Sunday, June 19, 2011

የጴንጤዎች ጂሃድ በኦርቶዶክሳዊት ኢትዮጵያ

         የጴንጤዎች ጂሃድ በኦርቶዶክሳዊት ኢትዮጵያ
ኦርቶዶክስ ይማኖታችን በተቀነባበረ ዘመቻ ጥቃት እየደረሰበት ነው!          ወደ ቀኝ በኩል የተለጠፈው ቪዲዮ በመመልከት በኦርቶዶክስ ይማኖታችን ላይ የሚደረገው መሳለቅ በጴንጤ ሃይማኖት ሰባኪዎች እየተሰነዘረው ያለው የውጭ ቅጥረኝነትና ቂልነትን እንድትመለከቱት ይኼው ለጥፌዋለሁ። በሚቀጥለው ሰሞን የተለያዩ የሃይማኖት እና የፖለቲካ ድርጅቶች ውጭ አገርና ውስጥ አገር ቅጥረኞቻቸውን በሰፊው በማሰማራት ኦርቶዶክሳዊት ኢትዮጵያን ስርዓትዋንና ምዕመናኖቿዋን በመዝለፍ እያካሄዱት ያለውን የቅጥረኛነትና የግብዝነት ባሕርይ እንወያያለን። እስከዚያው ድረስ ግን ከቀኝ በኩል የተለጠፈው ቪዲዮ በመመልከት የራስዎን ፍርድ ይውሰዱ።እምሰ ጢአተኑ ትትዓቀብ እግዚኦ እግዚኦ መኑ ይቀውም (አቤቱ ጢአትንስ ብትጠባበቅ አቤቱማን ይቆማል?)።ጌታቸው ረዳ www.ethiopiansemay.blogspot.com