Sunday, June 19, 2011

የጴንጤዎች ጂሃድ በኦርቶዶክሳዊት ኢትዮጵያ

         የጴንጤዎች ጂሃድ በኦርቶዶክሳዊት ኢትዮጵያ
ኦርቶዶክስ ኃይማኖታችን በተቀነባበረ ዘመቻ ጥቃት እየደረሰበት ነው!          ወደ ቀኝ በኩል የተለጠፈው ቪዲዮ በመመልከት በኦርቶዶክስ ኃይማኖታችን ላይ የሚደረገው መሳለቅ በጴንጤ ሃይማኖት ሰባኪዎች እየተሰነዘረው ያለው የውጭ ቅጥረኝነትና ቂልነትን እንድትመለከቱት ይኼው ለጥፌዋለሁ። በሚቀጥለው ሰሞን የተለያዩ የሃይማኖት እና የፖለቲካ ድርጅቶች ውጭ አገርና ውስጥ አገር ቅጥረኞቻቸውን በሰፊው በማሰማራት ኦርቶዶክሳዊት ኢትዮጵያን ስርዓትዋንና ምዕመናኖቿዋን በመዝለፍ እያካሄዱት ያለውን የቅጥረኛነትና የግብዝነት ባሕርይ እንወያያለን። እስከዚያው ድረስ ግን ከቀኝ በኩል የተለጠፈው ቪዲዮ በመመልከት የራስዎን ፍርድ ይውሰዱ።እምሰ ኃጢአተኑ ትትዓቀብ እግዚኦ እግዚኦ መኑ ይቀውም (አቤቱ ኃጢአትንስ ብትጠባበቅ አቤቱማን ይቆማል?)።ጌታቸው ረዳ www.ethiopiansemay.blogspot.com

1 comment:

Anonymous said...

teach them a lesson for this "ጴንጤዎች ጂሃድ we like it we need more like this god bleased orthodox tewahedo