Friday, May 8, 2020

የፒኮኮቹ ንጉሥ የኢሠፓነት ካባ ዛሬ ቀን በገሃድ ለበሰው! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ Ethiopian Semay) 05/08/2020


የፒኮኮቹ ንጉሥ የኢሠፓነት ካባ ዛሬ ቀን በገሃድ ለበሰው!
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ Ethiopian Semay)
05/08/2020


ንጉሥ አብይ አሕመድ ዓሊ ዛሬ ቀን ሕጋዊ ንግሥናውን በቴ/ቪዥን ያስተላለፈውን ንግግሩን አደመጣችሁት? ገና ብዙ ታያላችሁ። የፋሺስት ውልደቶች ከፖለቲካዊ አቀራረጻቸው በምንም መልኩ ሕዝባዊ ሊሆኑ አይችሉም ብየ ብዙ ለፍቼአለሁ። ዋና የፋሺሰቶች ዒላማ እነ ሙሶሎኒም ሆኑ እነ መለስ ዜናዊ እና አብይ አሕመድ ዓሊ ዋና መዳረሻና ትኩረታቸውሥልጣንን ማፈንና ያለመልቀቅ ነውበቅርቡ በዚህ ትንተና እስክመለስበት ድረስ 7ኘው ንጉሡ እናፒኮኮቹን” (ሎሌዎቹን) የሚወጥር ድንቅ የቪዲዮ ትችት ላቀርብለካቸሁ ነኝ።

የርዕዮት ሚዲያ (የቴድሮስ ጸጋዬን)ትችት እንድያደምጡት ጥሪ አቀርብላቸዋለሁ። ከንጉሡ ጀምሮ እስከፒኮኮቹድረስ የሚሉት ካለም እናድምጣቸው። በዚህ አጋጣሚ፤ ንጉሡ ወደ ኢሰፓነት መለወጡን በዙፋኑ ዛሬ በይፋ ስለነገራችሁፒኮኮችእንኳን ደስ አላችሁ እንላለን ! እናቴ ንጉሥ መሆኔን ባለማየትዋ ቅር ይለኛል ባለበት ቀን በዛው አጭበርባሪ ምላሱ ፓርላማው ላይ ቀርቦአሸባሪ ነበርኩ ብሎኑዛዜውን ረስቶ አሁን ሌሎችንባንዳእያለ ብዙ ሰው ከመፍጀቱ በፊትእነ ልወዝወዘው በግሬ ንጉሡን አምናቸሁ ከመወዝወዛችሁ በፊትና ከማለቃችሁ በፊት ካሁኑኑ የሚበጃችሁን ቀይሱ እያልኩ የቴዲን ጠንካራ ሙግት አድመጡ፦ ይሄው! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ)
የአብይ አህመድ ዛቻ፤ የቁማርተኞች ገመድ ጉተታ፤ መግለጫዎችና ዘመቻዎች
5/7/2020