“ኢትዮጵያዊያን፡ሴቶችን”ለማጥፋት፡ያነጣጠረ፡የጥቃት፡ዘመቻ!እግዚኦ፡መሐረነ፡ክርስቶስ!
First, before taking you to my commentary, I want my readers to read from my private email folder that I get from readers of Ethiopian Semay and from those who read my books and their comments.
Dear Mr. Getachew,
I've just finished reading your book "Yewoyane Gebena" and wanted to write
to you to express my gratitude for what you've done to stand with the truth. I
want to thank you as a person, individual and as a great Ethiopian whose
vision isn't tinted with shortsightedness and prejudice. I was hesitant to pay
a U.S. $30 to purchase this book and boy, was I mistaken. This was the most
valuable investment I've ever made in my life. Thank you for writing this and
other books and leave a legacy for your children, my children all other
children of Ethiopia so they've a chance to learn the truth. Thank you for
your courage. Thank you for your wisdom and farsightedness. Thank you for
defending the rights of Ethiopia and it's children.
Thank you for being a human being and faithful to your God instead of certain
authorities on this earth.
የክርስትና
እምነት ተከታዮች የሆናችሁ እንኳን ለፋሲካው በዓል አደረሳችሁ። ለዛሬው አመት ፋሲካ የማቀርብላችሁ የጽሑፍ ሐተታ አይኖርም። ለዛሬ ልብ እንድትሉት የማመላክታችሁ ለየት ያለ “የኢትዮጵያን ጉዳይ” ነው። እንድትመለከቱት የምጠይቃችሁ ስእለ ድምፅ/የቪዲዮ ማሕደር ለሕሊና የሚከብድ ነው። ቀጤማ ጎዝጉዛችሁ በግ አርዳችሁ ከምትወዷቸው ዘመድ ውዳጆቻችሁ በሳቅ በደስታ የምታውሉትን የፋሲካ በአላችሁንም ለማደፍረስ ብየ ሳይሆን፤ፀረ ሕዝባችን የሆነው የታሪክ አታላ እና የዓረቦች አሽከር የሆነው ትግራይ ውስጥ የበቀለ “ወያነ ትግራይ” የተባለው “የትግራይ ማፊያ” ቡድን፤ ኢትዮጵያ ውስጥ
የግርድና/የባሪያ ንግድ ጽ/ቤት በመክፈት፤ ሴቶች እህቶቻችንን ፓስፖርት እየሰጠ ወደ ጌቶቹ ወደ አረመኔዎቹ ዓረቦች ወስዶ ያለ ምንም ሕጋዊ ፤ማሕበራዊ፤ አለም አቀፋዊ ወይንም መንግሥታዊ የመከላከያ ውል እና ጥበቃ ሳይደረግላቸው ወስዶ በማስረከብ ለሕሊና የሚከብድ ይህ አብዛኛዎቻችሁ አይታችሁት የማታውቁትን የእህቶቻችን ጉድ በሚከተለው አድራሻ ገብታችሁ በመመልከት
በመለስ ዜናዊ ስርዓት የሚመራው የወያኔ የባሪያ ንግድ ሰንሰለት የተሸጡ እህቶቻችን በዚህ ፋሲካ በዓል እንዳልረሳናቸው ለማስታወስ ካባዱ
የሕሊና ሸክም ጨክናችሁ በመሸከም አንድታስታውሷቸው እጠይቃለሁ። የወያኔ ትግራይ ቡድን በዘር ያነጣጠረው ጥቃት እንዳይበቃው እንደገና
በጾታ ላይ ያነጣጠረ የኢትዮጵያን ሴቶች የማጥፋት ዘመቻውና የመካን አገር እንድትሆን እያደረገው ያለው ሴራ ተመልከቱት።
የኢትዮጵያ
ሴቶች
እብደት
በርያድ
ከተማ ሳውዲ
አራብያ
http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=sxEYvCMyRWU#! አመሰግናለሁ።
ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን
ሰማይ አዘጋጅ። www.ethiopiansemay.blogspot.com
No comments:
Post a Comment