ሙርከኞችን የማሰቃየት የተጠናወተው ፋሺሰቱ የወያኔ የጦር ወንጀል ከጥቂቱ የቪዲዮ ማስረጃ
ጌታቸው ረዳ
Ethiopian Semay
10/19/22
የተከዳው የሰሜን ዕዝ የሚለው መጽሐፍ ታስታውሳላችሁ? ይህ ቪዲዮ ወያኔ ከሰራው ወንጀል ኢሚነት ማስረጃ ነው። ወያኔ ትግራይ ውስጥ በነበሩ የሰሜን ዕዝ ካምፖች የኢትዮጵያ ሠራዊት በተኛበት ከብቦ በር ዘግቶ በታንክና በመትረየስ በመጨፈጨፍ ፤ሴቶችን በቡድን በመድፈር ፤ የዘር ጭፍጨፋ በማካሄድ የውጭ ወራሪ ሃይል ያለደረገው አለም አቀፍ የጦር ወንጀል የፈጸመ ድርጅት ነው። ለዚህ ነው ወያኔ ፋሺሰት ስለሆነ መደምሰስ ወይንመ ትጥቁን ማስፈታት ሌላ አማራጭ የለም የምለው።
የወያኔ ተዋጊዎች የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት አባላትን ምርኮኞች ሴትን ጨምሮ ሲያሰቃዩ በቪዲዮ ይታያል። በሰራዊቱ መኖሪያ ካምፕ ውስጥ ድንገተኛ ጥቃት ከፈጸሙ በኋላ የማሰቃየቱን ተግባር ሲፈጽሙ በራሳቸው ካሜራ
No comments:
Post a Comment