Tuesday, July 7, 2020

ወደ 16ኛው ክፍለ ዘመን የዞሮው የጋላዎች ጉዞ በኢትዮጵያ ለምን ተጠናከረ? ጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ (Ethiopian Semay) Tuesday, July o7, 2020


ወደ 16ኛው ክፍለ ዘመን የዞሮው የጋላዎች ጉዞ በኢትዮጵያ ለምን ተጠናከረ?
ጌታቸው ረዳ
ኢትዮ ሰማይ (Ethiopian Semay)
Tuesday, July o7, 2020

ኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ከዳር እስከዳር ያዳረሰ የዘርና የሃይማኖት ጭፍጨፋ የተከሰቱ ሁለት ምዕራፎች ተክስተዋል። አንዱ በጂሃዳዊው እስላም “ግራኝ አሕመድ” የተፈጸመው የዘር፤የቅርስና የሃይማኖት ጭፍጨፋ ሲሆን ሁለተኛው ያንን ተከትሎ  በተለያዩ የጋላ ነገዶች ወራሪነት የተከናወነው የዘርና የባሕል ውድመት የተካሄዱት ናቸው።

ዛሬ ከጋላነት ወደ ኦሮሞ  ስም የተለወጡት ኦረሞ አክራሪዎችና አብዛኛዎቹ ኦሮሞ ምሁራን የተከተሉት ያለው እንደ አዲስ የተከሰተው አገር የማፍረስና የተወሰኑ ነገዶች ጨፍጭፎ የማጥፋት ዘመቻ  ዘመናዊ አስተሳሰባቸው ቢሆንም ፣ ይልቁንም የዘር ማጥፋት ፅንሰ-ሀሳብ እራሱ የቆየና እንዲቀጥል በፈቃደኝነት የወረሱት አስተሳሰብ ነው ፡፡

ብዙዎቹ የዛሬ ኦሮሞ ምሁራን የኢትዮጵያ ነባራዊ ባሕል፤ መተሳሰብ፤መጋባትና የተፈጥሮ በጎ ሕግጋቶች እና የታሪክ ሌንሶች (ማዕከሎችን) በዘር የማጥፋት መነጽር እያነጣጠሩ የማጥፋት እርምጃዎቹ ከመቸውም በበለጠ በግልጽ እና በጥገኛነት በሚኖሩባቸው በመላው የዓለም አገራት ሳይቀር ሲፈጽሙት “ፍራቻም ሆነ ቅሬታ” አልተሰማቸውም። ይልቁኑን ይህንን በማድረጋቸው ኩራት ተሰምቷቸው ተቀባይነት እንዲኖሮው ወጣቶችን በዚህ የድርጊት ወንጀል አሳትፈዋል።

የቅርስ፤ የሃይማኖታዊና የዘር ማጥፋት ዘመቻ ማእከሎች የኦሮሞ ምሁራን ናቸው። በዚህ ወቅት መረሳት የሌለባቸው ሌሎች ኢትዮጵያውንም (አማራዎችም ጭምር) የልብ ልብ እንዲሰማቸው አብረው ሲዘሉና ከበሮአቸውን ሲያደምቁላቸው እንደነበሩ አሁን ላለው ደረጃ እንዲደርስ በተባባሪነት ሚና እንደነበራቸው (ዛሬም እንዳላቸው) ሊዘነጋ አይገባም።

መርሳት የሌለባችሁ ፤ በጋላው የሉባ ነገድ እና በመሳሰለው የየ16ኛው ክ/ዘመን  የጋላ ወራሪ ሃይል ማሕበረሰብ ወይንም መላውን አገር የማጥፋት ዘመቻው በስልት አድፍጦ ቆይቶ በዕቅድ የመትመም ባህሉ ስለሆነ ዛሬ እየተከናወነ ያለው በዓይናችን እያየነው ያለው የምናየው የዘር ማጥፋት ወንጀል ባህላዊ ነበር ፡፡

ዛሬ “የኦሮሞሙ ጋዳ አራማጅ (ብልጽግና)” ብላችሁ ጥሩኝ ብሎ በኢትዮጵ  ምድር የኦሮሞ መንግሥት መስርቶ በተረኛነት እየገዛ ያለው “የኮለኔል አብይ አሕመድ መንግሥት” (ተብየው) “ሽብርተኞችን” ከተሸሸጉበት የዓለም ምድር ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ በማድረግ ሁለት አመት ሙሉ ተከታታይ የሃይማኖትና የቅርስ ውድምት እንዲሁም የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲፈጽሙ፤ ኮለኔሉ  “ጀሮ አልሰጠውም” ነበር።


 ከነጭራሹ አገሪቱን የምናስተዳድራት “ሁለት መንግሥታቶች ነን” ፤ “አንዱ እኔ በማንኛውም ሰዓት ተዘጋጅ ስለው የሚዘጋጅ የቄሮ መንግሥት ሲሆን፤ ሌላው የአብይ መንግሥት ነን አገሪቷን እያስተዳደርናት ያለነው”  እያለ የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚመሩትን እነ ጃዋርን እና የመሳሰሉትን በመንግሥት ታጣቂዎች ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ደሞዝ እየከፈለ”ኮለኔሉ” የሽብረተኞች ደህንንትና ህይወት ጠባቂና ተባባሪ ሆኖ ቆይቷል (ዛሬም ያው ነው)።     


“ጃዋር ዜጎች እያስጨፈጨፈ ነው፤ ለምን አታስረውም ተብሎ በዜጎች ሲጠየቅ “ከነ ጃዋር ጋር አብርን እየሰራን ነው ፤ ጃዋር አናስረውም ወንድማችን ነው” እያለ፤ እየተባበራቸው እንዳቆያቸው ለወንጀሉ  ልብ ልብ የሰጣቸው ፤ ተባባሪና አጠናካሪ ሆኖ እንደነበር ማንም ሊመሰክረው የሚችል እውነታ ነው። አብይ አሕመድን በችሎታ ማነስ  ከሥልጣኑ እንዲሰናበት ከማድረግ አልፎ ሽብርተኞችን ልቅ በመተው ወንጀለኞች ጋር በመተባባሩ “በታረክ ፍርድ ቤት ይጠየቅበታል”። ሆን ብሎ ዛሬም ወንጀለኞች በዙርያው እንዲረዱት በማሰለፍና በመሾም “ደሞዝ” እየከፈላቸው ንጹሐን ኢትዮጵያውን እየወነጀሉ እስር በማስገባት ላይ የሚገኙትን “የኦሮሙማ ጂሃዳውያን” ዛሬም አቅፎአቸው ይገኛል።


 አብይ አሕመድ የሚያከብረው እና እየሰራበት ያለው “ሕገ መንግሥት” ወንጀለኞች የሚያበራክት የዘር ጭፍጨፋን የሚያበረታታ ሕገ ምንግሥት ነው። በሕገ መንግሥቱ ውስጥ ለስሙ ብቻ የወንጀል እና የቅጣት ስምምነት አጽድቄአለሁ ቢልም፤ እየተከናወነ ያለው እንደዚህ ዓይነት ባህላዊ፤ ቅርሳዊና ሃይማኖታዊ የዘር ማጥፋትን አይከለክልም። ይህንን በተግባር ወታደሮቹና የከተማ፤የገጠር ሲቪል አስተዳዳሪዎች “ከኦሮሙማው ኢንተርሃሙዌው” ቡድን ጋር ተቀናጅተው ከፍተኛ ወንጀሎች እየተፈጸሙ ናቸው።


 በመንግሥት ደረጃ ለ28 አመት በአካላዊና ባዮሎጂያዊ ጥቃት ሲፈጸም ተቀባይነት እንዲኖሮው ተደርጓል።ዛሬም በግሃድ በመንግሥት አካላት ድጋፍ እየተከናወነ ይገኛል። ለዚህም አብይ አሕመድ ሥልጣኑን ለዜጎች አስረክቦ በሕግ መጠየቅ አለበት።


ለዘመናት “በጥናት” የተካሄደው የዘር ማጥፋት እና አገር የማፍረስ ይፋዊ ዘመቻ ለመደበቅ፤ “ጥቃቱ በጊዜያዊ ሁኔታዎች ብቻ እየተሳበበ” “ድንገተኛ እና ያልታቀደ ግብታዊ” ለማሰመሰል የሚተነትኑ ፕሮፓጋንዳዎች እውነታውን ሊሸፍኑት አይችሉም፡፡ ይህ ጥቃት እንዲያድግ ያደረገው ምንድን ነው?  ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጽንሰ-ሀሳቡ የተቀረጸበትን የሕግ ፣ የፖለቲካ እና የታሪክ ትንታኔዎችን በህግ እንዲታገዱ የሚያደርግ መሪ እስካልመጣ ድረስ አገሪቱ እየፈረሰችበት ያለውን የመፍረስዋን ጉዞ ትቀጥላለች።  “ዓለም አቀፍ የአብይ አሕመድ የድጋፍ ኮሚቴ”  ነኝ የሚለው “የዝም እንበል ቡድን” ደጋፊዎችም ንጹሃን ከሚበቀል በቀልተኛው መሪያቸው “አዳኝ ነው ብለው ቢመጻደቁለትም” ኢትዮጵያን ከመፍረስ ሊያድንዋት አይችሉም።  


 በረዢም የፖለቲካ ሱታፌ ዕድሜዎቼ ውስጥ በአገር ወዳድ የተጻፉ የመፍትሄ ሃሳቦች ብዙዎቹን ለማንበብ ብሞክርም አንዳቸውም የችግሩ መፍትሄ ሊጠቁሙኝ አልቻሉም/አልፈለጉም። የተለያዩ መንገዶችን የሚያሳዩ ፅንሰ-ሀሳቦች ቢቀርቡም፤ በኔ አመለካከት የፋሺስቱ ስርዓት በተረኛነት እያስቀጠለ ያለው የአብይ አሕመድ መንግሥት እስካለ ድረስ “ንጽሃንን ይብልጥ ከማስጨረስ ሌላ” የሚፈይደው የለም። መፍትሄው በወንጀል የተሳተፉ አክራሪ “የኦሮሙማነት” ፖለቲካ አቀንቃኞች እና ህ.ወ.ሓ.ት ወያነ “የትግራዋይነት ፖለቲካ አቀንቃኝ”  ወንጀለኞችን ፣ በመንግሥት ውስጥ መዋቅሮች ተሰግስገው ወንጀል የፈጸሙ ሁሉ “በብሔራዊ እና በዓለም አቀፍ የወንጀል ፍ / ቤቶች ውስጥ የክስ ሂደት እና የዘር ማጥፋት ክስ draft አርቅቆ በማቅረብ ቅጣታቸው እንዲያገኙ ካልተደረገ፣ ከጥፋት እልቂት በኋላ ማለቃቀስ  ለመጻሕፈትና ለገጣሚዎች ማድመቂያ ካልሆነ በስተቀር የሚፈይደው የለም።


ዛሬ ኢትዮጵያ ምድር ውስጥ እየተፈጸሙ ያሉ የዘር ማጥፋትና አገር ውድመት በጋላዎቹ የወረራ ዘመን ተከስቶ የነበረ በአንድ ወቅት ደግሞ ተሰውሮ የነበረ የ16ኛው ክ/ዘመን የገዳ ሥርኣት አራማጆች የጋላዎቹ የልጅ ልጆች ዘር ነን በሚሉ ነገር ግን  ዛሬ ስማቸው በቀየሩ ቡድኖች እውቅና እና ጥበቃ ተሰውሮ የነበረው የዘርና የሃይማኖት ማጥፋት ክስተት ህያው በማድረግ  ቁቡል ሆኖ የ16ኘው የጋላ ወረራ በመንግሥት መሪዎች “ግፋ በለው፡ ተሳታፊነት ህያው ሆኗል። አሁን ያለው መንግሥት እና አስተዳደር የሚያውለበልበው ባንዴራም ሆነ የሚጽፍበት ፊደል አገራዊ ሳይሆን “ባዕዳዊ” ሆኖ ኢትዮጵያዊነት አሴቶችን በመጻረር የቆመ መንግሥታዊ መዋቅር ተቆጣጥሪታል። የመጠቀም መብት በሚል “በዲሞክራሲ የማጃጃያ ስልት” አደገኛ የወራሪነት ባሕሪ ተጠናውቶታል የምለው።

ኦሮሙማው የኢንተርሃሙዌው መንግሥት የተጠመደበት ዒላማ “እስክንድርን ፤ ይልቃልን ፤ አስቴርና ቁጥራቸው ያልታወቁ  ጓዶቻቸውንና ዜጎቻችንን በማሰር ባልሰሩት ወንጀል የመወንጀል ስልት በኢትዮጵያውያን ላይ ስልታዊ ጅግኖችን የማዳከም ብሎም የዘር ማጥፋት ማስኬድ አብይ የተጠመደበት ቀዳሚ ትኩረቱ ነው። ይህም አንደኛው የኦሮሙማው ኢንተርሃሙዌው መንግሥት የባሕሪው መገለጫው ነው!
ጌታቸው ረዳ
ኢትዮ ሰማይ (Ethiopian Semay)