Saturday, May 3, 2025

የኢሳያስ ድመት ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) 5/3/25

 

የኢሳያስ ድመት

ጌታቸው ረዳ

(Ethiopian Semay) 5/3/25

በወላጆቻችን አክሱማውያን ንጉሥ አምደፅዮን ፤ ርአ ያዕቆብና በዮሐንስ በአሉላ በሃይለላሴና በመንግሥቱ ጊዜ...መሬታችና ይዞታችን የነበረች ንታዊ የሚሊዮን ዘመናት የቅድመ አያቶቻችንና አያቶቻችን ደምና አጥንት የተገበረባት ባሕረ ነጋሽ” ፤ የጣሊያን ትዋ የዛሬዋ ኤርትራከምቾት ወደ ባርነት በመጎተት “ሃገር ተብላ” በመጠራትዋ ብቻ ከፈነቁት የኢሳያስ ፖለቲካ አምላኪዎችውስጥ አንድዋ በፎቶ የምታዋት ሰላም ኪዳነ (PhD) የተባለች “የትሯማ ተመራማሪትና ኢሳያስን የምቃወም የኤርትራ አክትቪስት” (ነኝ የምትል) እንግሊዝ አገር ሰለ እምትኖር ቴድሮሰ ጸጋየ “ርዕዮት ሚዲያ” በሚያዘጋጀው ሚዲያ ቀርባ ሰለነበርቺው እንግዳ እንነጋገራለን።

 ይህች ልጅ የኢሳያስ ተቃዋሚ ነኝ ትበል እንጂ ሕሊናዋበእስቶክሆልም ሲንድሮምየተነጠቀች  «ዓሰብ ለኢትዮጵያ ከመትስጥ ርትራ ሕዝብ ሞት፤ ስደት ፤ድነትና ግርፋት እየቀጠለ “እየቀፈፈኝም” ቢሆን የኢሳያስ  መሆን ይሻለናል» ስትል በርእዮት ሚዲያ ቀርባኢሳያሳዊት ድመትመሆዋንእየቀፈፋትምቢሆን ነግራናለች። (ልብ በሉ በተንደላቀቀ ህይወት እንግሊ ሃገር ነው የምትኖሮው፤ ወላፈኑ አይሰማትም)

ተወያዮችን መልሕቅ ውስጥ የማሰገባት ብርቱ ችሎታ ያለው ቴድሮ ፀጋየ እዚች ልጅ ጋር ሲደርስ እንዴት እንደተሞኘ ባይገባኝም ፤ ይህችን ብልጣብልጥ “rare voiceሲል አሞካሽቷት ሰምቸው ፤እኔ ደግሞ ከኤርትራ ምሁራን “ምን የሚል ያላሰሙን አዲስ ድምጽ ታሰማን ይሆን?”ብየ ባደምጣት “ታጥቦ ጭቃ፤ የኢሳያስ ድመት ሆና ቁጭ!”።

አሳዛኝ የሚያደረገው ርትራ እንቆቁልሽ የዛዋ ኤርትራ የተመሰረተቺውና የተመራቺው በኢትዮጰያዊያኖቹ “በትግራይ ተወላጆ በወልደአብ /ያምና በኢሳያስ አፈወርቂ ቅኝት እንጂ “በሃገሬው ተውላጆች አለመሆኑ ነገሩ እንቆቁልሽ ያደርገዋል”።

ወደ ባርነት የገባችውባሕረ ነጋሽ  ሞታ ተገንዛ የሞተችበትቀን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎችዋ ጥለዋት በመፈርጠጥየሸሹዋትይህች ልጅ ሳትሆን የኤርትራ ውሾች ሳይቀሩ ተሰድደው ትግራይ መጠለያ ጣቢያ ሲመዘገቡ በዜና ተመዝግቦ አድምጠናል

“የሲኦል ኗሪዎች ለመሆን” ጥቂቶች በሚያላገጡባት ምድር "ኤርትራ" የምትባል የኢሳያስ ስሪትና ንብረት ለመፍጠር ነፃነታችን ተጎናጽፈናል ቢሉም  የነፃነት ጣእም  ያልገባቸው   ስደት ባርነትና ሞት  እንደ ነፃነት የሚያጣጥሙ ሕዝቦች በዓለም ውስጥ ኤርትራኖች ሆነው ስንመለከት እጅግ አስገራሚ ነው።

የሳሕል ተራራጋንግሰተሮችየሚንደላቀቁባት ምድር ኤርትራ በሚያሳዝን ሁኔታ ፃ-አውጪዎቻቸን ናቸው ብለው በዕልልታ የተቀበላቸውን ሕዝብ ባርያቸው አድርገው የተቃዋሚ ኤርትራን ሬሳ ወደ አገር እንዳይገባ በማገድ፤ ሲያሻቸው፤ መግረፍ፤ ሲፈልጉ የሕክምና ዶክተሮችንበኤይድ ቫይረስወግቶ መበከልን ኤርትራኖች ራሳቸው የሚዘገቡዋቸው ዜናዎችን ስንመለከት እውነትም የነፃነት ትርጉምኤርትራኖች ዘንድ ስትደርስ ትርጉም የላትም የሚል ድምዳሜ ደርሻለሁ

ታዲያ ይህች ማፈርያ የሆነች ሴት ግን በተዘዋዋሪ ንግግርዋ ስንተረጉመው “ዓሰብ ከማጣት ኢሳያስ እየገዛን መቀጠሉ የሕክምና ዶክተሮቻችንን “በኤች አይ ቪ አይድ ቫይረስ” ቢበከሉ እየቀፈፈኝም ቢሆን ደስተኛ ነኝ” እንደማለት ስትል መስማት እውነትም የነፃነት ትርጉም “ኤርትራኖች ዘንድ ስትደርስ ትርጉም የላትም” የምለው ለዚህ ነው።

በሕዝቡ ላይየመናገር ነፃትን መንፈግ ፤የስደት፤የሞትና የፍርሃትቀንበር የጫኑበትንየሳህል ጋንግስተሮችየነፃነት ህይወትኤርትራኖችየገዢዎቻቸውንየነጻነት ቀን” ፤ የነፃነታችን ቀን ነው ብለው እየጨፈሩ መመልከት እውነትም ባሮች ጌቶቻቸው ሲታመሙ የሚታመሙ፤ ሲጨፍሩ አብረው የሚጨፍሩ፤ ሲስቁ አብረው የሚስቁአዳዲስ ባሮች በምድር ይከሰታሉ ተብሎ በትንቢት የተነገረው ርትራኖች ላይ አየነው ይህ የተከሰተባቸው ምክንያት የኢትዮጰያ ሕዝብ ዕንባ እና የእርግማን ውጤት ነው።

የትግራይ ተወላጆ የሆኑት ኢሳያሰና ወልደአብ /ማርያ የፈለሰፉትና የመሩት የኤርትራዊነት ፖለቲካ ከሚያመልኩ የሳሕል ፖለቲካ ባርያዎች መካከል አንድዋ ይህች ኢትዮጵያ ውስጥ ያደገች አሰመራ ድረስ ሄዳ ለስርዓቱ ስትሰግድና ስትጨፍር የነበረች ዛሬ እንግሊዝ ሃገር በስደት የምትኖር የኢትዮጰያ ጡት እየጠባች ያደገች ጡት ነካሽ ከሃዲት” ኢሳያስን አምርሬ እቃወማለሁ ብትልም፤ ውስጠ ሕሊናዋ ስንመረምር ግን «የሕዝቡ ስድና ሞት፤ ግርፋትና ባርነት ቢጥልም ዓሰብ ከማጣት “ቅር እያላትም ቢሆን” በኢሳያስ ባርነት ቀምበር ውስጥ መኖር መምረጥዋ፤ ኢሳያስ ቢሞትም የታጥቁ የሱ ጋንግስተሮች፤ ወይንም ልጁ ቢገዛት “ቅር እንደማይላት” ንግግርዋ የማሃይማንና የነውር ንግግር መሆኑን እያወቅችና “እየቀፈፋትም” ግልጽ አድርጋለች።

ይህም በየ BBC እና Al Jazeera  እንዲሁም በየ አደባባዩ በስሜት የሚነዱ የዋሆች በተሰበሰቡበት አደባባይ ላይ ወጥታ ኢሳያስን እቃወማለሁ እያለች የድመት ጩኸት በታሰማም ወዲያም ተርጉሙት ወዲህ የንግግርዋ ትርጉም የሚነግረን “ዓሰብ ለኢትዮጰያ ከሚሰጥ “ኢሳያስና ጋገሰተሩ እስከዘላለሙም ቢቆዩ እነሱ ቢረገጡኝ እመርጣለሁ"ማለትዋ “የኢትዮጵያና የትግራይ ጅብ ከሚበላኝ በኤርትራዊ ጅብ ብበላ ይሻለኛል” ዓይነቱ አባባል የተማረቺበት የዘረኛነት ጥግ ማሳያ ነው (a typical Eritrean racist character)

ነፃነታቸው ባወጁ በማግሥቱ ስለ ነፃነታቸው ምን እንደተሰማኝ ‘ራዲዮ ኢትዮጰያ’ ጠይቆኝ ነበር። እንደ “ሰላም ኪዳነ” የመሳሰሉ “Good for nothing” ደግሞ ኢትዮጰያ በድላናለች ቅኝ ገዢያችን ነች ብለው ነፃ ወጥተናል ብለው ላንመለስ ብለወ ድንጋይወርውረውባትበዘፈና በግጥም የሰደቡዋትንያወገዝዋትንኢትዮጵያ  "ነፃ በወጡ በሳልስቱ" እግርዋ ላይ ወድቀው ተሳልመው፤ጥገኝነት ስጪን ብለው "ሊለምኑ" ነው: ብየ ነፃነታቸው ባወጁ በማግስቱ በራዲዮ ኢትዮጰያ ተጠይቄ የመለስኩት መልስ ነበር

በወቅቱ ያመነኝ አልነበረም፡ ኤርትራዊያኖቹና ትግሬዎች ማርና ወተት እንደሚዘንብላቸው ሲሰብኩና ያምኑም ስለነበር፤ እነሱ ቀርቶ የኛዎቹ ኢትዮጰያዊያንም በፕሮፓጋንዳ ተጠልፈው ሰለነበር አላመኑኝም።እንዳልኩትም እንደገና አንመለስብሽም" ባልዋት ምድር አዲስ አበባ ውስጥአህዮች እያሉ ኤርትራ ውስጥ ከጨፈጨፍዋቸው የአማራዎች ጉራጌዎች ፤ ኦሮሞዎች፤ የጋምቤላዎች የጋሞዎች ፤የሶማሊአገር መዲና አዲስ  ውስጥ ጥገኛ ሆነው ለምነው ገብተው ሰው እያስቆሙ ሲዘርፉ፤ ሲጨፍሩ የኢሳያስ ባንዴራ እያወለበለቡ ማየት (ዕድሜ ለአሜከላው አብይ አሕመድ) ለኛ ኢትዮጵያዊያንሞትና ውርደትእንደሆነ ተሰምቶል። (ሰለ እነሱ በናፍርላቸውም/ሓፍረቱና ሞቱ የነሱ ቢሆንም)።

እርግጠኛ ነኝ ዶ/ር ሰላም ኪዳነም ያሳደገቻት “አመድ አፋሽዋ” ወደ እምየ አዲስ አበባ እየህደች ዛም እየህደች ትጨፍር ይሆናል። ርትራኖች ዘንድ “ሓረት የሚባል የለም” ኢትዮጰያዊያኖች ምን ይሉን ይሆን አይሉም። ለነገሩ “አህያ” ተበሎ ተሰድቦም ፤ንብረቱ ተነጥቆም ዝም የሚል “ገራገር ሕዝብ” መሆኑ ያውቃሉና ፤ ሐፍረት የላቸውም (በዛው ላይ "ተራራው ጋረደኝ" ፤ “ል አሰመራ” እያለ የሚዘፍን አቃጣሪ ኢትዮጰያዊ  አዝማሪም በብዛት አለ።

 ዳሩ ግን እነሱ ምን ያድርጉ?  ድሮ በወያኔ ዛሬ ደግሞ በአብይ እነኚሀ ሁሉ “ባንዳ መሪዎች” እስካሉ ድረስ በአህዮች አገር እንዲጨፍሩ ተፈቅዶላቸዋልና ነፃ በሚልዋት ነፃ ኤርትራቸው ውስጥ ያልተፈቀደላቸው ነፃነት አዲስ አበባ ውስጥ አገኙዋትበሞኞች መንደር ቀምበር ይቆረጣልይባል የለ! (የነ ዶ/ር ሰላም ኪዳነ ምሳር)

የሚገርመው ደግሞ ኢትዮጰያዊያን ሆነው አዲስ አበባም ውጭ አገርም ሆነ በየ ቲክ-ቶኩ የኢሳያስ ባንዴራ በጋራ ሆነው ከድኩማን «ማይም ኢትዮጰያዊያን» ጋር ትከሻ ለትከሻ ገጥመው እስክስታ እየመቱ ሲያውለበልቡ ማየት የሚገርም አስደንጋጭ ትዕይንት ነው።

“Wherever there is an ignorant mass, you will see a flag of an ignorant leader fluctuating with glory!” መሃይም ሕዝብ ባለበት ቦታ ሁሉ የመሃይም መሪ ባንዲራ በክብር ሲውለበለብ ይታያል!”

(መህመት ሙራት ኢልዳን) እንዳለው ሁሉ

 መሃይም ሕዝብ ባለበት አዲስ አበባ ውስጥ ፤ያውም የባሕር በራችን የዘጋንን የመሃይም መሪ ባንዲራ በክብር ሲውለበለብ ከማየት የሚያም ነገር የለም!”

ማጠቃልያ

ለወ/ሮ ሰላም ኪዳነ እና መሰሎችዋ የምለው ነገር ፤በትግሬዎች መሰሪ ፖለቲካ ምክንያት ለናንተ ወግነው ኢትዮጵያን የባሕር በር አሳጥዋት። “ዓሰብና ምፅዋ  የዓረቦችና የእስራኤል አይሁዶች መናሃርያ ሆኖው እንዲቆዩ የኢሳያስን መኖር መርጠሻል።

እኛ ደግሞ የምንለው «ዓሰብም ምፅዋም ነ የወጡት በጉለበታችን ነው እንጂ በብሩር (በብር) ሳሕን ያቀበለን የለም» ብሎ መሪሽ እንደሚለው ሁሉ፤- 

እኛም «በሃይል የኄደ በሃይል ይመለሳል” «ሕግ ያልገዛው ነፃነት ሃይል ይገዛዋል»፡ እያልን የዓሰብም ሆነ የምፅዋ ጥያቄ  አንድ ቀን ፤ “አምደፅዮን” “ዘርዓ ያቆብ” እና “አሉላ” መሳይ  “ሃገራዊ መሪ” ለወደፊቱ ብቅ ሲል ያኔ ዕንቅልፍ ስታጡ  «ሰላም ያሳጣችሁ ዕለት» ሳትወዱ ድርድር ገብታችሁ ዓሰብን ወይንም መላዋን ምድሪቱ ታሰርከባላቸሁ። እንዲህ የ60ዎቹ ቀልድ እየቀለዳችሁማ አትኖሩም!!!

በመጨርሻም ኤርትራ የሞተችበት ቀን ነፃነት ቀናችን እያላችሁ በየቀኑ ትበጠረቃላችሁም ፤ ታከብሩታላችሁም፡ እንኳን የሞችሁበት፤ ለስደት የዳረገቻችሁ ነፃነታችሁ ቀን አደረሳችሁ! ለእኛ ግን ተሞኘንበት ቀን ሲሆን ፡እናንተ ግን ሁሌም   ዕድለኞች ናችሁና ተሰድዳችሁ የምትጨፍሩባት ኢትዮጵያ በማግኘታችሁከመሞት መሰንበትይሉታል ነፃነት ማለት ይህ ነው። 

ኢትዮጵያ ሆይየሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላየተባለው ለካ ለእንደዚህ ዓይነት ብልጠትም ነው።የጊዜ ጉዳይና ሃገር ወዳድ መሪ ማጣት እንጂ እንዲህ የ60ዎቹ ቀልድ እየቀለዳችሁማ አትቀጥሏትም!!!።

ጌታቸው ረዳ

 

 

No comments: