The edited version
Video Added to the article
August 26, 2020
ገሞራው ማንያዘዋል (professor)
(Ethiopian
Semay)
The
View on Ethiopia - Genocide on Amhara Ethnic & none Oromo speakers in
Oromia region of Ethiopia
መራራ ጉዴና የመግባባት ጉባዔ በአፍሪቃ አዳራሽ ዉስጥ ቀዳሚ ተናጋሪ በመሆን በጽሑፍ ያዘጋጀዉን፣ እራሳቸዉን ኦሮሞ ባይ
ልሂቃንና ነፃ አዉጭዉ ግንባር ኦነግ የተሰኘዉ ከ40 ዓመታታ በላይ
የሚነዙትን የፈጠራ ትርክት ቃል በቃል በመስማቴ የሚከተለዉን ምላሽ ለመስጠት ተነሳሁ።
ከሁሉ በተቀዳሚ መራራ ጉዴና የኦነግ ቅጥር ነፍሰ ገዳይ ወንጀለኛ ጉጀሌ ቡድንና መሪዎቹን በይፋ በመቃወምና ፀረ-ኢትዮጵያ
ሴራዎቻቸዉን በማጋለጥ ሲያደርግ ለነበረዉ ትግል ደጋፊዉና ተባባሪዉ፣ ይልቁንም በወያኔ ትግሬ ሕወሓት (ትሕነግ) የተፈጸመበትን መንገላታትና
የግፍ እስር በመቃወምና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኩዋይ እንዲፈታ በሁሉም ስፍራና ጊዜ በአዉሮፓ ዋና ዋና ከተሞች ለየመንግሥታቱና ድርጅቶች በሰላማዊ ሰልፍ የዜግነት ግዴታዬን ተወጥቻለሁ።
ወያኔ ትግሬ ትሕነግ በሕዝባዊ ዐመፅ ተገፍቶ ወደ መቀሌ ከፈረጠጠ በሁዋላ ለዉጥ መጣ ተብሎ፣ ለማ መገርሳ "ኢትዮጵያዊነት
ሱስ ነዉ" እያለ ሲያቃልጥ፣ አቢይ አሕመድ አሊ የጠቅላይ ሚኒስትር ወንበሩን ከደሳላኝ ኃይለ ማርያም እጅ ሲረከብ ባደረገው
ልብ ማራኪ ሐተታ አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ በደስታ ፈንድቆ ነበር። ከሥራ የተባረሩት እነ መራራ ወደ ሥራቸው ስለተመለሱ
ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶናል።
ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ተንክባለለ እንደ ሙቀጫ እንዲሉ መራራ ጉዲና ከፀረ ኢትዮጵያ ጋሎች ስብስብ ከነጀዋር መሐመድ ጋራ አብሮ ወግኖ በምድራችን ሰላሌ(ግራርያ) ጋራ ጉራቻ ላይ ያደረጉትን ቅስቀሳ ከሰማን በሁዋላ ሁሉም ነገር አለቀ ደቀቀ። የመራራ ዶሴ ተዘጋ።
ወደ ቁም ነገሩ ተመልስን በጉባዔዉ ላይ መራራ ጉዴና ስለተናገረዉ ዐቢይ ጉዳይ የምላችሁ ይኽዉ።
መራራ ጉዲና እንዲህ አለ፤ "አንድ ጆን ማርካኪስ የተባለ ፈረንጅ መጽሐፍ (The last two frontiers) ጽፎ ይህን መጽሐፉንም ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ አሊ አድርስልኝ ብሎ ሰጠኝ። እኔም በአንድ ኦፒዲኦ አባል በኩል እንዲደርስ ልኬያለሁ።"
ለመሆኑ ጆን ማርካኪስ ተብዬው ማን ነዉ? ማርካኪስ በትዉልዱ የግሪክና እንግሊዝ ክልስ ወይም መጢቃ ነዉ።
አጤ ኃይለ ሥላሴ የቀ.ኃ.ሥ ዩኒቨርስቲን ሲያቇቁሙ እንደ ለማኝ ዉጥንቅጥ እኽል አሰተማሪዎቹን ከተለያዩ አገሮች አስመጥተዉ ነበር ያስጀመሩት። አስተማሪ ተብዬ ሰላይዎች፣ የሃይማኖት ሰባኪ ኢየሱሳዉያን ተኩላዎች ወዘተርፈ ይገኝበታል። ጆን ማርካኪስ እና እንግሊዛዊዉ ሪቻርድ ግሪንፊልድም የማኅብረሰብ ትምህርት እናስተምራለን ብለዉ ገቡ።
ግሪንፊልድ የእንግሊዝ መንግሥት ስለይ ነበር። የነመንግሥቱ ንዋይ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተከትሎ ከአገር እንድባረር ተደርጎዋል። ማርካኪስ ግን ቆይቶ እነ ዋለልኝ መኮንንና ለሎቹን የመለመለ ፀረ ኢትዮጵያ በአጤዉ መንግሥት የተባረረ ነው። እድሜ ልኩን በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ጥልቅ ጥላቻ የተነበዘ ወራዳ ሲሆን ሱማሌ፣ ኤርትራ፣ እንግሊዝ፣ አሜሪካ እየዞረ ሰለ ኢትዮጵያ ብቸኛዉ አዋቂ ፈጠሪ ነኝ ብሎ ያናፋል። ልክ እንደ ግሪንፊልድ በኢትዮጵያ የወያኔ ትግሬና የሻዕቢያ ቅጥረኞች ዋና አማካሪና በአፍሪቃ በአጠቃላይ በጎሣ ክልል መስፈርት መንግሥት መመሥረት ብቸኛዉ አማራጭ ነዉ እያለ የሚያወናብድ፣ በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት የረጅም ዘመናት ታሪክና ሕልዉና ልክ እንደ ፋሽስት ጣሊያኖችና የነምሳዉ ናዚ ሮማን ፕሮቻዝካ ርር ብግን ያለ ፀረ ጥቁር ክልስ ነዉ። አሁን ዣዥቶ ወደ አገሩ ቆጵሮስ ዩኒቭርስቲ ይገኛል።
ማርካኪስ የአፍሪቃ ነጻ አዉጭ ትብዬ ቅጥረኞች ሁሉ የጡት አባት ነዉ። የታላቅዋ ሱማሌ ምሥራታም አማካሪ ሆኖ ላይ ታች ሲያዳክር ቅዠቱ ሁሉ ዉሃ በላዉ ። የመጽሐፉ ርዕስ "የመጨረሻዎቹ ሁለት ግንባሮች" ይባላል። ኢትዮጵያን ቆላና ደጋ ወይም ደግማ መሐልና ዳር አገር ብሎ በጎሳ ለመሸንሽን የሚያልመዉን ተርኮዋል።
ማርካካስ የጋላ ልሂቃን፣ የነኦነግ እና የሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ ቅጥረኛ ባንዳ ሁሉ የክብር ዕቃ ፈጣሪ አምላካቸዉ ነዉ።
ስለሆነም መራራ ጉዲና ፈረንጅ ብሎ የዚህን ጠንባራና መናጢ ፀረ ኢትዮጵያ ክልስ መጽሐፍ ተብዬ አቀባባይ መሆኑ የትምህርቱን ደረጃና ይዘት አጠያያቂ ያደርገዋል።
በመጨረሻም ስለ አጤ ምንይልክ እና ስለ አኖሌ የጡት ቆረጣ ትርክትህ መልስ መስጠት በጣም ዝቅጠት ስለሆነ ትቸዋለሁ። ቁላ መስልብ ጡት መቁረጥ የጋሎች እንጂ የኢትዮጵያዉያን ባሕል እንዳልሆነ ዓለም ያዉቀዋል። ዛሬ በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን የቄሮ ጋላ አረመኔ ሰዉን ማረድ፣ መቆራረጥ፣ ጡት መቁረጥ፣ ማቃጠል፣ ሬሳ መጎተት ወዘተረፈ ኢሰባዊ ድርጊት ዓይነተኛ ማረጋገጫ ነዉ።
ገሞራው ማንያዘዋል
We pray to our Ethiopian Amhara, Gamo, Gurage, Tigre,
etc. genocide martyrs in Ethiopia:
25.08.2020
The
View on Ethiopia - Genocide on Amhara Ethnic & none Oromo speakers in
Oromia region of Ethiopia