Tuesday, February 21, 2017

ግንቦት 7 የአማራዎችን ተጋድሎ የሰረቀ የመጀመሪያው “የአውደ ውግያ ፕላጊያሪስት/ሌባ” ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay ድረገጽ አዘጋጅ)ግንቦት 7 የአማራዎችን ተጋድሎ የሰረቀ የመጀመሪያው “የአውደ ውግያ ፕላጊያሪስት/ሌባ”
ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay ድረገጽ አዘጋጅ)
 “ፕላግያሪዝም” እንግሊዝኛ ነው።ትርጉሙም በአብዛኛው በመጽሐፍ እና በሙዚቃ ሸክላዎች ቅጂ የሚደረግ ስርቆት ለመግለጽ የሚጠቀሙበት ቃል ነው። ዛሬ ደግሞ ግንቦት 7 የተባለ ጉደኛ ቡድን መጽሓፍ ሳይሆን ዛሬ በሰሜን ጎንደር ጫካዎች፤ከተማዎችና በገጠሮች አማራዎች ከትግራይ ፋሺስቶች ጥቃት ራሳቸውን ለመከላከል እያደረጉት ያለው መራራ የጦርነት የሞት ሽርት ውግያ “የአማራ ማንነት ተጋድሎ” የሚለው “የነፃነት ሃይሎች” ብሎ ስሙን በመቀየር የግንቦት 7 ተዋጊዎች ናቸው ሲል አማራዎች እያደረጉት ያለውን ጀግንነት የተሞላው አስደናቂ የመከላከልና የማጥቃት ውጊያ በመስረቅ፤የኔ ተዋጊዎች ናቸው ሲል በአደባባይ በመዋሸት “የአውደ ውግያ ፕላጊያሪዝም” ፈጽሟል።

የግንቦት 7 ውሸት  በአማራ ሕብረተሰብ ላይ የትግሬ ፋሺስቶች እያደረሱበት ያለው የዘር ጥቃት እራሱን ለመከላከል ግንዛቤው እንዲዳብር መረጃን በመመገብ ወደ አገር ቤት በሚሰራጭ “የአማራ ድምፅ” በመባል የታወቀው  ራዲዮ ጣቢያ ተጋልጧል። እኔ ግን ውሸት ብቻ ሳይሆን ድርጊቱ “የአውደ ውግያ ፕላጊያሪዝም/ስርቆት” ብየዋለሁ።

እንዲህ ያለ የውጊያ ፕላጊያሪዝም/ስርቆት/ በዓለም ውስጥ ሲፈጸም ግንቦት 7 የመጀመሪያ ሳይሆን ሁለተኛ ነው። ካሁን በፊት የወያኔ ትግራይ ፋሺስቶች ምንሊክ እና ባለቤታቸው የመሩት የዓድዋው ጦርነት ድል የትግሬዎች የጅግንነት ሥራ ነበር ሲል የመላው ኢትዮጵያ ዜጎች የተካፈሉበትን ጦርነት ሰርቆ ፕላጊያዚዝም ፈጽሟል። በዚህ ርዕስ ካሁን በፊት ባሳተምኩት “ይድረስ ለጎጠኛው መምህር” መጽሐፌ ውስጥ ትግሬዎች እዚህ ድረስ የተባለ አመርቂ የጦር ተዋጊ ብዛት እንዳልነበራቸው እና በተደጋጋሚ የትግራይን ጦር የመሩት ራስ መንገሻ ጣሊያን እያባረራቸው እስከ ማይጨው ድረስ እየተከተለ እንዳስቸገራቸው ገልጫለሁ። መላው ትግራይ በጣሊያኖች ተይዞ የትግራይ ሕዝብ የመከላከል አቅም እንዳልነበረው ገልጫለሁ።  የትግራይን ጦር የመሩት ራስ መንግሻ ጦርነቱን አልቻልነውም እና እባክዎትን ከዚህ ውርደት ያድኑን ብለው የተማጸኑበት ደብዳቤ በታሪክ መዛግብት ተዘግበዋል። የምኒሊክ ተዋጊዎች መንገሻን እና ትግራይን ከጣሊያን ውርደት በማዳናቸው ራስ መንገሻ የምስጋና እና አድናቆት ደብዳቤ ጽፈዋል።

እነ ሃጋይ ሄርሊክም ሌሎችም ስለ የወቅቱ የአሉላ ጦርም/የትግሬ ጦረኛም በቁጥር ጥቂት እንደነበርና እሳቸውም መንገሻን እየተከተሉ ሲሸሹ እንደነበር ዘግቦታል። እምየ ምንሊክ መላውን ሕዝብ አሰባስበው ሸዋን ወሎን  ለወራት በእግር እያቋረጡ ተጉዘው ያ ሁሉ ጦረኛ አስከትለው ትግራይ ድረስ ሄደው፤አስገራሚ ድል በመጐናጸፍ፤ እኛ ትግሬዎች “የጣሊያን ክልሶች” ከማድረግ አድነውን፤ እናቶቻችን በሰላቶ የሲሲሊ ሥራ አጥ የጣሊያን ቦዘኔ ዱርዬ ወራሪ ጦር ከመደፈር እንዳዳንዋቸው እየታወቀ፤ የትግራይ ፋሺስቶች “የዓድዋ ድል የትግሬዎች ድል ነው” ሲሉ የትግሬ ፋሺስት ሊህቃን “ፕላጊያሪዝም” ፈጽመዋል ስል በመጽሐፌ ውስጥ መጻፌ ይታወሳል።

                                              የባድሜ “ፕላጊያሪዝም


የትግራይ ፋሺሰት ብሔረተኞች በዛው ውሸት ብቻ ሳይወሰኑ፤ ሁለት ዓመት ሙሉ ዱርዬው ሻዕቢያ የትግራይን መሬት ይዞ ገበሬዎችና ኗሪዎችን አባርሮ ከ1000 ርዝምት በላይ ያለው ድምበር በቁጥጥሩ አድርጎ ድፍን ሁለት ዓመት ወያኔ ሞክሮ፤ ሞክሮ ስላለቻለው፤ “ማፍረያው ወያኔ” ተማጽኖው (ልመናው) ወደ ኢትዮጵያዊያን በማዞር የ100 አመት ዕድሜ ያላት አገር ሲላት የነበራትን ኢትዮጵያ “የ3000 አመት ዕድሜ ባለታሪክ ነች” ማንም አይደፍራትም እያለ ልቅሶውን ወደ ኢትዮጵያዊያን በማዞር እባካችሁ የድሮ ወታደሮም ብትሆኑ ኑ እና የትግራይን ሕዝብ እርዱት ሲል ልመና በማቅረብ ፤ከሶማሌ እስከ ጫፍ ለጫፍ አገር ያለው ሕዝባችን “ሖ!!” ብሎ በመነሳት፤ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ ባድሜ እና ዓይጋ ተራሮች በመዝመት (ያልተዋጋ ሕዝብም ፤ገንዘብ፤ ፍየል፤በሬ፤ ከብት፤ሱካር… ለተዋጊ ዜጎቻችን እየለገሰ) ሻዕቢያን አፈር ድቤ በማስጋጥ፤ የትግሬን ሕዝብ እና የትግራይን ድምበር በማስመለስ ለሁለት አመት ከፍተኛ ብዛት ያለው ዙርያ መለሽ (1000 ኪ.ሜትር) የፈንጂ ቀበራ ተደርጎበት እሱን እየረገጠ እና እያፈነዳ ሻዕቢያን እስከ ሱዳን ድረስ ሲያባርር የአካልና እና የሞት መስዋዕት ከከፈለ በላ፤ ሓፍርት የሌለው ወያኔ ተመልሶ “ባድሜን” እንሰጣችኋላን ብቻ ቁጭ ብለን እንነጋገር እያለ ባድሜን ለማስረከብ ከመፍቀዱ ሌላ፤  ያ ሁሉ የኢትዮጵያዊያኖችና የድሮ ወታደሮች  ጀግንነት እና መስዋእትነት በመርሳት “ድሉ በወያኔ ትግሬ ተዋጊ ሃይሎች” የተከናወነ ጦርነት ነበር በማለት ልክ እንደ  አድዋው ጦርነት ያደረገው “ፕላጊያሪዝም” እንደገና ዓይኑን ሳያሽ የባድሜና የዓይጋ ወዘተ.. አውደ-ውጊያዎች ድል “ፕላጊያሪዝም” ፈጽሟል።ዛሬ የጦርነት ውግያና ገድል እንደገና በወያኔ ትግሬ ያየነው አሳፋሪ “የጀግንነት ስርቆት” ግንቦት 7 የተባለ “ውሸት በመጋጋር” የተካነ ድርጅት  በጎጃም በጎንደር አካባቢ እየተደረጉ ያሉትን አማራዎች በራሳቸው ትጥቅ እና ጅግንነት እያስመዘገቡት ያለውን ጅብዱ “የኔ ነው” ሲል የአማራዎችን ገደል በመስረቅ “የነፃነት ሃይሎች” ሲል የጦርነቱን ታጋዮች ስም ለውጦ ፕላጊያሪዝም በመፈጸም በታሪካችን ውስጥ ከወያኔ ቀጥሎ  ሁለተኛው “ፕላጊያሪስት” ሆኗል። እንዲህ ያለ የጀግንንት የውጊያ ስርቆት የማጭበርብር ባሕሪ የሚመጣው መረን የለቀቀ “የሞራል ዝቅጠት” ከምን የመንጨ ነው? ለሚለው በራስ ያለመተማመን ያስከተለው የመጋለጥ ጭንቀት፤ ወይንም በሰነፍነት መከሰስ አጅግ ያሳፈረው ድርጅት የሚፈጸም አጭበርባሪዎች የሚሄዱበት መንገድ ነው (ብቻ ስለዚህ ዝቅጠት ሳይኪያትሪስቱ ደ/ር አሰፋ ነጋሽ ወይንም ሳይኮሎጂሰትዋ ዶ/ር አባባ ፈቃደ እንዲያስረዱን ለባለሞያዎቹ ልተወው)።

 “አንድነት” እና “ኢትዮጵያ” የሚባል ስም ሲነሳ “ያንገሸግሸኛል” (ያስጠላኛል፤ ያስታውከኛል) በማለት ሳያፍር በስብሰባ አዳራሽ ለመላው ኢትዮጵያ አድማጮች እራሱን በመግለጽ የታወቀው ንአምን ዘለቀ የተባለው የግንቦት 7 እና ሻዕቢያን በማገልገል የታወቀው አንዳርጋቸው ጽጌን የተካው “የሻዕቢያው ጡሩምባ” ንአምን ዘለቀ፤ ለውግያ ኤርትራ የሄደ መስሎን ከሸወደን በላ ተመልሶ ወደ መኖርያው መጥቶ በየአደራሹ እየዞረ ኮሎኔል መንግሥቱ ሃይለማርያም ይመስል ገና ሥልጣን ሳይዝ ጠረጴዛን እየመታ አድማጮቹን “ኢንቲሚዴት/ለማሸማቀቅ” የአማራ ታጋዮችን ሲዘልፍ በዩቱብ ተለጥፎ አንድ ወዳጄ ልኮልኝ አይቸው ገርሞኛል።


የአማራ ድምፅ የተባለው ራዲዮ ጣቢያ “ካልቶቹን” ለማጃጃል ወደ ውግያ ሄጃለሁ በማለት መኖርያው አስመራ ከተማ እና ሲያሻው አሜሪካና አውሮጳ ያደረገው የውጭ ሃይሎች ቅጥረኛ ለ“ፕላጊያሪሰቱ” ብርሃኑ ነጋ እንዲህ ሲል በጥያቄ ተችቶታል።

 “በሰሜን ጎንደር ያለው የአማራ ማንነት ተጋድሎ “የነፃነት ታጋዮች” ትግል እያልን እንዲነገር እንጂ እየታገልን ያለነው እኛ ነን” ማለቱን ዘ-ሓበሻ የተባለው ድረገጽ ዘግቦታል። ‘የአማራ ማንነት ተጋድሎ’ እንዴት፤እንዴት ሆኖ ነው ከአርበኞች ግምባር ጋር የተገናኘው? ብለን ጠየቅን። ይላል ። ይህ መጠየቅ ያለበት ግሩም ጥያቄ መልስ አላገኘም። ራዲዮኑ ብዙ ቁም ነገሮችን የያዘ ትችት አስተላልፏል። መደመጥ ያለበት ነው። ራዲዮኑ ትክክል ብሏል። ፕላግያሪሰቱ የግንቦት7 መሪው በሰላሳ ከተሞች ‘ለካልቶቹ እና የዋህ አጨብጫቢዎቹ’ በስካይ-ፒ ያስተላለፈው መላውን ‘የውግያ ባለቤትነት ስርቆት’ ንግግሩ (ሙሉውን) እንዳያስተላልፍ ለዘሓበሻ ድረገጽ አስገንዝቦታል። በዚህም ምክንያት ሙሉውን የፕላጊያሪዝም ስርቆት ለሕዝብ ይፋ እንዳይሆን ሆኗል። ምክንያቱን ስንገምት ደግሞ የነፃነት ሃይሎች እያለ የሚጠራቸው ታጋዮች ገድል ” የግንቦት 7” ሳይሆን “የአማራ ማንነት ተጋዮች” መሆኑን ስለሚያውቅ ዝርዝሩን ከገለጸ ‘የአማራ ራጋዮች’ በማስረጃ እንደሚያጋልጡት ስለሚያውቅ “አጫብጫቢዎቹን” ለመጋለብ እንደተለመደው እንዲያመቸው በዝግ ችሎት ብቻ እንዲደመጥ እንጂ መላው ኢትዮጵያ አንዲያዳምጠው አልፈቀደም። አማራን “ነፍጠኛ” እያለ የሚሳደብ ከአለቆቹ ወያኔዎች የተማረው አጭበርባሪ ቡድን ሁሉንም ሞክሮ ሲከሽፍበት “ፕላግያሪዝም” “የውግያ ስርቆት ውስጥ ገባ”።

አማራና ኦሮሞን ደም ያቃባው “የቡርቃ ዝምታ” በዘር ወንጀል የሚፈለገው ወንጀለኛው ኤርትራዊው ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ የመጽሐፍ መቅድም የጻፈለት ዶ/ር ተብየው ማፈሪያ ስለ አማራና ኢትዮጵያ አንድነት ደንታ የሌለው ብርሃኑ ነጋ “እዚህ ትግል ውስጥ የገባነው ትግሉን ዳር ለማድረስ እንጂ ጫጫታ ፈጥረን እቤታችን ልንቀመጥ አይደለም” ሲል የተለመደው “ወያኔን በሦስት ወር ውስጥ ታግለን “እመኑኝ” አዲስ አባባ ለፋሲካ እንገባለን” ዓይነቱ የውሸት አንጀራ ጋግሮ ጅሎችን ከማጉረስ ወደ   ከማለት ዛሬም አልቦዘም።

 ይህ ሰው በሲኣይ ኤ እና ባውሮጳ ሃይላት የተወደሰ በመሆኑ ቪዛና ፓስፖርት ተፈቅዶለት ሲያሰኘው ከተስፋዬ ገብረ አብ ጋር ምጽዋ/ጉርጉስም፤ ሲያሰኘው ሽምሩክ እና ኒያላ ሆቴል፤ ሲያሰኘው አውሮጳ፤ አሜሪካ፤ እየተዘዋወረ ባለቤቱን እያቀፈ ሲሄድ፤ ‘ሃረና በረሃ’ ውስጥ ታግተው አውሮጳም ሆነ አሜሪካ እየመጡ ሚስቶቻቸውም ሆነ ቤተሰቦቻቸውን እንዳያዩ ተከልክለው “መውጪያ አጥተው” እንዳይንጫጩ “ጠረጴዛ በሚደበድቡ” አስፈሪ “ፕላጊያሪሰት” አምባገነኖች ታግደው ኤርትራ ውስጥ ያሉትን ምስኪኖችን አፍኖ ይዞ “እንዳትንጫጩ” እያለ በሻዕቢያ ወረበላ ገራፊዎች እንዲሰቃዩ ማድረግ ነው የብርኦት 7 “ትግል ዳር ማድረስ ማለት”።

ትንሽ ሳያፍር ‘የአማራ ማንነት ተጋድሎ ታጋዮች’ እያደረጉት ያለውን “በቆብቃቀው” የትግሬ ፋሺስት ሥርዓት ተደናግጦ “የጎስታፖ ኮማንድ ፖስት” እስከማወጅ ድረስ ያደረሱትን የጀግኖች ገድል የኔ ነው ብሎ ባደባባይ ሲዋሽ የሕዝቡ ሕሊና ምን ዓይነት የግንዛቤ ዝቅጠት ውስጥ እንዳለ በቂ ግንዛቤ ያየንበት ነው። ሕዝቡ ዛሬም ውሸት ሲነገረው “ከማንጨብጨብ በሽታው” አልተፈወሰም።

ግንቦት 7 ልክ እንደ የድሮ አለቆቹ ወያኔዎች ታሪክን/ገድልን/ “መከለስ” የጦርንትና የውጊያ ድሎችን እና እንቅስቃሴዎችን እንደ መጽሐፍ ስርቆት ፤ የሌላውን ገድል እና ታሪክ ወደ እራሱ በማዞር ተክኖበታል።ኦነጎች/የኦነግ ጀሌዎች በየድረገጾቻቸው ኢትዮጵያዊያን ነን ብለው በኢትዮጵያ ዜግነታቸው ኮርተው በመላው ዓለም አትሌት ውድድር ተሳትፈው ሲያሸንፉ “ሯጮቹ” የለበሱትን የኢትዮጵያ ሰንደቃላማ ‘በስልታዊ ጥበብ/ኣርት’ በመፋቅ ያልልበሱትን “የኦነግ ባንዴራ” በላያቸው ላይ በማልበስ ከፍተኛ የሆነ  “የፕላግያሪዝም” ወንጀል በስፖርት ዓለም ሲፈጽሙ አይተናል። በላይ ዘለቀም ኦሮሞ ነው ሲሉ ኦሮሞ ጀግኖች ያጡ ይመስል በአማራው በላይ ዘለቀ ለመመካት “አሮሞ” ነው ሲሉ በአማራ ጸሐፊዎች ተጋልጠዋል። ግበረኪዳን ደስታ ቴድሮስ ትግሬ ነው፤ ብሎ ታሪክ ለመስረቅ እንደሞከረው ማለት ነው።  

ወያኔዎች እና ሕሊናቸው በጎሳ ፖቲካ የሰከሩ የትግራይ ልሂቃንም “ምንሊክና ጣይቱ” የመሩትን የዓድዋው የጅግንነት ጦርነት “የትግሬዎች ድልና ጀግንነት ነው” ብሎ የመላውን ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ድል ወደ ጎሳቸው የቀየሩትን ሲያስገርመን፤ ዛሬ ደግሞ ግንቦት 7 አሁን እየተደረገ ያለው አማራዎች እየተጋፈጡት ያለውን ተአምራታዊ ገድል የኔ የግንቦት 7 ነው ብሎ “የጣሪያ ሽፋኑን” ስም (የአማራ ማንነት ተጋድሎ) የሚለውን ርዕስ ቀይሮ “የነፃነት ሃይሎች ገደል” በማለት ፕላጊያሪዝም/ስርቆት መፈጸሙን የጊዚያችን አጅግ አስገራሚ እርቃኑ የወጣ የታሪክ ሽምያ ፈጽሟል። ወያኔ እና ግንቦት 7 የመጀመሪያዎቹ “የጦርነት ፕላጊያሪስቶች” ናቸው። ይላል ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ::   በመጨረሻ “We are please to announce Ethiopian Semay vistors are now reaching upto 20,000 daily last month vistors number reached 135,000 Thanks. (Ethiopian seamy) getachre@aol.com
      
Thursday, February 9, 2017

የወያኔ ትግሬዎችና አሽከራቸው ኢትዮጵያዊ ሶማሌው አብዲ መሐመድ ዑመር በግንጠላ ሴራ የተሳተፉበት ሰነድ Ethiopiana Semay
የወያኔ ትግሬዎችና አሽከራቸው ኢትዮጵያዊ ሶማሌው አብዲ መሐመድ ዑመር በግንጠላ ሴራ የተሳተፉበት ሰነድ

ከአዘጋጁ ማስታወሻ፡ Ethiopiana Semay
The Three Plotters (Ethiopian Semay)
ይህ የተደበቀ የግንጣላ ሴራ የያዘ ሰነድ ለሕዝባችን ይፋ ሆኖ እንዲታወቅ ያደረገቺው ‘ልዕልት’ ተብላ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሞዴል፤ እንዲሁም ‘ዳላስ’ ተብሎ በብዙ ተመልካች የሚደነቀው የአሜሪካ ፊልም ተዋናይ የነበረቺው እና ሰብአዊ መብት ተሟጋች ሆና በርካታ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች ከየመን የኑሮ ሲኦል ወደ አሜሪካ፤ካናዳ እና ሌሎች አገሮች እንዲሸጋገሩ የረዳች፤ በተጨማሪ ማንዴላ ከእስር እንደተፈታ አፍርካን ሲገበኝ አስጎብኚ ሆና የተመረጠቺው እህታችን የሐረር ወርቅ ጋሻው በቅጽል ስሟ “የኢትዮጵያ ወርቅ” በመባል የምትታወቀው አማካይነት ነው ይህ ሰነድ ይፋ ሆኖ አንድናውቀው ያደረገቺው። ሰነዱ ከሁለት የተቃዋሚዎች (ኢትዮ-ፓትርዮትስ እና ኢትዮ-ኤክስፕሎረር’ ሌሎች ካወጣችሁት አላየሁም ይቅርታ) ሚዲያ በቀር ሌሎቹ እንዳላወጡት አይቻለሁ። ለምን የሚለው፤ ሁላችሁም እንደምታውቁት ፤የዲያስፖራው ሚዲያዎቹ በጸረ አማራው እና በሻዕቢያው ቡችላ እና ለሌንጮ /ኦነግ ዲፕሎማሲ የሚለፋው በግንቦት 7/ኢሳት/ በኩል የተበከሉ/አጋር የሆኑ ስለሆነ፤ እሷም ይህ ድርጅትና ሚዲያቸው እንደኔው ስለምትቃወማቸው፤ አገራዊ እና አንገብጋቢ መልዕክት ቢሆንም  የሷን ስራ እና ጥርት ስለሚያፍኑ አላወጡትም።

የሚያስገርመው ግን፤ የሻዕቢያ አግልግሎታቸው እንዳይጓደልባቸው ሲሉ በየድረገፆቻቸው “ኢሳያስ የጀርመን እና ስዊድን መሪዎችን እንዲህ አላቸው፤ ወያኔን አንዲህ ብሎ ሰደባቸው...” ወዘተ እያሉ ከባዕዳብ ድረገጾች የተገኙትን ዜናዎች እየቀዱ በድረገፆቻቸው ሲለጥፉለት እና ለአለቃቸው ፕሮፓጋንዳ ለመስራት ግን አልቦዘኑም። ሆኖም ሰነዱ እኛ እስካለን ድረስ ታፍኖ አይታፍንም እና እህታችን እንድናውቀው የላከቺውን መልዕክት እንሆ ሰነዱን ከዚህ በታች ይምልከቱ።በኢትዮጵያ ላይ የኢሳያስ አፈወርቂ፤ የመለስ እና አይሁዳዊው አሜሪካዊ ሐርመን ኮኸን ሴራ እውን እንደሚሆን ስንከራከር የነበርነውን ማስረጃችን ዛሬ ይኼው  ወደ ተግባር እየተለወጠ መምጣቱን ከዚህ ሌላ ማስረጃ ሊኖር አይችልም። አመሰግናለሁ።
ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay አዘጋጅ) getachre@aol.com


አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን አሜሪካን የዲፕሎማሲ፡ የፖሊሲ ፡ እና የሂሪንግ ካውንስል
wwethiodeplomacy.policyhearing@gmail.com
አንገብጋቢ ማሳሰቢያ ከዳላስ ፡ ቴክሳስ ዩኤስኤ

መጋቢት 27-2009 (1-2-2017)
the secret secession agreement between Tigray and Somali gangsters in power to destroy Ethiopia
ከዚህ በታች ያለውን ኢትዮጵያን ቅርጫ ለማስገባት ባስቸኩይ በጥድፍያ እየተደረገ ስላለው ሚስጥራዊ እሩጫ ፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊገነዘበው ይገባል።
በሰው አገር ገብቶ ሱማሌው መሬት ልቁረስ ጥያቄ ጋር በተያያዘ ፡ የምናቀርበው በታሪክ የተደገፈ ሃቅ ስላለን በሚቀጥለው እስክንገናኝ ለሁላችሁም የተባበሩን ጥያቄ እናቀርባለን :: ይሄውም ፡ ይችን መልክት ለምታነቡ ሁሉ ፡ የበኩላችሁን የዜግነት ግዳጅ በመሆኑ ፡ ይሄንን መረጃ ለምታውቁት ኢትዮጵያዊ ወገን በሙሉ ፡ በሶሻል ሚዲያ ሳይቀር ባገኛሁት ሕዝቡ ያገኘዋል ብላችሁ በምታስቡት ሁሉ እንድታስተላልፉት ነው።
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!
ከአክብሮት ጋር ፡
የኢትዮጵያ ወርቅ (የሐረርወርቅ) ጋሻው።
ግንኙነት/ሊቀመንበር።
Ethiopia: Is there a secret project of declaration of independence of the Tigre region?
Friday, February 3, 2017, 13:14
"We will also declare our independence if the Tigray region took the first step," said Abdi Mahamoud Omar, President of the Region Somalia to Ethiopia, during a conciliation meeting between officers of the national army Ethiopian and Somali clans of Ethiopia held in Jigjiga the last week of January 2017. 

The president of the Somali regional state of Ethiopia, expressed his wish for independence in the presence of Major General Abraham Woldemariam, head of the Ethiopian army stationed in Harar, General Mehari Zewdu and Major General Ibrahim Jalil who Is a member of the Ethiopian Ministry of Defense. "We do not want to stay with the Amharas if the Tigers leave the Ethiopian federation and our land rich in natural resources will not be a wealth for the Amhara region and source of poverty for the Somalis of Ethiopia" added Abdi Mahamoud said abdi iley, President of the region Somalia

In this consultation meeting on the independence and wish the Somali region of Ethiopia tabby, almost all the wise men of Somali clans of Ethiopia were present and were able to witness the progress of the draft declaration Independence of the Tigray region. The president of the region Somali of Ethiopia that rolls under the orders of Mekele was also mentioned in his speech that he had the military strength to defend against the Oromo region and prefers independence from the return of power to Addis Ababa in the hands of an elite of the Amhara region. 

Relatives of Somali state leadership in Ethiopia have repeatedly, in anonymity, informed the Somali media about an independence project in the Tigray region. These Jigjiga officials had added that the Tigre elites were pushing Abdi Iley, president of the Somali region, to follow them in their project of independence because with such a strong ally, the Tigre region has the chance to see his project And will not have to suffer too much pressure. 

Articles 39 (3), 42 and 47 of the 1994 Ethiopian Constitution clearly stipulate that the right to secession is part of the right to self-determination of nations irrespective of their number, political or historical status. The only limitation of this right is that all regional or local bodies must fulfill their functions and exercise their rights within the framework of democratic principles, the rule of law and in conformity with the mandatory rules and spirit of The Ethiopian Constitution. 

Éthiopie : Existe-t-il un projet secret de déclaration d’indépendance de la région Tigré ?
               vendredi, février 3, 2017, 13:14
                Actualités, Actualités d'Afrique, Dossiers, Droits de l’homme, Erythrée, Ethiopie, La rédaction, Pays, Revue de Presses, Société & Business, Somalie
                1 109 views
               Ajouter un commentaire

« Nous allons déclarer aussi notre indépendance si la région du Tigré fait le premier pas », avait dit Abdi Mahamoud Omar, président de la région Somalie de l’Ethiopie, au cours d’une réunion de concertation entre des officiers de l’armée nationale éthiopienne et les sages des clans somaliens de l’Ethiopie qui s’est tenue à Jigjiga la dernière semaine du mois de janvier 2017.
Le président de l’état régional somalien de l’Ethiopie, a exposé son souhait d’indépendance en présence du Major-général Abraham Woldemariam, chef de l’armée éthiopienne stationnée à Harar, le général Mehari Zewdu et le Major général Ibrahim Jalil qui est un cadre du ministère éthiopien de la défense. « Nous ne voulons pas rester avec les Amharas si les Tigrés quittent la fédération éthiopienne et notre sol riche en ressource naturel ne sera pas une manne de richesse pour la région Amhara et source de pauvreté pour les somaliens de l’Ethiopie » a rajouté Abdi Mahamoud, dit abdi iley, président de la région somalie.
Dans cette réunion de concertation sur les souhaits d’indépendances de la région somalienne et tigré de l’Ethiopie, presque tous les sages des clans somaliens de l’Éthiopie ont été présent et ont pu être témoins de l’avancée du projet de déclaration d’indépendance de la région Tigré. Le président de la région somalie de l’Éthiopie qui roule sous les ordres de Mekele avait aussi cité dans son discours qu’il disposait la force militaire nécessaire pour se défendre contre la région Oromo et qu’il préfère l’indépendance face au retour du pouvoir d’Addis-Abeba dans la main d’une élite de la région d’Amhara.
Des proches de la direction de l’état région somalien de l’Ethiopie avait à mainte reprise, dans l’anonymat, informé les médias somaliens d’un projet d’indépendance de la région Tigré. Ces fonctionnaires de Jigjiga avaient rajouté que les élites de Tigré poussaient Abdi Iley, président de la région somalien, à les suivre dans leur projet d’indépendance parce qu’avec un tel allié de poids, la région Tigré a la chance de voir son projet aboutir et n’aura pas à subir trop des pressions.
Les articles 39 (3), 42 et 47 de la Constitution éthiopienne de 1994 stipulent clairement que le droit à la sécession fait partie du droit à l’autodétermination des nations quel que soit leur nombre, leur statut politique ou historique. La seule limitation de ce droit est que tous les organes régionaux ou locaux doivent s’acquitter de leurs fonctions et exercer leurs droits dans le cadre des principes démocratiques, de l’État de droit et en conformité avec les règles obligatoires et l’esprit de la Constitution éthiopienne.
Cherhttp://www.hch24.com/actualites/02/2017/ethiopie-existe-t-il-un-projet-secret-de-declaration-dindependance-de-la-region-tigre

Saturday, February 4, 2017

Muammar Gaddafi's Last Speech On TV: A Must Read!!! (Ethiopian Semay)Muammar Gaddafi's Last Speech On TV: A Must Read!!!
Gaddafi The Lion of Africa
(Ethiopian Semay)

Editor's Note:
 Thanks for my visitors. Last night the visitor number reached 5,750 in one day. Daily readers are now growing. Thanks to all my readers and no thanks to some of the so called Opposition media who are repressive and partisans and not better than the fascist TPLF government in Ethiopia who is known for its anti free speech. now, let us go to the next note;-

Before, leading you to Gaddafi's memorable and heart touching speech, I like to say few points as an editor of Ethiopian Semay, I felt so sad and angry at the x-president of the US called Obama who participated in murdering Gaddhafi and destroying Libya– whom I called this  treacherous politician who deceived the world with his oratorical skill, “war monger”. Yes, he was, even worst than any other us presidents who created more disturbance in the world and above all a “fascist feeder” who told my people in Ethiopia supporting the fascist gang group in power as “democratically elected government!”

As the result of murdering Gahaddafi and destroying Lybia by Obama and his war mongers like him (funny, the Qatari and Saudi and so on..), I was so angry and felt sad and wrote a commentary “Gaddafi the Hero of African 
Nationalism! (2011)” posted on Ethiopian Semay. Now, we all witnessed the result of murdering Gahaddafi and the destruction of Libya. Sadly, yet, no one is accountable for such brutal and genocidal crime against the people of Libya and their leader.

I now want to invite you to read Gahaddafi’s memorable and heart touching last speech before he was murdered by anti Africa & by war monger groups. It really angered me and touched my heart the way he was murdered. Thanks- Getachew Reda –Editor Ethiopian Semay) 

Muammar Gaddafi's Last Speech On TV: A Must Read!!! (Ethiopian Semay)

 “In the name of Allah, the ...beneficent, the merciful...
For 40 years, or was it longer, I can't remember, I did all I could to give people houses, hospitals, schools, and when they were hungry, I gave them food. I even made Benghazi into farmland from the desert, I stood up to attacks from that cowboy Ronald Reagan, when he killed my adopted orphaned daughter, he was trying to kill me, instead he killed that poor innocent child. Then I helped my brothers and sisters from Africa with money for the African Union.

I did all I could to help people Understand the concept of real democracy, where people's committees ran our country. But that was never enough, as some told me, even people who had 10 room homes, new suits and furniture, were never satisfied, as selfish as they were they wanted more. They told Americans and other visitors, that they needed "democracy" and "freedom" never realizing it was a cut throat system, where the biggest dog eats the rest, but they were enchanted with those words, never realizing that in America, there was no free medicine, no free hospitals, no free housing, no free education and no free food, except when people had to beg or go to long lines to get soup.

No, no matter what I did, it was never enough for some, but for others, they knew I was the son of Gamal Abdel Nasser, the only true Arab and Muslim leader we've had since Salah-al-Deen, when he claimed the Suez Canal for his people, as I claimed Libya, for my people, it was his footsteps I tried to follow, to keep my people free from colonial domination - from thieves who would steal from us.

Now, I am under attack by the biggest force in military history, my little African son, Obama wants to kill me, to take away the freedom of our country, to take away our free housing, our free medicine, our free education, our free food, and replace it with American style thievery, called "capitalism" ,but all of us in the Third World know what that means, it means corporations run the countries, run the world, and the people suffer.


So, there is no alternative for me, I must make my stand, and if Allah wishes, I shall die by following His path, the path that has made our country rich with farmland, with food and health, and even allowed us to help our African and Arab brothers and sisters.
I do not wish to die, but if it comes to that, to save this land, my people, all the thousands who are all my children, then so be it.
Let this testament be my voice to the world, that I stood up to crusader attacks of NATO, stood up to cruelty, stoop up to betrayal, stood up to the West and its colonialist ambitions, and that I stood with my African brothers, my true Arab and Muslim brothers, as a beacon of light.

When others were building castles, I lived in a modest house, and in a tent. I never forgot my youth in Sirte, I did not spend our national treasury foolishly, and like Salah-al-Deen, our great Muslim leader, who rescued Jerusalem for Islam, I took little for myself...
In the West, some have called me "mad", "crazy", but they know the truth yet continue to lie, they know that our land is independent and free, not in the colonial grip, that my vision, my path, is, and has been clear and for my people and that I will fight to my last breath to keep us free, may Allah almighty help us to remain faithful and free.

-Mu'ummar Qaddafi.Thanks (Ethiopian semay) getachre@aol.com