Monday, September 19, 2022

አማራውን “በእናታችሁ በቃኝ” አሰኘነው! ይላል የትግሬው ሩዋንዳ ሁታዊው ኢንተርሃሙዌው የሙዚቃ ቡድን! ጌታቸው ረዳ ( Ethiopian Semay) 9/19/22 አማራ ሆይ! ምን እደተባላችሁ ሰማችሁ?


አማራውን “በእናታችሁ በቃኝ” አሰኘነው! ይላል የትግሬው ሩዋንዳ ሁታዊው  ኢንተርሃሙዌው የሙዚቃ ቡድን!

ጌታቸው ረዳ

( Ethiopian Semay) 9/19/22


አማራ ሆይ! ምን እደተባላችሁ ሰማችሁ?

“አማራ ምን እያለ ነው? በቃኝ፣በቃኝ፣በቃኝ፣በቃኝ ኧረ በቃኝ በቃኝ ኧረ በቃኝ እያለ ነው በእናታችሁ በአባታችሁ እያለ ነው ተብላችኋል

የትግሬው ሩዋንዳ ሁታዊው  የኢንተርሃሙዌው ቡድን ይህ የቆሸሸ ሕሊና ይዞ “ጤፍ፤ ‘ገንዘብ፤ቴሌፎን፤ ነዳጅ፤ሱኳር፤ዘይት..” ላኩልን እየለ፤ በሌላ በኩል ግን ይህ በሕብረተሰቡ ውስጥ በሰፊው ለዘመናት የተንሰራፋው ቅጥ ያጣ “ፀረ-አማራ” ፋሺታዊ ጉራ እና ጥላቻ ከየት እንደተማሩት ግልጽ ነው።

Tigrayan Interahamwe አማራውን በቃኝ በእናታችሁ በቃኝ አሰኘነው! ይላል የትግራይ ኢንተርሃሙዌው የሙዚቃ ቡድን Ethiopian Semay

https://youtu.be/q8Cb-9UZUI8

  “አያታትና” (ወላጆቻችን) ከሚሉዋቸው ከእነ መለስ ዜናዊ እነ አባይ ፀሐየ፤ሥዩም መስፍን እነ ደብረጽዮን፤ሥየ አበርሃ፤ ከነ አረጋዊ በርሐ… ወዘተ… በየ አደባባዩ፤ በየመጠጥ ቤቶች እና በየ ቤቶታቸው እና በየትምህርት ቤቶች  ዩኒቨርሲቲ ግቢ ያስተማርዋቸው ትምህርት ነው።  የእነሱ ልጆች የሆኑት እነ እስታሊን እና አዲሱ ቡችላቸው ጌታቸው ረዳ ምን እያሉ እንደሆነ ከዚህ የተያያዘው ልጥቀስላችሁ፡- 

አሉላ ሰለሞን ምነው ረሳኸው እንደማትሉኝ አምናለሁ። አሉላ ሰለሞን የተባለው “ቀውስ” “ትግሬዎች የሆናችሁ አማራዎችን እንዳታገቡ እንዳትገበያዩ …የተጋባችሁ ሁሉ ፍትዋቸው… ብሎ በሚዲያ እንደ ሑቱዎቹ “ይፋዊ አዋጅ” በሚዲያ ያወጀ ስለሆነ ለናንተው ግልጽ ነው እና እርሱን እዚህ መጥቅስ አልፈለግኩም።

በስታሊን ገብረስላሴ ልጀምር፡

“እኔ የምኮራበት አንዱ ነገር ፤የኔ ትውልድ ማለት ነው፡ኢትዮጵያ ስትፈርስ ቆሜ ማየቴ ነው፤ በዓይኔ በተግባር ማየቴ ነው፡ ዝምብሎ ለፕሮፓጋንዳ ምናምን አይደለም!”

 

አዲሱ ‘ቡችላቸው’ ጌታቸው ረዳ ድግሞ አንዲህ ይላል፡

 

“ኢትዮጵያ ሺ ጊዜ መበጣጠስ ትችላለች!!!” ይላል።

 

አንዱ የሃገረ ትግራይ ኦርቶዶክስ መሪ ነኝ የሚል ቄስም እንዲህ ይላል፡-

የትግራይ ተወላጅ ሆኖ “ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ካለ እርሱ የተረገመ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነው! No More ETHIOPIAWINET! በድፍረት እንግራችኋላሁ!” ይላል።

እንግዲህ ይህ የቀወሰው የሃገረ ትግራይ የኦርቶዶክስ መሪ ነኝ የሚል ቄስ

“ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል “ትግሬ” “የእግዚአብሔር መንፈስ” “ያለበት” “የተረገመ” ነው ሲል ፤ የዚህ ቄስ አምላክ “ሰይጣን” ነው ማለት ነው። ቪደዮውን አንድ ቀን እለጥፍላችሗለሁ። የወኔ ቄሶች በሰይጣን ማመናቸው ማስረጃው ይሄው ነው።

 ወላጀቻቸው ወያኔዎች ያስተማርዋቸውን ጸረ አማራ ትምሕርት ነው አሁን በይፋ ይህች ወጣት ላንቃዋ እስኪሰነጠቅ ድረስ ዓለም በሚያደምጠው መድረክ ለጥፈው ሕዝብ በሚያደምጣቸው በዓላትና ተዋጊዎቻቸው ፊት ቆመው በሙዚቃ እየጨፈሩ እንድናደምጣቸው የተደረገው።

ይህ የቆሸሸ ሞራል የት ያደርሳቸዋል? የሚለው ጥያቄ ፤ የት እንዳደረሳቸው ለመረዳት ሊቅ መሆን አይጠይቅም። እያያችሁት ስለሆነ። የትግራይ ሕዝብ እና ወያኔ ለየብቻ ነው እያላችሁ ለምትመጻደቁ የዋሆች ድንቁርናችሁን ላለማጋለጥ ስትሉ ስለ ራሳችሁ ክብር ብላችሁ “አፋችሁን በመሃረም ዝጉ!”

አማራው ስንት ጊዜ እየተዋረድክ መኖር እንደምትችል ባላወቅም፤ ይህንን ሰነድና ቪዲዮ “ሼር” ላለማደርግ ትለገማላችሁ። አሁንም ልድገመው። የምንለጥፋቸው ሰነዶች እንኳ ሕዝብ እንድያውቀው ለማድርግ ዳተኞች ስለሆናች “ሼር” አታደርጉም።

“አማራ ምን እያለ ነው? በቃኝ፣በቃኝ፣በቃኝ፣በቃኝ ኧረ በቃኝ በቃኝ ኧረ በቃኝ እያለ ነው በእናታችሁ በአባታችሁ እያለ ነው” ተባላችሁ፤ ሌላ ምን ቢጨመርላችሁ ነው ሰነዶችን ማሰራጨት እንኳ ዳተኞች የሆናችሁት? ምን ጉድ ውስጥ ነው የተዘፈቃችሁት?

ጌታቸው ረዳ

 ( Ethiopian Semay)  9/19/22