Saturday, July 4, 2026

የባንቱስታዊ ክልሎች ሥም ቢለወጥም የእልቂቱ ቀያሾች ዛሬም ነገም ሥልጣን ላይ እሰካሉ ድረስ የጭፍጨፋው ህዳሴ አይቆምም ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay July 4, 2026

 

ባንቱስታዊ ክልሎች ሥም ቢለወጥም የእልቂቱ ቀያሾች ዛሬም  ነገም ሥልጣን ላይ እሰካሉ ድረስ የጭፍጨፋው ህዳሴ አይቆምም

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

July 4, 2026

Abiy Ahmed & his Jihadist friend

እንድምን ሰነባታችሁ? ሰሞኑን እየተወራ ያለው ትኩስ መወያያ ‘አገር በቀል የቅኝ ግዛት ክልሎች’ ፈርሰው በጂኦግራፊ ወይንም አንዳንዱ እንደሚሉት በወንዝ ዳርቻ እና ተራራ እየተጠሩ የስም ለውጥ ይደረጋል የሚል ዜና እየተስተጋባ ነው። ቁም ነገሩ የስም ለውጥ ብቻ ሳይሆን ስም ለዋጮቹስ በዛ 35 አምታት ውስጥ የፈጸሙት ግፍ ተጠያቂዎች የሚሆኑበት ልዩ ችሎት የማቋቋም እቅድና ፈቃደኛነት አላቸው ወይ? የሚለው ጥያቄ ለመመለስ ዝግጁና ፈቃደኞች ናቸው ወይ?

በውጭ ቅኝት አስተዳደር የተቃኘ አገር በቀል ኮሎኒያሊዝም ኢትዮጵያን ማስተዳድር ከጀመረ 27 ሲደመረው 8 አመት 35 አመት ሆኖታል።

የተመራውም በትግሬዎችና ኦሮሞዎች ነው።አገር በቀል የቅኝ ግዛት አሰተዳደሩን በየተራ የገዙን የትግሬዎችና የኦሮሞዎች የንሱ ሕገ መንግሥት ነው፤ እጅግም አድርገው ይንከባከቡታል፡፡ በደም እና አጥንታችን የገነባነው ሕገመንግሥት ማንም አይነካውም ፤ ቅዱስ ነው ሲል አብይ አሕመድ ሲናገር ስመተነዋል፤ አሁን ይለውጠዋል? ቢለውጠውስ ምን ይከተላል? ከታች እናያለን።

 አንዳንድ ምናልባትም ብዙ ሰዎች እንዴት ሕዝብ እንደ ሕዝብ በጥቅሉ ስሙ እንደ ገዢ ይጠራል በሚል ገራገር አስተሳስብ በመያዝ የዘወትር እምቴ ላይጥማቸው ይችላል፡፡ ሆኖም ካሁን በፊት እንደገለጽኩት መሪዎቹም ‘ክታች ብዛታዊ ተቀባዮቹም’ (resonance from below/አስተጋቢ) ተጠቃሚዎቹም ጠንካራ ተባባሪዎቹም በእርከኑ ከፍታውን ድምቀት የያዙት እነሱ ናቸውና።መሪዎቹና ሕዝቡ የተቆራኙበት የተስማሙበት ፤ መገናኛ (conjunction) ብዙ በሮች (ነበሩ) አሁንም አሉ፡፡

በነገድ ስም መጠራት አቁሞ በባሕርዛፍ ቢጠራ፤ ‘አገር በቀል የቅኝ ግዛት ክልሎች አዋቃሪዎቹ ለፈጸሙት ወንጀል ዓለም አቀፍ ተቋም እውቅና እና ተሳትፎ ባገኘ ገለልተኛ ልዩ ፍርድ ቤት (አብይ አሕመደም የሚጠይቅ - “አብይ አሕምደ እውነት አለኝ ካለ መፍራት የለበትም - እውነተኛ ሰው አይፈራምና እሺታው መግለጽ አለበት) አሁኑኑ ተሰይሞ ካልተጠየቁና ፍርድ ካላገኙ ላለመጠየቅ ሲሉ ክልሎች በወንዝም ይሁን በባሕርዛፉ ስም ቢጠሩም ባይጠሩም ያንን ጭፍጨፋ ላለመቀጠሉ ዋስትናችን ምንድነው?

ዲሞክራሲ ፤ዲሞክራሲ ሲባል እሰኪሰለቸን ሰምተነዋል፡ ስንት ዲሞክራሲ አለ? በዲሞክራሲ ስም ስንት ወንጀል ተፈጸመ? “መለስ ሄደ አብይ መጣ” ሚሊዮን ወንጀል ተፈጽሟል። የስም ለውጥ ከነ ግሳንግሱ ካልተወገደ ፣ በነገድ (በብሔር) ክልል ተዋቅሮ በክፍለሃገር/በጠቅላይግዛት ፥ በተራራና በወንዝ ስም ቢጠራ ወንጀለኞቹ ምጣኔ ሃብቱን ፥ ፍርድ ቤቶችን ፣ የፅጥታና የደህንነት እንዲሁም ፖሊስና ጦሩ በነሱ ቁጥጠር ስም እሰካለ ድረስ ለውጥ መጣ ማለት አይቻልም። የሩዋንዳው የሁቱ ፕረዚዳንት የነበረው ዘረኛው ሀቢያሪማና 21 አመት ሲገዛ ከተቃዋሚ ነግዶች ጋር እና ከፖለቲካ ተቃዋሚዎች የሥልጣን መጋራት ከፍቶ ቢፈራረምም ይበልጥ እራሱ መሪ ፥ እራሱ ከሳሽ ፥ እራሱ ዳኛ ፥ እራሱ የሠራዊቱ አዛዥ እና የደህንነቱ መሪ ሆኖ MRND የተባለ አንድ የፖለቲካ ፓርቲ (ልክ እንደ “ህ ወ ሓ ት” እና ኦ ሕ ዲ ፓ (አሁን ብልጽግና / PP) መስርቶ ሁሉንም በቁጥጥሩ ስር አድርጎ ብረት ከንዱን አፈርጥሞ ፥ ማንም ሰው የእርሱን ውሳኔዎች መቃወም እንደማይችል አድርጎ።መጨረሻ የቱሲ ቁጣ በረታና ብጥብጥ ተነስቶ “ሥልጣን ከሁቱ እጅ ላለመውጣትና ከተጠያቂነት ለመራቅ” ሲባል ሁቱዎች ቱስቲሶችን ፈጁዋቸው።

አሁንም የክልል ስሞች ቢለውጡም፤ አብይ አሕምድ ልክ እንደ ሀቢያሪማና  እራሱ መሪ ፥ እራሱ ከሳሽ ፥ እራሱ ዳኛ ፥ እራሱ የሠራዊቱ አዛዥ እና የደህንነቱ መሪ ሆኖ  እና አብረውት ያሉት በብዙ ወንጀሎች የተሳተፉ የብልጽግና (ኦ ሕ ዲ ፓ/ኦሮሙማ) አባሎች የእርሱን ውሳኔዎች መቃወም እንደማይችል አድርጎ ያዋቀረው “ራበር እስታምፕ/Rubber stamp” ተበሎ የሚታወቀው ተባባሪው ፓርላማ እሰካለ ድረስ የጭፍጨፋው ሕዳሴ የቀጥላል

ይህንን ለመረዳት ዶክተርነትን አይጠይቅም። ምሳሌ ልስጣችሁ፦ እየሰማነው እርግጥ ከሆነ ‘’አብይ አሕመድ ከመጣ ወዲህ የማንነት መታወቂያ “ብሔር ስም/ነገድ ስም” የነበረው “ ብሔር-አልባ/ነገድ ሳይጠቀስ” ዜግነት “ኢትዮጵያዊ” ወደ እሚል ተደርጎ አዲስ መታወቂያ እንደተሰራ ቢነገርም፤ ነገድና ሃይማኖት በማይጠቅስ መታወቂያ የያዙ አማራዎች ጭፍጨፋው ከመቸውም በበለጠ ቀጥሎ እያየን ነው። ምክንያቱ ምንድነው በላችሁ ብትጠይቁኝ፤ ከላይ የጠቀስኩት ምክንያቶች እንዳሉ ሆኖ “አገር በቀል የቅኝ ግዛት አስተዳደር አዋቃሪዎቹ እና በጭፍጨፋ ወንጀል እጅ ያላቸው እና ለጭፍጨፋው ድጋፍ የሰጡ እንዲሁም ሽፋን የሰጡ ወታደሮች እና ባለስልጣኖች እንዲሁም ግለሰቦች ፤ ራሳችወን ለፍርድ ለማቅረብ ዝግጁ እስካልሆኑ ድረስ ሥልጣኑን እሰከተቆጣጠሩት ጊዜ ጭፍጨፋው አይቆምም፡ አላቆመምም። ባጭሩ መታወቂያ   ተለወጠም አልተለወጠም፤ ክልል በወንዝ በተራራ ተጥራም አልተጠራም ዋናው መዋቅሩ እስካልተነቀለ ድረስ ሥሩ ከመቸውም በባሰ እንደ ዱባ ያንሰራፋል

መረሳት የሌለበት

ባለፉት 35 አመታት ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ የጅምላ ግድያ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈጽሟል፡

በነዚህ 33 አመታት በሕገ መንግሥት የጸደቀ ኢትዮጵያ ወሰጥ በተዋቀሩ ባንቱሰታዊ/ከልላዊ ግዛቶች ወስጥ ‘አንዱን ነገድ ባንዱ ላይ እንዲዘምት (አውሮጳዊያን ኮሎኒያሊስት በልጂያኖች ሩዋንዳዊ ጀነሳይድ እንዲካሄ ‘’ሁቱ በቱትሲ’’ ‘ቱትሲ በሁቱ’’ ላይ እንዲዘምት እንዳቀዱት ሁሉ) እኛ ጋርም ጣሊያኖች አማራንና አማርኛን እንዲሁም ኦርቶዶከስን ዒላማ ያደረገ ‘ጀነሳይድ” እንዲፈጸም ባቀዱት መሠረት ፤ “ሃይማኖትና’’ “ነገድ” መነሻዎች ያደረጉ ጅምላዊ ፍጅቶች፤(አንዳንድ የምናውቃቸው ኢትዮጵያዊያን መሁራን  ዘር ማጥፋት /ጀነሳይድ) ላለማለት ይሰጋሉ ወይንም አልተፈጸመም ይላሉ) ሃቁ ግን ተካሂዷል፡፡ ‘ዘር’ እና ‘ነገድ’ ‘አካባቢያዊ/ጂኦግራፊያዊ’ ተኮር እየተጠቀሰ ፍጅትና “የደም ድብልቅ እንዳይኖር የዘር ማጽዳት” ተካሂዷል፡፡

በተለይ “ዘር” ሲጠቀስ  “ሃይማኖት” አብሮ እየተጠየቀ ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው። አሁን መጠየቅ ያለብን፤ አብይ አሕመድ የክልል ስም በማጥፋት ጭፍጨፋ አቆማለሁ ብሎ ለለውጥ ተንስቷል ብለን እንቀበልና እርሱ ራሱ ያዋቀራቸው አክራሪ የሆኑ “ፖለቲካ ፕሮተስታነቶች” እና “ፖለቲካ ዋሃቢ እሰላሞች” ተጋሪ ቡዱኖቹ ምን የስም ለውጥ አድርጎ ሊለውጣቸው ነው? ፓስትሮቹ እና ጂሃዲስቶቹ በሱ ስም የሚምሉ ስለ ንግሥናው የሚስብኩ ናቸው። በተጓዳኝ ስማቸው እንጂ ባሕሪያቸውና ተልዕኮኣቸው መለውጥ አይቻለውም።ምክንያቱም ከምላሳቸው የምንሰማው አማራ እና ኦርቶዶክስ “ኩፋር/እንፊደል” ሃይማኖተ ቢስ/ አረመኖች ናቸው” ስለዚህም የነፍጠኛ ቤተ ጽሎታቸው ይፍረሱ ፤ይቃጠሉ የሚሉ ናቸው። ስለሆነም፤ የክልል ስም ቢለወጥ መታወቂያ ቢለወጥ እራሱ በራሱ የገነባቸው እና ያጎለብታቸው አክራሪ ውሃቢያዎች እና አክራሪ ፐሮተስታንት እና ጰንጤ አምላኪዎቹ እንዴት ልጓም አበጅቶ ሊያስቆማቸው ነው? እርሱ ራሱ የዓለም አቀፍ የቅኝ ተስፋፊ “ፖለቲካ ፐሮተስታንት” አባልና “ፖለቲካል ፓስተር መሪያቸው” አይደለም ወይ?

 ስጋቴ በፎቶግራፍ እና በማስረጃ ላቅርብ፤    

ለመሳሌ በክንብንቡ የሃገራችን ውሃቢያው ቡድን ልጀምር

በዋሃቢስቶች ትንታኔ ሁለት የሰው ልጆች አሉ ይላሉ። አንደኛው «ትክክለኛ የእስልምና አምልኮ ያላቸው፣ የተመረጡ፣ ያሸነፉ» የሚሏቸው ሲሆኑ ሁለተኞቹ ደግሞ «ቃሪፎችና/ቃፊሮች/ እና ሙሽራኮች» የሚሏቸው እንደ ክርስቲያኖች፣ አይሁዶች እንዲሁም ዋሃቢስቶች የማይደገፉትን እንደ መውሊድን ማክበር የመሳሰሉ ስርዓቶች የሚከተሉ ሌሎች ሙስሊሞችን ያካተተ ነው። ባጭሩ የሌሎችን እምነት አክብሮ፣ ተስማምቶ የመኖር ነገር በነርሱ ዘንድ በፍጹም የማይታሰብ ነው።

ከታች በፎቶግራፉ ላይ የምታዩት አክራሪው ዋሃቢያው <<ኦርቶዶክስን እናጠፋለን>> የሚለው እና <<ፋኖና ማሕበረቅዱሳን ካልፈረሱ ኢትዮጵያን እናፈርሳታለን>> የሚለው ማስረጃ ክርሰትያንን በማረድ የተደራጀ የዋሃቢው ክፍል ነው።



Jihadist Muslim vowing to eliminate Christianity and Amhara in Ethiopia

ይህ ቡድን የተፈጠረበት ምድር ሳዑዲ ዓረብ እና ፓኪሰታን የኢትዮጵያን ነባራዊውን እስልምና ወደ ዋሃቢና ሰለፊ እምነት እንዲከተል “ነባሩን የእስላም ማሕበረሰብ” “እጅግ አክራሪ እንዲሆን” ሰይጣናዊ ተልዕኮአቸውን በመበከል ላይ ናቸው።ከነዚህ እንደምሳሌ ሊጠቀሱ የሚገቡት

ሳድቅ መሐመድ (ኡስታዝ አቡ ሓይደር)

የተባለው አጅግ ዓለም አቀፍ ሽብርተኛነት ሊሰት መመደብ የሚገባው አክራሪና <<የኢትዮጵያን ቤተክረስትያናት ባያችሁበት ሁሉ በእሳት አጋይዋቸው>> ፤ <<ክርሰትያኑን እረዱ./…>> <<ከግርማቸውና ከሐጎስ ወይንም ወልደስላሴ የሚለው የኩፋሮች ስም የያዙት ጋር ወዳጅነት አትፍጠሩ>> እያለ ዩቱብ ላይ ምንም የማያውቁ የዋህ ወጣት እስላሞቹን (በተለይ ምስኪን ወጣት ሴቶችን) እየሰበከ የሚገኘው ውሃቢዎቹ በሚሰጡት ስንቅ እየተመገበ በጥገኝነት ሱዑዲ ዓረብ የሚኖር “ኢትዮጵያዊው “አይሲስ” ሳድቅ መሐመድ (ኡስታዝ አቡ ሓይደር) የመሳስሉት አልቃይዳዎችን አብይ አሕመድ እሰካሁን ድረስ እርምጃ አልወሰደባቸውም፤ ለወደፊቱስ ምን ዕቅድ አለው?  

እንዲሁም

 በከር መሐመድ የተባለው ሌላው አስመሳይ

<<ዓለም እስላሞች ሲያስተዳድሯት ሰላም ነበረች፤ ኩፋሮች ከያዝዋት በኋላ ግን ተበጠበጠች>> እያለ እስላማዊ ቅኝ-ግዛት (እስላማዊ ኢምፔሪያሊዝምን) የሚሰብክና የሚመኝ አስመሳይና “ቅዠታም” የአብይ አሕመድ ጥብቅ ወዳጅ ነው።

አክራሪው አቡበከር መሐመድ ያልተወላገደ ጥሩ አማርኛና ዓረብኛ የሚናገር በትውልዱ የዓፋር ተወላጅ የሆነው ደሴ ያደገው ነው።Above photo -Abubeker Mohammed is an Ethiopian Jihadist Muslim claimed "The world was peaceful when Muslims ruled it, but it became chaotic after the infidels took over," he preaches and desires Islamic colonialism back to the world and to Ethiopia. He is a good friend of Prime Minister of Abiy Ahmed of Ethiopia.

 አሕመዲን ጀበል

Ahmedin Jebel is one of the figures mentioned alongside his radical Wahhabi peers. He is the radical—and a close friend of Prim Minister Abiy Ahmed—who authored books hailing the radical, anti-Christian "Gragn Ahmed" a jihadist who devastated  Ethiopia and converted Christians to be Muslim by a sword "as a "symbol of my freedom and a hero of our liberty."

በአክራሪ ዋሃቢነቱ እላይ ከተጠቀሱት እኩያዎቹ የሚጠቀሰው አሕመዲን ጀበል እንመልከት። ይህ አክራሪ ጸረ ክርስትያኑን ‘’ግራኝ አሕመድን’’ <<የነፃነቴ ምልክትና የነጻነታችን አርበኛ>> እያለ መጽሐፍትን የጻፈ የአብይ አሕመድ የቅርብ ወዳጅ የሆነው አክራሪው አሕመዲን ጀበል ነው።

አሕመዲን ጀበል ማለት በተመራማሪው ሊቅ አቻምየለህ ታምሩ አገላለጽ

<የኦነግ የፖለቲካ ታሪክ ደራቹ የአሕመዲን ጀበል ተልዕኮ በሃይማኖት ስም የኦነግን የፈጠራ ታሪክ እየደገመ ኢትዮጵያውያንን በተለይም ኢትዮጵያውያን-ሙስሊሞችን በኢትዮጵያዊነታቸው እና በኢትዮጵያ ላይ እንዲያምጹ ማነሳሳት ነው። በደረታቸው የፖለቲካ ድርሰቶቹ ሁሉ ለማጉደፍ ያልሞከረው የኢትዮጵያ መልካም ታሪክ የለም። በሃይማኖቱ ሙስሊሞ ሆኖ ሳለ የኢትዮጵያን እድሜ 100 ዓመት አድርጎ ኦነጋዊነቱን ለማጽናት ሲል ብቻ በሰው ሃይማኖት በክርስቲያኖች መጽሐፍ በቅዱስ መጽሐፍ ውስጥ ገብቶ የተጠቀሰችዋ አገር ኢትዮጵያ እንዳልሆነች አድርጎ ለማቅረብ የክርስቶስ ሐዋርያትን ሳይቀር አላዋቂ አድርጎ ለማቅረብ የሚቃጣው ካድሬ ነው >> ባጭሩ

 ኦነጋዊው አሕመዲን ጀበል>> ስንመለከት፤ እስላሙን ለማነሳሳት እንዲመቸው

<<«የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ሙስሊሞች» እንባል ነበር ብሎ «ሦስቱ አጼዎችና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች» በሚለው ድርሰቱ ውስጥ ያቀረበው ትርክቱ የሚገርም ነው። «ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ሙስሊሞች» የሚለውን አገላለጽ የራሱን ትርጉም ሰጥቶ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንደ ኢትዮጵያዊ አይቆጠሩም ነበር ያለን ሰውዬ እሱ ራሱ ግን LTV ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ «ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ሙስሊሞች» ሲል ይደመጣል!>> ሲል አቻም - ስለ ሰውየው ዓይን-ዓውጣ ውሸት አጋልጦታል።

 

በተጠቀሱ እስላማዊና ዓረባዊ አገሮች ሄደው በሥራም ሆነ በኑሮ የኖሩም ሆኑ እዘው እየሄዱ ቁርኣኑን የተማሩ ወጣት እስላም ኢትዮጵያዊያን ሴቶችና ወንዶች ብዙዎቹ አክራሪ እስላም ሆነው በመምጣት “አነጋገራቸው ጺማቸውባሕሪያቸውባሕላቸውአለባበሳቸው፤ “ዓረባዊ” በመሆን ሃገርን በማበጣበጥ ሳይመቻቸው በማድፈጥሲመቻቸው “በግሃድ” ብጥብጥንና ግድያን ያጎለብታሉ።ስለ አክራሪው ውሃቢያ መጠነኛ ግንዛቤ እንዲኖራችሁ ይህ ትንሽ ልበልና ወደ “ፖልቲካል ፕሮተታንቱ” እገባለሁ

ምሳሌ ልስጥ፤

እፎይ፡የተባለ ወጣት በዩቱብ የእስላም መጽሐፍቶችን እያገላበጠ ከእስላሞቹ ጋር የሚክራከር በጣም ጥንካሪ አንባቢና ተክራካሪ የኦርቶዶክስ ተከታይ ታውቁት ይሆናል። ታዲያ ይህንን ልጅ ከመከራከር ይልቅ መከራከሪያ ነጥብ ሲያጥራቸው ይገደል እያሉ በየመስጊዱ ሲስብኩ መስማት ውሃቢያው  እንዳልተኛ ማሳያ ነው   

ከላይ በተጠቀሱ ጂሃዲስቶች ቅስቀሳ ምክንያት መስቀል አደባባይ በሺዎቹ የሚቆጠሩ እስላሞች <<እፎይ ይገደል>> እያሉ በማቸው ዕለት ተሰልፈው አዲስ አባባን ቀውጢ ሲያደርጓት እና “የአላህ ቤት ነው” እያሉም ሚጸልዩበት መስጊድ ውስጥ በሥርዓት የእስልምና መዝሙር እየተዘመረ <<እፎይ የተባለ መልኩ እንደዚህ አከላተ ቅርጹ እንደዚህ ..የመሰለ በቅርቡ ይገደላል>> እያሉ ጂሃዲስቶቹ ያወጁትን አስደንጋጭ የግድያ አዋጅ የሚያውጁ ጂሃዲስቶች አብይ የክልል ስም ሲለውጥ እነዚህንስ ምን ሊያድርጋቸው ነው?

 መስቀል አደባባይ በሺዎቹ የሚቆጠሩ እስላሞች <<እፎይ ይገደል>> እያሉ ማቸው ዕለት ተሰልፈው አዲስ አባባን ቀውጢ ሲያደርጓት ጂሃዲስቶቹ ያወጁትን አስደንጋጭ የግድያ መዝሙር እና አዋጅ ለመሸፋፈን እንዲመቻቸው <<ይገደል>> የሚሉ እስላሞች Tekbir Media - ተክቢር! በሚል ፌስቡክ የሚታወቀው  ታላቅዋንና ሰፊዋን ሃገር ያስታቀፉት የነገሥታቶቻችንን ስም በማጠልሸት የተጠመደው ይህ ሰው “በቁጥር እዚህ ግባ የማይባል የጥቂት ሰዎች የተናገሩት ነው” በሚል <<ክብደት እንደሌለው>> ለማሳየት ሲያጣጥል ሰምቻለሁ።የነ አሕመዲን ጀበል ጋሻ ጃግሬ የሆነው ፎቶው ላይ የምታዩት  ኢስሃቅ እሸቱ ይባላል።

ይህ ደግሞ የውሃቢዎቹና የሰለፎቹ የቆየና የለመድነው ቀንደኛ መገለጫ ባሕሪያቸው ነው።

ከዚህ በታች ያለው ፎቶግራፍ << ከዚህ በታች ያለው ፎቶግራፍ << ሠፊዋን ሃገር ለፍተው ያስረከቡን ኢትዮጵያን ነገሥታቶችን ስም በማጥፋት የተጠመቁ “በጣሊያን ወረራ ወላጆቻቸው ለጣሊያን አድረው ሃገር የወጉ ጸረ አምሐራ “የአስካሪ (ባንዳዊ) እስላም” ልጆች እና የጂሃዳዊው ዋሃቢያው እስላሞች መፈክር ነው። ጂሃዲስቶች ዓረባዊ ጽሑፍ ያለው ባንድራውን በመያዝ የጥንት ነገሥታት እና አፄዎችን ላይመለሱ ቀብረናዋል ይላሉ ምስጋና ቢስ ጂሃዲስቶቹ።ይህ የተረገመ ትውልድ ማሳያ ምልክት ነው።

(The photo below shows ungrateful jihadists—intent on defaming the Ethiopian monarchs who toiled to build and bequeath this vast nation to us—holding a flag bearing Arabic script and declaring that they have buried those ancient kings and emperors for good, never to return. This is a sign of a cursed generation)

የኢትዮጵያ አክራሪ እስላም በፖለቲካውም በመንግሥት ውስጥም በሽምጥ ተዋጊው ክፍል ውስጥም በስፋት ተንሰራፍቶ “ክርስትያኑን” በማረድ ለበርካታ አመታት ምንም ሳይሆን አሁን የቀጠለ መሆኑን ታውቃለችሁ። ክርስትያኑ ደግሞ “ል ብሎ” በዝምታ ግድያው እንዲቀጥል አድርጓል። ኦርቶዶክስ እንወክላልን የሚለው ዋናው “ሲኖዶስ” እንኳን ግድያን እና የግድያ አዋጅ በሕግ ከስሶ ሊያስቆም “ተገንጥሎ የትግራይ አባ ሰላማ ሲኖዶስ እያለ ጳጳሳት የሾመ <<የወያኔ አባ ሰላማ>> ላይም ምንም እርምጃ አልወሰደም። ማፈሪያ ሲኖዶስ ነውና ኢትዮጵያ ተዋርዳለች! ታዲያ የክልል ስም ሲለወጥ እነዚህን በምን ሊያስታግሳቸው ነው?

ያንቀላፋ የሚመስለው ጽንፈኛው የውሃቢው ቡድን አዲስ አበባ ዋናው መስጊዳቸው ውስጥ ሐጢያታቸው እንዲሰረዝላቸው በጎ እንዲያስቡ ከመጸለይ ይልቅ <<ፋኖን ሌባ>> <<ፋኖ ይገደል>> በሚል የአማሐራን ሕዝብ ጭፍጨፋ ለማስቆም <<ጀነሳይድ” የታወጀበትን ማሕበረሰብ መከታ ለመሆን ጫካ የወጣን ፋኖ  <<ባለበት ሁሉ እንዲታረድ>> ጂሃዳዊ ጥሪ ሲያደርጉ ምንም አልተኮነነም።

ዋሃቢያው ጫካ ውስጥ አምሐራን በማረድ ብቻ ሳይወሰን አዲስ አበባም ውስጥ ሁለተኛ ምሽጉ እንደሆነች አመላካች ነውእስከዛሬ ድረስ ችለን እንጂ ተቻችለን አልኖርም የምትለዋ ውሃቢዎቹ የሚወድዋት 35 አመት ሙሉ መፈክራቸው ከጥቂት ወራት በፊት ባሳዩት አዲስ አበባ የመስጊድ ሰልፋቸው ላይ በጽሑፍ ዘርግተዋት ሲያስነብቡንብዋት የነበረቺው የሆነች ይህች የብዙዎቹ ጽንፈኛ ዋሃቢዎች ተወዳጅ መፈክራቸው ተጋሪያቸው አብይ አሕመድ የክልል ስም ሲለውጥ እነዚህንስ ምን ስም ሊያወጣላቸው ይሆን?

ዋሃቢያው ያንቀላፋ ቢመስልም ዛሬም ትንሽ ከሸተተቺው ያችን የሚፈልጋትን ምክንያት አድርጎ <<ግደለው፤ እረደው፤ አፈናቅለው>> የምትለዋ የማረድ ሱሱ ስትግነፍል የክልልና የመታወቂያ ማንነት ሲለወጥ አብይ አሕመድ የእነዚህ አክራሪ ባሕሪ እንዳየነው ተቃቅፎ ፎቶ ሊነሳ ነው ወይንስ የባሕሪ ለውጥ እንዲያደርጉ ኢሳያስ አፈወርቂ እንደሚያደርገው ቀፍድዶ ያስታግሳቸዋል?

ከላይ ያያችህዋቸው ውሃቢያዎች አንዳንዶቹ “ኦፊሺያል ያልሆኑ፣ በድብቅ የሾማቸው ደብቅ ምኒስትሮቹና የሚተቃቀፋቸው አማካሪዎቹ ናቸው” ።

ሰለ ፖለቲካል ፕሮተስታንቱ ቡድን በሚቀጥለው እንመለከታለን። ማውቅ ያለብን ግን ባንቱስታዊ ክልሎች ሥም ቢለወጥም የእልቂቱ ቀያሾች ዛሬም ነገም ሥልጣን ላይ እሰካሉ ድረስ የጭፍጨፋው ህዳሴ አይቆምም።

ሳንታረድ በሰላም እንሰንብት!!

ጌታቸው ረዳ