Thursday, April 27, 2023

ሎሚ ተራተራ የዝናሽ ታየቸውን ነገር አደራ ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 4/27/23

 

ሎሚ ተራተራ የዝናሽ ታየቸውን ነገር አደራ

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

4/27/23

ከላይ ፎቶ የሚታዩት የሸዋ ክ/ሃገር ሁለቱ “ጎስታፖዎች” የነበሩ የሽዋ ሮቢት ከንቲባ የነበረው “ውብሸት አያሌው” እና ዛሬ የተሰናበተው ሌላው  “የጎስታፖዎቹ” አመራር አባል የነበረው የብልግና ፓርቲ ጽ/ቤት ዋና ፀሓፊ የነበረው ግርማ የሺጥላ።

ዛሬ የተሰማው ዜና አማራን ሲያሰቃይ የነበረው የአብይ አሕመድ ልዩ አሽከር የነበረው ነብሰገዳዩ  “ግርማ የሺ ጥላ” እርምጃ ተወስዶበታል። ማን ገደለው? የገደለው ይግደለው አያገባኝም! የሚያገባኝና ደስ ያለኝ ሕዝብን ከማሰቃየት ተሎ ብሎ በፈጣሪ ትዕዛዝ በመወገዱ ነው።

ዲያብሎሱ የ666 ቅጥረኛ የነበረው የወያኔው መለስ ዜናዊ ሲሞት ደስታችንን የገለጽን በጣት የምንቆጠር ሰዎች ነበርን፡ እኔ እራሴ (ጌታቸው ረዳ) እና ታዘበው አሰፋ እንደሁም ስማቸው የማላስታውሳቸው ጓዶቹ ዋሺንግተን የወያኔ ኤምባሲ ፊት ለፊት ተገኝተው ደስታቸውን የገለጹ ጥቂት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ስንደሰት፤ እነ ታማኝ በየነ እነ… እነ….፤ እነ ወ/ሮ እና ወ/ት ምድረ አዛኝ ሁላ”ልቤ ቆመች፤ ውሃ ስጡኝ፡ ልቤ ተሰበረ፤ መቆም አልቻልኩም፤ ተቀማጥ ተቅማጥ አለኝ፡ ተንፈረፈርኩ፤ አስፕሪን ስጡኝ፤ የጨጓራ መድሃኒት አቀብሉኝ…. እያሉ ያለቃቀሱ ሴቶችና ወንዶች አይተናል። ይህ የዋህነት ሳይሆን ምነው ቢቆይና ሕዝባችንን ባሰቃየ ከማለት አያልፍም።

እነ ያሬድ ጥበቡ እነ ልደቱ አያሌው በጓዳቸውና መሪያቸው በመለስ ዜናዊ ሞት ልባቸው መሰበሩን መግለጻቸው ብቻ ሳይበቃ “ኢትዮጵያ አንድ ሰው አጣች” እያሉ በሕዝብ ህይወት ሲያላግጡ ነበር። ዛሬም ሳያፍሩ ስለ ሕዝብ ደህንነትና ፖለቲካ ሲየወሩ ትንሽ አያፍሩም። ዛሬም ግርማ የሺ ጥላ የተባለ ማሃይም ሲቀጭ በየሚዲያው “ኡ ኡታ ያቀለጡ”፤ ልባቸው የተሰበረ ማሃይማን ሰዎች አይቻለሁ። ይገርማል። የነዚህ መሃይማን ርቀት የሄዱበት ግርማ የሺ ጥላን  360 ነው ያስገደለው እያሉ በመወንጀል የድርጅት ስም ማጥፋት አሜሪካ ውስጥ እንደሚያስከስሳቸውም ሳያውቁ ድንቁርና ሲያስተጋቡ መስማት የማሃይሞች መበራከት የሚገርም ነው።

አንዳንድ አስተዋዮችም እንዲሁ ከዚህ  ዓለም በመወገዱ ደስታቸውን የገለጹ አርበኞችም አሉ። ደስታ ምንም ማለት ሳይሆን ስሜት ነው። ስሜት ደግሞ ምክንያታዊ ነው። ደስ የሚልህ ፤ እንቅፋት የነበረው ሲወገድ የሚታይ ነጽብራቅ ነው። ሰዎች በሞት ሲያዝኑም ለሰውየው ቀረቤታ ለማሳየት የአንጸባርቁት ስሜት ነው ማለት ነው። “በጎስታፖዎቹ” አስተባባሪ ሞት ሊያዝን የሚገባቸው ሰዎች ካሉ አብይ አሕመድና አሽከሮቹ ብቻ ናቸው። እኛም፤ ደስታችን እየገለጽን እናንተም መንፈራነቃችሁን ቀጥሉበት። ሕዘብን የሚያሰቃዩ ሰዎች ምክር የምንሰጠው ከባሕሪያችሁ ካልታረማችሁ የጊዜ ጉዳይ እንጂ እናንተም ዕጣ ፈንታችሁ የግርማ የሺ ጥላ እና “የውብሸት አያሌው” ፅዋ ትጎነጫላችሁ።

ይህ ሥርዓት እኮ ጸረ አማራዎችን እየፈለገና እያበረታታ እነ “አለምነህ መኮንን” የመሳሰሉት ቅጥረኞች አሁንም ከሹመት ሹመት እየሸለመ እያስኖራቸው ነው። አለምነህ መኮንን ታስታውሱታላችሁ? የአማራው ገበሬ  እንዲህ ሲል ሲቀልድበት የነበረ ሰው ነው፡

<<…ስንፋጭ ትምክሕቱ ከሌሎች ሕዝቦች ጋር ተግባብቶ መኖር የማይችል፤ የሸተተው እግሩ እንዳይሸት ከጫማው ስር ‘የባሕር ዛፍ ቅጠል ያደረግበታል”፤ /ዚስ ኢዝ ቴክኖሎጂ!…>> እያለ ሲያሾፍ የነበረ ሰው ነው። ዛሬም በሕይወት አለ። ዛሬ ተራው የግርማ የሺ ጥላ ሆነ እንጂ አለምነህንና ደመቀ መኮንን አሊን ነበር አስቀድሞ ማስወገድ። ሆኖም ሸዋ እርምጃ በመውሰድ ቀዳሚ ነች።

ግርማ የሺጥላ ከንቲባ ተብየው ከነበረው “ከውብሸት አያሌው” ሞት  አልተማረም።  ትዝ ይላችሁ እንደሆነ፤ ሽዋ ውስጥ ከግርማ የሺ ጥላ በፊት እርምጃ የተወሰደበት የአብይ አሕመድ “የጎስታፖ የቤት ስራ ደፈጻሚ” የነበረው የብልግና ፓርቲ አባል የሽዋ ሮቢት ከንቲባ የነበረው “ውብሸት አያሌው” ነበር አሁን ባለ ተራው ግርማ የሺ ጥላ ነው። ሰዎች ካለፉት ሰዎች አይማሩም ስለሆነም በዚህ በይነጋል በላቸው የወደድኩለት ጥቅስ ልሰናበት። ይነጋል እንዲህ ይላል

<< (የግርማ የሺ ጥላ) የሚያሣዝነው ሞቱ ሳይሆን አሟሟቱ ነው። ፀረ አማራዎች ለሤራና በሤራም ይሁን፤ከአቢይም ሆነ ከአቢይ ተቃዋሚም ይሁን መገደላቸው አይቀርም”፡ ይህ የዛሬው አሣዛኝና አስደሳች ክስተት የሚጠቁመው ይህንን ነው። አስደሳች ያልኩት ሟች ፀረ አማራ ስለነበርና የአማራን ዕልቂት ከሚያሣልጡ ወገኖች ስለሚያካትት ነው። አሳዛኝ ያልኩት ማንም ሰው ከሕግ ውጪ ባይሞት የሚሻል በመሆኑና ገዳዩ ለሸር ሲል አቢይ ከሆነ ነው። በተረፈ አቢይን ያመነ ጉም የዘገነ ነው። ይጠቅመኛል ካለ ነገ  ጧት “ጋንኤል ክስረትን” ከነገወዲያ ደግሞ “ዝናሽ ታያቸውን” ይደፋና “ሓሳብን በሓሣብ ማሸነፍ ያቃታቸው ጽንፈኞች የአቃጣሪየንና ‘ማነው’ የአማካሪየንና  የባለቤቴን ነፍስ ነጠቁኝ’ ሊል ይችላል።

……ከቅርቦቹ ከኢንጂነር ስመኘውና ዶር አምባቸው ጀምሮ እንኳን የሚገድላቸውን ዜጎች ብንቆጥር ሥፍር ቁጥር የላቸውም። የሚገርመኝ ይህን ሁሉ ሕዝብ የሚጨፈጨፈውና አማራና ትግሬን በሚሊዮኖች የሚረፈርፈው እሱ ስንት ዓመት መሬት ላይ ሊኖር አቅዶ ይሆን???>>

ይላል ይነጋል ይህንን አስመልክቶ። እኔ ደግሞ  የሚቀጥለውስ ባለ ተራው ማን ይሆን? <<ሎሚ ተራ ተራ የዝናሽ ታየቸውን ነገር አደራ>> እያለ ሞቱን እና ውርደቱን እየተጠባበቀ ያለው አቢይ አሕመድ ይሆን? “ለሁሉም ጊዜ አለው” አለ ሰለሞን ጠቢቡ!!

በሰላም እንሰንብት!

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

 

Tuesday, April 25, 2023

አማራ ሕዝብ ቁጥርና የአገዎች ቁጥር የተደረገው የአታካራ ውይይት በሚመከት ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 4/25/202


የአማራ ሕዝብ ቁጥርና የአገዎች ቁጥር የተደረገው የአታካራ ውይይት በሚመከት

ጌታቸው ረዳ 

Ethiopian Semay 4/25/202

በፎቶግራፉ የቀረቡት ውብ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች አገውና አማራ ናቸው። የቋንቋ ልዩነት ቢኖርም ጥንታዊ አመጣጥ መሰረታቸው መልካቸውም ሆነ ታሪካቸው ከአንድ ግንድ የተወለዱ መሆናቸውን እዚሀ ላይ የሚታዩት የአገውና የአማራ ሴት ፎቶዎችን ስትመለከቱ ልዩነት እንደሌላቸው ማሳያ ነው። የፊልም ተዋናይትና የሰው ልጅ መብት ተማጋችዋ የሐረር ወርቅ ጋሻው እና  አገዋዊት የአገው ባህል አስተዋዋቂ የምትባል ወጣት ነች።

ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያ ሕልውና በአማራ ወሳኝ ድምዳሜ የተመሰረተ ነው ሲባል በሌላ አነጋጋር ኢትዮጵያ “በአማራ ትድናለች ወይንም ትፈርሳለች” የሚል ንግግር በብዙ ፖለቲከኞች ሲብለጠለጥ በተለይ ትግሬዎቹ ሲያሾፉበት አድምጫለሁ። ይህንን በሚመለከት << የማፊያዎቹ አዲሱ የእፍ እፍ ፍቅርና የትግሬዎች ሰቆቃና የመዳን ዕጣ ፈንታ በአማራዎች እጅ የወደቀ ነው>> የሚል ርዕስ ሰሞኑን አቀርባለሁ፤ ኢትዮጵያ የመዳን እና የመፍረስ ዕጣ አሁንም አማራው ወሳኝ (ጃየንት) ሚና አለው ብየ እከራከራለሁ። አማራው “ከምድረ ኢትዮጵያ ተጨፍጭፎ ሲጠፋም ወይንም ሲጎለብትም” ኢትዮጵያ የመጥፋትና የመጎለብትዋን ወሳኝ ሚና ከአማራው ጋር የተያያዘ ነው። ይህንን እውነታ ለምን እንደሚያሹፉበት ባይገባኝም ደመናው ላይ የተሳለው ስዕል ግን የሚያሳየው ያ ነው።

ባለፈው ወራት (አሁንም አልበረደም) ኦርቶዶክስ ፈረሰ ሲባል ኢትዮጵያ ፈረሰች እንደተባለው ሁሉ (አብይም ኦርቶዶክስ ማለት አገር ማለት ነው ብሏል- አደለም እንዴ?) አማራ ፈረሰ ሲባልም አብሮ የተሰፋ ክር በመሆኑ ሃቁን መካድ አይቻልም። ይህንን በሚመለከት ለሚቀጥለው ቀናት አቀርባለሁ።

 ለዛሬ ግን ባለፈው ሰሞን የወያኔ ሽጉጥ ታጣቂ የነበረው ዛሬም የፋሺቶቹ የወያኔዎችና የኦሮሞ ናዚዎች ፍቅርና ምስጋና ያልተለየው ዛሬም በቀጣይ ሲቸረው የምናየው ልደቱ አያለው “ትግራይ ፕሬስ” ከሚባል ሚዲያ ቀርቦ ሲወያይ የፕሮግራሙ አዘጋጅ “አማራ፤ አማራ እየተባለ ቢጠራም በክልሉ ውስጥ ያሉት ብሔረሰቦች ቢቀነሱበት ራሱ የቻለ ብዛት የለውም/ኢምንት ነው፡እያለ ሲቀላብድ ሰምቼው፤ ይህ አማራን የማሳነስ ዘመቻ “አማራ የሚባል ነገድ የለም” ከሚለው “ፉርሽ ሆኖ ዛሬ የወደቀ” ያ አልሳካ ሲል ከዚያ  የመነጨ የዘመቻው ሁለተኛ ዙር አካል በመሆኑ እየተደረገ ያለው ዘመቻ መጋፈጥ የግድ ይላል።

በወራሪ ጣሊያኖች ከዚያም በመለስ ዜናዊና እንዲሁም በአሜሪካኖች ደጋፊነት የተዋቀረው “ክልል” በተብሎ በተዋቀረው አፓርታይዳዊው “ንኡሳን አገሮች” አማራ ክልል ውስጥ ያሉት ኦሮሞዎች እና አገዎች ቢቀነሱበት እንኳ ራሳቸው ቆመው ሊኖሩ የማይችሉ በጣም ጥቂት ማሕበረሰቦች ስለሆኑ አማራው ልክ እንደ ትግሬው በውስጡ ካሉት ጎሳዎች በብዛት የበላይ ነው። የአገው ነፃ አውጪ ብሎ ራሱን የሚያታልል ቡድን ምን  ሊያደርግ ጫካ እንደወጣ ሳስበው ከመሳቅ ባለፈ ወያኔ እጅህን አትጣ እላለሁ።

አርጎባዎችና ኦሮሞዎችን እንዲሁም አገዎችን አግዝፎ በማሳየት የሚደነቁሩ ሰዎች ከእውነታው የራቁ ናቸው።

የአገዎችን ብዛት ዕውቀት የሌላችሁ ሰዎች ግንዛቤ እንዲሰጣችሁ እንደምሳሌ ይህንን ልውሰድ።

ከ1994 እስከ 2007 በተለያየ የኢትዮጵያ እስታትስቲክስ ሚኒሰትር የጥናት ሰንጠረዥ እና በጥናቱ “ልዩ ዕውቀት ያለው ዶ/ር ብርሃኑ አበጋዝ” ባቀረበው እኔ ጋር ያለ የጥናቱ ዝርዝር ሰንጠረዥ አገው በ1994 ዓ.ም ሕዝብ ብዛት 555,733 መታወቂያ የያዘ ሰው ነበር፤ ከ13 አመት በሗላ (በ2007) “500,323” ደረሰ (55,410 አማራ ነኝ አለ።ወረደ ማለት ነው) ፤ ምክንያቱ የናት ቋንቋህ ምንድነው ተብሎ ሲጠየቅ  አማራ ነኝ አለ። አማራው በ1997 መታወቂያ  የያዘ ሰው “16,013,618” ሲሆን ኦሮሞው በወቅቱ መታወቂያ የያዘ ሰው “17,086,454” ነበር። ሆኖም እንደ አገዎቹ ኦሮሞዎችም የእናት ቋንቋህ ምንድ ነው ተብሎ ሲጠየቅ  አማራ “17,278,551” ሆኖ ጨመረ፡ ኦሮሞው ደግሞ የእናት ቋንቋህ ምንድነው ተብሎ ሲጠየቅ  “16,701,645” ሆነ፤ (ከ17,086,454  ወደ 16,701,645 ወረደ ማለት ነው፡ የናት ቋንቋየ አማራ ወይንም ሌላ ነው አለ ማለት ነው)።

ስለዚህ አማራው እንኳን በውስጡ ያሉት በጣም ጥቂት ኦሮሞዎች አገውና አርጎባ ተደምረው ሊበልጡት ይቅርና በአገሪቱ ያሉት ኦሮሞዎችም ቢጠየቁና ያለፍርሃት ሕዝቡ ማንነቱ እንዲገልጽ ቢደረግ (በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እንደ አብይ አሕመድና እንደ ጃዋር መሓመድ ወይንም ብዙዎቹ የኦነግ መሪዎች ትውልድ ሐረግ በትክክል ቢቆጠር አማራ ወይንም ክልስ የሆነ አማራ የአገሪቱ ሕዝብ ብዛት የበለጠ ነው ብሎ በሙሉ ልቦና መከራከር ይቻላል።

 ስለዚህ በመቶ ሺዎቹ የሚቆጠሩ ጥቂት ማሕበረሰቦች በሚሊዮኖች የሚቆጠረው “ጃየንት” (ግዙፉ) የሆነው አማራው ማሕበረሰብ የአገሪቱ ትልቁ ዋርካ መሆኑን መጠራጠር ጅልነት ነው።

በሚቀጥለው ጊዜ << የማፊያዎቹ አዲሱ የእፍ እፍ ፍቅርና የትግሬዎች ሰቆቃና የመዳን ዕጣ ፈንታ በአማራዎች እጅ የወደቀ ነው>> በሚል ርዕስ አቀርባለሁ።

ርዕሱ ትምክሕት መስሎት ብዙ ሰው ላይወደውና ሊያሾፍ ይችል ይሆናል  በመሬት ላይ ያለው “መጪው ዳመና” የሚያሳየው ግን ያ ነው ብየ ምከራከርባቸው ነጥቦችን አቀርባለሁ። እስከዚያው ሰላም እንሰንብት!

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

 

 

 

Sunday, April 23, 2023

ትግራይ ውስጥ የእነ ታደሰ ወረደ ልጃገረዶችን የመድፈር አዲስ ዜና ስትሰማ በተደፈሩ የኢትዮጵያ ልጃገረዶች ላይ ስታሾፍ የነበረቺው ነፃነት ብሌን ዛሬ ምን ትል ይሆን! ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 4/23/23

 

ትግራይ ውስጥ የእነ ታደሰ ወረደ ልጃገረዶችን የመድፈር አዲስ ዜና ስትሰማ በተደፈሩ የኢትዮጵያ  ልጃገረዶች ላይ ስታሾፍ የነበረቺው ነፃነት ብሌን ዛሬ ምን ትል ይሆን!

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

4/23/23

    

ሰሞኑን በየትዊተር እና ፌሰቡክ ላይ በቅጽል ስሙ Ztseat Saveadna Ananya ሕጋዊ ስሙ የሕክምና ዶ/ር የሆነው ዶ/ር ጎይተኦም አናንያ በስደት ከሚኖርበት አገር (እኔ እስከማውቀው ድረስ ኬኒያ ከዚያም ሩዋንዳ የሚኖር ይመስለኛል) Ztseat Saveadna Ananya በሚለው ፌስቡኩ ላይ “የትግራይ ሕዝብ ጉድህን ስማ!” በሚል ርዕስ 250 የ TDF ሴት ተዋጊ ልጃገረዶች በወያኔ TDF ጀኔራሎች እና የፖለቲካ ሃላፊዎች ተደፍረው ምስጢሩ እንዳይወጣ በዩኒቨርሲቲ እና መለስ ዜናዊ አካዳሚ በሚባሉ አዳራሾች ውስጥ የቁም እስር “በር ተዘግቶባቸው” እንዳሉ ያጋለጠው ምስጢር የሰማችሁ ይመስለኛል።

በነገራችን ላይ ዶ/ር ጎይተኦም አናንያ ማለት እጅግ ክፉ ፋሺሰትነት ተጠናውቶት የነበረ ዛሬ ከዚያ ዕብደቱ ትንሽ ቀዝቀዝ ያለ ይመስላል Ztseat Saveadna ማለት ፡<< ጎጃም ከሚለማ ሲናይ በረሃ ቢለማ ምርጫየ ነው>> ብሎ የተናገረ ጸረ አማራ የትግራይ ጠባብ ብሔረተኛ ነው። ሆኖም ዛሬ እንደተከታተልኩት ካሁን በፊት እኔ ብዙ ጊዜ ለትግሬ አዝማሪዎች ከዚያ ዕብደታቸው እንዲቆጠቡ ስመክር እንደነበረው ዛሬ ዶ/ር ጎይተኦም በተመሳሳይ መስመር ዘፋኖቹን ሲመክር ስለተገነዘብኩ በዚህ መንገድ ከቀጠለ ከዚያ ባሕሪው ትንሽ እየተሻሻለ የመጣ ይመስለኛልና በአዲሱ ባሕሪው እንዲቀጥልበትም በርታበት እላለሁ።

የሴቶች መደፈር በሚመለከት የወያኔዎች የሴት መድፈር ታሪክ በ17 አመት የበረሃ ታሪካቸው እነ ስዩም መስፍን እና እነ ስብሓት እንዲሁም እነ አባይ ወዘተ… ሴቶችን እያማገጡ አንዳንዶቹም ምስጢር እንዳያወጡ እንዲገደሉ እያደረጉ እንደነበር እነ ገብረመድህን አርአያ እንዲሁም እነ አስገደ ገብረስላሴ ይህንን ባሕሪያቸው በሚመለከት ጽፈውታል። እንደምታስታውሱት ወያኔዎች በፈረንጅ 2017 ዓ.ም የዋልድባ ሴት መነኮሳት እያስገደዱ እንደደፈርዋቸው ኢሳት ያደረገላቸው ቃለ መጠይቅ መነኮሳቱ መስክረዋል።

አዲስ የሚያደርገው ግን ይህ የጎይተኦም አዲስ ዘገባ ስመለከት ካሁን በፊት በፈረንጅ 2022 የለጠፍኩት አስገራሚ የሴቶች መደፈርን የሚያሾፉ የወያኔ ሴት ጀሌዎችን አስታወሰኝና በድጋሚ ላስታውሳችሁ ብየ ይህንን አጋጣሚ ተጠቅሜ እንደገና ያላለነባበችሁት ብትኖሩ ይህንን አንብቡ እና “ወያኔነት” ሰዎችን ምን ያህል አራዊታዊ የጭካኔ ባሕሪ እንዲያድርባቸው እንዳደረገ ከሰብአዊነት ስሜት ማዕቀብ ስሜት ውጭ ርቀው አረመኔ እንዲሆኑ እንዴት እንደቀጸረጻቸው ማስረጃ ይሆናልና ይህንን ካሁን በፊት የለጠፍኩትን አስገራሚ ክስተት አንብቡ እነሆ።

ሴት በሴት የመጨከን የወያኔ አራዊታዊ መስሕብ

ጌታቸው ረዳ

2022 January 7

“ነጻነት ብሌን” ትባላለች።

 

<<በእስልምና የሴት ልጅ እግርዋን አነባብራ መቀመጥ ነውር ነው። ቀሽም ተዋናዮች>>። ትላለች።

Netsanet Blen Lives in Philadelphia, Pennsylvania from Enticho, Tigray, Ethiopia) January 4, 2022

 

በተደፈረቺው ህጻን ላይ እንዲህ ያሾፈች ሴት “ነጻነት ብሌን” ትባላለች። ፌስቡክዋ Netsanet Blen ይባላል። በዚህ በፌስቡክዋ የለጠፈቺው አስነዋሪ “ማሾፍ” የ14 ዕድሜ ያላት የእስልምና እምነት ተከታይ የሆነች ታዳጊ ልጃገረድ ፤ በወያኔ ተዋጊዎች መደፈርዋን በሰይፉ ፋንታሁን መድረክ ተጋብዛ በወያኔ ተዋጊዎች የደረሰባትን የጾታ ጥቃት ለሕዝብ በመግለጽዋ አሜሪካ ውስጥ በፊላደልፊያ በፐልሰልቬኒያ ከተማ ኗሪ የሆነች የወያኔ ተከታይ ወ/ሮ ነፃነት ብሌን “በእስልምና የሴት ልጅ እግርዋን አነባብራ መቀመጥ ነውር ነው። ቀሽም ተዋናዮች” በማለት በሴት ልጆች የሚደርስ አመጽን ስታጣጥል ማንበብ ይህች ሴት ምንኛ ዕብደት ውስጥ እንደደረሰች ስንታዘብ እጅግ አሳዛኝ ነው።>> የዚህ ዕብደት መነሻ ደግሞ የምትከተለው ድርጅትዋን ወያኔ በወቅቱ TDFን ከወንጀሉ ለመከላከል በሚል ከአደገኛ “የካልት” ባሕሪ በመነሳት እንደሆነ የለጠፍኩት ነበር። ወያኔዎችና ተከታዮቻቸው እስከዚህ ርቀት ድረስ ሊሄዱ እንደሚችሉ እና ይህ ጉድም አለ ለማለት ነው።

አመሰግናለሁ

 ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

 

 

Friday, April 21, 2023

የትግሬ ፖለቲከኞች ገለባ ማስረጃ ፍለጋና የአበረ አዳሙ የጦርነቱ መጀመር ንግግር ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 4/21/2023

 

የትግሬ ፖለቲከኞች ገለባ  ማስረጃ ፍለጋና የአበረ አዳሙ የጦርነቱ መጀመር ንግግር

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

4/21/2023

ዱቄቶቹ የትግራይ ፖለቲከኞች (የፋሺስቱ የአብይ አሕመድ አባባል አይደለሁም እየተጠቀምኩ ያለሁት ፤ ግን ከዱቄትም ብናኝ የፖለቲካ አመድ መሆነቻውን ለመግለጽ ነው) የወያኔ መሪዎች ሥልጣን ለምን ለቀቅን ከሚለው ባሻገር በዋናናት <<፡ሥልጣን ከተነጠቅን ወደ እየ መንደራችን እንበታተናለን>> ብለው እንደተናገሩት መሠረት (ሰብሓት ነጋን ያስታውስዋል)  “የሃገረ ትግራይ” የምስረታ አጀንዳቸው እውን ለማድረግ ጥቅምት 24 ማክሰኞ ዕለት ጦሩን አዘናግተው የጀመሩት የሰሜን ዕዝ ጭፍጨፋ ሽፋን አገኘን ብለው የአብይ አሕመድ አሽከር የነበረው በወያኔ/ኢሕአዴግ ጊዜ “መቶ አለቃ” የነበረ ከዚያም ኔዘርላንድ ሲኖር የግንቦት 7 አመራር አባል የነበረ፤አገር ገብቶም የአማራ ክልል ፖሊስ “ኮሚሽነር” ሆኖ ተሹሞ ብዙ ሰው ሲያሰቃይ የነበረ፤ አሳምነው ጽጌን “ዕብድ በሽተኛ” ብሎ የዘለፈው የከንቱ ከንቱ የነበረው የኮሚሽነር አበረ አዳሙ “የጦርነቱ ተጀመረ” ንግግሩ ትግሬዎቹ ለወንጀላቸው መሸፈኛ ለማድረግ እንደ መከራከርያ አድርገው በየመድረኩ ሲጠቅሱት እየሰማን እኛም እሳቅንባቸው ነው።

 

ሰሞኑን አንድ ጅላጅል የትግሬ ብሔረተኛ (ትግራይ ፕሬስ የሚባል የሚዲያ አዘጋጅ) የወያኔ ሽጉጥ ታጣቂ የነበረውን  “ፖለቲከኛው ልደቱ አያሌውን” ጋብዞ ጦርነቱ አማራዎች ናቸው የጀመሩት እያለ ልደቱን ለማሳመን ሲከራከር ሲዘላብድ ከተጠቀመበት ማስረጃ በዚህ ጽሑፌ ውስጥ ቃል በቃል  ከታች የምጠቅሰው የአበረ አዳሙ ንግግርን ነው።

ይህ የአበረ አዳሙ ንግግር የትግራይ ፖለቲከኞችና ተንታኞች እንዲሁም ጀሌዎቻቸው 100% ዕርግጠኞች ሆነው ጦርነቱ “አማራዎች፤ልዩ ሃይሎች” (በነሱ አጠቃቀም) እንጂ የወያኔ መሪዎች እንዳልጀመሩት እየጠቀሱ መስማት ስለሰለቸኝ ይህ ለናንተው ፍርድ አቅርቤዋለሁ።

መጀመሪያ የአበረ አዳሙ ቃል በቃል ንግግሩን ላቅርብ እና ከንግግሩ አንድ ባንድ ምን ማለት እንደሆነ የራሴን ግንዛቤ አቀርባለሁ፡ ከዚያ እናንተም ጨምሩበት።

የሚገርመው ደግሞ አበረ አዳሙ ጦርነቱ ተጀመረ ያለበት ቀን መች እንደሆነ ዕለት አይጠቅስም፡ ዝም ብሎ ብቻ ተጀመሯል ብሎ የልዩ ሃይሉ ነገረኝ በሚል ነው እንጂ ጦርነቱ “<<እኛ ጀመርነው>”> አይልም። ያ ጦርነት ለመጀመር በምሽጉ ላይ ተመድቦ የነበረው የልዩ ሃይሉ አዛዥ ጦርነት ማዘዝ መብት የለውም። ጦርነት ጀምር ተብሎ ሲታዘዝ ብቻ ነው ጦርነቱን የሚጀምረው እንጂ፤ በዚህ መንገድ አዛዦቹ ዜና ሰሚዎች ሲሆኑ የሚገርም ነው። ደግሞ ጦርነቱ ውስጥ ያሉት ክላሽ ብቻ የያዙ “ፖሊሶች ናቸው”። እስኪ ደምጹን በጽሑፍ ላስነብባችሁ እነሆ፤-

እንዲህ ይላል፡

<< ያቺን ክስተት ትንሽ ላሳያችሁ፦የአማራ ክልል ፖሊስ፤ የአማራ ክልል መንግሥት አቶ ተመስገን ነበሩ ፕረዚዳንት። ይሄ ነገር እንደሚከሰት ቀደም ብለን እናውቅ ነበርና በተለይ ደግሞ የወያኔዎች ዝግጅት አጠገባችን ስለነበረ፤እኛ “ኦል ረዲ/all ready ስራችንን ሰርተን ነበር። ምደባ ተካሂዷል፤በየድምበራችን፤ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ዝግጅት ላይ እያለን፤ ዝግጅታችን ጨርሰን እየተጠባበቅን እያለን ነበር ምሽት ላይ ጦርነት የተጀመረው።

እናም ረዳት ኮሚሽነር ይባላል “ቢሰጥ” ይባላል የልዩ ሃይል አዛዥ ነው።ደወለልኝ፡ “አቤ” ነው የሚለኝ፡ እኔ ደግሞ ብዙውን ጊዜ “አምበሳየ” ነው የምለው፡ወታደሮች ወይንም መሪዎችን ብዙ ጊዜ አምበሳየ እያልኩ ነው የማዛቸውና፤ “አምበሳየ” ስለው፤ “ጦርነቱ ተጀምሯል አለኝ!” እናስ? አልኩት፡ “እናማ ገጥመናል አለኝ”።

የተነጋገርንባቸው ብዙ ወታደራዊ ቋንቋዎች ስለነበሩ በተነጋገርነው ቀጥል አልኩት “እሺ” አለ። እኔም ወዲያው ለፕረዚዳንታችን ደወልኩ፤ “በቃ እንግዲህ መግጠም ነዋ” ነው ያለኝ አቶ ተመስጌንም። “ያዝ በለው” አለኝ፡ “አዎ ብየዋለሁ አልኩት”። “አዎ ገጥመናል አልኩት”። ከዚያም በላ ሁላችንም ሥራ ላይ ነን፡ ትንሽ ቆይቶ ‘ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ (ረደት ኮሚሽነር ማለት በፖሊስ ብርጋዴር ጀነራል ማለት ነው) እና ብርጋዴር ጀኔራል እያልኩ ብጠራው ደስ ይለኛል፡የተለመደ ሥም እሱ ስለሆነ።እንደገና መልሶ ደወለ፡ “በተነጋገርነው መሰረት እየሆነ ነው አለኝ”።

የተነጋገርነው ዛሬ ስላለፈ ግልጽ ላድርግላችሁ “እዛው ውስጥ ያሉ ከኛ ጋር ቀርበት የነበራቸው፤ በተለይ ደግሞ በሑመራ አካባቢ የነበረው ሜከናይዝ ክ/ጦር አባሎች ከኛ ጋር ግንኙነት ነበረን።እናጠና ነበር። አንድ ነገር ቢፈጠር እንዴት ከዚያ ወደ እኛ ሃይል መሳብ እንዳለብን አጥንተን የጨረስነው ስለነበር፤ “በተነጋገርነው መሠረት ስንባባል እኔ እና ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ (እንግባባለን)፡ “በተነጋገርነው መሰረት እየሆነ ነው ምን ላድርግ? አለኝ”፤ ይህ ምን ማለት ነው? ብረት ለበስ ነበሩ እዛው የነበሩ በኛው ልዩ ሃይሎች ሽፋን እየተሰጣቸው ወደ እዚህ እንዲመጡ ማድረግና ከመጡ በላ/እኛ ጋር ከደረሱ በላ አዙሮ ወደ ጠላት መደገን ስለነበረ፤ “እየመጡ ነው ምን ላድርጋቸው አለኝ”፡ “አዙርና ወደ ጠላት ደቅን” አልኩት። “አደረገው”።

መጀመሪያ ሽፋን እየሰጠን ያወጣናቸው ብረት ለበሶች ከዚያ በላ እንደገና ለኛ ልዩ ሃይል “ሽፋን እየሰጡን እግረኛው ገባ”።ኪዚያ በላ የሆነውን የምታውቁት ነው። ጦርነቱ የተጀመረው በዚያ መንገድ ነበር ፤ዕለትዋ ይህች ናት”።

በዚህ ሂደት ውስጥ ጦርነቱ እንደተጀመረና ብረት ለበሶቹ ከኛ ጋር በማስሰለፍ “ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ዘንድ ደወልኩ”። ጀኔራል የናንተ ልጆች ወደ እኛ ስበን አውጥተናቸዋልና ከኛ ጋር አስሰልፈናቸዋል፤ በመከላከያ እና በኛ ልጆች መካካል ትስስር እንዲኖር መመሪያ ኣውርድ አልኩት።” በጦርነት ጊዜ ትስስር የሚባል ቋንቋ ኣለ፡አለበለዚያ ዕርስበርስ መማታት ይመጣል።አንዱ ማን እንደሆነ ካላወቀ፤ያን ማድረግ ስለነበረብን፤ ለጀኔራል ብርሃኑ ስነግረው፤ጀኔራል ብርሃኑ የመደሰትና የመጠራጠር ስሜት ነበር ሲናገር፡ መደሰቱ በዛው መንገድ አምጥተን (ለጸረ) ጠላት ማስሰለፋችን ነው፡መጠራጠሩ ደግሞ ይመስለኛል “እንዴት ሊሆን ቻለ?” በሚል ነበር “ከቶኑ” ‘ካነጋገሩ’ የተረዳሁት ያ ነው። በል የሆነ ሆኗል መመሪያ አውርድ አልኩት፤እሺ ኣለ” በዚያው መንገድ ነው ውግያው የቀጠለ” >> ይላል ሟቹ አበረ አዳሙ።

እንግዲህ ይህ ንግግር አማርኛ ለሚገባው ግልጽ ነው።

በዚህ ልጀምር፡

<<ዝግጅታችን ጨርሰን እየተጠባበቅን እያለን ነበር ምሽት ላይ ጦርነት የተጀመረው።>> አማርኛው ግልጽ ነው። አደለም? 

“እየተጠባበቅን እያለን ነበር ምሽት ላይ ጦርነት የተጀመረው ሲል” የሚጠባበቀው ሁለት ነገር ነው፡ ጦርነት ለመጀመር የበላይ ጠቅላይ አዛዥ መኖር አለበት፡ እነ አበረም ሆነ ምክትልም ሆነ የክልሉ ፕረዚዳንት ጦርነት ለመጀመር መብት የላቸውም (ሲተኮስባቸው ብቻ ነው አጻፋ መስጠትና መታኮስ የሚጀምሩት ያም ሆኖ አበረ እንዳለው ምክትሉ (ም/ኮሚሽነር ቢሰጥ) ጦርነት እንደተጀመረ ለአበረ አሳወቀ (“ጦርነቱ ተጀምሯል አለኝ!” እናስ? አልኩት፡ “እናማ ገጥመናል አለኝ”።) “እሺ” “እንግዳውስ ያዝ በለው አልኩት” አለ አበረ። ከዚያም በተዋረድ ለተመስገን ጥሩነህ  አስተላለፈ፤ ተመስገንም “ያዝ በለው” አለኝ፤ “እኔም ያዝ በለው ብየዋለሁ አልኩት”። ይላል አበረ አዳሙ። በተጨማሪም “በመጠባበቅ ላይ እንደነበርን” የሚለው ኮሚሽነር ቢሰጥ “ቢተኮስብን ለመተኮስ ወይንም ከበላይ ትዕዛዝ ቢተላለፍብን ጦርነቱን ለመጀመር “ ነው በመጠባባቅ ላይ እያለን እያለ ያለው። ወታደር ሁሌም በመጠባባቅ (አለርት) ንቃት ዝግጁነት ላይ መሆን አለበት፡ ደምብ ነው።

እንግዲህ የዕዝ ሰንሰለቱን እዩት። ቢሰጥ (ታዛዥ ነው) ለአለቃው ለፖሊስ ኮሚሽነሩ ለአበረ አዳሙ አስተላለፈ፤ አበረም ታዛዥ ነውና  ለአለቃው ለተመስገን ጥሩነህ አስተላለፈ፤ አበረ  ለብርሃኑ ጁላ ስልክ ደወለ፤ ብርሃኑም እንዴት ሊሆን ቻለ ብሎ በመጠራጠር “እሺ” በማለት የጦርነት ትዕዛዝ ለማስተላለፍ እሺታው ገለጸለት (ምክንያቱም ጦርነቱ እንዲጀመር ስላላዘዘ ወይንም የሚያውቀው ነገር ስለሌለ) ።

ይህንን ስትመለከቱት በወታደራዊ ሕግ እነዚህ የተጠቀሱ ባለሥልጣኖች (ፖሊሶቹ (መከላከያ ጦርም አይደሉም፤ ከባድ ብረት ለበስ መካናይዝ/ታንክ/ ተዋጊ ሃይል የላቸውም፤ “ፖሊሶች ናቸው”፡ አንዲሁም  ስቪል ለበስ የሆነ የክልሉ ተጠሪ ሆነው በራሳቸው ክልል ተሻግሮ ድምበር ዘለል ጦርነት ማወጅ መብት የላቸውም (በተለይ በፌደራሉ ዓይን በጎሪጥ እና ጥንቃቄ ሲታይ የነበረው ይዞ ይሆናል ተብሎ ሲጠረጠር የነበረው  ሚሳይልና መካናይዝ ጦር የነበረው ወያኔ) ፖሊስ ጦርነት ሊጀምር አይፈቀድለትም (ድጋፍ ሰጪ ነው፤ ስለነበርም ነው አብይም ሆኑ ጀኔራሎቹ የአማራ ከልል ልዩ ሃይና ሚሊሺያ እንዲሁም ፋኖ በድጋፍ ሰጪነት አስገራሚ ውጤት ማስገኘታቸው ሲያሞግሱት የሚደመጡት))። ስለሆነም በጠላት በኩል ተተኩሶባቸው ስለነበረ ሁኔታው በተዋረድ ለበላይ አለቆች በሰንሰለት አስተላለፉ ማለት ነው። ግልጽ ነው አይደለም እንዴ?

 ዝግጅት ቢያደርጉም ፖሊሶች ስለሆኑ ጦርነት መጀመር አይችሉም፤ ድጋፍ ሰጪዎች ናቸው (ከትጥቅና ሃይል ሚዛን አኳያም ቢሆን አያዋጣም) ስለዚህም ተኩስ ቢተኮስባቸው “ተዘጋጅተው ሲጣበበቁ ነበር” እንጂ ቶከስ ከፈትንባቸው አላለም (ጦርነት ተጀመረ ነው የሚለው፤ ለአለቃው ሪፖርት እያደረገ ነው እንጂ ጦርነት እንጀምር ወይ የሚልም ጥያቄ አልቀረበም፤ወይንም ጦርነቱን ጀምረነዋል አላለም።  አዛዦቹም “ጦርነቱን ጀምሩት አላሉም)። ጦርነቱ ተጀመረ ሲለው አበረ አዳሙ “እናስ?” እያለ በጥያቄ እና በአግራሞት አበረ የጠየቀው ለዚህ ነው።

 አበረ አዳሙም በግልጽ እንደሚናገረው “ጦርነቱ ተጀምሯል አለኝ!” እናስ? አልኩት፡ “እናማ ገጥመናል አለኝ”። “እሺ” “እንግዳውስ ያዝ በለው አልኩት” አለ አበረ። ይህ ማለት ምን ማለት ነው? ጦርነቱ ተጀምሯል ሲለው አበረም በድንጋጤ “እናስ?” አልኩት “እናማ ገጥመናል” አለኝ ይላል። ይህ አማርኛ ግልጽ ይሆን? ይህ የሚያሳየው ወያኔ ጦርነት ትንኮሳ መግባቱ ግልጽ ነው። አለቃ ሳያዝ ጦርነት አይጀመርም። “እናስ?” ብሎ ሲጠይቅ የሚያሳየን “የመከላከል ዝግጅት ቢጠናቀቅም ጦርነት ጅምሩ የሚል ስላልተላላፈ ”አዲስ ክስተት መሆኑነ ነው “እናስ?” ብሎ የጠየቀው።

 ሌላው ነጥብ እዩልኝ።

አበረ አዳሙ እየተቀሰው ያለው ቦታ በውል ባይታወቅም ፖሊሶቹ (ልዩ ሃይሎቹ) የሰው ሃይልም ሆነ “ታንክና መድፍ” ስለሌላቸው ጦሩ በየቀጠናው አቅራቢያ በየማዓዝን ተመድቦ ጥበቃው ላይ ስለነበር “ድንገት ወያኔ በፖሊሶች ላይ ቶከስ ቢከፍትባቸውም ሆነ በመከላከያው ላይ ወያኔ ጥቃት ቢያደርስ” መከላከያዎቹ ከሚተኮስባቸው የጠላት  አቅጣጫ አፈትልከው ወደ ፖሊሶቹ እንዲቀላቀሉና እንዲታገዱዋቸው ተነጋግረው ስለነበር (ሁለቱም ለጥቃት እንዳይጋለጡና እርስ በደርስ እነዳይገዳደሉ ትብብር ስለነበራቸው) ፤ አበረ አደሙ  በዚህ ምክንያት ነበር <<መጀመሪያ ሽፋን እየሰጠን ያወጣናቸው ብረት ለበሶች ከዚያ በላ እንደገና ለኛ ልዩ ሃይል “ሽፋን እየሰጡን እግረኛው ገባ”>> በማለት የጦርነቱ ሁኔታ የገለጸው ሽፋን ሊሰጥዋቸው የተገደዱበት ምክንያት  ወያኔዎቹ ወደ ፖሊሶቹ ዕራዳታ ለመስጠት ሲሳብ ጠላት መከናይዙ ላይ ቶከስ እየከፈተ መኖሩን ያሳያል።ከተቀላቀሉ በላ ግን ሁለቱም በማበር ወደፊት ገቡና ጦርነቱ ቀጠለ። ጠላት በፖሊሶቹ (ልዩ ሃይሎቹ) ላይ ባይቶክስ ኖሮ መካናይዙ ለዕርዳታ አይደርስም ነበር።ልዩ ሃይሉ ጦርነት ፈለግኩኝ ቢል እንኳ  ጦርነት መክፈት አይችልም፤ መሳሪያም ፤የሰማይ ድጋፍም የአየርና ማአከላዊ የመገናኛ ግንኙነትም የሰው ሃይልም የለውም። በቃ!

ከተመቸኝ ክፍል ሁለት ከአበረ አዳሙ የተለየ ወያኔዎች ጥቅምት 24 ቀን ማክሰኞ በሰሜን ዕዝ ላይ ጭፍጨፋ ከማካሄዱ በፊት የሰሜን ዕዝ ወታደሮች ዕንቅስቃሴ ፌደራሉ የማዘዝ አቅሙን እንዴት እንዳሳጣው፤ እገልጻለሁ። እስኪያ ግን በዚያው ወቀት መስከረም የሰሜን ዕዝ አዛዥ “ጀኔራል ደሪባ መኮንን” ምሳ ግብዣ ጋብዘዋቸው በመርዝ እንዴት እንደተመረዙና ከዚያም ለሕክምና ሄደው በምትካቸው መስከረም ወር  ሜ/ጀኔራል ጀማል መሐመድ ካዲስ አባባ መቀሌ ሲገቡ መቀሌ አየር ማረፊያ የክልሉ ልዩ ሃይል አላስገባም ብሏቸው ተመለሱ። ከዚያም ለጭፍጨፋው  ሁለት ሳምንት ሲቀረው ወዲ ነጮ የተባለ መሰሪ ወንጀለኛ (ዛሬ በህይወት የለም) በየ አውራጃው እየዞረ ወታደራዊ መገናኛዎቹ ኮድ ለውጦ (ከ9 ኙ ራዲዮ መገናኛ ሃላፊዎች 8 ቱ ትግሬዎች ነበሩ) አንደኛው ሰውየ “ወላይታ ይመስለኛል) አፍኖ ወስዶ ለጭፍጨፋው ቀን ጦሩ እንዳይገናኝ በማድረግ፤ ሴራ ተፈጸመ። ጠቅላላ ጦሩ ለዘብ ጥበቃ ብቻ ካልሆነ ጠመንጃ እንዳይዝ ባዶ እጁ እንዲሆን ተደረገ (የሚገርም ተንኮል ነው አደለም?)፤ በዚህ ሴራ ወታደሩ ግራ ይገባው እንደነበርና፤ ደሞዝ ዘገየን ብሎ ጦሩ ሲናገር “ገንዘብ ምን ያሰራልሃል ሰሞኑን ትሞታለህ፤ ግድ የለህም” እያሉ ትግሬዎቹ ወታደሮቹን በጎንዮሽ እየቀለዱ ሲነግሯቸው እንደነበር እና አንዳንድ ቦታም ነገሮች ደስ እንደማይሉ ጥንቃቄ አድርጉ እያሉ ደግ የሆኑ ትግሬ ወታደሮች ምስጢር ያስልፉላቸው እንደነበር ….ወዘተ..ወዘተ…..ሴራዎችና የጭፍፋ መጀመር ምልክቶች እንደበሩ የተከዳው የሰሜን ዕዝ ደራሲ የሃምሳ አለቃ ጋሻዬ ጤናው (ቻቻው) ይገልጻል።

አንዲህ ይላል፡

ከጥቅምት 24 ቀደም ብሎ በነበሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ ወለጋ ላይ በኦነግ ሸኔ ንጹሐን አማራዎችን ለሰብሰባ ኑ ብሎ ጠርቶ ከ200 በላይ ሰዎችን ጨፈጨፋቸው። ጥቅምት 24 ቀን ማክሰኞ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ድርጊቱን እያለቀሱ አወገዙ።የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ድርጊቱን አወገዙ። ኦሮሚያ ክልል ፕረዚዳንትም ድርቱ የኦነግ ሸኔ እና የህወሓት ጥምረት ድርጊት እንደሆነ በመግለጫ አሳወቀ። የትግራይ ም/መስተዳድር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካልም << ጦርነት እየመጣብን ነው ለሁሉም ነገር የትግራይ ሕዝብ ዝግጁ ይሁን..” በማለት መልዕክት አስተላለፈ። መልዕክቱም እንደማንኛውም ሰው ሰማነው። “የተለመደ ጉራ ነው ከማለት ያለፈ የተለየ ትርጉም የሰጠው ሰው አልነበረም”። ለካ ለእነሱ ግን የመጨረሻ የጦርነት ማወጃ መግለጫቸው ኖሯል። ጥቅምት 24 ዕለተ ማክሰኞ “ዱብ ዕዳ”  ሆናብን ይህች ዕለት የተመረጠች ቀን ነበረች፤ ለሰሜን ዕዝ ድግሞ “ጥቁር ቀን”። በዚያው የጁንታው አመራሮችና  አሮጌ ጀኔራሎች  መቀሌ ሀውልት ሆነው ፊሽካውን ለመንፋት ተዘጋጅተዋል። የቀጠሮአቸው ሰዓት ደረሰና የክሕደት ፊሽካቸው ተነፋ!!!!!!!!”>>

በማለት ጭፍጨፋው እንዴት እንደተጀመረ በሰፊው ይተነትነዋል። የትግሬ ፖለቲከኞች ወያኔ የመላዕክት ስብስብ አድረገው ቢራቀቁም አፈርና ድንጋይ ቢቆፍሩም የጦርነቱ ጀማሪዎች እነሱ እንደሚወነጅሉት በአማራ ክልል ታጣቂዎች ሳይሆን ጀማሪዎቹ ወያኔዎች ናቸው።

ጽሑፉ አስፈላጊ ሰነድ ስለሆነ እንደ ወያኔዎች እናንተም የኛን ትንታኔ ተቀባበሉት “ሼር” አድርጉት፡ (አለመታደል መቸም ልማና ነው ምን ይደረግ!)   

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

 

Sunday, April 16, 2023

አስቸኳይ መልእክት ለአማራ ሕዝባዊ ኃይል አስተባባሪ ኮሚቴ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ Ethiopian Semay 4/16/23

 

አስቸኳይ መልእክት ለአማራ ሕዝባዊ ኃይል አስተባባሪ ኮሚቴ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

Ethiopian Semay

4/16/23

ኢትዮጵያ በአጠቃላይ አማራ ደግሞ በተለይ በኦሮሙማ የቀን ጅቦች እየተሰለቀጡ መሆናቸው የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ይህ ዕንቆቅልሽ መሰል የብዙዎች በጥቂቶች መዋጥና መሰልቀጥ በሀገራችን በግልጽ ፋሽን ከሆነ በትንሹ 32 ዓመታት ሆነን፡፡ በነዚህ ዓመታት አማራና ኢትዮጵያን የሚወድ ሁሉ ያላየው ፍዳና አበሳ  የለም፡፡

ሰሞኑን በሽምግልና ሰበብ ትጥቃቸውን የፈቱ የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በአቢይና ሽመልስ ልዩ ታጣቂ በዳቦ ስሙ ኦነግ ሸኔ በየቦታው እየተገደሉ እንደሆነ እየሰማን ነው፡፡ የአማራ የቀድሞ ታጣቂዎችን በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ የመሞት መብት ማክበር እንዳለብኝ በበኩሌ ይሰማኛል፡፡ ምክንያቱም ያረገዘች ሴት ሆዷ እየተቀደደ ሽሉ አማራ በመሆኑ ምክንያት ብቻ በሣንጃ በሚቆራረጥባትና አንዳንዴም በሚበላባት ኢትዮጵያ ሊያውም የአማራ ክልል ታጣቂ ሆኖ ያገለገለ ትጥቁን ሲያወርድ ምን ሊከሰት እንደሚችል ጡት ያልጣለ ሕጻንም እንደሚያውቀው መገመት አይከብድምና፡፡ የውጊያ ሥልጠና የወሰደ አማራ ይቅርና ሴትና ባልቴቱ፣ ሕጻንና ሽማግሌው ሁሉ በአማራነቱ ብቻ ከየሽርንቁላው እየታደነ በኦሮሙማ በሚጨፈጨፍበት ወቅት የአማራ ወታደር ትጥቁን መፍታት ማለት እንደይልቃል ከፋለ የዘገምተኝነት በሽታ ሰለባ መሆን ነው - እንኳን ትጥቁን ፈትቶ ታጥቆም በሆነለት፡፡ የተተበተበበት ውስጣዊና ውጫዊ ሤራ ቀላል አይደለማ፡፡ ይህ ዓይነቱ ታጣቂ ለአማራ መታገሉን ይተወውና ትጥቁን እንደፈታ ወዳገኘው አቅጣጫ ሮጦ ሕይወቱን እንደማትረፍ ተዘባንኖ ወደመታረጃ ወረዳ መግባት ከንፈርን እንኳን የማያስመጥጥ የለዬለት ዕብደት ነው፡፡ ውሸት ምን ይሠራል - እኔ በበኩሌ በሞታቸው ከማዘን ይልቅ በቂልነታቸው በጣም ነው የተገረምኩት፡፡

ይህን ጉዳይ ስሰማ የመጣልኝ አፈወርቅ ገ/የሱስ ይሁን ሌላ ሰው የጻፈው አንድ አጭር ታሪክ ነው፡፡ እንዲህ ነው፡- በአንድ የተጧጧፈ ጦርነት ውስጥ አንድ ቦቅቧቃ ወታደር ለሁለት በተሰነጠቀ መሬት ውስጥ ገብቶ ይሸሸጋል፡፡ እዚያም ሆኖ ጦርነቱ እስኪበርድ ድረስ መጠባበቁን ይቀጥላል፡፡ ሰውነቱ በፍርሀት እየራደ ተደብቆ ሳለ አንዲት ዐይጥ ከጉድጓዱ አንደኛው ማዶ ወደሌላኛው ማዶ ስትዘል መሃል ላይ በተባራሪ ጥይት ተመትታ ስትወድቅና ስትሞት ፈሪው ይመለከታል፡፡ “አሃ!” አለ ቦቅቧቄ፡፡ “አሃ! ይህቺ ሚጢጢ ፍጡር በተባራሪ ጥይት እንዲህ ክልትው ካለችማ እኔማ ምኑን ተረፍኩት!” ይልና በድፍረት ወጥቶ ውጊያውን ይቀላቀላል፡፡ የሚገርመው ነገር ያ ፈሪ ወታደር ብዙዎች ጠላቶችን ረፍርፎ ጦርነቱን ወደር በሌለው ጀግንነት በማጠናቀቅ የክብር ኒሻን ተሸላሚ መሆኑ ነው፡፡  

የኛ ልዩ ኃይሎችና ፋኖዎች ከዚህ አጭር ታሪክ ምን ሊማሩ እንደሚችሉ መጪው ጊዜ ይነግረናል፡፡

እኔም እላለለሁ፡፡ ሰዎች የምርጫቸውን እንዲሆኑ መተው አስፈላጊም ተገቢም ነው፡፡ እዚህ ላይ አንድ የመጸዳጃ ቤት የግድግዳ ላይ ጥቅስ ትዝ አለኝ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ ያነበብኩትና ምን ጊዜም የማይረሳኝ ነው፡፡ አንዱ ተማሪ “አንዲት ልጅ አፍቅሬ ማበዴ ነውና ምን ትመክሩኛላችሁ” ብሎ ጽፏል፡፡ ብዙ ምክሮች አሉ፡፡ የማይረሳኝ ግን “ማበድህ የማይቀር ከሆነ ዕበድ ምክንያቱም አንድ ሰው መሆን የሚፈልገውን ሆኖ እንደማየት የሚያስደስተው የለምና፡፡ ነገር ግን የመጣህበትን ዓላማ አትዘንጋ፡፡” ግሩም ጥቅስ፡፡ እናም የአማራ ልዩ ኃይል የነበራችሁ ሁሉ መገደላችሁ የማይቀር ከሆነ ቢያንስ ለቤተሰባችሁ እንኳን የምትተርፉበትን ሌላ አማራጭ ፈጥራችሁ ከሀገር ውጪ ለመውጣት ሞክሩ፡፡ በሀገር ውስጥ ካላችሁ ግን የትም ብትገቡ ብአዴን እየጠቆመ፣ ኦነግ ሸኔ እየተኮሰ ይጨርሷችኋል፤ የክፉዎች የደስታ ምንጭም ትሆናላችሁ፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ቀላል ነው፡፡ አንደኛ አማራ ስለሆናችሁና በነሱ እሳቤ የአማራ ዘር መጥፋት ስላለበት፡፡ ሁለተኛ የዋንጫው ጨዋታ ሲጀመር የጦር መሣሪያ  - እንደወንዶች በዱላ እንደሴቶች በበርበሬና በሚጥሚጣ ተዋግታችሁ ጭምር - በቀላሉ ማግኘት ስለምትችሉና ኦሮሙማን ለማጥቃት ትልቅ ሥጋት ልትሆኑ እንደምትችሉ ስለሚገመት፡፡ ሦስተኛ ተራውንና ተኩስ የማይችለውን አማራ በማሰልጠን በማይቀረው አርማጌዴዖን ላይ የሚሣተፈውን አማራ ስለምታበዙ፡፡ አራተኛ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ የውጭ ጠላቶች የተላከው የወቅቱ ሊቀ ሣጥናኤል ለአማራ ምሕረት ቢያደርግ “ሚስተር ሉሲፈር አይማረን፣ ላንምርህ” ብለው ልጃቸውን ቀድመው ስላስጠነቀቁት፡፡ በቃ፡፡ ምርጫው የራሳችሁ ነው፡፡ ፋኖ ግን በርታ፡፡ ከልዩ ኃይሉም ተማር፡፡

በርዕሴ ለጠቀስኩት አካል ጥቂት ማሳሰቢዎችን ላስቀምጥ፡፡

1.     የአማራና የጠላቶቹ ሕወሓት/ኦሮሙማ ቅራኔ በምንም መንገድ በሽምግልናና በዕርቅ አይፈታም፡፡ ይህ እየታወቀ አቢይ አህመድ  አማራን የመደምሰሻ የተሻለ መንገድ እስኪያሰላስልና እስኪያገኝ ድረስ ተብሎ ይህን በደም የተጨማለቀና ካለደም የማይጠራ ውስብስብ ሀገራዊ ጉዳይ በሽምግልና ለመፍታት የሃይማኖት አባቶች ሲላኩ ተገቢውን ቅድመ ሁኔታ ሰጥቶ እንደመሸኘት ለነዚህ ለራሳቸው ቤት እንኳን የማይሆኑ የሁለት ዓለም ሰዎች ማጎብደድ ውጤቱን ከጅምሩ እያየነው ነው፡፡ ዕባብና ዕርግብ ሊታረቁ አይችሉም፡፡ በአንበሣና በሚዳቋ መካከል ዕርቅ ይውረድ ቢባል የዕርቁ ዕድሜ አንበሣው የተመገበው እስኪጎድል ድረስ ብቻ ነው፡፡ ስለሆነም የአማራ ሕዝባዊ ኃይል አስተባባሪ ኅቡዕ ኮሚቴ ይህን እውነት ተገንዝቦ አቢይንና ሥርዓቱን ከማስወገድ ያነሰ የትግል ዒላማ እንዳያስቀምጥ ይጠንቀቅ፡፡ እንዲህ የምለው የመጨረሻውን ውጤት አጥቼው እንዳልሆነ ለማንም መግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ በአጭር አማርኛ ኦሮሙማ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሒሣቡን አግኝቶ በከርሰ መቃብሩ ላይ የሁላችንም የምትሆን ኢትዮጵያ ትመሠረታለች፡፡ ነገር ግን የተወሰነ ጥንቃቄ ብናደርግ ከእግዚአብሔር በረከትና ቸርነት ጋር ተደምሮ መስዋዕትነቱና ሰማዕትነቱ ቀድሞ ከተነገረው ይቀንስና ትንሣኤያችን ቅርብ፣ ኪሣራችንም ጥቂት ሊሆንልን እንደሚችል በማመን ነው፡፡ “Am I clear?” ብዬ በእንግልጣርኛ ልራቀቅባችሁ አሰብኩና ይሉኝታ ይዞኝ ተውኩት፡፡

2.    ከፍ ሲል እንደጠቀስኩት ያለንበት ዘመን “ግራህን ሲጠፋህ ቀኝህን አዙርለት” የሚለው ክርስቶሳዊ ምክረ-ሃሣብ እምብዝም የሚሠራ አይደለም፡፡ ይህንን የሚቃረኑ ወይም ስሜትን በማይጎረብጥ አገላለጽ የሚያሻሽሉ መጽሐፍ ቅድሣዊ አባባሎችንም ማስታወስ አይገድም፡፡ ክርስቶስ ራሱ “የሰውን ልጅ በመሣም አሣልፎ የሚሰጥ የወፍጮ መጅ ባንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቁ ባሕር ቢጣል ይሻለዋል” ብሏል፡፡ ይህ የሚጠቁመን ራስን እስከማሳጣት የሚደርስ መረር ያለ ነገር ቢገጥመን እኛም በዛው ልክ መምረር የሚገባን መሆኑን ነው፡፡ መልፈስፈስ ለጠላት ያመቻል፤ ጨከን ካላልክ በቁጥር ብዙ ብትሆን እንኳን ከበግ ያስመድብሃል እንጂ አይጠቅምህም፡፡ አንድ ልጨምር፡፡ ሣምሶን ጠላቶቹን እንዲፋለም እግዚአብሔር ኃይልንና ብርታትን ሰጥቶታል፡፡ በዚያም ምክንያት አንዱ ለሽህ ሆኖ ብዙዎችን አምሽኳል፡፡ ግን ምን ዋጋ አለው - ደብቆ እንዲይዝ የተነገረውን የኃይሉን ምሥጢር በሚስቱ በደሊላ በኩል ለጠላቶቹ አሳልፎ ሰጠና ልክ እንደአማራ ልዩ ኃይል አላስፈላጊ መስዋዕትነትን ከፈለ፡፡ ራሳችን በምንጠራው ሞት ስንሞት ለቤተሰብ አልቃሽና ለሀዘን ደራሽም ግራ አጋቢ ነውና ልዩ ኃይሎችና ፋኖዎች የምታደርጉትን ዕወቁ፤ ለኛ ብላችሁ ሳይሆን ለራሳችሁ ጭምር፤ አታሣፍሩን፡፡ እናም ማለት የፈለግሁት ራስን ከመጥፋት ለመከላከል ጠላትን እንዳመጣጡ መመከት ሃይማኖታዊም ምድራዊም መብት ነውና በዚህ በርቱ፡፡ የጠላትን ሸኮና ሸኮናውን በመቀጥቀጥ የታወጀባችሁን የዕልቂት ዐዋጅ አክሽፉ፡፡ ጸሎትና ምህላ አማራጭ የሌላቸው የፈጣሪን እገዛ የሚያስገኙ ቢሆኑም ጠላትም ከአጋንንቱ ዓለም የሚቸረው ኃይል ስላለ በስንቅና በትጥቅ፣ በሞራልና በጦር ዝግጅት ራስን ማብቃት ለነገ የሚባል አይደለም፡፡ ኦሮሙማንና አባቱን ሕወሓትን የመሰሉ ዐረመኔዎች ከፊት ለፊት፣ ከጎንና ከውስጥ አስቀምጦ መዘናጋት የነፃነትን ጊዜ ማራዘም ነውና ከቸበርቻቻና ከአሼሼ ገዳሜ መራቅ ተገቢ ነው፡፡

3.    ብአዴን የአማራ ጠላት መሆኑን ማስረዳት አይጠበቅብኝም፡፡ ብአዴን ባይኖር ኖሮ ሌላው ቀርቶ ባለፉት 32 ዓመታት ውስጥ የተገደለው፣ የታሰረውና የተፈናቀለው የአማራ ሕዝብ ብቻውን - ሌላ ሳይጨመር - እነዚህን ጉግማንጉግ ጠላቶቹን ልክ ባስገባቸው ነበር፡፡ ነገር ግን እውስጡ ያለው ቀጋ አላላውስ አለውና ሞቱ እቤቱ ድረስ ተንኳቶ ገብቶ ዛሬ ዛሬ “መተማ የኛ ነው፤ ሞቱማ የሚለውን ቀይረውት ነው ነፍጠኞቹ” የሚሉን ኦሮሙማዎች ለአማራው ተለክቶ በተሰጠው ክልል ተብዬ ሳይቀር ያለውን አማራ እንደፈለጉ እያሰሩና እየገደሉ ይገኛሉ፡፡ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ደግሞ በአማራ ስም ሠርገው የገቡበት ማንነታቸው በውል የማይታወቀው ብአዴኖች ናቸው፡፡ ስለሆነም ጥንቃቄና በቂ ዝግጅት በተደረገበት ሁኔታ ብአዴንን ማጽዳትና ማጥራት በነቀርሣ የተበከለን ሰውነት ቆርጦ በመጣል ሌላውን አካል እንደማዳን ይቆጠራልና ይታሰብበት፡፡ ይህም ነገር ጊዜ ሊሰጠው አይገባም፡፡ መደፍረሱ ለማይቀረው ነገር አንድ ሰው እንዳይገጭ ሲባል 60 ሰው የጫነ አውቶቡስ ገደል እንዲገባ መፍቀድ ኪሣራውን ባለፉት 32 ዓመታት በግልጽ አይተነዋል፡፡ ደም በደም ትነጻለች!! ኅልውናን ለማስቀጠል ሲባል ወደፍርሀትነት የተለወጠ የሚመስልን ይሉኝታ መተው ግድ ነው፡፡

4.    የሚደረጉ ነገሮች ሁሉ ገሃድ አይውጡ፡፡ ሚዲያን በድርበቡ የመጠቀም ልማድ ይኑር፡፡ ሁሉ ነገር ለሚዲያ አይነገርም፡፡ የሚዲያ ክትትልና ዳሰሳም ይኑር፡፡ ማን ስለምንና ስለማን ምን አለ የሚለው ነገር ወሳኝ ነው፡፡ የትኛውንም የሚዲያ አውታር ተከታትሎ ጭብጥ መረጃ የሚሰጥ ኮሚቴ መኖር አለበት፡፡ ትክክለኛ መረጃ ድልን ያቀላጥፋል፤ ኪሣራንም ይታደጋል፡፡ የአመራሮች ማንነትም እንደዚሁ ኅቡዕ ይሁን፡፡ ተግባር ይናገር፤ አንደበት ዕረፍት ያግኝ፡፡ ስብዕና ግምባታ ጡረታ ይውጣ፡፡ ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያ ቂጢጥ አይበል፡፡ የሀገራችን ትልቁ ችግር ይህ ነውና አደብ እንግዛ - አቢይ መከራውን የሚያየው በዚህ ዓይነቱ ሥነ ልቦናዊ ደዌ በመመታቱ ነው - ለዝና ሲል የማይሸጠው ነገር የለም - የሚስቶቹን ማለቴ የሚስቱን ነገር ለጊዜው እንተወውና የአብራኩን ክፋዮች ልጆቹንም ቢሆን ባወጡ ይቀውራቸዋል፤ በሰባት ቁጥር የተለከፈው ይህ ወፈፌ ለሥልጣኑ ሲል የማያደርገው የለም - ዕድሜው ሰባት ዓመት እያለ እናቱ ሰባተኛው ንጉሥ እንደሚሆን ከነገረችው በኋላ ከሰባተኛ ክፍል ሳያልፍ የፒኤችዲና የኮሎኔልነት ማዕረግ የማግኘቱ ምሥጢር እየተፈተሸና አጓጉል ውጤትም እየተመዘገበ መሆኑን በእግረ መንገድ ማስታወስ ክፋት ያለው አይመስለኝም፡፡ በመሠረቱ ጉራ ለመቸርቸርና አማላይ ስብዕናን ለመገንባት በቅድሚያ ሀገር መኖር አለባት፤ የታወጀብን ዕልቂት መነሳት አለበት፡፡ አማራ በንዝህላልነቱ ምክንያት ጠላቶቹ ንቀውት ወለጋ ላይ ያርዱታል፡፡ ጠንካራ ቢሆን ኖሮ ግን አይደለም ወለጋ ላይ ቲምቡክቱና ሆኖሉሉ ላይ ይከበራል እንጂ የሚነካው የለም፡፡ አሜሪካንን ተመልከት፡፡ እንግሊዝን ተመልከት፡፡ ማን ይነካቸዋል? ማንም፡፡ እዚሁ አገራችን ውስጥስ በወያኔ ዘመን ትግሬው አዲስ አበባ ላይ አጠገቡ ላለ ሰው ናዝሬት ውስጥ የሚገኝ ጓደኛውን በርቀት የሚያዋራ እስኪመስል ከጣራ በላይ ሲጮህና ያሻውን ሲያደርግ ማን ይነካው ነበር? ማንም፡፡ አሁንስ አንድ ኦሮሞ ደሴ ላይ በአንድ ሆቴል ውስጥ ምግብ እየበላህ ምግቡ ላይ ቢሸናብህ ምን ይውጥሃል? አዎ፣ የምለው እውነት ነው፡፡ ሰውን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁም፡፡ ከ50 ሚሊዮን ያላነሰ ሕዝብ ይዘህ ከ6 እና ከ15 ሚሊዮን ሕዝብ የወጡ ደፋሮች ይጫወቱብሃል - ስስ ብልትህን አወቋ፤ በይሉኝታ ገመድ መቀፍደድህን ተረዷ፡፡ እውነታው ይሄው ነው፡፡ ግን ነገ ጧት ይገለበጣል፡፡ አሁን ቀኑ ደረሰና አማራን ዐውሬ አድርገውታል - እንኳን አደረጉት፡፡

5.    የግንኙነት መስመርን በተለያዩ አማራጮች ማቀናበር ይገባል፡፡ በስልክና በመሳሰሉት መገናኛዎች ትላልቅ ምሥጢሮችን ማስተላለፍ አደጋ አለው፡፡ ስልክና ኢንተርኔት ቢቋረጥ ሌላ መፍትሔ ማዘጋጀት ተገቢ ነው፡፡ ሳይነጋገሩ የመግባባትን የስድስተኛውን ስሜት ማዳበርም ጠቃሚ ነው፡፡ የገጠመን ጠላት እጅግ ክፉና አደገኛ እንደመሆኑ ጠላትን አሳንሶ ማየት ወይም መናቅ የግፍን ዘመን ያራዝማልና ይቅር፡፡ እርግጥ ነው - እውነተኛው ጦርነት ሲጀመር አሮጊትና ሕጻናትን እያረደ ሰልፊ የሚነሳ ቆንዳላ ሸኔ ሁላ መገኛ - በእርግጠኝነት ነው የምልህ - ማላጋሲ ወይንም ማሊ ነው፡፡ ይህን አስረግጬ ነው የምነግርህ፡፡ ይህንንም ዕድል ካገኙት ነው፡፡ ወንድነት የሚገለጸው ከታጠቀ ኃይል ጋር እንጂ መሣሪያ ገፈህ ባዶ እጁን በመኪና ተሣፍሮ የሚሄድን ዜጋ በአሣቻ ቦታ ጠብቀህ በመጨፍጨፍ አይደለም፡፡ ይህን ሁሉ ግፍ በቅርቡ ይከፍሉታል፡፡ የዘሩትን ማጨድ በወያኔ ብቻ የሚቀር የሚመስለው ካለ ሞኝ ነው፡፡ ኦሮሙማዎችማ …? በስማም፣ የነሱ መጨረሻማ “አንድዬ እባክህን አታሳየኝ፤ ለጠላቴም አትስጥ” የሚያስብል ነው፡፡ እነሱ አሁን አእምሯቸውም፣ ኅሊናቸውም፣ ልቦናቸውም፣ ምን አለፋህ ሁለመናቸው ስለታወረ እንደዕብድ አድርጓቸዋል፡፡

6.   ከፍ ሲል በገደምዳሜ የነካካሁትን አንድ ዋና ቁም ነገር ትንሽ ባብራራው ደስ ይለኛል፡፡ አንድ ትግል ስኬት ላይ የሚደርሰው በሰዎች ከማመን ይልቅ በተግባርና ከያንዳንዱ አባል በሚገኝ ሁለንተናዊ አስተዋፅዖ ማመን ቅድሚያ ሲሰጠው ነው፡፡ አይኤስንና አልሻባብን፣ ታሊባኖችንና አልቃኢዳን፤ ቦኮሃራምንና የኛዎቹን ጉዶች ኦነግ/ኦህዲድንና ሕወሓትንም እንይ፡፡ ከሞላ ጎደል እነዚህ አሸባሪዎች በግለሰብ ተክለ ሰውነት አያምኑም፡፡ እንደዚያ ቢሆኑ ዓላማቸው ፈቀቅ እንደማይል ይረዳሉ፡፡ ምሥጢርን ከመጠበቅና የግለሰብ ተክለ ሰውነትን ግንባታ ከመተግበር አኳያ እኛ ከነሱ በሚገባ መማር አለብን፡፡ ስለዚህ ብዙ ዘመነ ካሤዎችን፣ ብዙ ምሬ ወዳጆዎችን፣ ብዙ መሣፍንት ተስፉዎችን፣ ብዙ ደመቀ ዘውዱዎችን፣ ብዙ መስከረም አበራዎችን፣ ወዘተ፣ ማፍራትና አንዱ ሲሰዋ ወይንም ሲታሰር ከሥር ከሥር መተካት ካልቻልን ውኃ መውቀጥ ነው፡፡ በግለሰብ ማመን ግለሰቡ ሲሰወር ትግሉም እንደማዮኔዝ ወደተነሣበት ይወርዳል፡፡ ማዮኔዝ ምን እንደሆነ የኢቢኤሱን ሼፍ ዘላለምን ጠይቅ፡፡ ሀገር እየተተረማመሰች በምግብ ዝግጅት ውድድር ሲቀናጡ ሳይ በነገረ ሥራችን አራምባና ቆቦነት ስለምስቅ ነው ያን ሼፍ አለቦታው እዚህ ያስታወስኩት፡፡ ይቅርታ፡፡ ቅናት መሰለብኝ ይሆን?

7.    ዛሬ ቀኑ ሚያዝያ 7/ 2015 ዓመተ ፍዳ ነው፡፡ ነገ ፋሲካ መሆኑ ነው፡፡ እያነቡ እስክስታ፡፡ ዐረማዊው መንግሥት አዳሜንና ሔዋኔን በዚያና በዚህ በርሀብና በጦርነት፣ በኑሮ ውድነትና በሜንጫ እየጨረሰ እኛ የሞላልን በዶሮ ጦማችንን ልንገድፍ ሊያውም በ1400 ብር በተገዛ ዶሮ ከወዲሁ ተፍ ተፍ እያልን ነው፡፡ ወግ አይቀርምና “መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልን” ልበል፡፡ የምንችል ያጡ የነጡ ወገኖቻችንን በተቻለን አቅም እንርዳ፡፡ ለሀገራችን እንጸልይ፡፡ እነዚህ ዐውሬዎች ያቺን የሚቃዡባትን የኦሮምያ ሰፊ ግዛት ሊመሠርቱ ልባቸው ውልቅ ብሎ መቆሚያ መቀመጫ አሳጥተውናልና አንድዬ በቶሎ ይገላግለን፤ አሜን ነው! አሜን!!

 

 

Friday, April 14, 2023

የአምቡላንስ ጩኸት እየሰማ የማይጠነቀቅ የአማራ ሕዝብ ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 4/14/23

Death and sorrow under PM Abiy Ahmed of Ethiopia

የአምቡላንስ ጩኸት እየሰማ የማይጠነቀቅ የአማራ ሕዝብ

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

4/14/23

ትናንት ማታ ኦነግ፤ አብይ አሕመድና አበባው ታደሰ ተቀናጅተው አማራን በሚጨፈጭፉበት አደገኛ አካባቢ ትጥቃቸው ፈትተው በሁለት ጭነት መኪና ተጭነው ወታደራዊ ልብሳቸው እንደለበሱ፤ ከመኪና ሳይወርዱ ተጭነው እየተጓዙ እያሉ አድፍጦ በቆየው የአብይና የኦነግ ታጣቂ አጣየ…. በተባለው አካባቢ አደገኛ ቦታ በጭካኔ አገዳደል መኪና ላይ ተጭነው እያሉ ቊጥራቸው ማወቅ ያልቻልናቸው በርካታ የአማራ ልዩ ሃይሎች በጥይት እንደተደበደቡ አሳዛኝ ምስሎች በየሚዲያው ተለጥፎ  አየሁ።

ይህ እንዳይደርስ  ከ4 ቀን በፊት << ትጥቅ መፍታት ያስከተለው መዘዝ ከማይ ካድራ ሊወሰድ የሚገባው ትምህርት>>፡ ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 4/11/23  በሚል ርዕስ አማራዎች ትጥቅ እንዳይኖራቸው ብትር እንኳ ሳይቀር እንዳይዙ ተነጥቀው ለጅምላ ጭፍጨፋ እንዴት እንደተጋለጡ የ30 አመት ጭካኔና ከሁለት አመት በፊት ማይካድራ የደረሰው ጭፍጨፋ በቦታው የነበረው የዓይን ምስክር የሰጠው ቃል በቪዲዮ አስደግፌ አሳዛኝ ክስተት ለምን እንደተከሰተና ለወደፊቱ ከዚህ ትምሕርት ተወስዶ ትጥቅ አውርዱ ስትባሉ እንዳትፈቱ ሁለተኛ ጥፋት እንዳይደገም በማለት አስጠንቅቀን እያለን

በሚያስደነግጥ ሁኔታ ትናንትና አበባውና አብይ አሕመድን አምነው ትጥቅ ፈትተው ባዶ እጃቸው በሁለት የጭነት መኪና ወደ ሞት ተሳፍረው ሲጓዙ መርዶ መስማት በምን ቃል እንግለጸው?

እኔ በበኩሌ 30 አመት ሙሉ ሳይሰለቸኝ ኑሮኣችን ጊዜኣችን ማሕበራዊ ትስስራችን ወደ ጎን ትተን ፤ አማራ ሆይ እባክህን እራስህን ተከላከል እያልኩ እኔ እንደትግሬነቴ ለማንኛውንም ሳልወግን በኢትዮጵያዊነቴ አማራውን ለማዳን ብዙ ጨኩኝ፤ በዚህ የተነሳ ከብዙ ወዳጆቼ ተለያየሁ፤ ተራራቅኩ፤ አሁን ደግሞ ተደጋጋሚ ጥቃት በራሱ እንዝህላልነት ሲደርሰው ማየት ከዚህ ወዲያ በምን መንገድ ብንመክረው ጥቃቱ ይቆማል? ትግሉን ብናቆም ይሻል ይሆን? ትግሉን ላቁም? ብየ ከራሴ ጋር ተሟግቻለሁ። ግን ትግሉን ማቆም ጥቃቱ ይቀንስ ይሆን? ሰው ማስጠንቀቂያ እጠሰጠው ካልሰማ በምን መንገድ እናሳምነው?

ትጥቅን ማስፈታት የሚሯሯጡ መንግስታት አሳሳቢ ታሪክ አላቸው።

አንድ ሕዝብ በፋሺሰቶችና አምባገነኖች እጅ ውስጥ ገብቶ  በጠመንጃ ሥር ከወደቀ የመጀመሪያው አዋጩ “ጠመንጃን በጠመንጃ መከመከት ነው።ሰላም በጠምንጃ ይመጣል፤ ራስን ማስከበር ከዚያ ይጀምራል። በመጀመሪያ ይህ ዓለም በትርጓሜ ብንሄድበት እንደተሰበረ ሸክላ መቀበል አለበት።

ዓለም በክፉዎች የተከበበች ነች፤ ኢትዮጵያ በዚህ አደጋ በቀለብት ውስጥ በክፉዎች ጥርስ ዙርያ የገባች አገር ነች።

ኢትዮጵያ እንድትፈርስ ከተወሰነባት አገር አንደኛዋ መሆንዋን ዛሬ ሳይሆን ገና አክሱም ዘመነ መንግሥት ጀምሮ ከዚያም እየተቀጣጠለ በቱርክ፤ በግብጽ፤ በጣሊያን፤በሶማሊያ፤ በአክራሪ እስላም አገሮች በዓረቦች፤ አሜሪካኖች፤ እንግሊዞች… መልካም በማይመኙላት “በአንዳንድ” የካቶሊክ እና የፕሮተስታንቶች ሰባኪያን እንዲሁም አገር በቀል በሆኑት በትግሬ ወያኔዎችና ኦነጎች ባንዳዊ ትብብር ስጋቱ አሁን ወዳለበት ደረጃ ደርሷል።

የተሸረበው ክፋት ሲፈነዳ - ስጋቱ የግልም ይሁን የሀገር ሁላችንም ይጎዳል። የመጨረሻው ነገር ማንኛችንም ልንፈልገው የማይገባን ነገር ቢኖር መንግሥት ተብየው የመከላከል አቅማችንን እንዲያነሳልን መፍቀድ የለብንም።

ሂትለር በጀርመን፤  እስታሊን በሶቭየት ሕብረት ዜጎችን ጠመንጃ የማስፈታት ዘመቻቻው ሲጀምሩ  ያታልሉበት ንግግር ልክ ጀነራል ተብየው ቅጥረኛው አበባው ታደሰ የተባለ ማፈሪያ እንደተናገረው እኩያወ የሆነው “የጀርመን ናዚው” ሄይንሪክ ሂምለርም እንዲሁዜጎችን ከጥቃት የሚከላከል መንግስት ነው፡መንግሥት ስለሚከላከልላቸውዜጎች ጠመንጃ አያስፈልጋቸውም”። በማለት ዜጎች ትጥቅ ካስፈታ በኋላ ሕዝቡ በተለይ አይሁዶች ጽንፈኞች ቡድን እጅ ወደቁ።በሚሊዮኖች ወደ ኦሽዊትዝ ጭፍጨፋ ቦታ ተጋዙ  ለሞት እጣ ተዳረጉ።ይህ ሁሉ የተከሰተው ራሳቸውን ለመከላከል የሚያስችላቸውን መሳሪያ እያስመዘገቡ ትጥቃቸው ስለፈቱ የሞት ጽዋ ተጎነጩ።

የኛዎቹ ልዩ ሃይሎችና ፋኖዎች ደግሞ በተመሳሳይ ትጥቅ እንዳትፈቱ እያልን ባስጠነቀቅን በ4ኛው ቀኑ አብይ አሕመድና አበባው ታደሰ ወደ አዘጋጁላቸው ወደ ኦሽዊትዝ ጭፍጨፋ ቦታ ተጭነው ሞት እጣ ተዳረጉ።

አሳዛኝ ክስተት! ፈጣሪ ከመንበሩ ተነስቶ ይቀበላችሁ፤ ወገኖቼ ሆይ! አመድ ይቅለላችሁ!

አመሰግናለሁ

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

 


Tuesday, April 11, 2023

ትጥቅ መፍታት ያስከተለው መዘዝ ከማይ ካድራ ሊወሰድ የሚገባው ትምህርት ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 4/11/23

 

ትጥቅ መፍታት ያስከተለው መዘዝ ከማይ ካድራ ሊወሰድ የሚገባው ትምህርት

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

4/11/23

በዚህ መልኩ በዚህ ምስክርነት የምታደምጡት በአማራው ላይ የተፈጸመ የዘር ጭፍጨፋ ሳያንስ፤ ዛሬ እንደ ወላጅ አባቱ የትግሬ ወያኔ ቡድን ኦሮሙማው መንግሥት መሪው አብይ አሕመድ አማራዎች በተለየ ሁኔታ ለምን ትጥቃቸው እንዲፈቱ ፈለገ? የሚለው ጥያቄ፤ መልሱ እንደገና የዘር ማጥፋት እንዲፈጸምበት ስለፈለገ ያቀነባበረው ሴራ ነው።

ይህንን ምስክርነት ስታደምጡ የወልቃይት አማራዎች ትጥቅ እንዲፈቱ ከተደረጉ በላ ካሁን በፊት ወልቃይትና ማይካድራ ውስጥ አማራዎች ላይ ምን እንደተፈጸም ይህ ምስክርነት አሁን ላላው ማስጠንቀቂያ ደወል ነው በሚል በማስረጃ ለማቅረብ የፈለግኩበት ምክንያት የዓይን ምስክርና የሰቆቃው ተጠቂ እየነገረን ያለው አማራዎች ብትር (ሽመል) እንኳ እንዳይዙ ተደርጎ 30 አመት ሙሉ “ትጥቅ ከፈቱ በላ” ምን እንደደረሰባቸው ለማሳየት ነው። አማራው ተለይቶ ትጥቅ እንዲፈታ ማድረግና ለዚህ ተባባሪ መሆን በራስ ላይ መፍረድ ነው ስል የነበረውም ለዚህ ነው። አለዘመናት ቀስቅሰን አልነሳም ያለንን የአምሓራ ሕዝቡ ዛሬ ቀስ እያለ እየተረዳው ሴራው ግልጽ እየሆነለት የመጣ ይመስለኛል።

እስኪ በዚህ ልደምድም፡

የዓይን ምስክር ከማይካድራ እስከ አብርሃ ጂራ

<< ሁሉም ጎረቤቱን ገድሏል፡ ሚሰት ባልዋን ገድላለች።በሚስቱ በገጀራ ተመትቶ ሳይሞት የደረሰ ታካሚም አለ። ከሞቱት ውስጥ 12 የሚሆኑት ነፍሰጡር እናቶች ናቸው። ማይካድራና አካባቢው ይኖሩ የነበሩ አማራዎች በሙሉ በሚባል ሁኔታ እዛው ነዋሪ በነበሩ ጎረቤቶቻቸው ታድነው ተገድለዋል። ከ500 በላይ ያልታጠቁ አማራዎች በጎረቤቶቻቸው ተጨፍጭፈዋል።>

ከዓይን ምስክሮች የተጠናቀረ ዘገባ።

አመሰግናለሁ

ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay

 

 

Monday, April 10, 2023

እንኳን ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ዋዜማ አደረሰን!! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ Ethiopian Semay 4/10/23


እንኳን ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ዋዜማ አደረሰን!!

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

Ethiopian Semay

4/10/23

የመጨረሻ ተጋጣሚዎቹ ሁለት ኮርማዎች በግልጽ ሜዳ ተጋጥመዋል፡፡ ፉርሽካውና የተመጣጠነው መኖ ቀርቶበት ደረቅ ሣር እንኳን እንዳይግጥ አፉን ተለጉሞ ከ50 ዓመታት በላይ በየሄደበት እንዲሳደድ እንዲገደልም ተፈርዶበት የነበረው ከሲታ ኮርማ ጠላቶቹን አንበርክኮ እንደ ዳልጋ አንበሣ የሚያገሣበትና መላ በረቱን ነጻ የሚያወጣበት፣ ፍትኅንም የሚያሰፍንበት ጊዜ ላይ ደርሷል፡፡ ሃሌ ሉያ በል ክርስቲያን፤ አልሃምዱሊላ በል ሙስሊም፡፡ ሁልህም በየእምነትህ ፈጣሪህን አመስግን፡፡

 ከሩብ ምዕት ዓመት በላይ የጮህንበት ሀገራዊ ነጻነትና ትንሣኤ እንዲህ ከፊት ለፊታችን በክብር ቆሞ ማየት በእጅጉ ያስደስታል፡፡በውጪ ያላችሁ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ወደሀገራችሁ ለመግባት ዕቃችሁን ሸካክፉ፡፡ በሀገራችሁ የዘመናት ምስቅልቅሎሽ ተስፋ በመቁረጥ ከሀገራችሁ ለመውጣት ተስማሚ ወቅትና ምቹ ዕድል ትጠብቁ የነበራችሁ ወገኖች አሁን ላይ እንድትጽናኑና የሀገራችሁን ነጻነት እዚሁ ሁናችሁ እንድትጠባበቁ በእምዬ ኢትዮጵያ ስም እጠይቃለሁ፡፡

 አዎ፣ ብዙውን ጊዜ በምጽፋቸው መጣጥፎች ጨለምተኝነት በብዛት ይንጸባረቅብኝ እንደነበር እኔ ራሴም አልክድም፡፡ አሁን ግን በመለኮታዊ ተስፋ ተሞልቼ የምለውን እላለሁ፡፡

ኢትዮጵያ የትግሬን አገዛዝ እስኪያንገሸግሻት አየች፡፡ በዚያም አገዛዝ ክፉኛ ተጠበሰች፤ ተንገበገበች፡፡ የማታውቀው የዘርና የቋንቋ ፖለቲካም አመሰቃቀላት፡፡ በዚያም ሳቢያ ወደፈጣሪዋ አምርራ አለቀሰች፡፡ ዕንባዋ መና አልቀረም - በ26ኛው ዓመት በ10ኛው ወር በ4ኛው ቀን አንድዬ ገላገላት፡፡ ግን የዕዳ ደብዳቤዋ ሊቀደድ ያልቻለበት የምታወራርደው ውዝፍ ዕዳ ስለነበር ግፍና በደሉ በሌላ ተረኛ ተባብሶ ቀጠለ፡፡ ያም ዮዲት ጉዲታዊና አህመድ ግራኛዊ የግፍ አገዛዝ ቅጥያ ይሄውና አምስት ዓመቱን ደፍኖ ስድስተኛውን ያዘ፡፡

ኢትዮጵያ የነጻነትንና የሀገራዊ ትንሣኤን ምንነት ታጣጥም ዘንድ የትግሬን አገዛዝ እንዳየች ሁሉ በኦሮሞ ስም የሚመጡ በዘር ግን በአብዛኛው ኦሮሞ ያልሆኑና ለሥልጣን እርካብ መረገጫ ሲባል ብቻ ኦሮሞነትን እስከጥግ የሚጠቀሙ ኦሮሙማዎችን ማየት ነበረባት - ብሂሉም እኮ “አንዱን ካላዩ አንዱን አያመሰግኑ” ይላል፡፡ ምክንያቱም ትግሬ ከታዬ ኦሮሞም መታየቱ አንደኛ በሃይማኖቱም በመንግሥታዊ ሥርዓቱም መረን የለቀቀንና ከፈጣሪ መንገድ የወጣን ሕዝብ መቅጣት አሁን የተጀመረ ባለመሆኑ፣ ሁለተኛ አንዱንና የተሻለ ነው የሚባለውን ካዩ ዘንዳ ሌላውንና የከፋ የከረፋውን ማየቱ የወደፊቱን ወርቃማ ዘመን ለማመስገን ስለሚረዳ የሆነው ሁሉ ሆነ፡፡ ገና ብዙ የሚሆን ነገርም አለ፡፡ ተጀመረ እንጂ አላለቀምና፡፡

በነገራችን ላይ የሕወሓትን ዘመን አሁን ላይ ሆነን ዘወር ብለን ስናስበውና ካለንበት የኦሮሙማ ዘመን ጋር ስናነጻጽረው የሲዖልና የኤዶም ገነትን ያህል ልዩነት እንዳለው ለማተባችን ያደርን ወገኖች እንመሰክራለን፤ ወያኔ ሆይ! ያኔ በጽሑፎቼ የሰደብኩሽ ሁሉ እውነት ቢሆንም ቅሉ ይቅር በይኝ፡፡

ትግሬዎች ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ እንደተቆጣጠሩ ሶማሌ አካባቢ ሄደው ውክቢያና ሀለው ቀጠው ሲፈጥሩ አንዱ አረጋዊ ሶማሌአይ፣ አገር አገዛዝ እንኳን እንደ አማራ የለም” ማለቱን በጊዜው ሰምቻለሁ፡፡ እውነቱን ነው፡፡ አማራን በአስተዳደር ሥራ የሚያማው የለም፡፡ አማራ እንደአጠቃላይ በአማራነት የጎሠኝነት ጥምብ ገመድ ስለማይሳሳብ በችሎታና ብቃት ለተመሠረተ አስተዳደር ይበልጥ የቀረበ ነው፡፡

መለስ ዜናዊ አንድ ወቅት “ሥልጣን ለኦሮሞ መስጠት ብርጭቆ ለሕጻን ልጅ እንደመስጠት ነው” ብሎ እንደተናገረ ሰምቻለሁ፡፡ እዚህ ላይ የኦሮሞ ስም በማይረባ ወይንም በሚያስወቅስ ነገር ሲነሳ ወዳጄ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሣ ወይንም ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ የሚያኮርፍ ከሆነ፣ የትግሬ ስም በሕወሓት ምክንያት በክፉ ሲነሳ ከአማራ በላይ ለአማራ የሚታገለው የቅርብ ወዳጄ የኢትዮሰማይ ብሎግ አዘጋጅ ትግሬው ጌታቸው ረዳ ከተቆጣ፣ አማራ በመጥፎ ሲነሣ ዘመነ ካሤ ከተቀየመ መግባባት ላይኖር ነው፡፡ ስለሆነም የትግሬም ሆነ የአማራና የኦሮሞ ስም በመጥፎ የሚነሣው ይበልጡን የሕወሓትን፣ የመሸጦ ባርያውን ብአዴንና የኦነግ/ኦህዲድን ዓላማና ፍላጎት እውን ለማድረግ ላለፉት ሦስትና አራት አሠርት ዓመታት ኢትዮጵያን ያንገላቱ የሁሉም ነገድ ዜጎችን ለማጣቀስ እንጂ አብዛኛውንና ጤናማውን እንደማይጨምር አስምሬበት ማለፍ እልፈጋለሁ፡፡ ከመሬት እየተነሱ “አይ፣ ይሄማ እኔን ለመሳደብ ነው” የሚል ጠባብ ግልፍተኛ ካለ መብቱ ነው፤ ይንተክተክ፡፡ እንጂ በስመ ኦሮሞ፣ ኦሮሞዎቹን አፄ ምኒልክንና አፄ ኃ/ሥላሤን ለመሳደብ የሚቃጣኝ ደደብ አይደለሁም፡፡

የወይዘሮ ባፈናና የማንትስ ጉዲሣ ልጅ የሆኑትን የአፄ ምኒልክን ኦሮሞነት ማንሳት መቼም በአክራሪ ኦሮሞዎች ዘንድ ወንጀል ነው፡፡ አቢይ ባቅሙ “አይ ኦሮሞ!” እያለ እወክለዋለሁ በሚለው ነገድ ላይ ሲያፌዝ አንድም ሰው ያልተቃወመው ለምን እንደሆነ ግን አልገባኝም፡፡ ድንገት ትዝ ብሎኝ ነው፡፡ ምን ዓይነት ዕንቆቅልሸ የሆነ ልጅ ጣለብን ግን!!

የመለስን ትንቢታዊ ንግግር ባለፉት አምስት ዓመታት አረጋገጥን፡፡ ማብራሪያም አያስፈልገውም፡፡ እንዲያውም ኦነግ/ኦህዲድ ከያዘው ሥልጣን ይልቅ ሕጻን የሚይዘው ብርጭቆ የበለጠ ዕድሜ አለው ማለት ይቻላል፡፡ ያለፉት አምስት ዓመታት ያላሳዩን ጉድ የለም፡፡ ለዚህም እማኝ መቁጠር አያስፈልገንም፡፡

የሰሞኑ ግን ይብሳል፡፡ የኦሮሙማ ተጨፈኑ ላሞኛችሁ ከማሳቅም አልፎ ጤናማ ኦሮሞዎችን ሣይቀር በሀፍረት የሚገቡበትን አሳጥቷል፤ የሰውን ዘር በመላው አንገት ያስደፋል፡፡ ብዙ ኦሮሞዎች በሚዲያ እየወጡ ሲቃወሙትም አያለሁ፡፡ አንድ ሰው ካላበደ በቀር ጠላት የከበበውን ሕዝብ “መሣሪያ አውርድና በባዶ እጅህ መክተህ ከታወጀብህ ዕልቂት ትረፍ” አይባልም፡፡ የኦሮሞ “ምሁራን” ምንም እንኳን ልክ እንደትግሬ ምሁራን ሁሉ፣ አማራን ከአፋርና ከሱማሌ እንዲሁም ከሲዳማ ሕዝብ በቁጥር እጅግ ያነሰ አናሳ ብሔር ነው ቢሉትም እንደውነቱ ግን ይህን በ40 እና በ50 ሚሊዮን የሚገመት ሕዝብ ለማጥፋት እስከዚህ ድረስ የዕውር ድንብር ጉዞ መጓዝ የዞረ ድምር እንዳለው ሊያውቁት በተገባቸው ነበር፡፡ ልዩ ኃይሎች መፍረስና ወደማዕከላዊነት መዛወርም ካለባቸው በሚታወቁ በርካታ ምክንያቶች የተነሣ ሥራው መጀመር የነበረበት ኦሮምያና ትግራይ እንጂ አማራ ላይ አልነበረም፡፡ ይህ የሆነው ግን ለበጎ ነው፡፡

ወለጋና ሻሸመኔ አማራን የጨረሱ ሲመስላቸው ቤቱን ማፍረስና ንብረቱን መቀማት ወይም ማውደም ሲሻቸውም መግደል የጀመሩትን አዲስ አበባና አካባቢዋ የሚገኝን አማራ መጨረስ አማራቸው፡፡ ያን ለማድረግ ደግሞ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ነበረባቸው፡፡ ምክንያቱም አዲስ አበባና አካባቢዋ ለጎጃምና ለሸዋ ቅርብ እንደመሆናቸው የአዲስ አበባን እሪታ ሲሰሙ ታጣቂዎች መምጣታቸው አይቀርም፡፡ ስለሆነም አዲስ አበቤዎች ሲታረዱ ደራሽ እንዳይኖር አማራው ባለበት ትጥቅ እንዲፈታና ሌላው ግን በተለይም ኦሮሞ እንደሁኔታው ወደፊት እንደሚታይ የኦሮሞው ፌዴራል መንግሥት በአንደኛው ሎሌው መግለጫ ሰጠ፡፡ የሚገርም ክፍለ ዘመናዊ ቀልድ፡፡ እኔ ዱሮ እነዚህ ሀፍረትና ይሉኝታ የሚባሉ ቃላት በትግርኛ መዝገበ ቃላት ብቻ ነበር የሌሉ የሚመስለኝ፡፡ ለካንስ በኦሮምኛም የሉም፡፡ ንግግራቸው ሳይቀር እንዴት እንደሚከረፋ!

እዚህ ላይ መነሳት ያለበት አንድ ዋና ነጥብ አለ፡፡ የሩዋንዳ ጄኖሳይድ ከተፈጸመ በኋላ ፈረንጆቹ “እናውቅ ነበር” የሚል ልግጫ ቢጤ መናገራቸው ይታወሳል፡፡ የኛም ሲያልፍ ልክ እንደዛው መናገራቸው አይቀርም፡፡ ነገር ግን መናገራቸው መብታቸው ሆኖ እኛ ደግሞ በአማራና በኦርቶዶክሳውያን ለሚደርሰው ሁሉ ተጠያቂዎቹ እነሱ መሆናቸውን ፍጂቱ በተሟላ አቅሙ ከመጀመሩ በፊት እንነግራቸዋለን፡፡ ለዚህ ፍጂት ምድራዊ ፍርድ ቤት ባይኖረን ለምድር ለሰማዩ ጌታ ለኅያው እግዚአብሔር ከአሁኑ አቤት እንላለን፡፡ የኛ አቤቱታ ደግሞ ምን እንደሚያመጣባቸው እናውቃለን፡፡ እንጂ እየሆነ ያለውን ሁሉ አሳምረው ያውቃሉ ብቻ ሳይሆን ለፍጂቱ ሁለንተናዊ ድጋፍ ያደርጋሉ፡፡ እነሱም የዘሩትን ያጭዳሉ፤ ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር፡፡

ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል፡፡ መከላከያ፣ ፌዴራል ቅብጥርስዬ የሚለውን ተውት፤ ከናካቴውም እርሱት፡፡ አሁን የገጠሙት ኦሮሞና አማራ ናቸው፡፡ ኦህዲድ ፌዴራሉን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠረውና ኦሮምያን ከአንድ የአውሮፓ ሀገር ባልተናነሰ ምናልባትም በበለጠ በዋናነት የጦር ሠራዊቱን ጨምሮ በሁሉም ረገድ እንደአንድ ሀገር እንዲሆን ያደረገው አለምክንያት አይደለም፡፡ የኦነግ/ኦህዲድ የዘመናት ቅዠት እውን እንዲሆን ዕቅድ የተያዘው ኦነግ በጉዲፈቻ ባሳደገው አህመድ አቢይ አማካይነት መሆኑ ከታወቀ ሰንብቷል፡፡ እናም ይህ በማንነት ቀውስ የሚንገላታውና በእናቱ ትንቢት የሰከረው ወፈፌ ልጅ አራት ኪሎን ሳይለቅ በቅርጽ አሜባን መሰሉ የኦሮምያ ኢምፓየር በአስቸኳይ መመሥረትና ምሥራቅ አፍሪካን መቆጣጠር አለበት፡፡ ለዚህ ግብ ስኬት ደግሞ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ሀብት ወደኦሮሙማ ዞሮ ከምድር ተሽከርካሪ እስከሰማይ በራሪ አማራን ለማምሸክ ዝግጅቱ ተጠናቆ የጦርነቱ ፊሽካ ተነፍቷል፡፡

የቀበሮዋንና የበሬውን ተረት የምታስታውሰን ሕወሓትም ከሁለቱ ጦርነት እርዚቅ አገኛለሁ ብላ አንዴ በሞራል አንዴ በጦርነቱ ሱታፌ የበኩሏን ለማገዝ ዊኒጥ ዊኒጥ እያለች ነው፡፡ ያለሰው ደም ግብር የማይኖሩት ወያኔና ኦነግ ከገቡበት የጦርነት አዙሪት እንዴት እንደሚወጡ በቅርቡ የምናየው ነው፡፡ ብአዴንን እርሱት፤ እሱ የጦስ ዶሮ ነው፡፡ ከኦነግ ካመለጠ ከሕዝቡ አያመልጥም፡፡ አሁን ጣር ላይ ነው፡፡

እንዲህ ይሁን እንዲያ አይሁን የምለው ምክር የለኝም፡፡ ደግሞም እኔን ብሎ መካሪ፡፡ ግን ግን አወዳደቅንም ማሳመር ብልኅነት ነውና በተለይ አማራን ለማጥፋት የተሰለፋችሁ ሁሉ በጊዜ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ ለማለት እወዳለሁ፡፡ ይህን የምለው በሁለቱም ወገን የሚደርሰውን የሰውና የንብረት ውድመት ከመቀነስ አኳያ እንጂ ሁን ያለው ሳይሆን ይቀራል ከሚል የዋህነት አይደለም፡፡ ትልቁ ነባራዊ እውነት ለማሸነፍ ከፈለግህ ከግፈኝነትና ከበደለኛነት ራስህን አግልል፡፡ ጎልያድ በዳዊት ወንጭፍ የተሸነፈው ለምን እንደሆነ እናውቃለን፡፡ ሣምሶን በአህያ መንጋጋ በ300 እና 400 የሚገመቱ ጠላቶቹን እንደዝንብ ያረገፈው የተለዬ ፍጡር ሆኖ ሳይሆን በፈጣሪ ፀጋና ሞገስ ነበር፡፡ አማራም የሚያሸንፈው ልክ እንደዚያው ነው ጅሌ፡፡

አቢይ አህመድ ድሮን መጠቀሙ አይቀርም፡፡ ያለ የሌለ ሰብኣዊና ቁሣዊ ኃይሉን አሰልፎ አማራን ለማንበርከክ ይሞክራል፡፡ በዚያም ሳቢያ በርካታ ታኅታይ መዋቅሮች ይወድማሉ፡፡ በዚህም በዚያም ብዙ ሕዝብ ይረግፋል፡፡ በበርካታ ዙሮች የሰለጠነውና ከአማራው አፍ ሳይቀር እየተነጠቀ በተሰበሰበ ግብር የተገዛ ዘመናዊ መሣሪያ በመከላከያና በፌዴራል ስም የታጠቀው የኦሮሞ ጦር በአማራው ክልል ተሰራጭቶ ብዙ ጥፋት ያደርሳል፡፡ ግን አይወጣም፡፡ ያለቀው አልቆ፣ የወደመው ወድሞ በመጨረሻ አማራና አማራውያን ያሸንፋሉ፡፡ እንደነገርኩህ አማራ የሚያሸንፈው በምትሃት ሣይሆን በብልኃት ነው፤ ታየዋለህ፡፡ ተገፍቷላ!!

ግርታን ለማስወገድ ያህል - አማራ፣ አማራ የሆነው አሁንና ተገዶም ነው፡፡ ነፍሱን ለማዳን ሲል ነው አማራ፣ አማራ ለመሆን የተገደደው፡፡ አማራ አማራነቱን ቀደም ሲል ቢያውቅ ኖሮ እዚህ ዕዳ ውስጥ ባልገባ ነበር፡፡ ዘረኝነት መጥፎ በሽታ ነው፡፡ ዘረኝነት ያሰባስባል፤ ሤረኛ ያደርጋል፤ ተንኮለኛና ስግብግብ ያደርጋል፡፡ አማራ የዚህ ደዌ ልክፍተኛ ባለመሆኑና በዘረኝነት መግነጢሳዊ ኃይል ባለመሰባሰቡ ለጠላቶቹ ምቹ ሆነ፡፡ አሁን ግን ዘሩን ከምድር ሊያጠፉት ከአራቱም አቅጣጫ ስለወጠሩት የግዱን ተንጠራርቶ መሣሪያ ጨበጠ፡፡ እናም ከአሁን በኋላ ኒኩሌርና አቶሚክ ቦምብም ይዘህ ብትሄድበት ሞት ጓደኛው እንድትሆን አንዴውኑ ፈርደውበታልና ለማንም አይመለስም፡፡

 ፍርሀትን ፈርቶ ፈርቶ የጨረሰ ሰው በጉብዝናውና በደፋርነቱ እንደማይታማ ሁሉ አማራም ለዘመናት ታግሶም እንበለው አብሮነትንና ኢትዮጵያን ላለማጣት ሲል ሲፈራ ሲቸር ቆይቶ አሁን ላይ በመነሳቱ ከአራት ኪሎ መልስ የሚያቆመው የለም፡፡ ይህን እውነት ማንም ይገንዘብ፡፡ “ወደቁልቁለት ሰው ስታባርር የምታባርረው የዞረ እንደሆነ አቀበቱ ላንተ ይሆናል” የሚባለውን ብሂል በወፍ ዘራሽ ሀብትና ሥልጣን ሰክረው ያደርጉትን ያሳጣቸው ኦሮሙማዎች ቢያውቁት ለነሱም መልካም ይመስለኛል፡፡ ለማንኛውም በድል መባቻ ለመገናኘት ያብቃን፡፡ ግን ስንቶች እንሆን የምንተርፍ ጎበዝ? የተለቀለቀው ዐውድማ መቼስ ልዩ ነው!! ያውጣን ከማለት ሌላ፣ ሌላ ምርጫ የለንም፡፡

አምላክ ሆይ! ኢትዮጵያን በቸርነትህ ጎብኛት፤ ከቀደሙ አገዛዞች ጀምሮ የደረሰብንን ግፍና በደል ቆጥረህ የጨለማውን ዘመን አሳጥርልን፤ የታዘዘብንን መቅሰፍትም አብርደህ ወርቃማውን ዘመን ነገ ዛሬ ሳትል አሁኑኑ ስጠን፡፡ ደግሞም እንደክፋታችንና እንደኃጢኣታችን መጠን ሣይሆን እንደምሕረትህ ብዛት ይሁንልን፡፡ አሜን፡፡

Ethiopian Semay

Friday, April 7, 2023

አማራውን በሚመለከት ሁለት ርዕሶች አሉኝ ጌታቸው ረዳ Abiy Ahmed Ethiopian PM most wanted criminal

 

አማራውን በሚመለከት ሁለት ርዕሶች አሉኝ 

ጌታቸው ረዳ

 

Abiy Ahmed Ethiopian PM most wanted criminal

(Ethio Semay) 

4/6/2021 በድጋሚ የታተመ (4/7/23)

 

(1)-አማራዎች ሰልፍ ስታደርጉ ሰልፉ አማራን ብቻ ያተኮረ ይሁን

(2)-የአማራውን ነገድ ማጥፋት ለምን ቀጣይ ሆነ?

በ2ኛው ረድፍ ልጀምር ከዚያም በ 1ኛው ረድፍ ጽሑፌን እደመድማለሁ።

እየተነጋገርንበት ያለው ርዕስ በፎቶግራፉ ስላለው በ1ኛ ደረጃ ተከሳሽ የሆነው የወንጀለኞች መሪ ስለሆነው አብይ ነው። ሰውየው አክራሪ ብሔረተኛ ነው። ጽንፈኞች የመንግሥትን መዋቅር ሲቆጣጠሩ የዘር ማጥፋት ወንጀል የመፈፀም አቅም አላቸው። ትግራዋዊው ወያኔ 17 አመት በጫካ 27 አመት በሥልጣን ዘመኑ፤ አሁን ደግሞ 3 አመት በኦሮማዊው ኦነጋዊው የኦሮሙማው ቡድን መሪ በሆነው በኮለኔል አብይ አሕመድ ተባባሪነት “አማራው ማሕበረሰብ” የዘር ጥቃትና መፈናቀል ተፈጽሞበታል። አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለምን ዕደል እንዳገኘ ብዙ ምክንያት ቢኖሩትም ዋናው ምክንያት የምላቸው ሁለት ነጥቦችን እንመልከት።

2ኛው ረድፍ ስንመለከት ለአማራው ዘር ጭፍጨፋ ዋናው ተዋናይ ቡድን እና ምክንያት የሆነው “አክራሪ ነገደኛ” እና “አክራሪ ሃይማኖተኛ” ቡድን የመንግሥት ሥልጣን በመቆጣጠሩ ነው። በዚህ መጠራጠር የለባችሁም። ያለ ይህ ቡድን አቀናባበሪነት የዘር ጥቃት ቀጣይነት አይኖረውም።

ከተመክሮ የታዘብነው ፤ እንዲህ ያለው ቡድን ከተለያዩ ነብሰ ገዳዮች ጋር ሲነጻጸር በባህሪና በዓላማ የተለየ ሆኖ የሚፈጽመው የጭካኔና የማጥቃቱ ስፋት እንኳን ከተራ ነብሰገዳይ በእንስሳት አለምም እንዲህ ያለው ቡድን እጅግ አስፈሪና ጨካኝ ፍጡር የለም።

ይህ ኃይል መንግሥት ሲሆን፤ የቁሳዊ ሃይልና አጥቂ ሃይል ስለሚኖሮው በገፍ መግደልና ማፈናቀል የሚያስችለው አቅም አለው። አማራውን እያጠቃ እና እንዲጠቃ እያደረገ ያለው አብይ አሕመድ አማራውን ለማጥቃት እንዲመቸው ከአማራ ማሕበረሰብ የተወለዱ እንደ እነ አገኘሁ ተሻገር እና ደመቀ መኮንን ዓሊ እንዲሁም ገዱ አንዳርጋቸው... የመሳሰሉትን ሺዎቹ “ሆድ አደር” የወንጀል ድርጊቱ ተባባሪዎቹና ጀሌዎች በውጭም በውስጥም በማስሰለፍ የወንጀሉ ተባባሪዎች በማድረግ “አማራዎች በከፍተኛ ሥልጣን በተሾሙበት መንግሥት ውስጥ 'አማራውን' አሳልፎ ለጥቃት አይሰጥም” የሚሉትን ሞኞች እንዲከተሉት በማድረግ “አጥቂው መንግሥት” አማራውን በማስጨፍጨፍ እየተሳካለት ነው።

ጥቃቱ ሲፈጸም “እርዳታ ለሚጠይቁት ገለልተኛ የከተማም ሆነ የገጠር ሹሞች “እቤታቸው ገብተው አርፈው እንዲተኙ” በማስጠንቀቅ ጥቃቱ እንዲከናወን ያደርጋሉ። ክስተቱ የሚከሰተው ሁኔታውን ካለመረዳት ሳይሆን እንዲህ ያለ የተሰላ ምላሽ የሚሰጥ ቡድን “ተጠያቂ እንደማይሆን ያወቀ፤ ሥልጣኑን የተቆጣጠረው የአክራሪ መንግሥታዊ ቡድን አባል ሲሆን ነው። የኦሮሞ ክልል ፕረዚዳነት" ሽመልስ አብዲሳ እየተፈጸመ ላለው ከፍተኛ ወንጀል ተጠያቂና የአክራሪው ቡድን አስተባባሪና ተዋናይ ነው፡

የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚፈጽሙ ሥልጣን ያልተቆጣጠሩ ተራ ቡድኖች ጥቃት ሲፈጽሙ ሁሌም ተከታታይነት የለውም። የመንግሥት ድጋፍ ስለማያገኙ ዕድል ሲያገኙ ብቻ ያጠቃሉ። አክራሪው ሃይል የመንግሥትን ስልጣን የተቆጣጠረ ከሆነ ግን 30 አመት ሙሉ አማራው እያጠቁት አንዳሉ ሁሉ ግባቸው እስኪያጠናቅቁ ድረስ ጥቃቱ በዘገናኝ ጭፍጫፋ እየተካሄደ ለረዢም ጊዜ ይከናዋናል። የጅምላ ጭፍጨፋ ሲከናወንም የገዢው ባለ ሥልጣኖች ስለሚመሩት አንድም ሰው ተጠያቂ አይደረግም።

ተጠቂዎችም ጥቃት ሲፈጸምባቸውም ሆነ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ሲያገኙ የዘር ማጥፋት ወንጀል በላያቸው ላይ እንደሚካሄድ መቼ እና የት እንደሚከሰት ለመንግሥት አቤት ብለው "የነብስ አድን እርዳታ እንዲደርስላቸው" ቢጠይቁም “ጥቃቱ” ልክ እንደ ርዋንዳ ኢትዮጵያ ውስጥም በመንግሥት እውቅና ስለሚከናወን ሰላማዊ አማራዎች የጭፍጨፋው ሰለባ ሆነዋል፡፡

ስለሆነም የአማራው ተከታታይ ጥቃት እየተፈጸመበት ያለበት ምክንያት አክራሪው ሃይል የመንግሥትን መዋቅር ከላይ እስከ ታች በቁጥጥሩ እጅ ስላስገባ ነው። ለዚህም በአብይ አሕመድ ዘመን በተለይ በአማራ ላይ “የባሰ ጭፍጨጫ” በመካሄዱ ሰውየው በጸረ አማራነቱ የአንበሳውን ድርሻ ወስዶ በዘር ማጥፋት ወንጀል በ1ኛ ደረጃ ወንጀለኛነት መከሰስ አለበት።

በዚህ ከተማመንን ሌላኛው ምክንያት ላስቃኛችሁ፦

አማራዎች ሰልፍ ስታደርጉ ሰልፉ አማራን ብቻ ያተኮረ ይሁን የምልበት ምክንያቴ በጣም ብዙ ምክንያት ቢኖሩም፤-

(ሀ) የፖለቲካ ድርጅቶች፤

 

(ለ) አማራዎች እራሳቸው የማስተዋል ግንዛቤ

ስላልነበራቸው በሕዝባቸው እና በራሳቸው ህይወት እንቅፋት የመሆናቸው ክስተት ጥቃቱ እንዲቀጥል መጥፎ ተዋናዮች ሆነው ቆይተዋል።

የአማራ ዘር ጥቃት ለማስቆም ሰላማዊ ሰልፍ ሲጠራ ያንን ሰላማዊ ሰልፍ በመጥለፍ ድምጹ እንዲዋጥ ለበርካታ አመታት የተለያዩ ተዋናዮች ሰልፉን ጠልፈው ለፖለቲካ ድርጅታቸውና መሪዎቻቸው ፎቶግራፍ በመለጠፍ የመሪዎቻቸው የቆሸሸውን ተክለሰውነታቸውን ለማሳመር ሲጠቀሙበት አይቻለሁ። ለዚህ ተዋናዮቹ ብዙዎቹ አማራ መሆናቸውን እጅግ አሳዛኝ ክስተት ያደርገዋል።

(ሀ) - የፖለቲካ ድርጅቶችን እንመልከት፤

የአገር ውስጥ ፖለቲካ ድርጅቶችና ምሁራንን ለጊዜው ትቼ ፤ ካሁን በፊት በተደጋጋሚ እዚህ ውጭ አገር የታዘብኳቸው ሁለት የፓለቲካ ድርጅቶችን ልጥቀስ፡

 

1)            ኢሕአፓ

 

   2) “ግንቦት 7” ዛሬ “ኢዜማ”

እንደምታውቁት ዛሬ፤ዛሬ ግልጽ እንደሆነው ‘ኢትዮጵያ ውስጥ’ አማራው ተገድሎ ኩላሊቱና ሥጋው ተቀቅሎ ተበልቷል” የሚል ዜና ከ6 አመት በፊት ብዙዎቹ አማራዎችም ሆኑ ድርጅቶች የዜናውን እውነተኛነት በተጨባጭ በድምጽ ቢሰሙትም አልተቀበሉትም ነበር። ደርጅቶቹ ውስጥ የተሰገሰጉት ብዙዎቹ አማራዎች ናቸው። ዜናውን ሲያጣጥሉት የነበሩት ደግሞ ብዙዎቹ አማራዎች ናቸው። አስገራሚው ክስተት ይህ ነው። ይህንን ሃቅ ከጥቂት አማታት በፊት በአቶ ተክሌ የሻው ሞረሽ ወገኔ የሚመራው ድርጅትም ሆነ በግል እኔም ይህንን ዜና እውነተኛነቱን ለማሳመን ስንጥር የኢሕአፓ ጀሌዎች በተለይም በኔ ላይ እኔን በሃሰተኛ የስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍተውብኝ ለረዢም ጊዜ ስንከራከር እንደነበር አስታውሳለሁ።

ያኔ የተነገረው ዛሬ በተደጋጋገሚ በግሃድ አማራን ገድለው ስጋው እየተበላ መሆኑን እውነቱን የምታዩት ነው። ያኔ ከስንት አመታት በፊት ስሜን በማጠልሸት የሰደቡኝ ዛሬ በግልም በፓርቲያቸውም ይቅርታ አልጠየቁም። (ለኔ ክብር ሳይሆን ለአማራው ማሕበረሰብ እንኳን ሲሉ )።

 

ጥቂት ማስረጃ ልጥቀስ፡

 

የ “ፍኖተ-ዴሞክራሲ” የተባለው የኢሕአፓ ራዲዮ ጠቢያ በርዕሰ አንቀጹ “በአማራ ሕዝብ ስም ሌሎችን መዝለፍ የሚወገዝ ነው” በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን መግለጫ ነሐሴ ፳፪ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በሬዲዮ በማስተላለፍ እኔም ሆንኩ አቶ ተክሌን በአማራ ስም “ሌሎችን” እየዘለፍን አድርጎ በሚገርም ሁኔታ እኛን ለማሳጣት ወደ ኢትዮጵያ በሳተላይት አስተለለፈ። በጽሑፍ ደግሞ በተባባሪ ድረ-ገፆች “በአሲምባ” እና “በደብተራው” ድረገጽ አሠራጨው።

አከታትሎም “በጉምዝ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ጸያፍ ዘመቻ የአማራን ሕዝብ ተገን አድርጎ በመሆኑ ሊወገዝ የሚገባው ነው።” በማለት የቻለውን ያህል የተፈጸመውን ወንጀል እንዳልተፈጸመ አድርጎ እኔንም ሆነ አቶ ተክሌ የሻውን እንድንወገዝ ጣረ።

“በአማራ ሕዝብ ስም ሌሎችን መዝለፍ የሚወገዝ ነው” ለሚለው ስም የማጥፋት ዘመቻ ፤ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት “በዐማሮች ላይ በሚፈፀመው አሰቃቂና ዘግናኝ ዕልቂት ላይ መሣለቅ በታሪክና በሕዝብ ያስጠይቃል” በማለት ‘ማክሰኞ መስከረም ፬ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፩ በፍኖተ-ዴሞክራሲ ሬዲዮ ለቀረበው ውንጀላ መልስ ሰጠ።

“ቤንሻጉል ጉመዝ ውስጥ አማራውን ገድለው ጉበቱን፣ ኩላሊቱን፣ የታፋ ሥጋውን ጠብሰው በሉት” ከግድያው አምልጠው በየዱሩ ተደብቀው ያዩ የዓይን ምስክሮች የሰጡትን ምስክርነት ‘ሕዝቡ ለማሳወቅ የጻፍኩትን ጽሑፍ’ አሲምባ የተባለው ድረገጽ ለኔ መልስ የሚሆን “ዓይንን በጨው አጥቦ ሕዝብን መዝለፍ አፍሪካን ከሚጠሉ ነጮች የሚጠበቅ እንጂ፣ ለዐማራ ተቆርቋሪ ነን ባዮች ሊሰጥ የሚገባው አደለም።” በማለት አሲምባ የተባለው ድረገጽ መልስ ሰጠ።

በዚህ ሳይወሰን ከኢሕአፓ አንድ ጀሌ ደግሞ፤

“አማራ፤ አማራ ፤ የሚሉ ፡ስለ አማራ የወገኑ ሰዎች” አማራዎች ሳይሆኑ ከሌላ ጎሳ የተወለዱ የወታደር ልጆች ናቸው” በማለት የአማራን ጥቃት ለሕዝብ በመግለጻችን ከኤርትራዊያን በባሰ መልኩ የዘቀጠ “ዘረኛነቱን” በማንጸባረቅ ዘለፈኝ። ይህንን ያነበበው ሞረሽ ደግሞ ለአሲምባም ሆነ ለፍኖተ ራዲዮ መልስ እንዲህ ሲል ጻፈለት

“እዚህ ላይ መግለጫውን ያወጣው የ “ፍኖተ-ዴሞክራሲ” ዝግጅት ክፍል ያሳሰበው የዐማራውን ሥጋ ጠብሰው የበሉት ገዳዮቹ ጉምዞች፣ “ለምን የሰው ሥጋ በሉ ተባሉ?» ብሎ ነው። ሥጋቸው ተጠበሶ የተበሉት ዐማሮች ለእነርሱ ምናቸውም አይደሉም” ሲል ተገቢውን መለስ ሰጠ።

ይህ የማስታውሳችሁ በፖለቲካ ፓርቲ የተሰገሰጉ አማራዎችም እራሳቸው ምን ያህል ርቀት እየሄዱ የአማራውን ጥቃት ለመሸፋፈን አጉል እወደድ ባይነት ተወናይ እንደነበሩ ለማስታወስ ነው። ችግሩ በነ ኢሕአፓ አላበቃም ግንቦት 7 የተባለው ጸረ አማራ እና የፖለቲካ አሰናካይ/መሰሪ/ ድርጅትም ስለ አማራ ጥቃት ሰልፍ ሲጣራ ወደ ራሱ የፖለቲካ ጠቀሜታ በመጥለፍ ከፍተኛ ሚና ነበረው።

ይህንን በሚመለከት አንድ ምሳሌ ልስጣችሁና ልደምድም።

2ኛው ምክንያት የአማራው ወጣትና 98 ከሞቶው ምሁሩ አማራን እንመልከት።

ለ30 አመት አመራው ሲገደል፤ሲባረር፤ሲታሰር፤ሲሰደድ ከማንኛው ነገድ ይልቅ ምንም ያልተሰማው የአማራው ወጣትና አማራው ምሁር ስለ ሰቆቃው “ጀሮ ዳባ” ብሎ ነበር። የሆነውን አንድ ምሳሌ ላጫውታችሁ።

አሜሪካ ውስጥ ኢትዮጵያዊያን የሚሰባሰቡበት የኢትዮጵያዊያን የእስፖርት በዓል ሳንሆዜ /ካሊፎርኒያ ተዘጋጅቶ ነበር። ሁለት ሕዝባዊ ስበሰባዎች ተዘጋጅተው ነበር። ቦታውም “ማርዮት ሆቴል” በተባለ ትልቅ ሆቴል ባንድ ቀን ፤በተመሳሳይ ሰዓት ሁለት የተለያዩ ጎን ለጎን በሚገኙ የስብሰባ አዳራሾች የተለያዩ ሰብሰባዎች ጥሪ ተከናውኖ ነበር። በወቅቱ ስለ አማራ ሰቆቃ ጥቂቶች ስንጮህ እንደ ሞኞችና አቅመ ቢሶች የታየንበት ወቅት ነበር።

በተመሳሳይ በሚገርም ክስተት “አንዳርጋቸው ጽጌ” ታሰሮ ስለነበር፤ ብዙ በሃዘኔታ የተንጫጫበት ወቅት ነበር።በዛው ቀን እና ተመሳሳይ ሰዓት “ሞረሽ” የተባለ የአማራ ድርጅት የጠራው ስብሰባ እየረገጡ እነ ታማኝ በየነ እና ብዙዎቹ ታዋቂ አክቲቪስቶች “ግንቦት 7” ወደ አዘጋጀው አዳራሽ ነበር ሲገቡ የነበሩት። ወቅቱም በፈረንጆች በ2014 ነበር። እኔ ዶከተር ጌታቸው ሃይሌ እና ዶከተር ሃይሌ ላሬቦ የአማራውን እልቂት ሕዝብ እንዲያውቀው በእንግዳነት ተጋብዤ “የትግራይ ብሔረተኞች በአማራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው? በሚል ርዕስ ለማስሰማት የተጋበዝኩበት መድረክ ነበር። ቦታው ሳንሆዘ (ካሊፎረያ) ውስጥ። ወቅቱ የስፖርት ፈሰቲቫል በዓል ዝግጅት (በወቅቱ ስለ የሚሊዮኖች አማራ ሳይለቀስ ስለ አንድ አንዳርጋቸው ጽጌ” በሚል ይህንን ቅሬታየን በሚዲያ ገልጨለሁ)

ሌላው ስለ ሰልፍ ነው።

በአማራው ኮለኔል ስም የአንዳርጋቸው ጽጌ ፎቶ ያሸበረቀበት የዲሲው ሰልፍ ጌታቸው ረዳ (Editor Ethio Semay) በሚል TUESDAY, AUGUST 9, 2016 ርዕስ ኢትዮ ሰማይ ላይ የጻፍኩትን ብዙ ማስረጃ የያዘውን ጽሑፌን ጉጉል አድርጋችሁ ማንበብ ትችላለችሁ።

ወቅቱ ጎንደር ውስጥ ከፍተኛ ጸረ ወያኔ ሕዝባዊ አመጽ የተነሳበት ነበር። ይህንን በማስመለከት ዲሲ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ። ዋናው ሰልፍ አማራን ሰቆቃ እና እያደረገው ስለነበረው ተጋድሎ “ዓለም” እንዲያውቀው ድምጽ ይሰማል ተብሎ በጉጉት ሲደመጥ፤ የግንቦት 7 እና ኦነግ በቀለ ገርባ ቡድን ጠለፉት።

ዛሬ ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ የተባለው ሞኝ ሰው፤ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆነውን አሳምነው ጽጌን የመሰለ ጀግና “ከሃዲ” ብሎ ሲዘልፈው በመስማቴ “ይቅርታ” እስካልጠየቀ ድረስ ፍጹም ይቅርታ የማላደርግለት ሰው ነው። ያኔ በ2016 በፈረንጅ ዘመን አቆጣጠር (ማለትም ከአምስት አመት በፊት) ግን ጀግና ብየ በሚከተለው ጠቅሼው ነበር፡ (የዲሲውን ሰልፍ አስመለክቼ ማለት ነው)፡

“የአማራውን አስደናቂ ትግል ክርቢት ጭሮ ያደመቀው ጎንደሬው ጀግናው ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ስሙም አልተነሳም፤ፎቶግራፉም ይዞ የተሰለፈ ሰልፈኛ አልነበረም፤ ገድሉም አልተወሳም። በምትኩ የግንቦት 7ቱ መሪው በነገዴ ‘ኦሮሞ’ ነኝ ብሎ የነገረን የኢሳያስ አፈወርቅ አወዳሽና ጸረ አማራው “የአንዳርጋቸው ጽጌ” እና “አማራው ኦሮሞን ይቅርታ ይጠይቅ” ብሎ “ኢሳት” ላይ ቀርቦ የተናገረ የኦነጉ በቀለ ገርባ ፎቶግራፉ ተይዞ በተደጋጋሚ ከፍ ብሎ በካሜራ ሲቀረጽና ሲታይ ነበር (የሁለቱም ብቻ)። ይባስ በሎ የኢሳያስ ሻዕቢያ ባንዴራም ሲውለበለብ እዛው ዋለ። የአማራው ድምጽ መጥለፍ እስከመቸ? ብየ ጽፌ ነበር።

ሙሉውን ከላይ ያስቀመጥኩትን ርዐስ ጉጉል ብታደርጉት ድረገጼ ላይ ታዩተላችሁ (አስገራሚ መረጃ እና ፎቶግራፎችም እዛው ታገኙዋቸዋላችሁ)።

ይህ ያልተማረው አማራ ባለፉት አመታትም ሆነ ባለፈው ወር ተደጋጋሚ የሰላመዊ ሰልፍ ጥሪ ጠለፋ በተደረገ ቁጥር ጥቂቶች ካልሆኑ ጠለፋው ተባበሪዎች ነበሩ። የዋህ እና ተንኮለኛ አብረው መጎዳኘት ስለሌለባቸው ይህም እየቀጠለ እንዳለ ባለፈው ወር ስላየሁኝ፡ ካሁን ወዲያ የራሳችሁን አማራዎች ብቻ እና ተቆርቋሪ ግለሰቦች ብቻ በመተባበር ሰላመዊ ሰልፍ በመጥራት የአማራውን ደምጽ ብቻ አስተጋቡ። ሃቁ እና አዋጩ መንገድ ብቸኛ ይህ ነው ። እኔ ጨርሻሉ፤ ሓሰቤን ባመሰራጨት ሓለፊነታችሁ በመወጣት “ሼር” ማድረግ የናንተ ድርሻ ነው።

አመሰግናለሁ

ጌታቸው ረዳ

(Ethio Semay)