ግንቦት 7 ጸረ አማራ ብቻ ሳይሆን ጸረ ኢትዮጵያም ነው
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ)
ድጋፍ ለሰዐሊ አምሳሉ
ገብረኪዳን አርጋው ስለ ግንቦት 7 በጻፈው ላይ ተጨማሪ እኔም ላክልበት።
ይህ ጽሑፌ የግንቦት
7 ደናቁርት ደጋፊዎች ግንቦት 7ን *ብርሃኑ ነጋ እና አንዳርጋቸው ጽጌን) በመቃወሜ እኔ በመስደብ ላይ ተጠምደው በነበረበት ወቅት
የሞረሽ ፓልቶክ ስለ ሁኔታው አንዳብራራ ጋብዘውኝ ካደረጉት ቃለ መጠይቅና ክርክር ያቀረብኩት መከራከሩያ ነጥብ። ዛሬ የፋሺስት ሥርዓት
አስፋፊ ተረኛ የጂማው ኦሮሞ “የኮሎኔል አብይ አሕመድ” ወዳጅ ብርሃኑ ነጋ (ኢዜማ) “.ዛሬ አማራ ክልል እንዳንንቀሳቀስ ተደርገናል!!”
ብሎ ሲያጉረመርም፤ ለምን እንደሆነ ያለፈው ታሪኩና ገመናው ምን እንደሚመስል
ማወቅ ነበረበት። ገመናውም ይሄው በጥቂቱ ላስታውሳችሁ፡
Efrem
Masebo in Oakland EPLF Seminar
ጌታቸው ረዳ (ሞረሽ
ቃለ መጠይቅ ከተወሰደ ቅንጫቢ ሰነድ)
ስለ ኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች
ተጠይቄ ስመልስ እንዲህ ነበር ያልኩት
“፤…….ፖለቲከኞቻቸውስ
ምን ይመስለሉ? እነሱ ደግሞ የባሱ ናቸው። ለምሳሌ፤ የግንቦት 7 ደርጅት ሚከተለው የፖለቲካ ጎዳና ፤ እጅግ “ፌክ” የሆነ ነው።
“ኮስሞስ” ይሁን “አባስ” ማን አንደሆነ ትዝ አይለኝም “ ከግንቦት 7 ሸሽተው የመጡ” ታጋዮች “ግንቦት 7ን” “አስመራ ውስጥ
የተቋቋመው የአንዳራገቸው እና የብርሃኑ ነጋ ሱቅ” ይሉታል “ግንቦት 7ን በፖለቲካ መልኩ ሲገልጹት። ይህ ድርጅት የበሰበሰ በጸረ-
ኢትዮጵያ ሃይሎች የሚመራ አደገኛ ቅጥረኛ አይነት ድርጅት ነው (ማስረጃውን እሰጣችሗለሁ)። ግንቦት 7 ጸረ አማራ ነው። የግንቦት
7ዲሞክራሲ ታጋዮችም ይህንኑ ነግረውናል። በግንቦት 7 ጋዜጣ ርዕሰ አንቀፁ ላይ “አማራና ትግሬ ለዘመናት ገዝተውናል ዛሬ የደቡብና
ኦሮሞዎች ተራ ስለሆነ ሥለልጣን የመያዝ ተረኛነቱ የኛ ነው.. የሚል ጽፏል።
ሦስተኛው ሰው የሆነው “ፓስተር ኤፍሬም ማዴቦ” የተባለው የሻዕቢያ ቅጥረኛ ስትመለከቱ፤
ከአንደበቱ የሚወጡ ንግግሮች ‘ጸረ ኢትዮጵያ” የሆነ የሻዕቢያ ነገረ ፈጅ ነው። ካሁን በፊት “እንሰት” በተባለው በወቅቱ እሱ እና
“ፍቅሩ ሄሌቦ” የተባለው ጓደኛው በኤዲትረነት ሲመሩት በነበረው “ድረ ገጽ” ላይም The First and the Last Ethiopian
Millennium በሚል የኤዲቶሪያል ጽሑፍ “ዋጋ
ቢስ የሆነ የኢትዮጵያ የዘመን መቁጠርያ” ሗላ ቀር የሆነ “ኮፕቲካዊ” ስለሆነ፤ ወደ “ግሪጎሪያን” የዘመን አቆጣጠር መለወጥ አለበት
የሚል የኤዲቶሪያል “ጽሁፍ” አቅርቧል።”
እንዲህ ይላል፦
“In a little over two weeks time Ethiopians all over the
world (except for some like me) will celebrate the first and the last Ethiopian
millennium. Yes, this is the first millennium which is uniquely Ethiopian and,
hopefully, if it is left up to people like me, it will be the last uniquely
Ethiopian millennium. I am of the opinion that the current calendar should be discarded
in favor of the Gregorian calendar which serves as the de facto world calendar”.
“ፕሮተስታንቶቹ”
የግንቦት 7ቱ “ፓስተር” አፍሬም ማዴቦ እና አቶ ፍቅሩ ሃሌቦ” የሚቆጣጠሩት “እንሰት” የተባለ በርከት ያሉ ከኦነግ ማይሻሉ “የደቡብ
ባንዳዎች እና ጸረ ኦርቶዶክስ የሆኑ ”ምኒሊክን” “ኮሎኒያሊስት” እያሉ የሚዘልፉ አንዳንድ ፕሮተስታነት ነን የሚሉ አንዳንድ የደቡብ
ሊሂቃን የተሰባሰቡበት “ጸረ ኢትዮጵያ” ቅስቀሳ የሚጻፍበት ድረገጽ
በመላ ዓለም የምንገኘው ኢትዮጵያዊያን በ2000 ዓ.ም “አዲስ ሚሊዮኔም” ስናከብር “ፕሮተስታንት የሆኑት “ፍቅሩ እና ፓስተር ኤፍሬም
ማዴቦ” ካላንደራችን “ዓረባዊ” ስለሆነ “የኛ ዘመን መቁጠሪያ ስላልሆነ” እንደ አውሮጳዊያን እንቁጠር በማለት በመቁጠሪያችን ያለው
ከግብፅ ዓረቦች ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው የወራት መቁጠሪያ ስሞችም “መወገድ” እንዳለበት እና “ሴፕተምበር” “ጁን” “ጁላይ”
እያልን እንድንቆጥር ከሰበኩት “አደገኛ ባንዳዎች” ከምላቸው
የደቡብ አካባቢ ግለሰቦች አንዱ እሱ ነው። እንደህ ሲሉ፤ የትኛው ሃይማኖት ለመንካት እንደሆነ ከናንተ የሚሰወር አይደለም፡፤ በዓሎቻችንን
በሙሉ ለመሰረዝ እንደሆነ የታለመ ነው። ኤርትራኖችም በግድ ቢጫንባቸውም፤ በምንም መልኩ ከጥንቱ የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር እና
በዓላት መራቅ አልቻሉም።
በርከት ያሉ ወገኖች ስለተበሳጩ፤ አንድ ወዳጄ ወደ ኤዲተርያሉ እንዲሀ ሲል ሰፊ “ትችት”
ጽፎላቸው ነበረ ፡-
“Why don't we keep
our
own Calander ?
Dear Enset: I will like to join the world for democarty, and Humanbiengs
value.You advocate today to use the european calander, as it is used by rest of
the world. Will you then also advocate to have the same relgion, while most of
the people. believe in it.” ሲል ባንዳዎች ሊሰሙት ሚገባቸው መልስ ሰጠው።
የግንቦት 7 Public Relation
Officer- (የሕዝብ ግንኙነት) የሆነው “ፓስተር ኤፍሬም ማዴቦ” አደገኛ ጸረ ኢትዮጵያ ነው የምላችሁ
ምክንያት እነዚህ፡ሚመሩት ግንቦት7 የተባለው ጸረ ኢትዮጵያ “ድርጅት”፤ መጪው ስርዓትም ከወያኔ አንደማይሻሉ ለማሳየት ቀላል ነው።
ግምት ሳይሆን በተጨባጭ ነው የምላችሁ። አንድ ማስረጃ ላቅርብ (በኮሎኒ ተይዘው እንደነበሩት እንደተቀሩት አፈሪቃኖች የካላንደር
ለውጥ እንድናደርግ ከከፈቱት ጸረ ኢትዮጵያ ዘመቻው ሌላ)፡ ስለ ኤርትራ በሚመለከት የተናገረውን “በሬከርድ” እንዲያዝልኝ ቃል በቃሉ
የተናገረውን ላንብብላችሁ። ይህንን ሪከርድ እንድትይዙልኝ እያንዳንዳቸሁ እጠይቃለሁ።
በ2012 ኦክላንድ ካሊፎረኒያ የሻዕቢያ “ፌስቲቫል”ግንቦት
7 ን ወክሎ ከተናጋሪዎቹ አንግዶች አንዱ ሆኖ በተገኘበት ጊዜ የተናገረው
“ንግግር” ልብ ብላቸሁ እንድትከታተሉኝ ነው የምጠይቀው። ከኤርትራዊያኑ አድማጮቹ ኣንዱ ተነስቶ ግንቦት 7 ለወደፊቱ መንግስት ሲሆን “በኤርትራ” ላይ ያለው “ፖሊሲ” አንዲያብራራለት የጠየቀውን
ልንገራችሁ።
እንዲህ ይላል፦(
Question. I believe you are Public
Relation Officer for Ginbot 7. I want to know what is your position as Ginbot 7
officer on the Sovereignty of Eritrea.
“Secondly”, What is your position as far as the border issue is
concerned? I ask you this, because when Ethiopia declare war on Eritrea- it did
it so, with the permission of the Ethiopian parliament. As far as I know that
declaration is not been official repeal. So will your organization repeal, If
your organization has that opportunity to leadership?
Answer ;- Efrem Madebo’s response:-
“It is a very nice question. Especially on the sovereignty of Eritrea; as far
as I am concerned, as far as I my organization is concerned “Eritrea is a
sovereign regime. It is a country, It is
a Nation now, it is a country by itself. (We are working) , so that countries
sovereignty and territorial integrity is
respected and fully accepted by my organization. ( Eritrean audiences stood
up and clap their hands for Efrem’s conformation of Eritrea accepted now and
for the future as a country by Ginbot 7 ) Everything we do comes out of
that respect!.....”
Efrem continues on and on. Finally said፤- “ I went to Eritrea. When I was
a young boy going to Eritrea at 20 years of age~ I was a product of Mengistu. A
lot of propaganda in me. “The Arab Delala/የዓረብ ደላላ”, “ ሊሸጥዋት ነው” (I think it would make sense
if I explained it in Amharaic said Efrem Madebo to his Eritrean Audience). The
audience laughed loudly.), I am a product of that propaganda. Only these two
flags will stand together when only the two people and the two government “especially
the people) stand together (ጭብጨባ). So if we want to live
together, we have to respect each of us territory and integrity of each other’s
country. There are extremely, extremely, extreme elements in Ethiopia-
especially in the Diaspora. Who still declare war on Eritrea, especially some
radio stations. There are some radio station in my part of Diaspora that starts
its program with the musical introduction declaring the “Ethiopia-the 14
Provinces”. Do you know what 14 provinces mean? (audience response….) Yea, yea,
“elements like that!” said Efrem፣ “belittling the patriotic and nationalist demand and
assertion as war mongers and anti Eritrean people.” These are very, very
extremist elements ነፍጠኛ. We do have
those extremist elements still in our community. In our Ginbot 7, we have toned
down the very, very extremists; we cooled down the extremist elements, which
are negative elements, who do not respect the Eritrean sovereignty. Those are
people who live in the 60’s or before that era. Let me give you one example in
the world that resemblance to Eritrea. Israel. Israel is a small country in
size, but very strong country. Size in bigness is irrelevant. Ethiopia and
Eritrea are different in size. Ethiopia, even though big in size Ethiopia needs
Eritrea. My son is born from Eritrean mother. I do not want my son to fight
against his own country “Eritrea” because he is 50% Eritrea and 50% Ethiopia.
Let us tell our kids, that “these are Nations that can live together respected
each other living separately on their own sovereignty”. We as Ginbot 7 , we are
working together to get this “cancer” (Woyane), so we can live together healthy
life.” (Efrem Madebo- Panel discussion
Western USA region August 10,11 and 12 … 2012 Oakland California)
እነዚህ ናቸው
“ግንቦት 7ን የሚመሩ”። ምኒሊክ እና መለስ ዜናዊ አገር የወረሩ ኮሎኒያሊስቶቸ ናቸው። ብሎ Negotiation, nation
building, and the naysayers) March 2012 ብሎ፡ ኤፈሬም መአዴቦ የጻፈው “አቡጊዳ” በተባለወ የተለጠፈውን ጸረ ምኒሊክን መጣጥፍ
አንበቡ። የኔ ወገኖች ፡ ግንቦት 7 ይህንን ይመስላል። “ኢክስትሪሚሰት ስትባሉ” ምን ተሰማችሁ? “ኤርትራ እስራኤላዊቷ “ዳዊት” ስትባል ፤ ኢትዮጵያ ደግሞ
“ያረጀች “ጐልያድ” ስትባል? የኢትዮጵያ ግዙፍነት “Irelevant” (ዋጋ ቢስ) ነው፡ “ዋጋ የሌላት አገር” ስትባሉ ምን ተሰማችሁ?
ይህ ክህደት አንጀት አያቃጥልም? ከዚህ ወዲያ ምን የከፋ የባንዳ ድርጅት ሊኖር ይችላል? ግንቦት 7 የከፋ ባንዳ ከመባል ምን ሥም
ልትሰጡት ትችላላችሁ? የአርበኛችሁ የአንዳርጋቸው ግንቦት 7 ይህንን ይመስላል!!! የግንቦት 7 ማንዴላዎች እና የቀራኒዮው ክረስቶሶቻችሁ
“ድርጅት” መሪዎቻቸሁ ይህንን ይመስላሉ። ግንቦት 7 መሪዎች ለኢትዮጵያ ጥብቅና የቆሙ ናቸው ስትሉ አታፍሩም? “እኔም አንዳርጋቸው
ነኝ” “እኔም ግንቦት 7 ነኝ” ስትሉ አታፍሩም?
ይህ እና የመሳሰሉ
የግንቦት 7 ሰዎች ናቸው ፖለቲካውን የሚያሾሩት። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትም “ከእጅ ማይሻሉ ዶማዎች ናቸው”። የታሰሩ ጋዜጠኞችም ሆኑ
ኣሁን ያሉት “የሚሽከረከሩት “በኦነግ እና በመሳሰሉ” ሙገሳ እና ግዙፍነት አስፈሪነት ሚሰብኩ “ሸክስፔር ዎናቢ” “አማርኛ አሳማሪ” እና “በተምበርካኪ” ወጣት ጋዜጠኛ የተሞላ ነው። ከተመስገን
እስከ እስክንደር!፡
አይስክሪም እና
ጫት ሲልሱ እና ሲቅሙ የሚውል የፓል ቶክ ወጣቶችም በነዚህ መሰሪዎች ሕሊናው ተቦውዞ “አንዳርጋቸው ማንዴላ፡ እኛም አንዳርጋቸው፤
ቪቫ ግንቦት 7” እያለ ላንቃው እስከኪያብጥ ሲጮህ የነ በርሃኑ ተክለሰውነት ሲክብ ይውላል። ይህ ሁሉ ወጣት “ወደ ኤርትራ ሂድ
ብትለው አይሄድም”። በአፉ ግን ማይክ ይዞ “ወያኔ ሊወድቅ 6 ወር ቀርቶታል” ይላል። በቅርቡ የወያኔ ገበና በማጋላጡ ምስጋና የቸርኩትን
“ወያኔ ነበር” የወያኔው X-ሚኒሰትር የነበረው “ኤርሚያስ ለገሰ” የተባለውም፡ “ጐሽ፤ ጐሽ” ሲሉት ሰከረ እና ወደ ኢሳት እና
ጉንበቴዎች ተጠግቶ “ስለ አንዳርጋቸው ስብእና” ሲገልጽ እና “አንዳርጋቸው ማንዴላ”እያለ ሊያቃዠን ጀምሯል።
ከአሲምባ ጋር ባለፈው
ቃለ መጠይቄ አንደገለጽኩት “ትግሉን” እያበላሹት ያሉት “የወያኔ አገልጋዮች የነበሩ፤ ተጣልተው የወጡ፡ ለወደፊቱም አገሪቷን ልክ
በወያኔ አምሳያ የሚመሯት ያው “አንዳርጋቸው እና ኤፍሬም መዴቦ አይነቶቹ ናቸው” ብዬ ገልጫለሁ። አሁን ድሮ ኤርሚያስ የተባለው
ደግሞ ስለ አንዳርጋቸው ማንዴላነት ሊሰብከን ሲሞክር “”ወጊድ በሉት”። ለነሱ “ሁሉም ነገር” አሳፈሪ አይደለም። ሁሉም ወያኔ ስላገለገሉ፤
እርስ በርስ ይሞጋገሳሉ። ኤርሚያስ የተባለው ሰው “የፍስሃ እሸቱን” ዕጣ ፈንታ ሳይገጥመው “ረጋ ብሎ” ግራ ቀኝ እያስተዋለ “ሌላ
መጽሐፍ” ቢጠርዝ ይሻለዋል እላለሁ( ወንድማዊ የመጀመሪያ ምክር!)። ከወያኔ ወጥተው ደህና ትግሉ ያካሂዳሉ ሲባሉ ተመልሰው ጭቃ
ይረግጣሉ። ምን ማድረግ ይሻላል? ስዬ ሆሆ ሲሉለት ፤ የነበሩትን ጀሌዎቹ ‘በሗላ’ መለስ ዜናዊ ሲሞት ሊሰሙት ያልፈለጉትን ነግሮ
“አንጀታቸውን አሳረረው”። ጉደኛ ዘመን ነው!
ውጭም ይሁኑ አገር
ውስጥ ያሉት ተቃዋሚዎች፤ አንድም ሁለትም ናቸው። ፖለቲከኞቻቸሁ በጣም ይገርሙኛል። ግንቦት 7 ም ይሁኑ የመሳሰሉት ስለ ዲሞክረሲ
እና ስለ መጪው “የስርዓት ሕዳሴ” ሲናገሩ ይገርሙኛል። ለምሳሌ “ብርሃኑ ነጋ” ምንድ ነው ሲል የነበረው? ። ሕዝብ እስከወሰነ
ድረስ “ማንኛውንም ውሳኔ እናከብራለን”፡ የምንታገለው ይህንን ለማስከበር ነው ይላል። ማንኛውንም ውሳኔ የሚለው “የመገንጠልም ጭምር
ነው። አማራ ይገደል የሚል ውሳኔ ህዝብ ካጸደቀ “የሕዝብ ውሳኔ ነውና አንዲጨፈጨፍ ያከብራል” ማለት ነው። ጋምብሌ፤ ጉራጌ፤ኦጋዴን፤ኦሮሞ
ትግሬ፤ እገነጠላለሁ ካለ “የሕዝብ ድምጽ ነውና ፤ ውሳኔውን ያከብራል። በምንም ታምር በጠምንጃ አንይዘውም እንደ ወያኔ” ብሏል”። ትግሬዎች ሥልጣናቸው ካጡ ወደ መገንጠል ስለሚሄዱ
እንደብርሃኑ አባባል “ሕዘብ ከወሰነ” ትግሬዎች አገር የማፍረስ እና ለመገንጠል መብታቸው ይከበራል ማለት ነው?
ይህ ንግግር በኢሳት እና ጥምረት በጠራው ስብሰባ ነግሮናል። እነዚህ ናቸው
የወያኔ ገጽታ እና ባሕሪ ስርዓት የሚደግሙት።
አመሰግናለሁ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ
ሰማይ)
No comments:
Post a Comment