Sunday, December 23, 2018

የሓዘን መግለጫ ነብስ ይማር ታጋይ አርበኛ ደምስ በለጠ!! ኢትዮጵያን ሰማይ!


የሓዘን መግለጫ
ነብስ ይማር ታጋይ አርበኛ ደምስ በለጠ!!!
የዐማራ ድምፅ ራዲዮ ዋና አዘጋጅ ፤በላስቬገስ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኛ ሙያ መምህር የነበረው ታጋይ አርበኛ ጋዜጠኛ ፕሮፌሰር ደምስ በለጠ ለጉብኝት ወደ አገሩ ኢትዮጵያ በሄደ በ21ኛው ቀኑ በድንገተኛ ሞት በመቀጠፉ፤ የኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ ለቤተሰቦቹ እና አብረው ለሚሰሩት የሥራ ባልደረቦቹ ልባዊ ሓዘኑን ይገልጻል። ሰማዕት ደምስ በለጠ የምትወዳትና የታገልክላትን እናትህ እምየ ኢትዮጵያ በክቡር ማሕጸንዋ አቅፋ በገነት ውስጥ ታኑርህ!
ጌታቸው ረዳ (አሜሪካ) የኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ።