ማንነቱን አጥቶ በራሳቸው አስተሳሰብ መመራት የማይችሉና በደመነፍስ (instinctively) አድርጉ የተባሉትን ሁሉ ካለአንዳች ጥያቄና ማወላወል የሚፈጽሙ የሰዎች መንጋን (human crowd) ይቀላቀላል። የሰው መንጋ ቡድንን የተቀላቀሉ የአንድ ነገድ ተወላጆች ከጊዜ ወደ ጊዜ አስተሳሰባቸው ከእውነታ እየራቀና (their reality testing is impaired) የሚያስቡትን ነገር ሁሉ በእርግጠኛነት ማድረግ የሚችሉ (delusional state of mind) እየመሰላቸው ይመጣሉ።

የአክራሪ ብሄረተኛነት በሚፈጥረው ህሊና አሳዋሪ ስሜት ምክንያት ያበደ የአንድ ነገድ ተወላጅ የራሱን የግል ማንነት ድንበር አፍርሶ ከሌሎች እንደ እሱ የግል ማንነታቸውን ድንበር ካፈረሱ የነገድ/የጎሳ አጋሮቹ ጋር አንድነት በመፍጠር ሀሴትን ያደርጋል፤ የአክራሪ ብሄረተኛነት ስሜት በሚፈጥረው የፈንጠዚያ ዓለም (ecstatic world created by ultra-nationalism) ውስጥም ይገባል። በዚህ ሁኔታው ውስጥ አንድ ሰው የአንድ ማህበረሰብ አባል ሆኖ በህይወቱ ውስጥ ለሚወጥናቸውም ሆነ ለሚያደርጋቸው ነገሮች ኃላፊነት መውሰድ ያቆማል። በአክራሪ ብሄረተኛነት ስሜት ያበደ ሰው ህይወቱን እንደ አምላክ ለሚያመልከው የራሱ ነገድ ድርጅት አሳልፎ ይሰጣል።” (ደ/ር አሰፋ አክራሪ ብሄረተኛነት በሰዎች ላይ የሚያስከትለው ስነልቦናዊ ለውጥና የሚፈጥረው ተፅዕኖ ” Ethiopoian Semay ድረገጽ የታተመ ጽሑፍ )

ስለሆነም ነው አንድ ሰው አባቱን የገደለለትን  ወንጀል የፈጸመውን ድርጅት በማሞገስ በሕዝብ ፊት አባቱን መገደላቸውን እያወቀም ቢሆን፤ ወላጆቹን ያቆሰሉለትን፤ ያሰሩለትን ወይንም ያሰቃዩለትን የህወሓት ሠራዊት እና ሠራዊቱን የመራውን በጀግንነት ሊያሞግስ የተገፋፋ ሰው የመነሻ ምክንያት በስነ ልቦና እና በኣዕምሮ  መስክ ባለሞያዎች የሚሰጡን መልስ ከላይ የተመለከትነው ምክንያት ነው ማለት ነው። ወላጆቻቸው፤አህቶቻቸውን ወይንም ዘመድ ወንድሞቻቻውን እራሳቸው የገደሉወይንም የይገደሉ ፈቃድ የሰጡ የድርጅቱ አባሎች በርካቶች ናቸው። ያም ሆኖ ድርጅቱን እስከመጨረሻ ድረስ ያመልኩታል። ምክንያቱም ከላይ እንደተገለጸው ከሰው መንጋ የተቀላቀሉ የአንድ ነገድ ወይንም የሃይማኖት ተከታዮች ከጊዜ ወደ ጊዜ አስተሳሰባቸው እየተሸረሸረ ሙሉ ማነንነታቸው በድርጅቱ ፈቃድና መመሪያ አንዲንቀሳቀስ እና እንዲመራ በመፍቀድ ድርጅቱ የሚወስደው ማንኛውም ወንጀል እና እርምጃ ሚዛናዊ እና ሕጋዊ አድርገው ስለሚቀበሉት በቤተሰቦቻቸው ለሚደርሰው ጥቃትና ስቃይ የትብብር እሺታ ያሳያሉ ማለት ነው። መቀሌ ላይ የተደመጠው እንዲህ ያለ ክስተት ሁላችንም የሚያሳስበን አስገራሚ ክስተት ነው። ፈጣሪ ከዚህ በሽታ ይሰውረን!!! የድርጅት የጎሳ እና የሃይማኖት ፍቅር መጠን ሲያልፍ አደገኛ ነው የምንለውም በዚህ ምክንያት ነው።
        አመሰግናለሁ!
        ጌታቸው ረዳ (Ethiopoian Semay)


No compromise, through hell or high water!


No compromise, through hell or high water!

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

The present idiots in power are bringing OLF & ONLF from Asmara publicly telling you that secession is allowed if the public allows it through democratic vote. My question to you is how far will you compromise to the secessionist agenda in the name of Democracy?

You want me to define what is democracy? You may not like my definition to democracy, but I will latter below. What is democracy? We will see it below. What is compromise? We will examine that too in detail. We will deal with these two important titles to talk here. I beg you to finish this article- it is a provoking thoughts to all of you that no one yet brought up this way. I am hoping some mediocre opposition leaders and citizens will get some idea from this commentary and change their pathetic MEDEMER political myth.

Ignoring the generation of the AESM /EPRP/TPLF/EPLF/OLF/ toxic accounts aside about Haileselassie’s Ethiopia; genuine Ethiopians who born during the Haileselassie era will definitely tell you that Ethiopia was a spectacle flourishing flower of Africa until the mentioned toxic groups herded & brainwashed by the ideology of KGB, CIA & Arabs stampede through quiet & peaceful neighborhood like violent herd of cows trampling, & ripping the flourishing life of the country to the point where we are now facing even worst lunatic gangs threatening to even destroy whatever is left.

The last lunatic group who was terrifying the life of the Ethiopian people is TPLF (still 50- 50 in power dying or staying). Presently Oromo populist elites are shaping a new system in order to make a bridge for another lunatic group namely OLF and ONLF to take over power in order to destroy whatever is left for them from the previous leftover destruction.

Ethiopia will disappear unless concerned citizens fight back against all odds, including all the populist Eskender Negga, and the rest of his groups who are running for democracy, I can tell you with full certainty Eskender and his groups will not challenge the secessionists to be ridiculed or banned their secessionist agenda legally in any of the political debates or in the coming new constitution. Loose democracy is their motto since they came out from prison.

The democracy Abey and the rest of the lunatics want you to approve for them is “any lunatic criminal who was raping women hiding from the law is now allowed to come out publicly to demand as his right to rape a country as the Italians did or to rape any women of his wish as long as he is playing in the circuses of public debate called democracy.

If majority say ‘let him rape animal or human”, then he will, because the majority says so. Lunatics will ask you back- no one will allow rapist to vote for him. But, is rape only for sexual rape? Have any one of you read a small book called “The rape of Ethiopia?” You will see there what rape is meant. It is inevitable phenomenon any human society will slowly do the unthinkable after gradual introduction to the  anything unthinkable.

Have you ever thought you will see a gruesome public crime in Shasshmene in Ethiopia in any territory similar to the Afghanistan or Libyan criminal gangs to be committed in Ethiopia in public? No, but slowly the subversion was working its way for the last 27 years by lunatic politicians, using politics to do crime. Therefore unless strange demands restricted by law on time- they will be taken as a norm in the mind of the public. To start, band them or not lunatic politicians will not disappear from the life of the Ethiopians any ways. If so, why not then band them and give them hell as their wish?  

 As we are now told, if the agenda of the lunatic OLF/ONLF demands are legally allowed for referendum by their respected community through so called democracy ( A favorite tool of evil politicians used mainly to hypnotize the mind of ignorant voters to in salve them voluntarily), then the rape of Ethiopia will be inevitable. Democracy is a smart tool given by Europeans to Ethiopian politicians starting 1991 (Euro year) to allow Ethiopia be raped by different gangs.

I am not talking myth here. It is true. I am dismissing democracy after I saw over and over those elites no matter how sweet they talk; at the end they ended cannibalizing the mind and life of citizens through this untouchable mystery tool called ‘democracy’.

Even Abey Ahmed who claimed as democrat, in fact claimed he is not a boss, but, a servant of the public is now signing a very sensitive sovereign agendas such as ports, borders and so on without consulting his boss (The Ethiopian people!!!!).

You all remember, After Haileselassie’s removal from power, all these groups came to the field of politics claimed they all are defendant of democracy. All these leftists and even those Islamo fascist elements like that of the Qero leader ‘Jawar Mohammed’ will also tell you democracy means majority rule. When asked who are the majority? They will tell you ‘the people”. Interestingly enough the majority being the ruler, is the majority poor (the working people). The popular Plato was a committed anti democracy. Not only Plato, but even Aristotle. One may ask why? Aristotle’s definition said ‘democracy is a constitution in which the poor and the free courtesy of being the majority controlled the government”. It is interesting when you really deeply examine at the definition how political scientists define this tone of Aristotle. It is clear that the system of governance in which power lies with the poor who happened to be the majority.

Now, will the poor and ignorant citizens in Ethiopia really rule power where hateful and criminal elements already hijacked their mind for too long? Like or not, at the end of the day in Ethiopia, no matter how flower-ish and beautiful speech democracy is defined, two things will happen (1) the majority/mob/ will rule on the minorities’ life ------or else (2)-the elite will cannibalize the majority working poor’s power where individual elite/s becomes the rulers of power. We have seen this over and over in Ethiopia.

The question is Will the myth what is called democracy save our fragile flower from trampled by human herds ?

The answer is “no”. Because, democracy never proved no country saved by it or destroyed by it. The Sudanese, The Eritreans, the Somalis all are victims of democracy. They think they touched it, but, it melted away again from their fist and when that happens, their elites turned their society to a worst nightmare they never dreamed to be.

As I said it over and over before- if democracy is going to work, peace and security of the citizens should be stable and secured before thinking about mob rule. Criminals and hateful politicians are now getting more opportunity to do more harms than ever before.  In one week distance unknown numbers, perhaps by thousands/millions deported from their own country, Villages & towns are vulnerable for criminal. Citizens property robed, married, unmarried and young virgin girls raped in broad daylight. Businesses, properties destroyed, priests slaughtered and 11 churches burned down to ashes. This is in Ogaden of Kandahar of Afghanistan. All this was carried no question by the secessionist ONLF and of course Abdi Ele’s Gestapo army. What drove them into this? Hate and power. These are Islamo Fascist groups who are let loose to do crime in the name of nation, nationality and peoples which is indeed Fascist ideology. Once a person or group is possessed by those two demons, you can’t treat these elemis through love.

Let us be honest. Many of the Ethiopian politicians are unpunished criminals, involved in an organized crime, such as ‘ethnic cleansing, slaughtering children and pregnant women’. Those are hard core criminals habitually using politics to commit crime. Many of the past or the present crimes are caused from the teaching of the same criminals who still are taken by Abey Ahmed government as genuine politicians.

 Given love or not, these habitual criminals will never be cured. Mark my word. Crime and denying is mixed with their blood for many, many years (it is becoming pathologic behavior. It is morbid). To those elements ‘politic in Ethiopia is their favorite tool to commit crime’. This is because; they have so many meddlers (አለቅላቂ) who protected them. There no strong commitment made to bring them to justice, because all the elements running the show/the system are partner in crime.  

I predicted one thing on my previous papers.

 Worst now is even than before. The young Oromo fanatic Islam Jawar Mohammed who fears to admit or asked to apologize for his own multiple violent propagandas, he declined to do so. To my surprise, he went to Ethiopia as freedom fighter!! As I predicted it before, if he or the OLF or any of those likes allowed to come in  Ethiopia, there will be systematic violence. And did happen in a bizarre violence in Shashmenne, perpetrated by Oromo Qero fascist elements. Many Ethiopian Oromo analysts say it was an intense conflict between Jawar’s OLF/ and the Jara’s OLF and the Qerro supporters of Daud Ibsa OLF Qerro segments (three Qerro segments).

This gruesome murder of torturing and hanging citizen’s body upside down on a standing poll in public in broad day light is happening during the anarchic Oromo administration lead by Abey Ahmmed and Lema Megersa. Will we see such crime again elsewhere? Yes, as long as these lawless and hateful criminals’ ideology is allowed to roam around the nation freely, yes it is going to happen again and again regardless gaps in between.

Anarchy is common now during the MEDEMER ideology of anarchists which Abey failed to secure the life of citizens properly. It is not new phenomenon to see where ever the so called Qerro , the young Oromo segments who developed hatred to Ethiopia with its national flag and national language “Amharic”. Without getting into the story;. Look this photo and judge it to yourself if this gruesome act murder is happening in Ethiopia or Lybiya or Afghanistan?  

Shashemene Gruesome Crime by Oromo Qero gangs in Ethiopia
These young Oromo spectators are not even seen to be bothered or frightened with such nauseating seen. This is because 47 years work of OLF and which later Jawar added into the game of OLF activity actively in last 15 years which resulted Oromo youths becoming lynching mob. The mobs or the spectators did not feel what is going on around them, because, Jawar and OLF were teaching the Oromo to evict Ethiopians from Oromo localities for many years, and that is the mentality now serving as a spring to commit such gruesome crime and comfortably stand around it as if a goat meat is hanging. They do not care if the victims are Oromo or another ethnic. Once one is out of their order or ideology that is enough for any mob to act that way. The Qero are lawless youth mobs who are well organized by OLF and Jawar (perhaps urged by local right wing conservative Oromo elders, or also by Lema and Abey as insiders as well).  

Let me start asking you!

 Will you compromise your safety for the sake of democracy by allowing secessionist groups like OLF/ONLF who still told the anarchic government of Abey Ahmed openly, that they are not willing to drop their agenda of secession even they are willing to come in to Ethiopia as we speak?

The answer is “yes” there are many lunatic meddlers like the Semayawi party who declared openly that OLF/ONLF are not terrorists. Even though we see the evidence many times supported by international and local documents in the past many years and also including the following recent Ogaden anarchic crime. Watch the slogan written on the wall that read ONLF and also Heego (Abdi’s Gestapo gangs) . Both Abdi’s Gestapo gangs and the ONLF thuggish members inside “JigJiga town’ fighting for turf already made the life innocent citizens unbearable. Shockingly still ONLF is in Addis legally called to continue its act of destruction legally by Abey.

ONLF and Heego gangs of Ogaden Somalia looting residents of JigJiga
Now, you have heard your hypnotic leader Abey Ahmed told you that OLF and ONLF are allowed to continue demanding their cession from the ‘Empire/Colonialist Ethiopia”. Now, Their Ax is sharp and ready to chop more heads using the opportunity given by Abey Ahmed.

My real challenge to you is- will you compromise to this conspiracy?

What is compromise mean? To compromise is to decrease your value, your quality. In this sense, if you compromise Ethiopia under any pressure, you are weakening its dignity, its territory, pride and history of our people. What it means is, if you give up the nation’s quality that is the end of the story! If you do compromise, it is not going to be the Ethiopia that our ancestors left for us which was sealed and stamped with their blood and bone.

What I saw majority of the Ethiopian elites, particularly the opposition political leaders (most of them) have been lowering the value of the nation like a commodity for sale in the name of rights or in the name of democracy. In the last 26 years of Tigrayan and Oromo hegemony against Ethiopia sovereignty was clearly a conduct of a naked aggression. What the strange thing makes this aggression to effectively apply its plan was because the nation was compromised by inconsiderate collaborators (meddlers). The opposition is what I am talking about. They never strongly oppose such conspiracy. Compromising was their word of agenda in the mouth of many of the oppositions. The more the opposition inside or the opposition outside Ethiopia compromise with these thugs; the thugs demanded more and more and more concession. That is why Jawar, OLF,ONLF & EPLF are now in Ethiopia to demand for more concession.

When we confronted the political leaders, and their followers and their media propagandists to stop compromising; they refused to heed our advice. Strangely they want to bow for it even further, because “for of that reason, or for this reason, or for unguaranteed compromise of ‘Give and Take’ negotiation”, they compromise. By doing so, they discredit their pride; they discredit and dishonor the nation by risking a value in a way it reduces it. Many Ethiopian elites, be it they are in politics or by standards, they all bend or give-in to the pressure.

Ethiopia currently needs not some mediocre politicians who compromise with different sorts of enemies, but leaders and citizens who can resist “pressure”. I have been saying all along do not give in to it! Do not give in to the pressure, don’t compromise. Because, the more you compromise, the more you tolerate. That means you will always allow any harm that comes from enemy as accepted norm. You will start to say things that you never say before, so you can tolerate them. This is exactly what we are hearing in the opposition media like ESAT and other commentators and journalists all over using names of place/cities/towns/universities created by Ethiopia’s enemies. Adama/ Finfine/ Haromaya/ Biher… on and on…

They claimed “it is okay, no big deal, we are families, we are all Ethiopian, and we can talk or deal about those names when Weyane is gone…”. This how the opposition give-in to the propaganda pressure from the thuggish group and misguided the youngsters to use them for the rest of their life. Now, Weyane is gone (by Jawrs theory) still the OLF flag is even hoisted more than ever in Addis Ababa and in Ethiopia legally. Where are you fools who were telling me that OLF/ONL… will drop their flag or we will talk about flags and names when Weyane is gone? Your cheap talks are even compromising to their agenda worst even than before in the name of MEDEMER?

The reason you tolerate them, is not because of the reason mentioned above; you tolerate them because you are afraid to confront them. What you do not realize is every time we tolerate something, we are compromise our value system.

This is how the opposition leaders, journalists, commentators, Internet, TV and radio media tolerate the crime and conspiracy of OLF/TPLF/EPLF/ONLF design in the name of tolerance (መቻቻል). When the media and such groups use or tolerate the terms/ vocabularies/ names/flags designed by enemies, it demonstrates they are in agreement with it.

Scholars in such field will tell you, that the more you tolerate something, the greater chance of doing it yourself. That is why we see the Ethiopians opposition conferences seen decorated by Ethiopian flag together with the OLF/EPLF/ONLF flags. Strangely also, the audiences do not seem to be bothered by it- because; they are tuned to tolerate such conspiracy by leaders who are willing to give-in to pressure. By doing so, the opposition brought discredit to our flag, to the nation and to the God of Ethiopia who designed our flag. Even the patriotic Tedy Afro joined with the group who are willing to hoist the Shaabiay flag in Addis Ababa.

The God of Ethiopia is calling you all for integrity to the flag and to the nation whom he protected her from various enemies!!!!!!!!! The God of Ethiopia in our religion might teach us to love the sinners, but we do not have to tolerate the sin. No compromise!!

These elites of ours are defusing our concentration, our quality by diluting enemies’ agenda into our business“. My mother used to run a popular Tela Bet business (our traditional beer) that was famous for its “concentration” quality (WEFRAM/GUSH). Many people loved it. They do not need to eat any breakfast/even lunch once they had two or three Menlik/ ዋንጫ/ of it. If she saw the servant adding too much water in to the barrel, she stands up and stops her from adding too much water into it. Her objection is , ‘even though we can make money by adding too much water to the process, we should not do it; even if the process required adding water, once it loses its concentration (strength), the quality that people respect will be gone”. That is what she my mother used to say.

Yes, she is right. When you add water, it does what? It looses its concentration. That is what happens when you compromise; you begin to loose your concentration. By losing your focus/ originality, you become a diluted Ethiopian!!!! You become weaken, you loosen your strength. It is hard to go through a storm when your strength is gone!!!!!! It is hard to fight against the enemy when you are weaken and diluted. It is hard to deal with national crisis when you loose your concentration. All this is because you compromised to the enemy!!!!!!

The weakest groups in the political struggle in our opposition organization regardless they promise you the Oromo or the Somali are nor for secession, that means these are meddlers who are ready to compromise your sovereignty in the name “Trust us OLF /ONLF have no place to be listen by their respected community if demand secession”.

 You can easily identify compromiser. You can tell by their mouth those who are soft talkers of democracy preachers and willing to compromise “principle” from those boldly adamant to refuse any compromise come hell or high water.

 Defeated group always defeated spirit. Because they give-in their Ethiopian principle due to the pressure from those enemies. To show respect to the nihilists’ and enemies’ flags and their agenda is a sign of defeat!! We can see where OLF/ONLF and others were few years back and where they are now. They were touring with those who claimed Ethiopia groups (unity force) and allowed to brainwash, insult and disrespect Amhara or Ethiopia in-front of Ethiopian audiences. Now, they are legally called by the anarchic Abey inside Ethiopia hoisting their flag. Shockingly, the Ethiopian in the Diaspora or Ethiopians inside Ethiopia have now accepted the defeat. They are not in a state of judging what is right or wrong.

This is because; our society is guided by defeated leaders. Our society is lead by chameleons! They adapt and blended to the enemy’s environment with no shame, thinking they are playing politics/tricks. Every time these political Chameleons are around with different groups of nihilists, you will see them transformed into one of them.

They speak the language of the enemy, they speak and exercise the conspiratorial terms framed by the enemies and they too use them. When you heard this with your own ears; to the extent, you will ask to yourself saying “Are these ours? Or theirs?” These are human chameleons. They acted like them, pleased every environment, they please enemies.

Worst of all, our people gather around them in every conference. When you sit too long with enemies eventually, no matter how much you resist, I guaranty you, you too will preach and talk the same thing the enemy talks and do. That is exactly why you saw the first fellow who spoke to thank Jawar for standing in defense to the Amahara people in his visitation to Baherdar public gathering, stating as the following;

አቶ ንጉሡ ሲሉን እንደነበረው እኔም ለዚች ዕለት መብቃትህ..አቶ ጃዋር እዚህ ደረስ በመምጣትህ አመሰግናለሁ። እነ አቶ ጃዋር ለረዢም ጊዜ በነበረው ስርዓት ለ27 አመታት በተለያየ ጊዜያት ስንገደል፤ስንጨቆን፤ስንሳደድ እንደ አውሬ፤በተለያዩ ቦታዎች ስንፈናቀል፤ይህን ሁሉ በደል ድምጽ ሆነኸን በተለያየ መልኩ ድምፅህን ስታሰማ ልናመሰግንህ አንፈልጋለን።” (አማራ ወጣት በባሕርዳር ከተናገረው አሳፋሪ ንግግር ያደመጥኩት ጥቅስ ጌታቸው ረዳ)

The Amhara youth need to get out of this habit of MEMODAMOD (Kissing Ass)- unless they drop such ridiculous habit of softness towards their adversary, they will be still victims.You and I know that let alone Jawar to defend for Amhara victims for the last 27 years, Jawar was demanding Ethiopians be evicted out of Oromia. Who was the one evicted from Oromia? The Amhara. But, why did this fellow tend to thanks Jawar that way? Because as he clearly stated it at his starting speech “አቶ ንጉሡ ሲሉን እንደነበረው..” he defended his story on Negsu who is  the meddler in between Jawar and the Amhara community who spoke and talk the same as the rest of the liars like him who claimed Jawar was freedom fighter who stood for Amhara freedom and for all of us”. That is why I said, when you sit too long with enemies eventually, no matter how much you resist, guaranty, you too will preach and talk the same thing the enemy talks and does.    

At the end I like to say this; –

When an Ethiopia forms a binding relationship with none Ethiopian believer, it weakens his/her commitment, weakens character and lowers his/her standards. I do not know about you- as far as me, I can’t afford to loose my patriotic concentration to allow myself to become a diluted Ethiopian. I have been going too much in my life to be weak right now at this point, so I decided, through hell or high water, “I WILL NOT COMPROMISE!!!!!!”. If you call yourself Ethiopian, you are going to have to bring-up yourself where I am. I am not saying, I am better than anybody else, but, I refused to lower myself by compromising my country that my father served, fought and die.

The agenda and the conspiracy of dismemberment of Ethiopia by TPLF & OLF that we patiently observe for the last 27 years are national crime and sin. We don’t hate these sinners, but, we don’t have to tolerate their sin. No compromise, through hell or high water!

Thanks
ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)