Wednesday, October 19, 2022

ሙርከኞችን የማሰቃየት የተጠናወተው ፋሺሰቱ የወያኔ የጦር ወንጀል ከጥቂቱ የቪዲዮ ማስረጃ ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 10/19/22

 

ሙርከኞችን የማሰቃየት የተጠናወተው ፋሺሰቱ የወያኔ የጦር ወንጀል ከጥቂቱ የቪዲዮ ማስረጃ

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

 10/19/22

የተከዳው የሰሜን ዕዝ የሚለው መጽሐፍ ታስታውሳላችሁ? ይህ ቪዲዮ ወያኔ ከሰራው ወንጀል ኢሚነት ማስረጃ ነው።  ወያኔ ትግራይ ውስጥ በነበሩ የሰሜን ዕዝ ካምፖች የኢትዮጵያ ሠራዊት በተኛበት ከብቦ በር ዘግቶ በታንክና በመትረየስ በመጨፈጨፍ ፤ሴቶችን በቡድን በመድፈር ፤ የዘር ጭፍጨፋ  በማካሄድ የውጭ ወራሪ ሃይል ያለደረገው አለም አቀፍ የጦር ወንጀል የፈጸመ ድርጅት ነው። ለዚህ ነው ወያኔ ፋሺሰት ስለሆነ መደምሰስ ወይንመ ትጥቁን ማስፈታት ሌላ አማራጭ የለም የምለው።

የወያኔ ተዋጊዎች የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት አባላትን ምርኮኞች ሴትን ጨምሮ ሲያሰቃዩ በቪዲዮ ይታያል። በሰራዊቱ መኖሪያ ካምፕ ውስጥ ድንገተኛ ጥቃት ከፈጸሙ በኋላ የማሰቃየቱን ተግባር ሲፈጽሙ በራሳቸው ካሜራ

Ethiopian Semay video evidences how the Tigray thuggish fighters attacked the Ethiopian Army Women

 

https://youtu.be/kuWRD-sucPI