የትግራይ ነፃ አውጪ ድርጅት ህወሓት
የኤርትራን ነፃነት ሲገፋበት ኢሳያስ ግን የኢትዮጵያዊነት ፍሎጎት አሳድሮ ነበር
ጌታቸው ረዳ
Ethiopian Semay
9/14/23
ይህ ቪዲዮ አማርኛ እና ትግርኛ የያዘ ሰነድ ነው።ወያኔ የሚባል ድርጅት
ከጅምሩና ከጥንስሱ መነሻው ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንደነበር ብዙ ማስረጃዎች ቀርበውበታል። ኢትዮጵያን በአፓርታይዳዊ ፌዴራሊዝም ከማዋቀር
ጀምሮ ሕዝባችን እስከ እርስ በርስ ጥላቻና ጦርነት በዕቅድ ማስነሳትና መቆስቆስ ጀምሮ የኤርትራን ነፃነት እውን ለማድረግ በአካል
ሻዕቢያን በመደገፍ በጦርነት እስከ መካፈልና ብሎም ወደ ተባባሩት በአካል ሄዶ ደብዳቤ በማስገባት የኤርትራን መገንጠል ተቃውሞ እንደሌለውና
ሁለቱም የባሕር ወደቦችን ለኤርትራ እንዲሰጡ ያለ ምንም ተቃውሞ ፈርሞ አሳልፎ ለሻዕቢያ በመስጠት ሃገራዊ ክሕደት መፈጸሙ የተለያዩ
ሰነዶችን ካሁን በፊት አቅርበናል። ዛሬ በዚህ ስዕለ ድምፅ የምታደምጡት ከኢሳያስ ጀምሮ እስከ ኦነግ እና የመሳሰሉ የሻዕቢያ መሪዎች
ሳይቀሩ በዚህ ጉዳይ አስምልክቶ ግልጽና “ፈራ ተባ” ያሉ የሚያሳዩ ኢሳያስ “ኢትዮጵያዊነት ስሜት” እንደነበረው የሚያረጋግጡ ፍንጮች
መሆናቸውና ወያኔ ምን ያህል የከፋ የመጨረሻ ባንዳ መሆኑን በዚህ ሰነድ እናደምጣለን። ሌንጮ ለታን በደምብ አድምጡት። የሻዕቢያ
አመራር አባል የነበረው መስፍን ሓጎስም ከጥቂት አማራር አባላት ስብሰባ ላይ ግልጾላቸው እንደነበር በዚህ የትግረኛ ቃለ መጠይቅ
ከአውስትራሊያ ራዲዮ ጣቢያ ባደረገው ቃለ መጠየቅ አረጋግጧል።
ጌታቸው ረዳ
Click the video image to play