የፒኮኮቹ ንጉሥ የኢሠፓነት ካባ ዛሬ ቀን በገሃድ ለበሰው!
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ Ethiopian Semay)
ንጉሥ አብይ አሕመድ ዓሊ ዛሬ ቀን ሕጋዊ ንግሥናውን በቴ/ቪዥን ያስተላለፈውን ንግግሩን
አደመጣችሁት? ገና ብዙ ታያላችሁ። የፋሺስት ውልደቶች ከፖለቲካዊ አቀራረጻቸው በምንም መልኩ ሕዝባዊ ሊሆኑ አይችሉም ብየ ብዙ ለፍቼአለሁ። ዋና የፋሺሰቶች ዒላማ እነ ሙሶሎኒም ሆኑ እነ መለስ ዜናዊ እና አብይ አሕመድ ዓሊ ዋና መዳረሻና ትኩረታቸው “ሥልጣንን ማፈንና ያለመልቀቅ ነው” በቅርቡ በዚህ ትንተና እስክመለስበት ድረስ 7ኘው ንጉሡ እና “ፒኮኮቹን” (ሎሌዎቹን) የሚወጥር ድንቅ የቪዲዮ ትችት ላቀርብለካቸሁ ነኝ።
የርዕዮት ሚዲያ (የቴድሮስ ጸጋዬን)ትችት እንድያደምጡት ጥሪ አቀርብላቸዋለሁ። ከንጉሡ ጀምሮ እስከ “ፒኮኮቹ’ ድረስ የሚሉት ካለም እናድምጣቸው። በዚህ አጋጣሚ፤ ንጉሡ ወደ ኢሰፓነት መለወጡን በዙፋኑ ዛሬ በይፋ ስለነገራችሁ “ፒኮኮች” እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን ! እናቴ ንጉሥ መሆኔን ባለማየትዋ ቅር ይለኛል ባለበት ቀን በዛው አጭበርባሪ ምላሱ ፓርላማው ላይ ቀርቦ “አሸባሪ ነበርኩ ብሎ” ኑዛዜውን ረስቶ አሁን ሌሎችን “ባንዳ” እያለ ብዙ ሰው ከመፍጀቱ በፊት “እነ ልወዝወዘው በግሬ ንጉሡን አምናቸሁ ከመወዝወዛችሁ በፊትና ከማለቃችሁ በፊት ካሁኑኑ የሚበጃችሁን ቀይሱ እያልኩ የቴዲን ጠንካራ ሙግት አድመጡ፦ ይሄው! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ)
የአብይ አህመድ ዛቻ፤ የቁማርተኞች ገመድ ጉተታ፤ መግለጫዎችና ዘመቻዎች
5/7/2020
No comments:
Post a Comment