Sunday, April 5, 2020

የሸዋ ሕዝብ ድርጅት (ሸሕድ) መግለጫ


የሸዋ ሕዝብ ድርጅት  (ሸሕድ)
መግለጫ

የሸዋ ሕዝብ ድርጅት ከጎንደር ዐማራ ፋኖ ጎን ተሰልፎ የአቢይ አሕመድ ኦንግ ጋላ ወራሪን ሠራዊትን በሁሉም መስክ ይዋጋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ተብዬ ቅጥረኛዉ አቢይ አሕመድ ዓሊ ባለፈዉ ዓመት ሰኔ 15 ቀን ባደረገዉ የተቀነባበረ ሴራ ባሕር ዳር ከተማ ሂዶ ምርጥ ቅልብ ሠራዊቱንና የብአዴን ተብዬ ፀረ ዐማራ ምልምል ተባባሪዎቹን አሰማርቶ ጀነራል አሳመነዉ ጽጌንና ከአራት ሽህ በላይ የሚቆጠሩትን ያማራ ልዩ ኃይል አባላትን ጨፍጭፈዋል። 

እጅግ ብዙ ዐማሮች በመላዉ ኢትዩጵያ ተለቅመዉ ታስረዋል።አረመኔ ጋሎች ዐማሮችን፣ ጋሞዎችን፣ ጉራጌዎችን በዶዶላ፣ በሐረር፣ በባሌ ወዘተረፈ በአረመኔ ሁኔታ ገድለዋል፣ አፈናቅለዋል። ያማራ ተማሪዎች ተለይተዉ ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተጠልፈዉ እስከ ዛሬ ላራት ወራት ያህል ደብዛቸው ያለም። ያቢይ አሕመድ ጋላ ኦነግ መንግሥት ተብዬዉ ሆነ ባሕር ዳር የተጎለተዉ የብአዴን ክልላዊ መንግሥት ያማራ 17 ተማሪዎች መጠለፍና 40 ሽህ በላይ ተማሪዎችም በጎሳ ማፅዳት የቄሮ ጋሎች የተቀነባበረ ዘመቻ መፈናቀል አይመለከተዉም። የኦነግ ጋላ ታጣቂ ቡድን በወለጋ ባንክ ሲዘርፍ፣ ሰላማዊ ነዋሪዉን በየዕለቱ ገድሎ ሲያቃጥል፣ የነዋሪዎቹን ሃብት ሲዘርፍ፣ ያማራ ተወላጆችን ለይቶ ሲያፈናቅል ያቢይ ጋላ የባንቱስታን ፌደራል መንግሥት የመረጃና ትጥቅ አቅራቢና ተባባሪ ነዉ።

መፈንቅለ መንግሥት በተሰኘ ቲያትር ፀረ ዐማራዉ ያቢይ አሕመድ የጋላ መንግሥት ጀነራል አሳመነዉ ጽጌን አስገድሎ ያማራ ክልል ተብዬዉን በቁጥጥሩ ሥር አስገብቶ ተመስገን ጥሩነህ የተባላ ሆዳም ወራዳ የጎጃም ባንዳ ግብረ በላዉን ሾሟል። ይህ ባንዳ ያማራን ብሔረተኛነት ለመዋጋት ታቅዶ ባሕር ዳር ላይ ተደንሽሯል።  በባሕር ዳር የሚገኘዉ የባንዳዉ ጥርቅም የጋላ ኦነግ እና ወያኔ ትግሬ ተባባሪዎች እነ ተመስገን ጥሩነህ፣ ደመቀ መኮንን፣ ገዱ አንዳርጋቸዉ ወዘተረፈ ፋኖ ዐማራን በማስጠፋት ያማራዉን ሕዝብ ሕጋዊና ተገቢ የነፃነትና የትዉልድ ርስቶቹን እነ ወልቃይት ጸገዴን ጠለምትን፣ ራያን መተከልን፣ ሸዋ ደራን፣ ወግዳን፣ ሰላሌን፣ መናገሻ ግንደበረት፣ የረር፣ ፈንታሌ፣ መተሐራ፣ ዟይ አገሩን የማስመለስ ተጋድሎዉን ለማሰናከል የሚያደርጉት ፀረ ዐማራ ሴራ ከቶ አይሳካም።

የአቢይ አሕመድ የጋላ ወራሪ ጦር ከምደረ ዐማራ ጎንደር በአስቸኯይ ይዉጣ!
ድል ለፋኖ ዐማራ ሕዝባዊ ሠራዊት!
ሞት ለአቢይ የጋላ ብልፅግና ፓርቲ
ሞት ለኦነግና ለወያኔ ትሕነግ
ዘለዓለማዊ ክብር ለአሳመነው ጽጌ

No comments: