ምክር ለትግራይ ማሕበረሰብ : በያላችሁበት
ጌታቸው ረዳ
8/8/25
በዘረኛነተና በፋሽቶች ፖለቲካ የሰከረ እንደ አሁኑ ያለው የትግራይ ማሕበረሰብ ከእንደ እኔ ያሉ ጥቂቶች የትግራይ ተወላጆች (እንደ እነ ገብረመድኅን አርአያ፤ አረጋዊ የወያኔ መስራችና መሪ የነበረው በርሐ ጭምር....) የሚለገስላቸው ምክር ይቀበላሉ ብለን ባናምንም ፤ ፋሺስታዊ ሰካራቸው ሲነፍስላቸው ግን ይህ የታሪክ ማስረጃ አይተው ወልቃይትን በጉልበትና በማጭበርበር ከጎንደር አምሐራ ምድር መንጭቀው ወልቃይትን የግድ ትግራይ አካል እና ትግርኛ ተናጋሪ ነው በሎ የዘር ፍጅት “በወለቃይት አምሐራ” ማሕበረሰብ መፈጸሙን እንደሚቆጫቸው ተሰፋ በማድረግ ነው።
አንድ ታዋቂ የወያኔ ጋዝጠኛ ሲናገር የሰማሁትን ድንቁረና እና ትምክሕት ላካፈላችሁ፡ እነዲሀ ይላል።
“ወልቃይት ሰው ቀርቶ እንሰሳዎችም
ትግርኛ ተናጋሪ ናቸው” እያለ
“ትግራይ
ቲቪ፡ ካብ ኣክሱም ክሳብ 70 ወልቃይት ፣ 8 ማይ ቤት ሰነዳዊ መደብ (ካልኣይ ክፋል)”
በሚል ያዘጋጀው
ፕሮግራም አድምጨው የዕብደታቸውና ድንቁርናቸው መጠን ሳደምጥ ‘መጨረሻቸው ምን እንደሚሆን ይገርመኛል።
የሚከተለው
ቪዲዮ አምሐራዎችና ሐቀኛ የኢትዮጰያ ታሪክ ተመራማሪዎች “የወለቃይት ጉዳይ ክ323 ዓ.ም እስክ 1983 ዓ.ም” የሚል ይህ የወልቃይት የታሪክ መጽሐፍ
ከዘመነ አክሱም ጀምሮ እሰካሁነዋ ድረስ ወልቃይት በማን ሥርና ግዛት ትተዳደር እንደነበር በማያወላውል ማስረጃ አዘጋጅቶ በማቀረቡ
የሐገራችን ሐቀኛ የታሪክ መሁራንና ተመራማሪዎች የኢትዮጵያ “መርጥ ዑንቅ /rare diamond” የሆነውን “አቻ የማይገኝለት” አቻመየለህ ታምሩን የኢትዮጰያዊያን የታሪክ ኖብል ሽልማት ቢሸልሙት “ለታሪክ
ጸሐፍቶች” አበረታች ከመሆን ይሆናል እያልኩ ፡
ከዘመነ “ንጉሥ ሐጻኒ
ዳኒል” (አክሱም ድረስ መጥተው አክሱምን አፈር ድሜ በማበራየታቸው ከወልቃይቶች ጋር የተዋጋ የአከሱም ንጉሥ) ጀመሮ ኢትዮጵያን
ያስተዳደሩ በርካታ የትግራይ ነገሥታትና መኳንንት የሰጡትን ምስክርነተና ሰነድ በአቻምየለህ ቃለ መጠይቅ አንደበት እነሆ።
መልዕክቱን
ተቀባበሉት ። ለኔ ሳይሆን እውነት እንዳትቀበር ለራሳቸሁ ስትሉ!!!
Welkait was and is Amhara land Achamyeleh Tamiru Welkait አቻምየለህ ታምሩ
መልካም የሥራ
ሳምንት!
ጌታቸው ረዳ
Ethiopian
Semay
No comments:
Post a Comment