Wednesday, December 25, 2019

የነ አሕመዲን ጀበል ድማጻችን ይሰማ ግልጽ ጥያቄዎቻቸው ምን እንደነበሩ ማህደሮቻቸው እንደገና ላስፈትሻችሁ ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)


የነ አሕመዲን ጀበል ድማጻችን ይሰማ ግልጽ ጥያቄዎቻቸው ምን እንደነበሩ ማህደሮቻቸው እንደገና ላስፈትሻችሁ
 ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

ይህ ጽሑፍ የላከልኝ ጸሐፊ ትዝ ባይለኝም በኢትዮ ሰማይ ድረገጽ ታትሞ የነበረ ጽሑፍ ነው። ግራኝ አሕመድ የነፃነት አርበኛ እያለ በመጽሐፉ ሲያሞካሸው የነበረው ጸረ ክርስትና ጽንፈኛው አሕመዲን ጀበል ዛሬ ምላሱን ለዳግም ሲያውተረትር እያደመጥነው ነው። ስለሆነም እንደገና ወደ ኋላ ተመልሰን የዚህ እንቅስቃሴ ህቡእ ፍላጎት ምንነት ዳግም መፈተሹ አስፈላጊ ስለሆነ እነሆ ከ6 አመት በፊት የነበረው የሙስሊሞቹ ፍላጎት ከሸሪዓ  መንግሥት ምስረታ ፍላጎት ጋር የተገናኘ እንደነበረና ዛሬ ግን እስላማዊው አብይ አሕመድ አጀንዳቸውን አስፈጽሞላቸው እጅና ጓንቲ ሆነው እየሄዱ ነው። ከ6 አመት በፊት የነበረ የሙስሊሞቹ ጥያቄ ምን ነበር?
         
 22 ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያን ያስተዳደረ ሙስሊም የለም(የሙስሊሞች የተቃውሞ ድምጽ)

(አንድ አድርገን ነሀሴ 5 2005 ዓ.ም)፡-
ባሳለፍነው ዕለተ ሀሙስ በሙስሊሞች የበዓል እለት አዲስ አበባ በብዙ ቦታዎች በተቃውሞ ስትናጥ መዋሏን የተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ኢቲቪን ሳይቀር ተቀባብለው መዘገባቸው ይታወሳል፡፡ በተነሳው ግጭት ፖሊስ ብዙዎችን ማረፊያ ቤት ማጎሩም ይታወቃል፡፡ ባሳለፍናቸው 3 ቀናት ፖሊስ ጣቢያዎች የምሳ እና የእራት ሰሀን በያዙ ሰዎች ተከበው ውለዋል፡፡ በወቅቱ የታሰበበትና የተጠና ሰላማዊ ሰልፍ መሆኑን ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ ፤ የባነሮቹ ተመሳሳይነት ፤ የመፈክሮቹ ይዘት ፤ ተቃውሞ የተነሳበት ሰአትና ቦታ ሰልፉ ታሰበበት መሆኑን ያመለክል ፡፡

እንደ ስታስቲክ ኤጀንሲ መሰረት በአዲስ አበባ ውስጥ 72 በመቶ ክርስቲያኖችና 16 በመቶ ሙስሊም ማህበረሰብ ይኖራል የሚል መረጃ ቢኖረውም የወጣው ሕዝበ ሙስሊም ግን እውን ይህ ሁሉ ሰው አዲስ አበባ ውስጥ ይኖራልን ? የሚያስብል ጥያቄ አስነስቷል ፡፡ በመሰረቱ በበዓላቸው ወቅት ከዚህ በፊት በኢድ ፤ በአረፋ እና በተለያዩ ወቅቶች የዕምነቱ ተከታዮች ወደ ገጠር የመግባት ሂደት የሚስተዋል ሲሆን በዚህ በዓል ግን የተገላቢጦሽ ሆኖ አልፏል ፡፡ሰዎች ከአዲስ አበባ ወደ ገጠር የሚገቡበት በዓል ሳይሆን ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ወደ አዲስ አበባ የመጡበት ሆኖ ተስተውሏል ይህ ሁኔታ በቁጥር ብዛታቸውን ለማሳየት እና ድምጻቸውን እጅጉን አጉልተው ለማሰማት እንደተጠቀሙበት ለመመልከት ተችሏል፡፡ ባሳለፍነው ዓመት በ2004 ዓ.ም ሀምሌ ላይ በአወሊያ ትምህርት ቤት የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬ እዚህ ደረጃ ሊደርስ ችሏል ፡፡ በወቅቱ ጥያቄው ከአወሊያ መስኪድ ከለሊቱ ስድስት ሰዓት በግላጭ በማይክራፎን ‹‹ጅሀድ›› በማወጅ ነበር ነገሩን የቆሰቆሱት ፤ ይህ የጅሀድ ጥሪን የተቀላቀሉ በርካቶች በወቅቱ ከፌደራል ፖሊስ ጋር በመጋጨት ብዙዎች መታሰራቸውን ብዙዎች ላይ ቀላልና ከባድ አደጋ መድረሱን የአንድ ዓመት ትውስታችን ነው፡፡ ይህ በሆነ ከአንድ ቀን በኋላ በአዲስ አበባ በአምስቱም አቅጣጫዎች በህዝብ ማመላለሻ መኪናዎች ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ የነበሩ በርካታ የእስልምና ተከታዮችን መታወቂያቸውን ፖሊስ እየተመለከተ  ወደ መጡበት እንዲመለሱ ሲያደርግ እንደነበርም በወቅቱ ለመመልከት ችለናል፡፡ ለምሳሌ በናዝሪት መስመር ለ3 ቀናት ያህል ከአዳማ ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ የህዝብ ማመላለሻ መኪኖች ፖሊስ መታወቂያቸው እያየ ሲፈቅድና ሲከለክል ነበር ፤ በመሰረቱ የሰዎችን ከቦታ ቦታ የመዘዋወር መብት ሕገ-መንግስቱ ቢፈቅድም ችግር ሲፈጠር በደቦ ከሀገር ወደ ሀገር መንቀሳቀስ ምንን ያመለክታል ? እውን እነሱ እንደሚሉት አዲስ መስኪድ ለመመረቅ ወይስ በክብሪት የተነኮሰችው እሳት ወደ ሰደድ እሳትነት ለመቀየር ?

የሩቁን ያላስተዋለ አለቃ፣ ኃላፊ ወይም መሪ፣ አስተውሎም ያላመዛዘነ፤ አመዛዝኖም በጊዜ እርምጃ  ያልወሰደ ከሆነ፤ በአደጋው ውስብስብ መረብ ውስጥ ገብቶ መተብተቡ አይቀሬ ነው፡፡ አሁንም እየተስተዋለ ያለው ይህ ነው ፤ ሲጀመር በእኩለ ለሊት በአዲስ አበባ  ‹‹ጅሀድ›› ያወጁትን ሰዎች በፍትህ መድረክ ላይ ፍርድ ስላልተሰጠ ነገሮች እዚህ ሊደርሱ ችለዋል ፡፡ እንደተጣደ ወተት መቼ ሊገነፍሉ እንደሚችሉ የማናውቃቸውን ነገሮች በዐይነ-ቁራኛ ማየት፤ ተገቢውን ማርከሻ ማወቅና በጊዜው መጠቀም ተገቢ ሆኖ ሳለ መንግሥት ሁሉን በአግባቡ እና በጊዜው ተገቢ መልስ መስጠት ባለመቻሉ እዚህም እዛም የሚሰሙ ሃይማኖታዊ መሰል ፖለቲካዊ ጥያቄዎች እየተበራከቱ ይገኛሉ፡፡
በሰልፉ ወቅት ከተነሱ በርካታ መፈክሮች ውስጥ አንዱ “በ22 ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያን ያስተዳደረ ሙስሊም የለም” የሚል ነበር፡፡

 ይህ ጥያቄ በሀገሪቱ ላይ እስላማዊ መንግሥት እንዲቋቋም የሚፈልጉ ሰዎች ጥያቄ ነው፡፡ አሁን ሰዎቹ ሃይማኖታዊ ጭንብላቸውን እንደለበሱ የወደፊት ራዕያቸውን ለማሳካት አንዱን ጥያቄ እንዲህ ብለው አቅርበውታል፡፡ የዛሬ ዓመት ገደማ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ ለመመስረት ጥያቄ ማቅረባቸውም መዘንጋት የለበትም፡፡

የሃይማኖት ጉዳዮችን እንዲከታተል እና ከስር ከስር መፍትሄ እንዲሰጥ በሚኒስትር ደረጃ የተቋቋመው የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ስራዎቹ ከሪፖርትነት ይልቅ መፍትሄ ሰጪ ሲሆኑ አይስተዋልም ፡፡ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጥቂት አክራሪዎች ቤተክርስቲያን ሲያቃጥሉ ፤ ህዝበ ክርስቲያኑን በሰይፍ ሲያሳድዱ ፤  ሲብስብ የህይወትን መስዋዕትነት የሚያስከፍል ድርጊቲ ሲከውኑ ሚኒስትር መስሪያ ቤቱም ሆነ መንግሥት ይህ ነው የሚባል መልስ በጊዜው መስጠት ባለመቻላቸው ሰዎቹ የልብ ልብ እንዲሰማቸው አድርጓቸዋል ፡፡ ትላንት በቤተክርስቲያኖች ላይ ለተነሳው ሰይፍ መልስ የሚሰጥ አካል ባለመኖሩ ዛሬ ዱላዎችና ሰይፎችም ወደ መንግሥት አካላት ተነጣጥረው ይገኛሉ፡፡

 ከአመት በፊት በፓርላማ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሁኔታውን በግልጽ ለተወካዮች ምክር ቤት ማቅረባቸው ይታወቃል፡፡ ሱኒሰለፊወሀቢያ ምን ማለት እንደሆነ ላልገባው የኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ የህዝብ ተወካይ በግልጽ አስቀምጠዋል፡፡ ከሞላ ጎደል የማይመለከታቸውን የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተቋማት ከመወረፋቸው በስተቀር ምስሉ ላልገባቸው ወገኖች ግንጽ እንዲሆን ጥረዋል፡፡ ነገር ግን በተግባር የተነገረውን ነገር ለማስቆመ መንግሥት እርምጃ ሲራመድ ማስተዋል አልተቻለም፡፡ የአሜሪካ መንግሥት ከአዲስ አበባ ለስቴት ዲፓርትመንት የላከው በዊኪሊክስ ተጠልፎ የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው በኢትዮጵያ ውስጥ ወሀቢያን ሰፍረውበታል አስተምህሮታቸውን ያካሂዱበታል ካለባቸው ቦታዎች ውስጥ ደሴ ፤ ሀረር ፤ ጅማ እና አርሲ ይገኛሉ ፡፡ አሁንም ከአመታት በፊት የተተከለችው የአክራሪነት ፍሬ ከሳምንታት በፊት በደሴ ፍሬ እያፈራች መሆኗን መመልከት ችለናል፡፡

 ግብጽ አሁን ላለችበት ውጥንቅጡ ለወጣ ሁኔታ ትልቅቁንና የአንበሳውን ድርሻ የያዘው የሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ ሕገ-መግስቱን ከሼሪያ ህግ በታች በማድረጉ እና መንግስቱም እንደ ኢራን እና መሰል ሀገራት እስላማዊ መንግሥት እንዲሆን መጣሩ ነበር ፡፡ አሁንም ኢትዮጵያ ወደዚህ መስመር እንድትሄድ የሚፈልጉ የቀን ቅዠተኞች ቀላል አይደሉም፡፡ ጥያቄያቸውም “ኢትዮጵያ ያስተዳደረ ሙስሊም የለም” ወደሚል ተሸጋግሯል፡፡ የትላልቅ ሰላማዊ ሰልፎች ጥያቄዎች በአንድ ጊዜ የሚመጡ አይደሉም ፤ ሲጀመር “የመጅሊስ ምርጫ ይካሄድ ፤ መጅሊሱ እኛን አይወክለንም›› አሉ፡፡ ሲቀጥል “መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ እናቋቁም”” ተባለ፡፡ ሲቀጥል መጅሊሱ እንደማይወክላቸው የሚያሳምን የህዝብ ድምጽ እናሰባስብ አሉ፤ በህዝቡም ድምጽ መጅሊሱ ፈቅዶ ‹‹ምርጫው አካሂዱ ትችላላችሁ›› አላቸው ፡፡ ሲቀጥል ‹‹ ምርጫ መካሄድ ያለበት በመስኪድ እንጂ በቀበሌ መሆን የለበትም›› የሚል ጥያቄ አነሱ ፤ እያለ እያለ  “የታሰሩት የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ይፈቱ”፣ “የደሴው ሼህ ግድያ ድራማ ነው”፣ “መጅሊሱ (ምክር ቤቱ) እኛን አይወክልም”፣ “ምርጫው ፍትሀዊ አይደለም”፣ ፣ “አህበሽ የተባለው አስተሳሰብ ይቅር”፣ “መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ አይግባ”፣ “አወሊያ የሙስሊሙ ተቋም ነው” ፤ እያለ እያለ አሁን “በ22 ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያን ያስተዳደረ ሙስሊም የለም” የሚል ጥያቄ ላይ ደረሰ………… ነገስ ጥያቄው ምን ይሆን?

አሁን የሀገሪቱ አስተዳዳሪ በስም አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ የOnly Jesus (ጴንጤ) እምነት ተከታይ ናቸው ፤ ምክትሎቻቸው ሦስቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች ውስጥ ሁለቱ የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው ፡፡  የምክር ቤቱ ቁንጮ አቶ አባዱላ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ናቸው ፤ የኢህአዴግ ጽ/ቤት አላፊም ሙስሊም ነው፡፡ ከኦሮሚያ ክልል ከተመረጡ 169 የህዝብ ተወካዮች ከ70 በላዮቹ የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው ፤ (ምንጭ ፡-የምክር ቤቱ ድረ-ገጽ http://www.hopr.gov.et/HPR/faces/c/mps.jsp) 

በጠቅላላው ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ ከ547 መቀመጫ ውስጥ ከ220 በላይ የእስልምና ተከታዮች ናቸው:: 

ካሉት 16 ቋሚ ኮሚቴዎች  

(1)-አቶ ሳዲቅ አደም  የሕግ፤ የፍትህና አለስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ፤


(2)-ወ/ሮ ፈቲያ ዩሱፍ  የባህል፤ ቱሪዝምና መገናኛ ብዙኃን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ፤ 

(3)-ወ/ሮ አይሻ እስማኤል የባህል፤ ቱሪዝምና መገናኛ ብዙኃን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ፤

(4)-ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ  የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሊቀመንበር ፤

(5)-አቶ መሐመድ አብዶሽ  የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ፤

(6)-አቶ መሐመድ ዩሱፍ  አርብቶ አደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ፤

(7)-ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል  የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር 

በመሆን ካሉት 16 ቋሚ ኮሚቴዎች ሰባቱን (7) እነሱ እንደተቆናጠጡት አጥተውን ይሆን ? 

እነዚህ ቋሚ ኮሚቴዎች ናቸው::  

በሀገሪቱ ውስጥ ያሉት ሚኒስትር መስሪያ ቤቶች የሚቆጣጠሩት ፤ በም/ቤቱ የአማካሪ ኮሚቴ አባላት የ21 ሰዎች ዝርዝር ውስጥ ዘጠኙ (9) ሙስሊሞች መሆናቸውን ሳያውቁ ቀርተው ይሆን?  ከዚህ በላይስ እንዴት አድርገው መውረር ነው የፈለጉት?  ‹‹አንድ አድርገን›› ይችን ለመረጃ ያህል ያወጣች የሀገሪቱ የበላይ ህግ የሚወጣበት ቦታ ምን አይነት ስብጥር እንዳለው ለማመላከት ሲሆን ጥያቄውን መጠየቅ እንኳን ቢኖርበት በማን መጠይቅ እንዳለበት ከማመላከት ውጪ ነገ መሪዎቻችንና ተመራጮቻችን እነማን እንደሚሆኑም ለማሳየት ጭምር ነው፡፡ ታዲያ እነዚህ ሰዎች አላማቸው ምን ይሆን ? እነዚህ ሰዎች እንደፈጣን ቢፍቋቸው ጥያቄያቸው ሌላ ሆኖ እንደሚገኝ ልናውቅ ይገባል፡፡
POSTED AT ETHIO SEMAY


How Mossad’s Attempt to Smuggle Jews Out of Ethiopia Ended in Rape, Torture and Imprisonment - Sputnik International (Posted at Ethiopian Semay) Editor Getachew Reda


How Mossad’s Attempt to Smuggle Jews Out of Ethiopia Ended in Rape, Torture and Imprisonment - Sputnik International
(Posted at Ethiopian Semay)
Editor Getachew Reda


በ1988 ዓ.ም ከተደረጉ ሴራዎች አንዱ ኢትዮጵያ ውስጥ በፈላሻ የሚጠሩት ኢትዮጵያውን የአይሁድ ሃይማኖት እምነት ተከታዮች  "እስራሎች ናችሁ" ተብለው በፈጠራ የትረካ  ማንነት ስብከት ተሰብከው ሕዝባችንን ከጎንደር ክፍለሃገር አስወጥተው “ኦፔረሽን ሞሰስ”  በሚባል ዘመናዊ  የባርያ ንግድ “ለአይሁዳዊ ባርነት” የዳረጉ የሴራው ጠንሳሾችና ተባባሪ አበሾች በፎቶግራፉ ላይ የሚታዩት ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፤ ዝርዝር ሴራው አምና በጻፍኩት መጽሐፌ በሰፊው ተጽፋል። ኦፔረሽን ሞሰስ የተባለው የባርነት ንግድ በሱዳን በኩል ሲያሻግሩዋቸው 4000 ፈላሾች መንገድ ላይ ሞተዋል።

በዛው አመት ውስጥ በጁቡቲ መስመር በኩል ደግሞ ወደ እስራል ለማስገባት የጣረው “ኦፔረሽን ዚ” ተብሎ ሲጠራ በነበረው  ዩሞሳድ ወኪል የአይሁዶች የሃይማኖት እምነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን ፈላሾች  ካገራቸው ኢትዮጵያ ወደ እስራል በምስጢር ሲያሸሽ ጁቡቲ ሲደርሱ የደረሰባቸው አስሰቃቂ “የአስገድዶ መድፈር ፣ ድብደባና እስራት  የተጠናቀቀው ፍፃሜ ግፍ የተፈጸመባቸው ፈላሻዎቹ -አዲስ ዘገባ እነሆ! ለዚህ ጉድ ተጠያቂው ፎቶው ላይ የሚታዩት አበሾች ሲሆኑ ቀጥሎም ወያኔ፤ ደርግና ሻዕቢያ ናቸው። ሁሉም በዚህ ተግባር መተባበራቸው በመጽሐፌ ላይ ተገልጿል። የጁቢቲው “ኦፔረሺን ዚ” እነሆ ያንብቡ። ከ-ስፑትኒክ ኢንተርናሺናል የተዘገበው ዘገባ እነሆ፦
Conspiracy agaisnt Ethiopia by Ayuhd wonna be Ethiopians from ETHIO SEMAY BOOK.jpg
In the mid-to-late 1980s and early 1990s, Tel Aviv organized several large-scale operations to get over 23,000 Jews out of Ethiopia, a country plagued by hunger, civil unrest, and Cold War conflict. However, in mid-1986, one of those secret missions ended in disaster.

For over three decades, details on ‘Operation Djibouti’, a Mossad extraction mission so secret that not even the Israeli foreign ministry or the army knew about it, remained largely hidden from the public. Officials have refused to talk about it, and those involved have been largely ignored by the media.

The clandestine operation, which kicked off in August 1986, saw a Mossad agent infiltrate Ethiopia’s Gondar region, then home to a large population of Ethiopian Jews, offering assistance to help take young Jews out of the country to Israel.

The new route was needed after ‘Operation Moses’, an earlier operation lasting between 1984 and 1985, and involving Jews being airlifted to Israel via Sudan, collapsed after Arab governments found out about it and put pressure on the Sudanese government to stop it. An estimated 8,000 Jews made it to Israel as part of Operation Moses, although some 4,000 more are thought to have died along the way.

Operation Djibouti, kicking off a year later, was much more modest in scale, with a Mossad agent named ‘Z’ managing to gather together a group of just 27 people, of whom 23 would eventually reach Israel. The plan was for the group to sneak into Djibouti, from where they would be flown to France, and on to Israel.

However, the operation quickly became a disaster and, as Haaretz contributor Roni Singer explains, “the ordeals [the émigrés] underwent along the way – brutal violence, sexual abuse, in some cases abandonment in prison – left them scarred to this day.”
Yeshiwork Dawit, a 13-year-old girl at the time, was among those approached by Agent ‘Z’. “It was explained to me that the route was supposed to be easy and last four days,” she said, speaking to Singer. In fact, the trek itself ended up lasting months, with the would-be immigrants facing a lack of supplies, illness and encounters with dangerous animals and roadside robbers. When they finally reached Djibouti, Dawit was raped by the group’s minder.

Mamo Biro, another of the Ethiopian Jews convinced to make the journey, recalled a separate grim incident in which their Mossad-employed guides assaulted a non-Jewish family: a father, mother and young girl who had attempted to join them. The father was beaten, the mother raped and the 12-year-old daughter raped as well. “I went to people to try to help erase the memories. I can’t get it out of my head,” Biro said. “I don’t know what happened to them. It could be that in the end they killed them,” he added.

In all, 23 would-be immigrants ended up making it to Djibouti, where Mossad had rented out a villa. After spending several weeks waiting to be extracted, they were caught by local police and sent to jail, accused by local authorities of plotting a coup. During their detention, members of the group were interrogated, beaten and tortured, and then deported back to Ethiopia, where they endured another ten months of violence, whipping, sexual abuse and torture.
Finally, after being released by the same agent who had handled them in Djibouti, the group was gathered together and sent to Israel via the remnants of the Sudanese network formed during Operation Moses.

Dawit, who was separated from the group in Djibouti, spent over 15 months in jail without being charged. “My children, my mother – no one has ever heard what I went through there in the jail,” she told the Israeli newspaper Haaretz, saying that in addition to beatings, the jail’s guards turned her into a “sex slave”. After being released, she was forced to live on the streets, temporarily finding a job as a housemaid, only to face further abuse. In the summer of 1987, after sending a letter to her family confirming that she was alive, Mossad helped her get to Paris, and from there to Israel.  Dawit said she didn’t tell the Mossad agents in Israel about the abuse she suffered, saying she wants to forget everything, and that she still feels “shame and guilt”.

Operation Remains Out of the Limelight

Ahron Scherf, a Mossad veteran whose resume includes work in the agency’s efforts to bring Jews to Israel from other countries, says the Djibouti operation was just one of Mossad’s “diverse and diversified efforts to bring Jews to Israel by any route possible.” Even today, over 30 years after the fact, he said he could not discuss the details of the intelligence service’s decision-making process.

Scherf did admit that “in retrospect,” Operation Djibouti “was one short-term attempt that failed, it turned out to be impractical”, but still defended the attempt. “You have to remember, if you don’t try, you don’t know [how things will turn out], and that’s how it was here.”

Shabtai Shavit, another senior Mossad veteran who became the agency’s general director in 1989, and who studied the failed mission after the fact, said he believed Operation Djibouti failed because of shoddy planning, and specifically the decision to keep the group “in one place far longer than planned, because of a desire to keep making the group bigger.”

Nahum Admoni, Mossad’s general director at the time of the operation, told Haaretz that he "remembers nothing about it".

The surviving immigrants who took part in Operation Djibouti have now filed lawsuits, asking the state to recognize their suffering, to compensate them, and to recognize them as de-facto employees of Mossad.

But Shavit says there’s no grounds for their claims. “If the Mossad had to pay fines for operations it carried out over the years that failed, the state treasury would collapse. No one promised success at the time, and no agreements were entered into,” he said.
Israel marked the 70th anniversary of Mossad’s creation last week. The agency is generally recognized as one of the most powerful and deadliest foreign intelligence agencies in the world.
Posted at Ethiopian Semay
Getachew Reda