በትግሬዎች የበቀል እርምጃ ምክንያት መቶ ሚሊዮን ሕዝብ ታፍኖ እንዲሞት የተወሰነበት ሕዝብ ወደብ ፍለጋ ሲኳትት ምን
ተሰማችሁ?!
ጌታቸው ረዳ
Ethiopian Semay 1/14/2024
በዚህ ቪዲዮ የምታደምጡት ለትውስታ እንዲሆናችሁ “በጣም በጣት የምንቆጠር ተቃዋሚዎች በነበርንበት ወቅት” የሰጠሁት ቃለ
መጠይቅ ነው።አሁን ወደ ርዕሴ ልግባ።
ካሁን በፊት ደጋግሜ ነግሬአችሁ ነበር፤ ዛሬም ልድገመው፤ << ከትግሬዎች መወለዴ በሐዘኔታ ነው የማየው>>
ለምን እያላችሁ ባታስቸግሩኝ እመርጣለሁ። ለብዙ ዘመን ትግሬዎች የተከተሉት ፖለቲካ እጅግ ቀፋፊና ዕብሪት የተሞላበት ጸረ አገር
ነው። ስመ-ጥር የሆኑት <ራስ አሉላ አባ ነጋ> የኢትዮጵያ
ሕዝብ የሚያውቃቸው በአርበኛነታቸው ነው፤ ነገር ግን አሉላም “ጸረ አማራ አክራሪ ትግሬ ብሔረተኛ እና ባንድ ወቅት የባንዳ ውል
አድርገዋል”። ይህንን ስል በማስረጃ ነው።
ብዙ ትግሬ ሊበግን የችላል፤ ሊጨስ ይችላል፤ በመጨስ ታሪክ አይፋቅምና ትግሬዎች ሁሌም ከሃገር ግምባታና አብሮም እነሱ
ካልገዙ ወደ ክሕደት ጋር የማይላቀቅ ገበና አላቸው ።
ትግሬዎች በጀግንነት አገር ጠባቂነት ሲወራላቸው ዘመናት አልፏል። በተደጋጋሚ የፈጸሙዋቸው አገራዊ ወንጀሎች ግን ሲወራ አልሰማሁም። የትግሬዎች
ብሔራዊ ክሕደት ከጣሊያን፤ከቱርክ፤ከግብፅም በላይ ነው።
ክሕደት ብቻ ሳይሆን ጥላቻቸውም በዚያው ልክ ነው። እስካሁን ድረስ ብዙ ሃገራዊ በደሎች ፈጽመዋል ፤ሆኖም አውርጄ አውጥቼ
ምክንያ ካሰብኩት በላይ የፈጸሙት የበቀል እርምጃ የባሕር ወደባችንን ማሳጣት ነበር።
አንድ የሚያበሳጭ ነገር ሲከሰት ሁላችንም ለዚህ ተጠያቂ ወደሆነው << ሰው ፤ቡድን፤ሕዝብ>> ፊታችንን ለመመለስ እንገደዳለን። የሚያበሳጭ ነገር ሲከሰት ከቁጥጥር ውጪ የሆኑ ስሜቶች ድቅን ይሉብናል።
ትግሬዎች የፈጸሙት ወንጀል- ልንረዳው አንችልም። አብዛኞቻችን በጭንቅላታችን ውስጥ እንዴት ያንድ አገር ዜጋ አገሩን በዚህ ደረካጃ ይጎዳል የሚል ሙግት ይመጣብናል።
አሁን የገጠመን የባሕር ወደብ ችግር
አደገኛ ነው። እንኳን ወደብ ባንዳንድ ትላላቅ ከተሞች እንኳ መኪና ማቆሚያ መፈለግን የሚመስል አበሳጭ ነገር የለም። ለግማሽ ወይንም ለሰዓት ማቆሚያ ፍለጋ ስትኳትር ውለህ መጨረሻ
ሲጨንቅህ ሌሎች ባቆሙበት ጎን ከመስመር ውጭ በእጥፍ ተደርበህ እንድታቆም ትገደዳለህ።ይህ
ኢ-ሕጋዊ ነው፤ ባለመኪኖችን ስለዘጋህባቸው ይበሳጫሉ፤ ሆኖም የጨነቀው
ዕርጉዝ ያገባል ነውና ያንን የሚያደርጉ ብዙ ሰዎች አሉ። አሁን ኢትዮጵያ የገጠማት ይህንኑ ነው። የባሕር ወደብ እንዳይኖረን ትግሬዎች
ዘግተውን ወደ መሄጃቸው ሄዱ!
የትግሬዎች መሪ “መለስ ዜናዊ” በፈቃዱ ከውጭ ሃይል ጋር በመመሳጠር ያንን በቀል ፈጸመብን።
እንደ የአለም ተምሳሌት ስትቆጠር የነበረቺው የሀገሮች ሰላምና መረጋጋትን በማስፈን፣ ለአለም አቀፍ ልማት እና ሰብአዊ ጥረቶች የበኩሉዋን አስተዋፅኦ በማድረግ የታወቀቺው የሃይለሥላሴ የተፈሪ አገር “የተበረዙ ቅዠታም ተማሪዎች
ባስነሱት ሁከት የወታደሮች ስብስብ ገባና የተፈሪን አገር ኢትዮጵያን ወደ ደም መፋሰስ መራት”። ከዚያም ሁለቱ ትግሬዎች በአሜሪካን በእንግሊዝና በዓረቦች እየታገዙ “ባቢሎን” አደረግዋት።
ዛሬ ከሞቱት በታች ዕጥፍ ሞት ሞተን ሬሳችንና አገራችን ለአራዊቶች ተጣለ።
በትግሬዎች የበቀል እርምጃ ምክንያት መቶ ሚሊዮን ሕዝብ ታፍኖ እንዲሞት የተወሰነበት ሕዝብ ወደብ ፍለጋ ሲኳትት ሳይ ዕንቅልፍ ያሳጣል!
መልካም ሳምንት!
ጌታቸው ረዳ
Getachew Reda Interview Ethiopian Semay Editor 82 % የትግራይ ህዝብ ፣ አማራን በተለይ የሸዋ አማራን ይጠላሉ , (በጥናት የተረ
https://youtu.be/uLDBFyDsMjI?si=PvpSsKDBQ5yHhJys
No comments:
Post a Comment