Wednesday, May 28, 2008

Eritrean Ethiopians versus Traitors

ክቡራንና ክቡራት አንባቢዎች ሆይ፡ ወቅቱ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድኖች ሻዕቢያና ወያነ ኢትዮጵያን የተቆጣጠሩበት ወቅት በመሆኑ ለአንባቢዎች ሚቀርብ ልዩ ዘገባ ስላለ፤ በፎቶግራፎቹ ብዛት የተነሳ አብሮ መቅረብ የነበረበት ጽሁፍ ለአምዱ ስለማያመች፤ በመጀመሪያ ምዕራፍ ፎቶግራፎቹ እነዲቀርቡ ስለወሰንኩ፤ ፎቶ ግራፎቹ ከተለጠፉ በሗላ ጽሁፉ በሌላ ዝግጅትይከተላል። በፎቶግራፎቹ የሚታዩ ግለሰዎች በሁለት ተጻራሪ ክፍሎች ተሰለፉ ናቸዉ። በሰማያዊ ቀለም የቀረቡት ፎቶግራፎች “ለኢትዮጵያ አንድነት ሲሉ ከፍተኛ መስዋእት የከፈሉ የኤርትራ ተወላጆች ሲሆኑ፡ በወርቃማ ሕብር የቀረቡ ፎቶግራፎች ደግሞ በተጻራሪ ቆመዉ ጸረ ኢትዮጵያ አጀንዳ ይዘዉ፤የኢትዮጵያን ህልዉና ተፈታተኑና አሁንም እተፈታተኑ ያሉ የባነዳ ቡድኖች ናቸዉ። ይህነን በሚመለከት አስገራሚ ታሪክ የያዘ የታሪክ ዘገባ ስለሚቀርብ፤ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናቶች ህሊናችሁ በዚሁ ዝግጅት እነድታደርጉ አደራ እያልኩ ፤ለ ኢትዮጵያ አነድነትና ሰላም ለወደቁትና አሁንም እየታገሉ ለሚገኙ ኤርትራዊያን ኢትዮጵአዊያን ሁሉ ከፍተኛ አክብሮታችንና አድናቆታችን በማቅረብ በህይወት ለተለዩን ሁሉ የህሊና ጸሎት እንድናደርግ እጠይቃለሁ። ህዘቦች ሐላፊነት በጎደላቸዉ መሪዎች እንጂ በገዛ ራሳቸዉ አይነጣጠሉም።
ጌታቸዉ ረዳ
ሳን ሆዘ ካሊፎርኒያ

ክቡራንና ክቡራት አንባቢዎች ሆይ፡ ወቅቱ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድኖች ሻዕቢያና ወያነ ኢትዮጵያን የተቆጣጠሩበት ወቅት በመሆኑ ለአንባቢዎች ሚቀርብ ልዩ ዘገባ ስላለ፤ በፎቶግራፎቹ ብዛት የተነሳ አብሮ መቅረብ የነበረበት ጽሁፍ ለአምዱ ስለማያመች፤ በመጀመሪያ ምዕራፍ ፎቶግራፎቹ እነዲቀርቡ ስለወሰንኩ፤ ፎቶ ግራፎቹ ከተለጠፉ በሗላ ጽሁፉ በሌላ ዝግጅትይከተላል። በፎቶግራፎቹ የሚታዩ ግለሰዎች በሁለት ተጻራሪ ክፍሎች ተሰለፉ ናቸዉ። በሰማያዊ ቀለም የቀረቡት ፎቶግራፎች “ለኢትዮጵያ አንድነት ሲሉ ከፍተኛ መስዋእት የከፈሉ የኤርትራ ተወላጆች ሲሆኑ፡ በወርቃማ ሕብር የቀረቡ ፎቶግራፎች ደግሞ በተጻራሪ ቆመዉ ጸረ ኢትዮጵያ አጀንዳ ይዘዉ፤የኢትዮጵያን ህልዉና ተፈታተኑና አሁንም እተፈታተኑ ያሉ የባነዳ ቡድኖች ናቸዉ። ይህነን በሚመለከት አስገራሚ ታሪክ የያዘ የታሪክ ዘገባ ስለሚቀርብ፤ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናቶች ህሊናችሁ በዚሁ ዝግጅት እነድታደርጉ አደራ እያልኩ ፤ለ ኢትዮጵያ አነድነትና ሰላም ለወደቁትና አሁንም እየታገሉ ለሚገኙ ኤርትራዊያን ኢትዮጵአዊያን ሁሉ ከፍተኛ አክብሮታችንና አድናቆታችን በማቅረብ በህይወት ለተለዩን ሁሉ የህሊና ጸሎት እንድናደርግ እጠይቃለሁ። ህዘቦች ሐላፊነት በጎደላቸዉ መሪዎች እንጂ በገዛ ራሳቸዉ አይነጣጠሉም። ጌታቸዉ ረዳ ሳን ሆዘ ካሊፎርኒያ

The Patriotic Eritrean Ethiopians Versus the Traitor Group