Monday, February 27, 2023

ግራኝ አሕመድና የአብይ አሕመድ የአባት ስም መመሳሰል ብቻ ሳይሆን በግብርም አንድ ሆነዋል ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) February 27/2023


 የግራኝ አሕመድና የአብይ አሕመድ የአባት ስም መመሳሰል ብቻ ሳይሆን በግብርም አንድ ሆነዋል

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

February 27/2023

የምናስታውሰው ጸረ ወያነ ትግላችን ከባድ ነበር። ሊወገዱ የማይመስሉት አጋንንቶች ተወገዱና ሌላው ግራኝ አሕመድ የሚመስለው ኦሮማዊው ጋኔን ብቅ ብሎ ትግላችንን ጠልፎ እርሱና ተከታዮቹ ኢትዮጵያን ገነጣጥለው የራሳቸው አገር ለማድረግ እየሄዱበት ያለው የ5 አመት ጉዞ የብዙ አማራ ማሕበረሰብ እና የብዙ ኢትዮጵያውያን ህይወት በልቷል።

ይህ ከመምጣቱ በፊት አብይ ወደ ሥልጣን ሲመጣ ከጥቂት የትዝብት ቆይታ በላ “የጥገና ለውጥ እንጂ ሥር ነቀል ባለማካሄድ እራሴ አሸጋግራችኋለሁ” ሲል የሰውየው ዓላማ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንደሆነ በከፋ መልኩም የአእምሮ በሽተኛ እንደሆነ ስናስጠነቅቅ፤ የፖለቲካ መሃይሞች ከነ ዲግሪ እውቀታቸው በመደመር ሰበብ ሰክረው በሰውየው አሳሳች ምላስ መረቀኑ አንጨበጨቡ። ሌላ ቀርቶ ለጸረ አማራው ለግንቦት 7ም ለጃዋርም ጃኖ አለበሱት፤ የአብይ ፎቶ በደረታቸውም ሆነ በፌስ ቡካቸው ላይ አሸበረቁት። አማራውን ለማንቃት ስንጽፍ ከአማራዎቹ ወገን በግል የስድብ ናዳ በዚህ ፌስቡክ አስተናግጃለሁ። በዚህ ለውጥ ተብየው ወቅት የብዙ ዘመን ወዳጆቼ የአብይ ደጋፊ ሆነው ስላገኘሁዋቸው ከብዙ የረዢም ጊዜ ወዳጆቼ ተለያይቻለሁ። የኔ መስመር ልክ ነበር የነሱ መስመር የተሳሰተ በመኖሩ ቆይታችሁ ትነቃላችሁ ባልኩት መሰረት ብዙዎቹ ከዚያ ድጋፍ ወጥተዋል።ከማመስገን ሌላ ምንም አንልም።

በወቅቱ ወዳጆቼ አብይ ‘’አገር ወዳድ ነው፤ ዲሞክራቲክ ነው፤ሰላምና ፍቅር አንጋሽ ነው’’ ቢሉም ‘ማጠንጠኛው ግን” አብይ የሚመራው ሥርዓት “ቅኝ ገዥ እና ሽብርተኛ ነው” ስንል በምክንያት ነበር። እነሆ ተረጋግጧል።እሱ እየሄደበት ያለው መስመር በወያኔዎች መስመር ሆኖ ወያኔ  ያሰመረበትን የመገንጠል ሂደት ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራ ነው። ኦሮሚያ የተባለ አገር ለመመስረት ዋና ከተማም “ሸገር” የተባለ የብድር ስም በመንጠቅ አዲስ ከተማ ለመመስረት ኦሮሞ ያልሆኑትን ዜጎች የመኖርያ ቤቶች በቡልደዘር እያፈረሰ ህጻናትን እና በሽተኞችን በሺዎቹ ወደ ጎዳና እየጣለ ይገኛል።  

ለብዙ ዘመናት ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን አስተዳድረዋል (እስካሁን ድረስ ያለማቋረጥ ዛሬም ሥልጣን ላይ ናቸው)። ኦነጎች እና “የኦሮሞዎቹ ፖለቲካ” “ታጥቦ ሊጠራ አይችልም” እያልኩ ለብዙ አመታት ስከራከር የነበረበት ዋናው ነጥብ ይኼው ነበር። ዛሬ በተከታታይ ያያችሁት የኦሮሞዎች ፖለቲካዊ ፤ ስነ ኣእምሮአዊ እና የባሕሪ ስነምግባር ጥልቅ ማስረጃ አያሻውም። በአደባባይ ሰው ከመስቀል እስከ የአገሪቱ ሰንደቃላማ ከተሰቀለበት እያወረዱ መጣል እና አማርኛ ጽሑፍ በሚኖሩባቸው ከተሞች እንዳይታዩ በቀለም ማጥፋት፤ አሮሞ ያልሆኑትን ህጻናት ተማሪዎችን የኦሮሚያ መዝሙር እንዲዘምሩ ማስገደድ ሁሉ ያሳዩት ስነምግባር ስንከራከራቸው ለነበሩት የ30 አመታት ክርክራችን ሳይሸማቀቁ አረጋግጠውልናል።

ትንሽ ለትውስታ ወደ 4 አመት ወደ ሗላ ልጎትታችሁ። ኦነግ የተባለው በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ጭፍጨፋ የፈጸመ የነበሰገዳይ ቡድን ሸሽቶ በጥገኛነት ተጠልሎ ከነበረበት የኤርትራ ምድር ለቆ 1300 ሰራዊቱን (ብዙውን ጊዜ ቶክስ ተካፍለው የማያውቁ ፤ በ40 አመት ትግሉ ያፈራቸው 1300 ተዋጊዎች ብቻ ናቸው እና) ይዞ በአጣዳፊ ወደ ኢትዮጵያ እንዲሄድ በኢሳያስ ትዕዛዝ በተሰጠው ማዘዣ መሰረት አዲስ አበባ ገባ።ከዚያም ዜናው ተሰምቶ ሊገባ ነው ሲባል ‘ቄሮ’ የተባለው በዱር ሕሊና የተበረዘ የኦሮሞ ወጣት የሪፖርትር ጋዜጣ ዜና ዘጋቢ ዮሐንስ አንበርብር 14 September 2018 የዘገበውን ዜና እንዲህ ያለውን ላስታውሳቸሁ፡-

በተለያዩ አውቶብሶች ፒያሳ መሀል ላይ የተበተኑ ከኦሮሚያ ክልል የመጡ ወጣቶች ገጀራና ሚስማር የተመታበት እንጨት ይዘው እንቅስቃሴ ማድረጋቸውን፣ የፒያሳ አካባቢ የማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ፖሊስ ጣቢያን ለመዝረፍ እንቅስቃሴ መደረጉንና ፖሊሶችም በጥይት መበተናቸውን፣ ፖሊስ ለሪፖርተር ገልጿል” ይላል።  በማቀጠልም

የፒያሳ ማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ተረኛ መኰንን ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ 700 የሚሆኑ ወጣቶች ጭነው የመጡት መኪኖች በአካባቢው ወጣቶችና በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡ ሪፖርተርም ፖሊስ ጣቢያው ውስጥ ተገኝቶ፣ በአማርኛ መግባባት የማይችሉ ጉዳት የደረሰባቸው ወጣቶች የሕክምና ዕርዳታ ሲጠብቁ ለማስተዋል ችሏል፡፡”

በማለት በዜና የተዘገበውን ስትመለከቱ  አብይ አሕመድ የግራኝ አሕመድ ምስል በመላበስ እርሱና መሰል ተገንጣይ ጓዶቹ፤ ኢትዮጵያ መዳከምዋን ስለተመለከቱ ኢትዮጵያን ለመገነጣጠልና የሰላማዊ ዜጎችን ንብረት ለመዝረፍና ሰላም ለማወክ ጭፍራዎቹን በሚና አስጭኖ ወደ አዲስ አባባ በማስገባት የተጠቀሙበት ስልት ስንመለከት የተግማማው የኦሮሞዎች ፖለቲካ ለበርካታ አመታት ለተከታተልን ሁሉ አብይ አሕመድና እና ግራኝ አሕምድ የአባት ሰም መመሳሰል በቻ ሳይሆን በግብር መመሳሰልም አንድ ሆነዋል

አሕመድ ግራኝ ኢትዮጵያን በማዳከም የተጫወተው ሚና ጠባሳው ዛሬም እየታየ ነው። አብይን እንደ አሕመድ ግራኝ ሳወዳድር የሚገርማቸው ሰዎች እንደሚኖሩ አልጠራጠርም። አብይ አሕመድ እንደ ግራኝ ክርስትያንን ለማጥፋት የተነሳ እንደሆነ ባለፈው ሰሞን አሳይቶናል። የሚከተለው ሃይማኖት ጴንጤ ቢሆንም የመጀምሪያ ሃይማኖቱ የሥልጣን ጉጉት እና አገር ማፍረስ ነው። በደደቡብ ኢትዮጵያ እና ኦሮሞ ክልል የራሱ ተከታዮች ጴንጤዎችና መሰል የሃይማኖት አጭበርባሪዎች በሃይማኖት ስም የሕዝቡን ገንዘብና ቀልብ እየዘረፉ ሰልበውታል። ይህ እንዲሆንም ፈቅዶላቸዋል፤፡ አገር አፍራሾችም ቃል በገባላቸው መሰረት፤ ኢትዮጵያን አዳክሟታል። ከግራኝ አህመድ ዘመን ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ የሰው ልጅ በአደባባይ ደብድቦ እንደ ክርስቶስ መስቀል፡ 11 ቤተክርስትያና ባንድ ቀን መውደም ቁጥራቸው ያልታወቀ ቀሳውስት እና ምዕመናን እንዲሁም አምሓራ የሆኑ የእሰላምና ተከታዮች በዘግናኝ አገዳደል ተገድለው የዘር እልቂት ተካሂዷል። የተከናወነውም በመደመር ስልት፤ወያኔዎች ከኋላ ሆነው በሚሊዮን ሕዝብ እንዲያልቅና እንዲፈናቀል፤ ህይቱ እንዲመሳቀል አድርገው አንደኛቸውም በዓለም አቀፍ ሕግ አልቀረቡም። ለዚህ ወንጀል ተጠያቂው አብይ እና ተከታዮቹ ናቸው የሚል ግን ለሕግ እስኪቀርብ ድሰር የሚቆም ክስ አይደለም።

ይህ አልበቃ ብሎ ‘በወንጀል መጠየቅ ያለባቸው፤ በዘር ማጥፋት መከሰስ ያለባቸው ነብሰገዳዮች ሁሉ ነብስ ባጠፉባት መሬት እንደገና ተመልሰው መጥተው ‘ዛሬም’ በድጋሚ እየጨፈሩ ባንዴራቸውን እያውለበለቡ ወንጀል እንዲፈጸም በር ከፍቶላቸው፤ያለ ምንም ሰቀቀን ሰው እየገደሉ፤ መሬትም ንብረትም እየዘረፉ ይገኛሉ።  አሸዋ ሜዳ ቡራዩ ከፋ እና አስኮ በተባሉ ኢዲስ አበባ ከተማ የከበቡ ቦታዎች በሚኖሩ የጋሞ እና አማራ ተወላጆች ላይ የንብረት ዘረፋ፤የድብደባ እና የግድያ ወንጀል በመፈጸም የተጀመረው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ተጠናክሮ ወደ ወለጋ እና ጋምቤላ እንዲሁም በመሳሰሉ ከተሞችና ገጠሮች ቦታዎች አማራን እያደኑ በሺዎቹ ምናልባትም በሚሊዮኖች የዘር ማጽዳት ዘመቻ ተጠናከሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል። አብይ አሕመድ፤ (ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ጠ/ሚ) ሽመልስ አብዲሳ (ኦሮሞ ክልል ሓለፊ)እና አበበች አዳኔ (ሕገ ወጥ አዲስ አባባ የኦሮሞዎች ወኪል ከንቲባ ተዋናይዮችና ተጠያቂዎች ናቸው።

ዳግማዊው ግራኝ አብይ አሕመድ አብይ የሚመራው ሥርዓት በነገዱ ኦሮሞ ባይሆንም ኦሮሞ ጠ/ግዛት ጅማ በሻሻ ኦሮሞዎች ጋር ስላደገ፤ ኦሮሞወ ተገንጣዮች የሚያራምዱዋቸው ማኒፌስቶዎች እና ምልክቶች እርሱም የሚጋራቸው ስለሆነ ለኦሮሞዎች የልብ ልብ ሰጥቶአቸዋል። አንዳንድ ጋዜጠኞችና ተንታኞች አብይ ኦሮሞ አይወክልም ሲሉ አድምጠናል፡ ሆኖም ያ ስሕተት ነው። አመጣጡን ማየት አስፈላጊ ነው፤፡ ታስታውሱ እንደሆነ አቶ በየነ የተባሉት ከኦሮሞ ገዳ መሪዎች አንዱ “አብይ ባይመረጥ እያንዳንዳችን ኦሮሞዎች ቢላዋና ገጀራ ይዘን ታጥቀን ተዘጋጅተን ነበር” ብለው ያሉት ማስታወስ በቂ ነው። ኦሮሞዎች ሥልጣኑ ሊቆጣጠሩት የተፈለገበት ዋናው ዐይነተኛ ምክንያት ኦሮሞዎች በወያኔ ዘመን የማይገባቸውን 3/4 ኢትዮጵያ መሬት በዋናነት እንዲይዙ እና ያልነበረና በታሪክ የማይታወቅ ስም በመስጠት “ኦሮሚያ” እንዲባል ጥቅም ያገኙ ቢሆኑም ፤ወያኔ በነበረበት ወቅት “ኦሮሚያ የሚባል አገር” እንዲመሰርቱ ስላልፈቀደላቸው፤ ዛሬ አብይን በሴራ እና በተንኮል ወደ ሥልጣን በማስገባት ኦንግን የሚያክል በጣም አደገኛ እና በዘር ማጥፋት የተከሰሰ ወንጀለኛ ቡድን ወደ አገር ገብቶ ፓርላማ ውስጥ በማስገባትና የሚኒሰትር ቦታዎች እና ወታደራዊ እርከኖች እንዲይዙ የራሳቸውን ባንዴራ እንዲያውለበልቡ እና አገር እንዲመሰርቱ ቀስ እያለ አብይ አሕመድ መንገዱን እየጠረገላቸው ነው።

ይህ አባባሌ የማይስማሙ ሰዎች ቢኖሩ አብይ እራሱ ከእስራል “ከነሴት” ፓርላማ ጋር በማነጻጸር የነገረንን ላስታውሳቸው። << ኦሮሞም ሆነ ኦጋዴን ሶማሊ እንዲሁም ትግሬውም ሆነ ሌሎቹ ልገንል የሚል ጥያቄ አቅርቦ ወደ ፓርላማ ማመልከቻ ካስገባም ሆነ የመገንጠል መሪ አላማውን ለማሳካት ወደ ፓርላማ ባለሁ ካለ ፓርላማ ውስጥ ገብቶ ሕዝቡ ዘንድ ሄዶ የማስገንጠል አጀንዳውን አስመዝግቦ በሬፈረንደም ማስገንጠል ይችላል>> ያለውን አስታውሱ። “አብይ ግራኝ አሕመድ” የትግራይ ወንጀለኞችን የኦሮሞ ወንጀለኞችን የጉራጌ የወላይታ የሶማሌ ወንጀለኞችን ወዘተ… ሁሉ እንደ መርከብ ኖህ ባንድ መርከብ አሽጎ ከግብጽ ከአሜሪካ ከአስመራ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ በማስመጣት በሕዝባችን ላይ ዳግም ወንጀል እና የዘር ማጥፋት እንዲፈጽሙ በማድረግ ይኼው ከግራኝ አሕመድ ወዲህ ያልታየ የሰው ህይት ጭፍጫፋ እየተካሄደ ነው።

አናርኪው አብይ አሕመድ በሚያስቅ አነጋገሩ “ፓርቲዎች ሳይሆኑ አሸናፊው ሕዝብ ነው” የሚለውን ንግግሩ ኮሚኒስትነቱ እና አናርኪስትነቱን ያልለቀቀው መሆኑን ደምበኛ አመላካች ንግግር ነው። ማወቅ ያለባችሁ ሕዝብ የሚባል የለም። ሕዝብ የግለሰቦች ስብስብ ማለት ነው። ግለሰቦች ደግሞ ዛሬም ቤቶቻቸው ውስጥ የንግድ ቤቶቻቸው ውስጥ እንዳሉ ቤተክርስትያኖቻቸው ውስጥ እንዳሉ የሚገደሉበት የሚዘረፉበት ፤ባደባባይ እንደ ክርስቶስ የሚሰቀሉበት ሥርዓት እና ዘመን ውስጥ ባለበት ወቅት ሕዝብም ሆነ ግለሰብ አሸንፏል ብሎ መናገር እንደ “አናርኪስቶች” አብይ እና ለማ መገርሳ እንደ ዳውድ እና እንደ እነ ብርሃኑ ነጋ እና አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲሁም እንደ የሁሉም ቤት ወጥ ቀማሹ ታማኝ በየነ የመሳሰሉት በሕልማቸው የሚቃዡት ቅዠት ነው። ታማኝ ኢትዮጵያዊነት ነው እንጂ አማራነትን መደራጀቴን አልወደውም ይል እና ኦሮሞዎች መንደር ሲሄድ ደግሞ የኦሮሞዎች ሰንደቃላማ የተጣፈበት ልብስ ለብሶ ያሸበርቅ እንደነበር ይታወሳል።ዘመኑ ዘመነ አናርኪ ነው የምለውም ለዚህ ነው። በርካታ አድርብ ባይ እና ነብሰ ገዳይ ሁሉ መንገዱ ጨርቅ ሆኖለታል። መደመር ሌላኛው የአናርኪ (ስርዓተ ድብልቅልቅ) ስም ነው። 

እንደምታውቁት ‘ኦሮሚያ” የሚባል መሬት በታሪካችን አይታወቅም!!!!!!! ኦሮሞ ብለው ራሳቸውን እየጠሩ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ተቀላቅለው ተዋልደው እየነሩበት ያለውን አሁን ያሉበት ቦታ ከግራኝ ዘመን ወዲህ ከገናሌ/ባሌ ወንዝ አካባቢ ተሻግረው ጋሎች የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ነገዶች ሲኖሩበት የነበረውን መሬት ነው ዛሬ ኦሮሚያ ብለው እየጠሩት ያለው። ቆየት ብለው ደግሞ በጣሊያን ማኒፌስቶ የሚያምኑ የወያኔ ትግሬዎች በ1983 ኦነጎች በሰጡዋቸው የወረራ ካርታ (3/4) አጽድቀውላቸው ኦሮሚያ ብለው አስፍተው እንደገና ሰጥዋቸው። ካልሆነ ኦሮሞ የሚባል ቦታ ከግራኝ አሕመድ በፊት የሚታወቅ ምንም ቦታ በኢትዮጵያ መልክዓ ምድር አይታወቅም። ነብሳቸውን ይማር ፤ ወዳጄ እና መምህሬ የተከበሩት ታላቁ የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር አለሜ እሸቴን በማስረጃ ላቅርብ።

We have the irrefutable contemporary Portuguese testimonies, such as the historic map of Alvarez enumerating all the provinces of pre-ኦሮሞ Ethiopia in 1520. There is no ኦሮሞ-land mentioned anywhere. More importantly we have the chronicle of Shihab ad Din, the biographer of Gragn Ahmed who has recorded in his "Futuh al habasha"(the Conquest of Abyssinia) (1519-1539) where the conquered Ethiopians are described village by village, a work which has been translated with enormously useful and instrumental foot-noting by the well known French scholar Rene Basset. And no where do we see a reference to the ኦሮሞ..”

 ከላይ የተጠቀሰው ጥቅስ “ጋላ” የሚለው በራሴ “ኦሮሞ” እያልኩ ለውጨዋለሁ (የደራሲው መብት በመጋፋቴ እየጠየቅኩ) “ጋላ” አትበሉን እኛ “ጋላ” አይደለንም “ኦሮሞ” እንባላለን ባሉት መሰረት “ኦሮሞ” እያላችሁ ጥሩን ባሉት መሰረት እንጠራቸዋለን። ለኛ ግብር አንጂ ስም ልዩነት ግድ የለንም። ‘ከ500 አመት በፊት “ዜናሁ ለጋላ’ በሚል ርዕስ የያኔው “የጋላ ታሪክ” የጻፉ እና ለዛሬዎቹ ኦሮሞዎች ትውልድ በዝርዝር ጽፈው ትተውላቸው የሄዱት የጋሞ ጎፋ ሰው የነበሩት ‘አባ በሕርይ’ የተባሉት የገዳም አስተዳዳሪና የዘመኑ ሊቅ በፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ እና በዶክተር አለሜ እሸቴ መካከል በነበረው የቅጅ ባለቤትነት (ኮፒ ራይት) አለመግባባት አስመልክተው “ለኔ ጌታቸው ረዳ የተላከ” በሚል የኢሜይል መልእክት ከላኩልኝ የተገኘ ምንጭ ነው)።

ኦሮሞዎች የራሳቸው ጽሕፈት እና ፊደል ስለሌላቸው አባ ባሕሪ በግዕዝ ጽፈው የተውላቸውን የትውልድ ሐረጋቸው፤አስተዳደራቸው ኑሮአቸው እና ታሪካቸው ከማመስገን ይልቅ ሲዘልፏቸው ማድመጥ እጅግ የሚገርሙ ፍጡራን ናቸው። ዛሬ ኦሮሞዎች “ቄሮ” ‘ሜሮ’  ምናምን እያለ ሰውን ባደባባይ አንደ ክርቶስ ከነነብሱ እየሰቀለ ያለ ‘አናርኪ’ ሁላ ከ30 አመት በፊት “ኦሮሚያ” የሚባል መሬት ነበርን የሚለው ጥያቄ ሊመልሱት አይቻላቸውም። ይህንን ውስጣቸ ቁት ያንን ኢ- ሕጋዊ የቦታ መቀራመት ሕጋዊ ለማስመሰል ያለነበረ ባንዴ በመፍጠር የማንነት ችግር ያለበት ኦሮሞ ያልሆነው አብይ አሕመድ አጀንዳቸውን እያቀላጠፈላቸው ይገኛል።

የአብይ አሕመድ ግራኝ ዘመን “ኦሮሚያ፤ኦሮሚያ፤ኦሮሚያ፤ ያም የኔ፤ ያም ኬኛ፤አንደ ህጻን አሁሉንም የኔ ነው ብሎ ማግበስበስ” እያየንበት ያለው አስገራሚ ዘመን በኢትዮጵያ ጫንቃ እየተፈጸመ ነው።

 ዛሬ ወያኔዎች በኢትዮጵያዉያን ቁጣ ልክ ቢገቡም፡ አብይ ብቻውን እየሆነ እየተገፋ ሲሄድ እንደገና የወንጀል አጋሮቹ ወያኔዎች ጋር አብሮ ለመስራት እየጣረ ባለበት ወቅት  ይህ የግራኝ አሕመድ ዲቃላ መሳይ በሽተኛ ከሥልጣን ለማስወገድ ሕዝቡ ማድረግ የሚገባውን ድርሻው እያደረገ ስላልሆነ ሕዝቡ አገሩንም ሆነ እራሱ ጨርሶ ከማለቁ በፊት ደግመን ደጋግመን የምናደርገው ጥሪና የማንቃት ተግባር በማጠናከር አብይ አሕመድ ባልነበረበትና ባልተወለደበት ዘምን የተከናወነውን የአፄ ምኒልክ የዓድዋን ድል መሪነት “እኔ የመራሁት ነው እያለ ለመሻማት” እያደረገ ያለው አስደንጋጭ የሆነ “የሕሊና በሽተኛነት ምልክት” ስለሆነ አገራችን ከዚህ በሽተኛ ግለሰብ ነፃ ለማውጣት ትግላችሁ ዛሬም “ኢትዮጵያ ወይንም ሞት! የምትሉ ‘ኦሮሚያ ወይንም ሞት’ ከሚሉ ፋሺስቶች መሆን እንዳለበት የብዙ አማታት ትግላችን ዛሬም ህያው ትግል ሆኖ መቀጠል አስፈላጊነቱ እየጎላ በመምጣቱ ያንን ተግባራዊ ላመድረግ ሕዝቡ ተኝቶበት ካለው ከባድ እንቅልፍ እንዲባንን ዛሬም በድጋሚ ጥሪያችን እናስተጋባለን።  

ጌታቸው ረዳ ( Ethiopian seamy)

 

   

Sunday, February 19, 2023

የትግራይ ሕዝብ ዕብሪት በወያኔ ባንዴራ እያጌጠ ሃገራዊ ሰንደቅአላማችንን ላለማክበር ቃል ገብቶ አሁንም በዛው ዕብሪት ለሌላ ውድመት እየተጓዘ ነው ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay February, 19, 202

 

የትግራይ ሕዝብ ዕብሪት  በወያኔ ባንዴራ እያጌጠ ሃገራዊ ሰንደቅአላማችንን ላለማክበር ቃል ገብቶ አሁንም በዛው ዕብሪት ለሌላ ውድመት እየተጓዘ ነው

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

February, 19, 2023

የቱርኩ ፈላስፋና የኪነት ባለሞያው ኢልዳን እንዲህ ይላል፤

“Wherever there is an ignorant mass, you will see a flag of an ignorant leader fluctuating with glory!” “መሃይም ህዝብ ባለበት ቦታ ሁሉ የመሃይም መሪ ባንዲራ በክብር ሲዋዥቅ ታያለህ!”ይላል። ይህ እውነታ በኦሮሞ ሕዝብና በትግራይ ህዝብ እያየን ነው።

አውነት ነው። የትግራይ ሕዝብ ዛሬም ከዚያ ሁሉ ውድመትና ውርደት ሳይማር የፋሺቶች ፖለቲካ ከማንገብና ከመንከባከብ አልወጣም። ዛሬ በ48ኛው የየካቲት 11 ቀን  የነብሰገዳዮችና አገር አፍራሾች በዓል በዕብሪትና በኩራት እያከበረው ነው። ካሁን በፊት በዓላቸውን ሲያከብሩ ሥልጣን ላይ ስለነበሩ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ሲያውለበልቡና ሲያከብሩ አይተናቸዋል።

 ከ3 አመት በፊት ግን በዛው በየካቲት 11 ቀን ወደ መገንጠል ሲያዘነብሉ ወልቃይት በቁጥጥራቸው ሥር ስለነበረች ካሁን በፊት በዚህ ድረገጽና ፌስቡክ እንደገለጽኩት የከሰላን የሱዳን የባሕር ወደብ “ከትግራይ ሪፑብልክ” ምሰረታ በሗላ ለመጠቀም እንዲያመቻቸው የሱዳን ከሰላ ዋና አስተዳዳሪ የነበረው ጀኔራል መሐመድ ረቢኪያ እና የገዳሪፍ ድምበር አስተዳዳሪዎች ወደ መቀሌ ተጋብዘው ከሱዳኖቹ ለወያኔዎቹ የተበረከተላቸው የአዙዋችሁ “ተገንጠሉ” ማበረታቻ ለወያኔ ባለሥልጣናት ፤ማሕበራትና ለፖሊስ ወታደራዊ ድርጅቶች ሽልማት ሲሸልሙዋቸው እንደነበር ይታወሳል።

ያ ወቅት ወቅት፤ (እንደ ዛሬ 1,000,000 ሕዝብና መጠኑ ያልተገመተ ንብረት ከጠፋ በሓላ ለክቡር ጠ.ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ የላቀ ልዩ ምስጋና አቅርቡልኝ የሚልበት ወቅት ሳይሆን) ደብረጽዮን ለትግራይ ምክር ቤት አባሎች “የመገንጠል አዋጅ አውጁ” ብሎ በተናገረበት ወቅትና የታጠቅናቸው መሳሪያዎች አንዲትም ሳትቀር በጠላቶቻጭን ጀርባ ላይ እንረጫቸዋለን እያለ በዕብሪት ሲደነፋ በነበረበት ወቅት ነው።

ዛሬ ደግሞ  የተከበረው የ48ኛው አመት የየካቲት 11 ቀን የሽፍቶች በዓልን በሚገርም አነጋገር “ትንሳኤ ትግራይ ነው” እያሉ የፋሺሰቶቹን ባንዴራ አንግተው ሲጨፍሩ በዚህ ቪዲዮና በሌሎቹ ማህደሮች ላይ እንደምታዩዋቸው አንዲትም ኢትዮጵያ ሰንደቃላማ አንዳይውለበለብ ተደርጎ << ኢትዮጵያና ሰንደቃላማዋ የጠላት ባንዴራ ናት ተብላ>> ይኼው ዕብሪታቸው ዛሬም በግልጽ ቀጥለውበታል።

የኔ ጥያቄ ግን “ኢትዮጵያ አገሬ አይደለቺም ፤ ሰንደቃላማየ የወያኔ እንጂ የኢትዮጵያ ሰንደቃላማ አላውቅም፤አላከብርም” ፡ የሚል ሕዝብ እስከመቸ ነው የኢትዮጵያን ሸቀጣሸቀጥ፤ምግብ፤ ባንክ፤ መብራት፤ ቴሌኮሚዩኒኬሽን፤ መጓጓዣና እንክብካቤ እየተደረገለት እንዲህ እየጨፈረ፤ በአገር ሉኣለዊነት እያሾፈየሚቀጥለው?

ይህ የ48 አመት ዕብሪታቸው አሁንም ህያው ነው። እየቀጠለ አገር ለማፍረስ በግልጽ እየዛቱና ሰንደቃላማቸውንም እያውለበለቡ ለመጪዋ ትግራይ እንታገል እያሉ  ሲያስተጋቡ እንዴት ነው ለዕብረታቸው ደርት የማይደረግለት መንግሥት ያጣነው? በነሱ ምክንያት አገራችን ለቀቅን፡ ሕዝባችን ከውድመት ወደ ውድመት አሸጋግረዋታል።  መንግሥት የለም ፤ ይህንን አውቃለሁ። ያለው መንግሥት አብይ ነው፤የነሱ ተጋሪ ወንጀለኛ ነው። አብይ ትግራይ እንድትገነጠል ይፈልጋል; አንቀጽ 39 የተባለውም አከብራለሁ ብሎ በግልጽ ተናግሯል። ፓርላማ ውስጥም ተገንጣይ ኦነጎችና መሪዎቻቸው ገብተውበታል። ምኒሰቴርም ሆነው ተሹመዋል። ወያኔም ነገ ፓርላማ ገብቶ የመገንጠሉ ጥያቄ ህጋዊ ሊያደርገው በመስራት ላይ ነው። ፓርላማው የተሞላው በተገንጣይና በአገር አፍራሽ ብኩን ሆዳም ነው የተሞላው።

ጉዳዩ ጊዜ እየጠበቀለት እንጂ አገር ከመመስረት ኢትዮጵያን ከማፍረስ የወያኔ መሪዎችም ሆኑ የትግራይ ሕዝብ ፍላጎትና ስምምነት መኖሩን ከሚጨፍሩተና ከሚያሳዩት ዕብሪት ማየት እንችላለን። የኔ ጥያቄ ግን አገር የማያከብር፤ ሃገራዊ ሰንደቃላማ “የጠላት ነች” ብሎ የሚመለከት ማሕበረሰብ ለምንድ ነው አሁንም ጠላት ከሚባለው ሕዝብና አገር ያለምንም ገደብ በጭነት እየተጫነ የምጣኔ አቅርቦት የባንክና የመብራት የምግብ አቅርቦት እየጎረፈለት ያለው? ለምን? ትግሬዎች ኢትዮጵያዊነታቸው በግልጽ እንደለቀቁት እያሳዩን ነው። ታዲያ ይህ የኔ ብቸኛ የተቃውሞ ድምጽ ሌሎቻችሁ እንዴት ታዩታላችሁ?

 እስኪ ይሄ “ጀነሳይድ ምናም የሚል ንትርክና “ወገኖቻችን ናቸው” የሚሉን የዋህና ተመጻዳቂ  ተፈላሳፊ ፖለቲከኞች “ዠዋዠዌ” ወደ ጎን ተወት አድርጋችሁ በድፍረትና ከነባራዊው እውነታ ተጋፍጣችሁ እስኪ ይህንን የኔን ድምጽ አስተጋቡና እንነጋገርበት?

እውነት ግን  ኢያስ አፈወርቂ “እነዚህ ሰዎች ምን አያደረጉ እንደሆነ አያውቁም” ብሎ ሲላቸው እውነታ ያለው አይመስላችሁም?

ህዝቢ ከተማ ውቕሮን ወረዳ ክልተ ኣውላዕሎን ተረኽቡ ዘሎ ኣፋፉኖት ሰላም ብምዕቃብ ንዳግመ ህንፀት ትግራይ ከምዝሰርሕ ኣፍሊጡ፡፡ 

https://youtu.be/MhPofquhoAE

 

 

Sunday, February 12, 2023

“ወልቃይት ጸገዴ” እንጂ “ወልቃይት ጠገዴ” አይደለም” ትላለች ስለ ትግራይ ሴቶች መደፈር ብቻ የሚያማት “አልትራ ናሺናሊሰት” ጎሰኛዋ መአዛ ግደ ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 2/12/23

 


“ወልቃይት ጸገዴ” እንጂ “ወልቃይት ጠገዴ” አይደለም” ትላለች ስለ ትግራይ ሴቶች መደፈር  ብቻ የሚያማት “አልትራ ናሺናሊሰት” ጎሰኛዋ መአዛ ግደ

 

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

2/12/23

ትናንት በድንገት የፌስቡክ ቪዲዮዎችን ስመለከት “ኢትዮጵያ፦ የሰላም መንገዶች - ክፍል 2” የሚል  ርዕስ በ ቪ.ኦ.ኤው ጋዜጠኛ “አሉላ ከበደ” አዘጋጂነት የተዘጋጀ በፕሪቶሪያ ተደረገ የተባለው ስለ ስምምነቱ ጉዳይ የሚነጋገሩ ብዙ ሰዎችን ያካተተ የቪዲዮ ውይይት ስመለክት ነበር።

ከተወያዮቹ መካካል የኢትዮጵያንና የአማራ ህልውናና ስም በማጠልሸት ዕድሜው ሙሉ የሐሰት ትርክት በመንዛት የታወቀው የኦነጉ ካድሬ “ረዳት ፕሮፌሰር “ኢታና ሃብቴ” እና ‘የዓፋርና የአማራ ሴቶች መደፍርና መጠቃት እንዲሁም በአማራ ማሕበረሰብ ላይ በትግሬ ተዋጊዎችና መሪዎች ትዕዛዝ እንዲሁም የትግራይ ማሕበረሰብ የተሳተፈበት አንዳንድ የዘር ማጥፋት ሱታፌ የተፈጸመው “ጀነሳይድ” ሳያሳምማት “የትግራይ ሴቶች መጠቃትና ፤ስለ ትግራይ ሕዝብ ግፍ ብቻ በመጮህ የምትታወቀው  የትግራይ አገርነት አቀንቃኝዋ “አለም አቀፍ ግንኙነት እና የትግራይ ሴቶች መብት ተሟጋች ነች” የሚባልላት የትግራይ ዲያስፖራ አልትራ ናሺናሊሰትዋ “መአዛ ግደይ” የተካፈሉበት መድረክ ተሰምጬ ተመለከትኩ።

አወያዩ አሉላ ከበደ ተናጋሪዎቹን ሃሳብ ሳያስጨርስ ካንዱ ወዳንዱ የተቆራረጠ ሃሳብ ሲያንሸራሽር አይቼው ድሮውኑ ቪ ኦ ኤ የተባለ ጣቢያ መመለክት ከተውኩት በግምት ወደ 15 አመት ከሆነኝ አንዱ ምክንያት ይህ ነው። አንግዶች ይጠሩና ሃሳብ ሳያስጨርሱ የሰዎቹን ጭብጥ ሳይጨርሱ ከዚያ ወደዚያ እየዘለሉ ፕሮግራሙ ያልቃል።

ታዲያ ወጣትዋ መአዛ ግደይ ያወቅኳት በዚህ ጦርነት ወቅት ነው። አማራ አገር ያደገች ትመስላለች “አማርኛዋ ከኔ በተሻለ ጥርት ያለ አማርኛና ልሳን ትናገራለች”። ታዳጊ ወጣት ስለሆነች ወያኔ ያጋታትን ፋሺስታዊ የብሔረተኛ ፖለቲካ ተጠምቃ “በትግራይ፤ትግራዋይነት” ጭፍን ስካር ከተጓዙት ግምባር ቀደም ሆና ስለተገኘች ሴረኞቹ የውጭ አገር ሚዲያዎች እርስዋን በመጋበዝ ስለ የትግራይ ፖለቲካ ሊሰሙት የሚፈልጉትን እንድትደሰኩርላቸው ይጋብዟታል።

በዚህ ወይይት ውስጥ አንድ እንግዳ ስለ ወልቃይት ጉዳይ አንስቶ “ወልቃይት ጠገዴ” የሚል ቃል ሲናገር ስትሰማ “በነገራችን ላይ “ወልቃይት ጸገዴ” እንጂ “ወልቃይት ጠገዴ” አይደለም” ሰትል ተናጋሪውን ለማሸማቀቅና ለማረም ሰትሞክር ሰምቻት’ እውነትም ይሄ ጎሰኛነት እጅግ ደፋር ነው አልኩ። ይህ ድፍረት ብዙ ትግሬዎች በውይይታቸው እንደ እውነት አድርገው ወስደው ሲናጋገሩበት ሰምቻለሁ። ግን ስሜት እንጂ እውነት አይደለም።

የወልቃይት አማራዎች “ጠገዴ” እንጂ “ጸገዴ” አይሉም። ምክንያቱም እቴጌ “ጣይቱን” ጻይቱ እንደማይሉት ሁሉ ጠገዴም “ጸገዴ” ብለው አይጠሩትም። ኤርትራ ያደጉ ትግርኛ ተናጋሪ ኤርትራኖችን “ተስፋጺን” ብለው ሲጠርዋቸው አዲስ አባባ ያደጉ ኤርትራኖችን ደግሞ “አሚቼ”
 የልዋቸዋል። ለምን ተስፋጺን እንደሚልዋቸው ሲናገሩ “ትግርኛ ተናጋሪዎቹ በየንግግራቸው “ጸ/ጸ/ፀ/ፀ” የሚል ቃል ስለሚያበዙ “ተስፋጺን” ይሏቸዋል። አሁን ደግሞ መአዛ ግደይ ወያኔዎች ሲናገሩ ሰምታ “ጸገዴ” እንጂ “ጠገዴ” አይባልም ሰትል 
 አማርኛ  ትግርኛ ለማድረግ ከጅሏታል።

ይህንን ስታዘብ የራስዋን ትግርኛ ተናጋሪዎችን የቃላት ልዩነት እንዳለንም አታውቅም ማለት ነው።

ለምሳሌ “አሁን” የሚለው ቃል የሽሬ አውራጃ ትግርኛ ተናጋሪዎች እንደ ኤርትራኖቹ “ሕጂ” ሲሉ “እኛ አክሱሞች ደግሞ “ሕዚ” እንላለን ሌሎቹም የእንደርታ፤ ራያ፤ ተምቤን፤ ክልተ አውላዕሎ እና ዓጋመ ደግሞ “ኸዚ” )ኸ የሚለው ቃል በላንቃቸው ፍቀው ያደምጡታል”” በነዚህ ሁሉ የሚታየው ልዩነት የመጀመሪያው ፊደል ሲሆን የመጨረሻው ፊደል “ዚ” በሁሉም ቦታዎች አለ (ልክ እንደ ጠጌደ/ጸገዴ። ስለዚህ ይህች ምስኪንዋ መአዛ ወያኔዎች ሲሉት ሰምታ  የወልቃይት አማራዎችን ልሳንና የቃል የቦታ አጠቃቀም የግድ እንደ ትግሬዎቹ “ጸ” ለምን አትሉም ብላ በድፍረት ለማረም መሞከርዋ የሚገርም ትዕቢት ነው።

ሌላው ምሳሌ ልስጣችሁ፡

አማራዎች ስለ “ሐ”  ቃላት ሲጠቀሙ ልክ ግዕዝ “ሐ” እንደሚለው አማራዎቹም አንደ ግዕዙ “ሐ” ይጽፋሉም ያደምጡታልም። ትግሬዎች ግን ይህ ቃል ሲያደምጡትም ሆነ ሲጽፉ የተለየ ነው። ሐ ለመጻፍ “ሓ” ይጽፋሉ “ሐ” እንደ “ኸ” ያደምጡታል። ትግሬዎች “ኸ” ሲጠቀሙ አማራዎች የሚያደምጡት ላላ ብሎ የሚደመጠው እንደ “ይሄ/ይኸ/ አይነት ሲሆን እኛ ትግሬዎች ደግሞ “ኸ” የምንጠቀመው በላንቃ ጎሮሮ ፍቀን የምናወጣው አስቀድሜ ከላይ የጠቀስኩት ኸዚ (አሁን) እንደሚለው እንጠቀማለን። አማራ ኸ አላልቶ ሲያደምጠው ትግርኛ በጉሮሮ ፍቆ የተለየ ትርጉም ይሰጠዋል።

“ዓ” አማራዎች አላልተው ሲጠቀሙ (ልክ እንደ “አ” ትግሬዎች ግን ዓ የሚለው ፊደል በጉሮሮ ፍቀን እናወጣዋለን። ትግርኛ “ዓ” (ዓይኒ) ዓይን ሲሉት በጉሮሮ ፍቀን ነው የምናወጣው አማርኛ (አይን /ዓይን) አ በማላላት ያደምጡታል። አማራ እና ግዕዝ “አክሱም” አክሱም ሲሉት ትግሬዎች ግን “ኣኽሱም” አንለዋለን ሁለት የፊደል አጠቃቀም ልዩነት ትግሬዎች አጣምመውታል ማለት ነው። ስለዚህ አንዱ አማራ ተነስቶ መአዛ “ኣኽሱም”  ስትል  የሰማት “አክሱም” እንጂ “ኣኽሱም” አይደለም ቢልሽ ምን ይሰማሻል? መልስ አለሽ ለዚህ?

ስለዚህ መአዚትዬ እቴጌ ጣይቱን “ፃይቱ” እንጂ “ጣይቱ” አይደለም ልትያቸው ይሆን? ትግሬዎች ፀሓይ ሲሉ አማራ በተለይ ገበሬዎቹ “ጣሃይ/ጠሃይ” ይላሉ።  አማራዎቹን እንዳንቺው በ ፀ/ጸ/ እንዲያደምጡ ባታርሚያቸው እና የኔ ልሳን እንጂ የናንተ ልሳን ልክ አይደለም ከሚለው የወያኔነት ድፍረት ታቀቢ።

ኢትዮጵያ፦ የሰላም መንገዶች - ክፍል 2

https://youtu.be/7XJrK6_wMcQ


ጌታቸው ረዳ

Friday, February 10, 2023

አማርኛ ቋንቋ በትግራይ ቤተክርስትያናት እንዳይነገር ያገደው የትግራይ ፋሺስታዊው የኦርቶዶክስ ተገንጣይ ቡድን አማራን እና የኢትዮጵያን ምእመናኖችን ስለ አፓርታይዳዊ አዋጃቸው ይቅርታ መጠየቅ አለበት! ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 2/10/23

 

አማርኛ ቋንቋ በትግራይ ቤተክርስትያናት እንዳይነገር ያገደው የትግራይ ፋሺስታዊው የኦርቶዶክስ ተገንጣይ ቡድን አማራን እና የኢትዮጵያን ምእመናኖችን ስለ አፓርታይዳዊ አዋጃቸው ይቅርታ መጠየቅ አለበት!

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

2/10/23

ሃገረ ትግራይ የተባለ አገር እንመሰርታለን ብለው ከኢትዮጵያ ኦርቶዲክስ ቤክርስትያን በመገንጠል የራሳቸው የትግራይ ኦርቶዶክስ መስርተው “ኢትዮጵያን ስም በማጠልሸትና በመርገም” አገር የማፍረስ ሂደት እየዛቱ ያሉ “የማሌሊት ግርፍ ጳጳሳት” ሰሞኑን 48 አመት የተጓዙበት አፓርታይዳዊ አዋጅ አውጀዋል።

ይህ እንዲህ እያለ የተገንጣዮቹ  የዜና አራጋቢ ማዕከላት ከአዲስ አባባ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጽ/ቤት “የይቅርታ” ደብዳቤ ተልኮ ተገንጣይ ጳጳሶቹ “አባ ማስያስ” ከሚመርዋት የኢትዮጵያ ኦርቶክስ ግንኙነታችን ማቋረጣችን እንቀጥላለን” በማለት የተገንጣይነት ትዕቢት ያዘለ መልስ እንደሰጡ ሰምተናል።

የኔ ጥያቄ ፤ ሲጀመር ለምንድነው የኢትዮጵያ ሲኖደሱ ወደ ተገንጣይ ጳጳሳቱ የይቅርታም ሆነ የመሞዳሞድ ደብዳቤ የሚልከው? ምን ለማግኘት ነው? ትግራይ ውስጥ ያሉ ብዙዎቹ ቀሳውስት ነን ባዮች አሁን ሽበት የተላበሱ ሽማግሌዎች መስለው መስቀል ይዘው እየባረኩ የካህን ልብስ ቢለብሱም  በ17 አመቱ የፋሺዝም ትግላቸው ዘመን ጠመንጃ ታጥቀው ሰልጥነው ሲዋጉ እንደነበር ባለፈው ሁለት ሰሞን የለጠፍኩት የወዳጄ ገብረመድህን አርአያ ሰነድ ያሳያል። (በነገራችን ላይ ስለ ወዳጄ ገብረመድህን ስጨነቅ ያነበበኝ ወዳጄ ደውሎ ገብረመድህን የጤና እክል ገጥሞት እንዳለ ስከነገረኝ ይህን ዕድል ተጠቅሜ ለማማስገን እወዳለሁ)።

 

በአንዳንድ ጽሑፎቼም የትግራይ ቀሳውስት ክላሽንኮቭ ጠመንጃ በትከሻቸው መስቀል ይዘው ሲባርኩና ሰው ሲያሳልሙ በፎቶ እንዳሳየሁዋችሁ ታስታውሳላችሁ። ሌው አዲስ ቪዲዮ ደግሞ ዛሬ እዚህ ጽሑፍ አያይዤ ለጥፌዋለሁ። ስለዚህ የትግራይ ቀሳውስ በተለምዶ የምናውቃቸው ቀሳውስት ሳይሆኑ ብዙዎቹ በትግል ያለፉ የወያኔ ፖለቲካ ተቀብለው ሲሰብኩ የነበሩ በሚያሰዝን ሁኔታም የወያኔ ኮሚኒዝም አንቀበልም ያሉ ዲያቆናት፤ቀሳውስት ሲረሸኑና ሲደበደቡ ከብቶቻቸው ሲወረሱ ምንም ያላሉ ወይንም ተባባሪዎች የነበሩ ቀሳውስት ታጋዮች ትግራይ ውስጥ አያሌ ናቸው።

ዛሬ ከ48 አመት በላይ ሲያመልኩት የነበረው የወያኔ ፖለቲካ እና ሰንደቃላማ በመከተል ወያኔዎች ትዕቢት ወጥሯቸው አገር ለማፍረስ ጦርነት ከፍተው የሰሜን ዕዝ ሲጨፈጭፉት በተነሳው ጦርነት ከህወሓት ወታደር (ቲ ዲ ኤፍ ይሉታል ባዲሱ መጠሪያው)  ጎን ቆመው ፖለቲካ ሲሰሩ የነበሩ ቀሳወስት ዛሬ ኢትዮጵያ ቤተክረስትያን በትግራይ ላይ ጦርነት አውጃ በትግራይ ስለደረሰው የጦርነት ጉዳት አላወገዘችም የሚል ለግንጣላ ሽፋን “ቅብጥርጥሮሽ” ምክንያት ፓርቲያቸውና ሰንደቃላማቸው ባዘዛቸው ውሳኔ መሰረት ተገንጥለናል ብለው ግንጠላን እና ለዳግም አስከፊ ብጥብጥ ጠንስሰው እነሆ አቋማቸው አጠናክረዋል። ይህንን እናውቃለን።

ለመሆኑ እነዚህ “ዘረኛ ካህናቶች” አማራ እና ዓፋር ውስጥ የትግሬ  “ዱርየ ተዋጊዎች” ገብተው መስጊዶች ቤተክርሰትያናት ፤ትምህርት ቤቶች፤ሕክምና ቤቶች እና ላሊበላ ገብተው ሲዘርፉ ፤ አየር ፖርቱ ሲያፈርሱት (እራሳቸው አክሱም አየር ፖርት ንዳፈራረሱት) ሲሸኑበትና ልጃገረዶች ሲያምጹና ባለትዳሮች ሲደፍሩ፤ ቀሳወስት ሲደበድቡ’ ከብቶች እያረዱ ሲበሉ፤ በርበሬ፤ ሽሮ ፤ሳና፤ ዘይት ሲዘርፉ እነዚህ ተገንጣይ ጳጳሳት ተብየዎች አውግዘው ያውቃሉ? አላወገዙም!

ምክንያቱም የፓርቲያቸው ወንጀል ሊያራግቡት አይፈልጉም እንጂ ትግራይ ውስጥ የሰሜን ዕዝ ሲጨፈጨፍ ያውቃሉ። ምን አሉ? ምንም። ቀሳወስት ሳይቀር የተማረኩ ወታደሮች ወደ ገል ሲገፈትሩ የነበሩ ቀሳውስቶች በድምጽ የተዘገበ ሰነድ አንብበናል። የተከዳው ሰሜን ዕዝ የሚል መጽሐፍ ያነበበ ሰው እነዚህ ከሃዲ ጳጳሳት የሚለፋደዱበት እውን ሊታመን ይቻላል?

የሚገርመው ያ ሁሉ ጉድ ይዘው፤ ሰሞኑን ያወጁት አዋጅና ወሳኔ ደግሞ ትግራይ ውስጥ ትግርኛ እና ግዕዝ ክልሆነ በስተቀር  “አማርኛ ቋንቋ” በመላ የትግራይ አብያተክርትያናት ውስጥ እንዳይሰበክ፤ እንዳይነገር አውጀዋል።  

ይህ የሰው ልጆች ቋንቋ የሚያከብሩ የፈጣሪ አገልጋዮች የተሰከሰተ ሳይሆን ከፖሊካ እና ጸረ አማራ ሕዝብ የመነጨ 48 አመት የተጓዙበት ዲያብሎሳዊ ባህሪ ነው። 

አማራው ብቻ ሳይሆን፤  አማርኛ እንደመገናኛ የሚጠቀሙ በኢትዮጵያ ምዕመናን ላይ የታገደ የብሔራዊ መገናኛ ቋንቋ ነፃነት የተጋፋ አዋጅ ነውና የትግራይ ካህናት ለመላው ኢትዮጵያ ምዕማናን እና ለአማራ ሕዝብ የቅርታ መጠየቅ አለባቸው።

እኔ ተወልጄ ያደግኩት አክሱም የትግራይ ተወላጅ ነኝ። ከተማዋ ውስጥ  ሁለት የሴቶች ቤተክረስትያን (አርባእቱ እንሰሳ ቤክርስትያን እና አጼ ሃይለስላሴ ያስሩት ዘመናዊው ቤክርስትያን( እንዲሁም አጼ ፋሲል ያሰሩት ሴቶች የማይገቡበት ጥናታዊው ቤተክርስትያን እና ብዙም ሰው የማይጠቀምበት አንድ ሌላ ቤተክርሰትያን ናቸው። እነኚሀ የተገነቡት በትግሬ ነገሥታት ሳይሆን የፋሺሰት ፓርቲ ተከታይ ትግሬዎች አማራ በሚልዋቸው ነገሥታት የተገነቡ ናቸው።

እነዚህ አማራዎች የገነቡዋቸው ቤተክርስትያናት ልሳናቸው እንዲታገድ ሲደረግ፤ ትግራይ ውስጥ ከትግርኛ ተናጋሪ ማሕበረሰብ ቀጥሎ በቁጥር ብዛት “አማራ” በሁለተኛ ደራጃ ሲሆን ኩናማ ፤ሳሆ እና የመሳሰሉ በሦስተኛ እና አራተኛ ደራጃ ናቸው። በሁለተኛ ደረጃ የሚገኝ ኗሪ በየትኛው ቤተ-ጸሎት ሄዶ እምነቱን እንዲያከናውን ነው የተፈለገው?

እነዚህ የወያኔ ካህናት ጽላቱን የወያኔ ባንዴራ አልብሰው “ለትግራይ ሃገርነት  ውዳሴ“ እያስሙ የምናያቸው ቀሳውስት  አማሮች ለሆኑት  ወይንም አማርኛ የሚሰሙ አማራ ያልሆኑ ምዕመናኖች በስራ ጉዳይ ወደ ትግራይ የተመደቡ ዶክተሮች ፤ ሰራተኞች ተማሪዎች ወዘተ… የጥንት ነገሥታቶቻቸው ያናጹላቸው ቤተ ጸሎት በሚናገሩትና በሚሰሙት ቋንቋ አግልግሎት እንዳያገኙ ከተነፈጋቸው እነዚህ ሰዎች ለህንጻዎቹ እና መገልገያዎቹ ግብር ከፋዮች ስለሆኑ አማራጭ ካልተገኘለት የትግራይ ሕዝብ በገንዘቡ አዋጥቶ ለነዚህ ነጻነታቸው የተገፈፉ ምዕመናን  የራሳቸው ቤተጸሎት እንዲኖራቸው በየቦታው እንዲያሰሩላቸው መገደድ አለባቸው።

 ወይንም አማራዎችና አማርኛ እንደ መገናኛ የሚጠቀሙ ምዕመኖች  ከጥላቻ እና ከፖለቲካ የመነጨ አፋኝ የሃይማኖት ነጻነት አዋጅ  ስለታወጀባቸው ፍትህ እንዲያገኙ የሕግ አዋቂዎች ጣልቃ መግባት አለባቸው። ካልሆነ ነገሥታቶቻቸው የሰሩላቸው ህንጻዎች ለትግሬ ብቻ መገልገያ የሚውልበት መንገድ የለም።

ይህ ከቀጠለ ከመላ ሕዝባችን የተሰበሰበ የምዕመናን መዋጮ አልባሳት፤ግብር… ስለሚመለከት፤ ለተገንጣዩ ማንኛቸውም የገንዘብ ደሞዝና አልባሳት ድጋፍ ወይንም ባጀት ከዋናው ኢትዮጵያ ሲኖዶስ እንዳይፈቀድ የሕግ አዋቂዎች ክስ መመስረት አለባቸው። እነዚህ ካህናት ተገንጥለናል ካሉ፤ የቴሌፎን እና ጭራሽ ካህናቱ በኢትዮጵያ ባንክ ማንኛውንም የአየር መንገድ፤አገልግሎት መታገድ አለባቸው። ኢትዮጵያ የምትባል አገር አውግዘው ረግመው ተለይተናል ብለው አዋጅ አውጥተው በቪዲዮ ያሰራጩት ማስረጃ ስላለ፤ ከማንኛውም አገልግሎት ይታገዱ።ይህ የማያደርግ አስተዳዳር፤ የሴራው ተጋ ነው ማለት ነው።

በዚህ ጉዳይ በሚቀጥለው ሰፊ ሃተታ ስለማቀርብ ለጊዜው ግን አማርኛ ከጠሉ ያሬድ የፈለሰፋቸው አስሩ (10) የቅዳሴ ኖታዎች “አማርኛ” ስለሆኑ ከሚሰብኩበት የትግርኛ መጽሐፍ ወይንም አስተምህሮ አማርኛ ናቸው እና ማስወጣት ይጠበቅበባቸዋል ማለት ነው።  << መረቁን ስጭኝ ከስጋው ጾመኛ ነኝ >> አብሮ አይሄድም።በጥብቅ የማሳስበው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዋና ጽ/ቤት  ለትግራይ ተገንጣይ ቀሳውስት ቡድን መሪዎች “ከሚያብዱት ዘረኛነትና ፖለቲካዊ ዕብደት” ካልታቀቡ የክህነት ማዕረጋቸው ተገፍፎ ሊጠሩበት በነበረው “የብፃይነት” ማዕረግ ወይንም “አቶነት” እንዲጠሩ መወሰን አለበት ብቻ ሳይሆን የመሞዳሞድ ደብዳቤም መላክ ማቆም አለበት።

ይልቅኑስ እነዚህ ጳጳሳት ነን የሚሉ ተገንጣይ “ወያኔዊ ጳጳሳት” የሚጠበቅባቸው ነገር የወያነ ትግራይ ዱርየ ተዋጊዎች (TDF)  በአማራ ሕዝብ ፤ በዓፋር ሕዝብ በወታደሩ ላይ የተፈጸመው ጭፍጨፋ አምነው ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።

ትግራይ ውስጥ የተካሄደው ጦርነት የጣሊያኖች ዕቅድ የሆነው የትግራይ ትግሪኚ  “የሃገረ ትግራይ የምስረታ ጦርነት” ስለነበር “ኢትዮጵያ ጳጳሳት፤ቀሳውሰት፤ሴት ወንድ አረጋዊ፤ ወጣት ዜጋ ሁሉ” ጦሩን ቢደግፉ አገር የሚያፈርስ ጥቁር ጣሊያንን ማውገዝ የሚደገፍ ነውና፤ ጳጳሳቶቻችን እና ቀሳውስቶቻችን ምንም ይቅርታ የሚጠይቁበት አባዜ የለም። አበዛችሁት! እጅግ በጣም ከረፋችሁ!

ጽሑፉን ተቀባበሉት

አመሰግናለሁ

 ጌታቸው ረዳ

 

 

Tuesday, February 7, 2023

“ለምን ለምን ሞተ!” የሚል ጠያቂ ወጣት በሌለበት አገር ወራሪዎች ማፍረሳቸውን ይቀጥላሉ አንቀላፊውም ማንቀላፋቱን የቀጠለ ይመስላል! ጌታቸው ረዳ 2/7/23 Ethiopian Semay

 “ለምን ለምን ሞተ!”  የሚል ጠያቂ ወጣት በሌለበት አገር ወራሪዎች ማፍረሳቸውን ይቀጥላሉ  አንቀላፊውም ማንቀላፋቱን የቀጠለ ይመስላል!

ጌታቸው ረዳ

2/7/23

Ethiopian Semay

ካሁን በፊት የኦሮሞዎች ሦስተኛ ዙር ወረራ የሚል ጽሑፍ መጻፌን ታስታውሳላችሁ። በዛው ጽሑፍ ትግሬዎችም አብሬ በውስጥ ቀኝ አገዛዝነት (ኢንተርናል ኮሎናይዘሽን) ጠቅሻቸዋለሁ። ሰሞኑን በሃይማኖት አስታክኮ የተከሰተው ኦሮሙማው ሃይማኖታዊ ፖለቲካ እየሆነ ያለው ከዚያ ከጻፍኩት ቅጥያ የቀጠለ ነው።

ስም በመለወጥ ግርማ የተላበሱ የመሰላቸው “ኦሮሞ” በሉን የሚሉ የደርግ ኦነጋዊ ምሁራን “በኦሮሞ” መጠሪያነት ተሰይመው 3/4 የኢትዮጵያ መሬት የማይገባቸው የመሬት ስፋት ይዞታ በባለቤትነት ይዘው “አማራን” በመግደልና በማስወጣት “ኦፓርታይዳዊ ክልል” እንዲመሰርቱ የፈቀደላቸው ወያነ እንደነበር ይታወቃል።

በማንኛቸውንም የታሪክ ማሕደርና ዘመን ተሰምቶ የማይታወቅ “ኦሮሚያ” የሚባል “አካባቢ” ሲጠነሰስ ወናው መነሻው አገር የመመስረት ዕቅድ ነበር። እነሆ ያንን  ለማስፈጸም አዲስ አባባን ለመሰልቀጥና በኦሮሞ “ ክልል “ አስገብቶ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ዜጋ ሁሉ ከከተማው በማስወጣት (ይም በዶዩክዩታቸው ጽፈውታል)ኦሮሞ ብቻ በማስኖር  የኦሮሚያ ዋና ከተማ ለማድረግ ነበር። ያም እያደረጉ ነው።

ዛሬ ደግሞ ለ30 አመት የቀጠለው ጸረ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዘመቻውን በመቀጠል በሺ ዘመናት ዕድሜ ያስቆጠሩ አብያተ ክርስትያናትን በጽንፈኞቻቸው እያሰማሩ በማቃጠልና በማፍረስ 27 አመት ሙሉ ሲሰሩበት ቆይተዋል።

ታስታውሱ እንደሆን ብዙ እስላሞች ወደ ቤተክሕነት አስገብተው የቤተክርስትና መጻሕፍት አጥንተው ክርሰትያኖች መስለው በመግባት ድያቆናት ከሆኑ በሗላ ‘ክርስትያናትን” ወደ እስልምና ለመለወጥ እንዲያመቻቸው “ወደ እስልምና ገብተናል” እያሉ የክርስትናን መጽሕፍተ ሲዘልፉና በራዲዮና ቴ/ቪዥን “ዲያቆን እገሌ ቄስ እገሌ” እስልምናን ተቀብለዋል እያሉ ፖለቲካ ሲሰሩ መቆየታቸው ታውቃችሁ።

ዛሬ ደግሞ  ለፖለቲካ እንዲያመቻቸው ቄስ መስለው የገቡ የኦሮሞን ሕዝብ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚሰብኩ “ኦነጋዊ ቄሶች” በየቦታው በይፋ አብያተ ክርሰትያናትን በመውረር አማራ እና ኦርቶዶክስ አስወጥቶ “ኦሮማዊ ኦርቶዶክስ” ለማድረግ እየጣሩ ይገኛሉ። በዚህም ብዙ የሰው ህይት ጠፍቷል።

እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው፡ ሲሰሩም ቆይተዋል። ዕንቅልፉን መተኛት ያልጠገበው ኦርቶዶክስ ክርስትያን ተከታይ ወጣት እኔ እንደማየው በጉልበት ከወራሪው ነጥቆ ፍትሕ እጁ ውስጥ ከማስገባት ይልቅ ወደ ሰማይ አንጋጦ ለ30 አመት ሲያደርገው የነበረው መጃጃል አሁንም ቀጥሎበታል። (በቁጥር ጥቂት የሆኑት መስዋእት የሆኑትን ጀግኖች አልነካሁም፤ እያልኩ ያለሁት ስለ ሚሊዮን አንቀላፊውን ነው)

ከማንኛቸውንም ምእመን የምሰማው ‘ከሃይማኖቴ የሚበልጥብኝ የለም” የሚል  ሲነገርና ጥቁር ልብስ ለብሶ ከመምበርከክ ያለፈ’ ወራሪውን መንግሥት አርዕድ በሆነ የሥራ ማቆምና የምርት የባንክ የአየር፤ የጭነትና የታክሲ መኪና ማዕቀቦችን ፤ቤት መቀመጥን፤ ሲያስፍልግም ቤመንግሥቱን ከብቦ ዛየሮችና ባንግላዴሾች እንዳደረጉት ወራሪውን መንግሥት አስጨንቆ ከሚማግጥበት ሥልጣን ማውረድ ወይንም የሚቀርቡለት ክሶች እንዲያደምጥና ተግባራዊ እንዲያደረግቻው ማስገደድ አልቻሉም።

 ይባስ ብሎ ወራሪው መንግሥት ከሳሽ ሆኖ የተገላቢጦሽ እንደገና ለሁለተኛ ዙር ጥቃት ለመፈጸም ኦሮሞ ወታደሮቹን አሰማርቶ ተነስቷል።

አሁን ጥያቄው በመንግሥት ታጣቂዎች የተገደሉ ቀሳውስትና ምዕመናን “ለምን ለምን ሞቱ?!” የሚለው መሬት አንቀጥቅጥ ነውጥ ለማድረግ ዝግጁ ናቸው ወይስ ጥቁር ልብስ በመልበስ ብቻ ወይንም ወደ ሰማይ ማንጋጠጡን ይቀጥሉባታል? ይህንን በማለቴ አንዳንድ ወገኖች ደስ ላይላቸው ይችላል፡ (ባይገርማችሁ በወጣትነቴ መንግሥቶችን በተለያዩ ወቅቶች በድፍረት ተቃውሜ በብዙ ስቃይ አልፌአለሁ፤ አሁንም እዳው እየከፈልኩ ነው።)_ ሆኖም ወደ ሰማይ እያንጋጠጡ ማታበቸውን ካንገታቸው ለ30 አመት ሲበጥሱላቸው እያዩ ወደ ሰማይ ማንጋጠጡ ምንም ፍትሕ አላስገኘላቸውም።

 ሰንደቃላማቸው በወራሪዎቹ ክብርዋን አጥታለች። የአርበኞች ሃውልትና ቅርሶች ሲፈራርሱ አሁንም ወደ ሰማይ፤ ሌላ ቀርቶ አስክንድር ነጋ ሲታሰር ሲፈታ ፤መሰል ጓዶቹም ሲታሰሩ ሲፈቱ አንስት ወንዶችና ታጋይ አርበኞች ፍዳቸውን ስያዩ ፤ በአመጽ ከዕስር አስፈትቶ መሬት አርዕድ የሆነ አመጽ ከማስነሳትና ወደ ተሻጋሪ እርከን ጎትትቶ የአገሪቱን ስቃይ ከማስቆምና የወራሪዎቹን ጉልበት በጉልበት መልስ ከመስጠት ይልቅ ለ 5 አመት ያየነው ባሕሪ  ዛሬም ወደ ሰማይ ማንጋጠጥ  ነው።

 አረቦች “አላህ ወ አክበር!” ብለው ቤን አዚዝን ሙባረክን ወዘተ… ገርስሰውታል። ኢትዮጵያዊያን በኦሮሞ ፖሊሶች ማተባቸው ሲበጠስ ማተባቸውን አስረክበው አጎንብሰው በሰላም ወደ ቤት ከመሄድ ያሳዩት አንድም የረባ ግብግብ አላሳዩም። ይህ ትህኪት የታዘበው አርበኛው እስክንድር ነጋ አንቀላፊው ወደ ሰማይ ማንጋጠጡን ብቻ አድርጎ መቀጠሉን ሲያይ ጥሎላቸው ጠፋ። ልምራችሁ የሚል አርበኛን ተስፋ አስቆርጦ አሁን ኦሮሞዎቹ የልብ ልብ አግኝተው ማተብ ከመበጠስ ወደ ቤተክርሰትያን ንብረት መውረስ ተሸጋግረው ምእመናኑን በጥይት መረሸን ጀምረዋል። ጣልያን ዞሮ በየት መጣ!

ቁማርተኛው አብይ አሕመድ ኢትዮጵያን ሕዝብ “ሾርት መሞሪያም” ይልና ያ አልበቃ ሲለው አማራውንና ሕዝቡን ጅል፤ ጅላጅል ጅላንፎ ሲል ወርፎታል። የሚገባው ነው ይላል ወዳጄ ዳግማዊ ጉዱ ካሳ።        

እንዲህ ይላል

“እዚህ ላይ ሳስበው አቢይ ጅል ያለው አማራን መሆን አለበት፡፡ አማራ ጅል ካልሆነ ባቀናት ሀገሩ ማንም እየመጣ እንዲህ ሲጫወትበት ቆም ብሎ ማሰብና ዘሩን ከዕልቂት ሀብት ንብረቱን ከውድመት ለመታደግ መነጋገር ነበረበት፡፡ አማራ ጅል ካልሆነ - ለቃሉ ይቅርታ ይደረግልኝና - ከስድስት ሚሊዮን ሕዝብ የተውጣጡ ጥቂት ወያኔዎችና ከሃያ ሚሊዮን ገደማ ሕዝብ የተውጣጡ እፍኝ የማይሉ ኦነግ/ኦህዲድ ቄሮዎች በነፍሰ ሥጋው ሲጫወቱበት ፈዝዞ ባላያቸው ነበር፡፡ አፍዝ አደንግዝም እኮ ዓይነት አለው፡፡ አማራ ምን እንደነካው ማወቅ ይቸግራል፡፡ በብዛትም፣ በዕውቀትም፣ በታሪክም ከማንም የማይተናነስ ሕዝብ ሆኖ ሲያበቃ ማንም ጩልሌ አራት ኪሎ እየገባ ሲጫወትበት ነፍዞ ዝም ብሏል፡፡”

 በማለት አግራሞቱ ግልጸ ነበር።

 አሁንም ወደ 90 ሚሊዮን የሚሆነው የኦርቶዶክስ አማኝ አማራን ከነካው “አዚም” የወጣ አልመሰለኝም። ቁማርተኛን ለመብላት የሚጣሉልህን የተከሰቱ ካርዶችን ነጥቀህ ቶሎ አስተካክለህ ወደ ጠረጴዛው ካልጣልክለት ተሸናፊ ነህ! እየሆነ ያለው ታሪክ ራሱን ይደግማል የሚባለው እንዲህ ያለ “አዚማም” ትዕይንትን ነው።

ዛሬም “አትነሳም ወይ አትነሳም ወይ ኢትዮጵያ ያንተ አይደለችም ወይ” እና “ለምን ለምን ሞተ!” የሚል ጠያቂ ወጣት በሌለበት አገር ወራሪዎች ማፍረሳቸው ይቀጥላሉ፡ አንቀላፊውም ማንቀላፋቱን ይጥላል። አትነሳም ወይ! የሚለው የኔ ቅስቀሳ ሰምቶ ካልተነሳ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡ የማመጽና የቁጣ ቀን እንደ ፍርድቤት ቀጠሮ እየጎተተ በሄደ ቁጥር ትኩሳቱ እያዛለ ሕዝቡ በወራሪዎቹና በወራሪው መንግሥት መዳፍ ሥር ገብቶ ለዳግም ተጠቂነት የመግባት ዕድሉ እየሰፋ የመጣ ይመስለኛል።

ጽሑፉን ተቀባበሉት!!

አመሰግናለሁ!

ጌታቸው ረዳ

 

Sunday, February 5, 2023

ትግራይ ደደቢት ውስጥ የበቀለው የጉግ ማንጎግ ችግኝ አሁን ለሚታየው ጸረ ኦርቶዶክስ ክርስትና ዋናው ተጠያቂ ነው ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay 2/5/23

ትግራይ ደደቢት ውስጥ የበቀለው የጉግ ማንጎግ ችግኝ አሁን ለሚታየው ጸረ ኦርቶዶክስ ክርስትና ዋናው ተጠያቂ ነው

ጌታቸው ረዳ

Ethiopian Semay

2/5/23

መግቢያ፡

የዚህ ሰነድ ባለቤት የሆነው የጥነት ወዳጄ አርአያ ገብረመድህን ነው። ምክንያቱ በማላውቀው እኔና ገብረመድህን አርአያ ግንኙነታችን ከተቋረጠ በርካታ አመታት ሆኖታል። ስልክ ብደውል ኢመይል ባደርግ መልስ የለም። ይህ ከዚህ ቀጥሎ የቀረበው ጽሑፍ ወዳጄ ገብረመድህን በመጽሐፌ ውስጥ እንዳሳትመው ፈቃድ ሰጥቶች በፒ. ዲ. ኤፍ. ልኮልኝ ነበር። ሆኖም እዚህ ፌስቡክ ጽሑፍን ስለጥፍ “ፒ ዲ ኤፍ” ስለሆነ አጅግ አስቸግሮኝ ተስተካክሎ እንዲነበብላችሁ በጣም ብዙ ሰዓታት ፈጅቶብኝ ነው የለጠፍኩት።  ይህ ሰነድ ዛሬ ካለው ከወቅቱ ጋር ስለሚሄድ አቅርቤአለሁ።

ከዚህ ቀጥሎ የቀረበው ሰነድ፤ የወያኔው ጉግማንጉግ ቡድን የትግራይን ሕዝብ ሃይማኖት በመበከል ወደ ኮሚኒሰትነት ለውጦ ቄሶች መሳሪያ አስታጥቆ “ኢትቅተል/አትግደል” (ካለ እኔ በስተቀር ማንም መግደል አይችልም) የሚለው የፈጣሪ የተዋህዶ እምነት በመሻር ቄሶች ሰው እንዲገድሉ “ታጋይ እንዲሆኑ” አሰልጥኖ 17 አመት የትግራይ ሕዝብ ፍዳውን ሲያይና መጨረሻ ሕዝቡ የወያኔ ተከታይ እና  ግምባር ቀደም ፈጻሚና አስፈጻሚ ሆኖ በመቆየት አሁን ወደ ተሸጋጋረበት የሞትና የርሃብ ትዕይንት ደርሷል።

ዛሬ ደግሞ በዘመነ “ጴንጤው” አብይ ኦሮሙማ እየደረሰው ያለው “ኦርቶዶክስን” ለመጨረሻ ጊዜ አብየታክርሰትያንን የማቃጠልና የማጥፋት እንዲሁም ገዳማትን የመድፈር ዘመቻ ጀማሪው ወያኔ እንደነበርና ዛሬም በውጭና በውስጥ አገር “በትግራይ ሚዲያዎች” እየተደገፈ ያለበት ምክንያት “ኦነጋዊው የኦሮሙማው ጸረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ” በትግራይ የጀመረው የ17 አመቱ ጸረ ኦርቶዶክስ ጦርነት ቅጥያ ሁለተኛው ዙር መሆኑን ከፈረሱ አፉ “ከወዳጄ ገብረመድህን አርአያ ምስክርነት እነሆ”- መልካም ንባብ!

ገብረመድህን አርአያ

ፐርዝ፤ አውስትራሊያ

እነ ማን ነበሩ?

አሁንስ ማን ናቸው?

ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃ በነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (....) በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖቶች ላይ ሲከተል የነበረውን አቋሙን ተቀብሮ ከነበረበት ጉድጓድ አውጥቼ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እነማን ናቸው የሚለውን ታሪካቸውን እና የተፈጸመውን ጸረ-እምነት ግፍ በአጭሩ ለማሳወቅ ነው።

 

.... ገና ሲፈጠርና .... ተብሎ እንደተመሰረተ ሙልጭ ያለ ጸረ-ዲሞክራሲ ድርጅት ነው። በጸረ-ኢትዮጵያነትና በጸረሕዝብነት የተሰማራ ቅጥረኛ ድርጅት መሆኑን ብዙ ጊዜ በጽሑፍና በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ለኢትዮጵያ ህዝብ ተናግሬአለሁ። የአሁኑ

ጽሑፌ .... በሃይማኖት ላይ ሲከተለው የነበረውን ፖሊሲ ገና ከመጀመሪያ ትግሉ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ የነበረውን ጸረሃይማኖት ተግባራቱን የኢትዮጵያ ሕዝብ በግልጽ አውቆታል። እኔ ደግሞ የራሴን ልበል።


1969 መጀመሪያ ጀምሮወይንበሚለው የድርጅቱ ልሳን መጽሔት ላይ በተደጋጋሚየክርስትና ሃይማኖትና አማራውበሚል ርእስ ተጽፎ የሚወጣው ጽሑፍ፣የክርስትና ሃይማኖት የአማራው ዋና መሳሪያና የግዛቱን ህልውና ማስጠበቂያ ነው፣ በመሆኑም የትግላችን ጠላት አማራውና መሳሪያው የተዋህዶ ክርስትና ስለሆኑ አብረው እንዲጠፉ ማድረግ አለብንእያለ ያትት ነበር። ይህንን መጽሔት በሰፊው ለታጋዩና ለአባላቱ በማሰራጨት ሰፊ ቅስቀሳ አካሂዶበታል። በነሐሴ 1969 “ወይንመጽሔት አማርኛ ቋንቋም አብሮ መጥፋት እንዳለበት ሃተታ ይዞ ወጥቷል።

ወይንየምትለውን መጽሔት የሚያዘጋጁት ከፍተኛ የአመራር አባላት በፕሮፓጋንዳ ቢሮ ሆነው ለዚሁ ተግባር የተዘጋጁ ጽሑፎችን በስፋት የሚያሰራጩት፣ ስብሃት ነጋ፣ አባይ ፀሃየና መለስ ዜናዊ ነበሩ። እነዚህ ሶስቱ የህ.... አመራር አባላት እብዶችና በጸረሃይማኖት፣ ጸረ-አማራ ባህሪያቸውና አቋማቸው በሰላማዊው ህብረተሰብና ታግዩም ጭምር በግልጽ የሚታወቁ ናቸው።

የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ የሚመራውም በነዚህ ሶስት እብድ አመራሮች ነበር። ከዚህ በመነሳት መስከረም 1970 በጸረ-ሃይማኖት፣ በተለይም በተዋህዶ ኦርቶዶክስ ላይ ቅስቀሳውን በስፋት ለማካሄድ በማሰብ፣ ሕዝብ ያሳምናሉ ተብለው የሚታመንባቸውን ታጋዮች መርጠው እገላ ወረዳ መሬቶ ተብላ በምትጠራ ቁሽት ውስጥ ተሰብስበው ቦታ ተዘጋጅቶ ከላይ በተጠቀሱት ሶስቱ አመራር ሴሚናር ተዘጋጀ። በሴሚናሩ ላይ የሚከተሉት ታጋዮች ተካፍለው ነበር፤

1. መርሳ ረዳ 9. ጉእሽ ጓእዳን

2. ሃለቃ ፀጋይ በርሄ 10. ቢተው በላይ

3. ቴዎድሮስ ሃጎስ 11. ሃድሽ ገዛኸኝ

4. አባይ ወልዱ 12. ሮማን /ሥላሴ

5. ሃዳስ ዓለሙ 13. አፈራ ተክለሃይማኖት

6. /ሥላሴ /ኪዳን 14. ወልደገብርኤል ሞደርን

7. ሃሪያ ሰባጋድስ 15. አዲስዓለም ባሌማ

8. ቅዱሳን ነጋ

 ከላይ የተጠቀሱት ታጋዮች በተካሄደው ሴሚናር በጸረ-ክርስትና እና በጸረ-እስልምና አስተሳሰብ በሶስት ቀን ውስጥ ተጠምቀው ጨረሱ። እንደጨርሱም በሶስት ሪጅን ተመደቡ፤ አመዳደባቸውም፤ ሪጅን 1 መርሳ ረዳ፤ ሪጅን 2 ሃለቃ ጸጋይ በርሄ፤ ሪጅን 3 አዲስዓለም ባሌማ በሃላፊነት እንዲመሩት ተመረጡ። ቀሪዎቹም በእነዚህ የበላይ ተጠሪዎች ስር ተደለደሉ።


ሪጅን 1 ሪጅን 2 ሪጅን 3

መርሳ ረዳ ተጠሪ ጸጋይ በርሄ ተጠሪ አዲስዓለም ባሌማ ተጠሪ

1-ጉእሽ ጓእዳድ 1-ቅዱሳን ነጋ 1-ቴዎድሮስ ሃጎስ

2-አባይ ወልዱ 2-ሃዳስ ዓለሙ 2-/ገብርኤል ሞደርን

3-/ሥላሴ /ኪዳን 3-ቢተው በላይ 3-አፈራ /ሃይማኖት

4-ሃርያ ሰባገድል 4-ሃድሽ ገዛኸኝ

5-ሮማን ገብረሥላሴ


በዚህ መልክ ተደራጅተው በየሪጅኑ ተሰማሩ። ድጋፍ ሰጪ የሕዝብ ግንኙነት ካድሬዎችም በየድርጅቱ በስፋት ተሰማሩ። እነዚህም በተጠናከረ ሃይል ጸረ-ክርስትና፣ ጸረ-አማራ፣ ጸረ-እስልምና ቅስቀሳቸውን ቀጠሉበት። በተዋህዶ ክርስትና ላይ ሙሉ ሃይላቸውን በመጠቀም በስፋት ጸረ-ክርስትና ቅስቀሳውን በተከታታይ እሁድና ሌሎች በዓላት እንዳይከበሩና የሥራ ቀን መሆናቸውን በማወጅ በህብረተሰቡ ላይ ካባድ ተጽእኖ አሳደሩበት። ቀሳውስትና ዲያቆናት በማንኛውም በዓላት ቤተ ክርስቲያን ከፍተው ሲቀድሱ ቢገኙ ከባድ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው አስጠነቀቁ። አልፎ አልፎ ተቃውሞ ይገጥማቸው ስለነበር በበላይ አመራሩ ለእነ ስብሃት ነጋ ምን እናድርግ እያሉ ሪፖርት ያቀርቡ ነበር። ከአመራሩ የተሰጠው ምላሽ፣ ማንም ያንገራገረ ቄስ፣ ባህታዊ፣ ዲያቆን ወይም ሌላ እዛው ባለበት በሕዝቡ ፊት ግደሉት የሚል መመሪያ ተሰጣቸው። በዚህ መሰረት አድዋ አውራጃ እንዳባጻህማ ወረዳ የሚገኘው እንዳሥላሴ ተብሎ የሚታወቀው ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያን መሪ አባ ሃይለሥላሴ የሚባሉ ቄስ፣ሃይማኖታችንን አታርክሱት፣ የተቀደሰ ሃይማኖት ነውብለው ስላሉ በቦታው የነበረ ጸጋይ በርሄ የሚባል ታጋይ በያዘው አጭር ጓንዴ ተኩሶ ጭንቅላታቸው ላይ በመምታት በሕዝብ ፊት ገደላቸው። ቀሪው ምእመናን ተደናግጦና በርግጎ ተበታተነ። ሃለቃ ጸጋይ በርሄ በቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ የነበረውን ንብረትና ሃብት ጠራርጎ ወሰደው። በተመሳሳይ፣ ዛና ወረዳ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን መሪ የነበሩት አባ ቄስ አርአያ ከአንድ 90 ዓመት አዛውንት ባህታዊ ጋር ሆነው፣ እባካችሁ ሃይማኖታችንን አታርክሱብንበማለታቸው ከቢተው በላይ ጋር ተደራቢ ሆኖ የሄድው አርከበ እቁባይ ሁለቱን ንጹሃን ዜጎች በሕዝቡ ፊት ገደላቸው። በስብሃት ነጋ፤ አባይ ፀሃየና መለስ ዜናዊ የሚመራው ጸረ-ክርስትና ሃይማኖት ከላይ የተጠቀሱትን 15 ታጋዮች የተግባሩ ፋጻሚዎች በማድረግ በርካታ ቤተ ክርስቲያናትን አቃጥለዋል። ከአድዋ፣ አክሱምና ተምቤን አውራጃዎች ብዙ ቀሳውስትናባህታውያን እንዲሁም ዲያቆናት ሌሊትና ቀን እየታፈኑ ተውስደው የውሃ ሽታ ሆነው ቀርተዋል።

የእስልምና ሃይማኖትን በተመለከተ፤ እስልምና ተከታይ ኢትዮጵያውያን ጸሎት ለመድረግ በሚሰበሰቡበት ጊዜ እየጠበቁ ጸረ-እስልምና ሰበካዎችን ለማራመድ በየመንገዱ ቅዱሱን ነብዩ መሃመድን እና ቅዱስ ቁርአንን ማብጠልጠልና ማራከስ በጀመሩበት ወቅት፤ ከሪጅን 1-3 በሚገኘው የእስልምና ተከታይ ሰፊ ተቃውሞ ገጠማቸው። በተለይ በሪጅን 3 አፋሮች የእስልምና ተከታዮች ስለሆኑ ጸረ-ወያኔ ተቃውሞ በማሰማት ለእምነታችን እንሞታለን፤ እንዋደቃለን በማለት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰሙ። በሪጅኑ የተመደቡትን የህ.... አባላት ተከታትለው በማደን ገደሏቸው። ከተገደሉት መካከል፣ ትእግስት አሰፋ፣ የኋላሸት /መድህን (አላሚን) ፀሃየ አብርሃ ወዘተ ይገኙበታል።የዚህ አይነቱን ተመሳሳይ እጣ በታጋዮች ላይ በተደጋጋሚ አድርሰዋል። የህ.... አመራር ስለሁኔታው ሲጠየቅ እስከ አሁን ድረስ ድርጊቱን በመካድ በጦርነት ሞቱ እያለ ይዋሻል። በጦርነት ሳይሆን ነቢዩ መሃመድን በማንቋሸሻቸውና ቅዱስ ቁርአንን በማቃጠላቸው በአፋር ሕዝብ የተገደሉ ናቸው። ቀሪዎቹ ማለትም አዲስዓለም ባሌማ፣ ቴዎድሮስ ሃጎስና አፈራ ተክለሃይማኖት ጨለማን ተገን በማደግሸሽተው በዱር በገደል ሲያመልጡ ተሰባብረውና ገርጥተው ባንድ ወር ጊዜ አጋሜ አውራጃ ሶቦያ ደርሰው ሕይወታቸውን አዳኑ። በዚህ ምክንያት .... እስከ 1976 ድረስ አፋር ውስጥ መግባት ስለፈራ እንቅስቃሴውን አቆመ።

በዚህ ወቅት በርካታ ቅዱስ ቁርአን እና መጽሐፍ ቅዱስ በህ.... የተዘረፈ ንብረት ማጠራቀሚያ ውስጥ ታጉረው ለእሳት ማቀጣጠያ ይደረጉ እንደነበር በርካታ በጊዜው የነበሩ ታጋዮች የሚናገሩት የነበረ ሃቅ ነው። የእስልምና ታከታዩ ኢትዮጵያዊ በወያኔ .... የተጀመረውን ጸረ-እስልምና እንቅስቃሴ በሶስቱ ሪጅን የሚኖረው አማኝ ከፍተኛተቃውሞ በማስነሳት በአንድነት ቆመ። ወይ ወያኔ ይጨርሰን አለበለዚያ እኛ እንጨርሳችኋለን እንጂ በሃይማኖታችን አትገቡብንም በማለት የህ...ትን አመራር ጉሮሮ ያዙት። የወያኔ አመራር በሁኔታው ተደናገጠ። በገጠርም ሆነ በከተማ የሚኖረው ሕዝብ ይህንን ድርጊት የሚፈጽሙት የአመራር አባላት የሆኑት ስብሃት ነጋ፣ መለስ ዜናዊና አባይ ፀሃየ መሆናቸውን በማወቁ እነዚህ ግለሰቦች በፍርሃቻ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ አቆሙ፣ ከተንቀሳቀሱም በታጋይ እየታጀቡ ሆነ። በዚህ ጊዜ ወያኔ በኢ..ዩና በኢ.... የተወረረበት ወቅትስለነበረ የአመራሩ የትግል ስሜት መሬት የወረደበት ጊዜ ነበር። ከዚህ በመነሳት ለጸረ-ሃይማኖት ተግባር ለተመደቡት ታጋዮች አስቸኳይ ትእዛዝ በማስተላለፍ ጸረ-እስልምና እንቀቃሴአቸውን እንዲያቆሙ፣ ጸረ-ክርስትና ሃይማኖት ሥራቸውን ግን እንዲቀጥሉበት ታዘዙ። ጸረክርስትናው ቀጠለ። በህ.... ነፃ መሬት የሚኖሩት የእስልምና ሃይማኖት እህቶቻን እና ወንድሞቻችን ከዛች ቀን ጀምሮ ለወያኔ መታዘዛቸውን አቆሙ። ክርስቲያኑ ወገን የህ.... ንብረት አመላላሽ እየሆነ ሲያገለግል የእስልምና ተከታዮች ኢትዮጵያውያን ግን ሳይደፈሩ ተፈርተው ለዓመታት ቆዩ።

የካቲት 1971 የህ....

 

1ኛው ጉባኤ በተካሄደበት ጊዜ የተመረጠው አመራር ማለትም፤ የድርጅቱ ሊቀ መንበር ስብሃት ነጋ፣

የፕሮፓጋንዳው ሃላፊዎች መለስ ዜናዊን እና አባይ ፀሃየን መረጠ።

እነዚህ ሶስቱ ጸረ-ሕዝብ አመራሮች ሃይላቸውን እና ጉልበታቸውን በማጠናከር ድርጅቱ ያወጣውን በርካታ አዳዲስ ፖሊሲ ግንባር ቀደም በማድረግ በሥራ ላይ ማዋል ጀመሩ። እነሱም፣ የተዋቅህዶ ክርስትና ሃይማኖት የአማራው መሳሪያና መገልገያ ስለሆነ፣ እግዚአብሄር የሚባል ነገርም ስለሌለ፣ ከአሁን ጀምረን ከነፃ መሬታችን ጠራርገን ማጥፋት አለብን። ለወደፊትም የሃገራችን የትግራይ መንግሥት ሲቋቋም ሕዝባችን ከማንኛውም አጉል እምነቶች ነፃ የሆነ ሃገር እንመሰርታለን በማለት የህ.... አመራር ወሰነ።

ከላይ የተጠቀሰው እንዳለ ሆኖ፣ በአዲስ ጉልበትና አዲስ ጸረ-ተዋህዶ ክርስትናን ማዳከሚያ ፖሊሲ ተጠናክሮ ወጣ። 

በተግባር ከተፈጸሙት መካከል፣

1. በህ.... ነፃ መሬት የሚገኙት አብያተክርስትያናት ያላቸውን ሃብትና ንብረት በሙሉ ለህ.... እንዲያስረክቡ ታዘዘ፣

2. ቄሶች ቆባቸውን እና ጥምጥማቸውን አውልቀው በመጣል የህ.... “ወየንቲ” (ሚሊሻ ማለት ነው) እንዲሆኑ ተወሰነ፤ በተግባርም ታየ። ቄሶች የህ.... ምንሽር፤ ጓንዴ፤ አልቤን እየተሸከሙ የህ...ትን ነፃ መሬት ጠባቂ ሆኑ።

3. በህ.... ነፃ መሬት የሚገኙ ዲያቆናት ትዳር የመሰረተ ትዳሩን አፍርሶ ከነሚስቱ ወደ ትግል ሜዳ እንዲቀላቀሉ፣ ትዳር የሌለው ደግሞ በቀጥታ ወደ ትግሉ እንዲገባ ተብሎ ተወሰነ። ብዙ ትዳር ፈርሶ በውዴታም በግዴታም የህ.... ታጋይ ተደረጉ።ወላጆች ጧሪ አልባ ሆነው ቀሩ። አብያተ ክርስቲያናት ካለ ቀዳሽና አገልጋይ ክፍት ሆነው ቀሩ። አብያተ ክርስቲያናት በዘራፊው የህ.... ማፊያ ቡድን ተዘረፉ። በወያኔ አመራር የተዘረፈው ጥንታዊና ታሪካዊ መጽሐፍት፤ ውድና ብርቅ ጥንታዊ ታሪካዊ ንብርቶች ሲዘረፉ፣ በርካታ የግእዝ የብራና መጽሐፍትና ቅዱሳን መጽሀፍት ተቃጠሉ።

ይህንን ጸረ-ሃይማኖት ድርጊትና የማውደም ሥራ እንዲከናወን በተለያዩ ጊዜያት ትእዛዝና አመራር የሰጡት፤ ስብሃት ነጋ፣ መለስ ዜናዊና አባይ ፀሃየ ነበሩ። በተባባሪነት ተጨማሪ እርዳታ የሚያደርጉት ደግሞ፣ አርከበ እቁባይ፣ ኤርትራዊው ጻድቃን ገብረተንሳይ፣ አውአሎም ወልዱ፣ ዘርአይ አስገዶም፤ ስየ አብርሃ፣ ስዩም መስፍን ሳይጠቀሱ የማይታለፉ ናቸው። እነዚ የአመራር አባላት የነመለስ፣ አባይና ስብሃት ታማኝና አገልጋይ አሽከሮች በመሆን ሕዝበ እስላሙን እና ክርስቲያኑን ሲያቃጥሉ የታዩ ናቸው። ብዙ አብያተ ክርስቲያናትንም በማቃጠል አውድመዋል፡

ይህ በዚህ አይነት እየቀጠለ ባለበት ጉዞ፣ ከየአብያተ ክርስቲያናቱ በውድም በግድም የለቀቁ ቄሶችና ዲያቆናት የካድሬ ሴሚናር ለሳምንታት ለመስጠት የሚከተሉትመሪሕ ባእታካድሬዎች ተመረጡ፤

 

1. ሙሉጌታ ጫልቱ 6. ጎበዛይ /አረጋይ

2. ዘርአይ አስገዶም 7. አባይ ወልዱ

3. መርሳ ረዳ 8. ቅዱሳን ነጋ

4. አክሊሉ ደንበአርቃይ 9. ግደይ በርሄ

5. ገብረኪዳን ደስታ 10. ቢተው በላይ

 እነዚህ ካድሬዎች በሪጅን 1 እና 2 በመመደብ በተለያዩ ቦታዎች በመሰማራት ቀሳውስትና ዲያቆናትን 1973 መጀመሪያ አንስቶ ለስድስት ወራት በመዘዋወር የማርክሲስም ሌኒኒዝም ትምህርት በማስተማር በክለው ጸረ-ክርስትና ሃይማኖት አደረጓቸው።

በሚመረቁበት ጊዜ በእነ ኢያሱ በርሄ የሚመራው የባህል ቡድን በበዓሉ ላይ በመገኘት ቀሳውስቱ እስክስታውን (ስእሲኢትአወረዱት፣ አምላክን አወገዙት፣ክርስትና ሃይማኖት ከአማራው ጋር አብረው ይደመሰሳሉእያሉ በየስብሰባው መክፈቻ መፈክራቸው አደረጉት።

4. በህ.... ነፃ መሬት የሚከተሉት በአዋጅ ታግደው ነበር። በሕዝብ ግንኙነት በኩል ተፈጻሚ እንዲሆኑም ትእዛዝ ተሰጥቶባቸው ነበር፣ እነሱም

4.1 በህ.... ነፃ መሬት ሠርግ ታገደ

4.2 ተስካር (ተዝካር) እና የሞት ፍትሃት ታገደ

4.3 አዲስ ለሚወለዱ ሕፃናት ክርስትና እና ጥምቀት ታገደ

4.4 በየወሩ በመሰባሰብ ጸበል ፀዲቅ ማድረግ ታገደ

4.5 በህ.... ነፃ መሬት በየትኛውም ቦታ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት በየዓመቱ የሚያካሂዱት በዓላት ታገዱ።

ከላይ የተጠቀሱትን የህ... ትእዛዝ የጣሰ እንደ ጸረ-... ተቆጥሮ ሃለዋ ወያነ 06 ገብቶ አስፈላጊው እርምጃ ይወሰድበታል።ሃብት ንበርቱ ለህ... ገቢ ይደረጋል። የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ታጋዮችም ይህንን ተግባራዊ አደርገውታል። ስለሆነም ሕዝብ በሃሰት እየተከሰሰ ሃለዋ ወያነ በመግባት የስንቱ ሕይወት በከንቱ ጠፍቷል። ንብረታቸው ተወርሶ እናትና ልጆቿ ለክፉ መከራተጋልጠዋል። አብያተ ክርስቲያናት ገንዘባቸውና ሃብት ንብረታቸው ተዘርፏል። ይህ 1969 የተጀመረው ድርጊት ... እስከ መጨረሻው ቀጥሎበት ፖሊሲውን በተግባር አውሎታል።

ከዚህ ጎን ለጎን ደግሞ 1969 መጀመሪያ ... እንደ ግንባር ቀደም ፖሊሲው ያደረገው አማራ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ነው የሚለውን ነበር። ለዚህ ዓለማ ብለው የህ... አመራር በፕሮግራሙ (ሕገ ደንቡ) የተጻፈውን ቀዳሚውን ፖሊሲውን በአጭሩ

እንመልከት፤

አማራው በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ተጽእኖ በማጠናከር በትግራይ ሕዝብ ላይ በሚያካሂደው የኢኮኖሚ ብዝበዛ ሕዝባችንን ለድህነት፤ ለረሃብ፤ ለውርደትና መንከራተት ዳርጎታል።ይህንን ግፍና በደል ጨቋኙ የአማራ ብሄር ሆን ብሎ ፈጽሞታል። በዚህም የተነሳ የትግራይ ሕዝብ በኑሮው እንዲጎሳቆል፤ ለሥራ አጥነት፤ለሽርሙጥና፤ ለስደት፤ ለለማኝነትና መንከራተት ዳርጎታል። በተጨማሪም የትግራይን ሕዝብ ታሪኩን፣ ቋንቋውን እና ባህሉን እንዲጠፋ አድርጓል። የሶስት ሺህ ዓመታት ታሪካችንን ተነጥቀን የአማራው መመኪያና የግል ታሪኩ አድርጎታል። የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ያላት ታሪክ ከንጉሥ ምኒልክ የሚጀምርና እንደሃገር የኖረችውም 100 ዓመት አይዘልም። ኢትዮጵያ እንደ ሃገር የተፈጠረችው በአማራው ተስፋፊነት የተነሳ ስለሆነ ከምኒልክ ንግሥና በኋላ ነው።

የአማራው ብሄር የትግራይን ሕዝብ ከአቅሙ በላይ ግብር እንዲከፍል በማድረግና በማስገደድና ጭቆናውን በማራዘም የትግራይን ሕዝብ ከሰብአዊ ፍጡር ውጭ አድርጎታል። የትግራይን ሕዝብ እንደ እንሰሳ በመቁጠር በሚደርስበት ጭካኔ የተሞላ አገዛዝ (ኢሰብአዊነትድህነት፣ ረሃብ፣ ውርደትና ስደት እንዲደርስበት አድርጓል። በተጨማሪም የትግራይ ሕዝብ ለረጅም ዘመን ሰብአዊና ፖለቲካዊ መብቱ ተንፍጎ ሲጠላና ሲናቅ እንዲሁም አድልዎ ሲፈጸምበት ቆይቷል። ይህንን በደል ጨቋኟ የአማራ ብሄር ሆን ብላ እንደመንግሥት መመሪያዋ አድርጋ ስትሠራበት ነበር። ከላይ በጥቂቱ የዘረዘርኩት በህ.... ፕሮግራም ግጽ 8-14 15-16 18 ላይ ተመልክቷል።

በአጠቃላይ ፕሮግራሙ ከመነሻው እስከ መጨረሻው አማራን ይወነጅላል። አሁን ደግሞ ደርግ ቀጥሎበታልም ይላል። የትግራይን ሕዝብ ቂሙን እና ጥላቻውን እያለ ይገልጻል። ጨቋኟ አማራም ሕብረተሰባዊ እርፍትና ስላም አታገኝም ብሎ ይደመድማል። ገጽ 16 ላይ ይመልከቱ።

ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚያውቀው በኢትዮጵያ ውስጥ የአማራ መንግሥት የሚባል የለም፣ አልነበረምም። ኢትዮጵያ ብዙ ነገሥታትን አፍርታለች። ነገሥታቱም የሚነግሡት በዘር ሃረጋቸው ነበር። ይህም የቤተ መንግሥቱን መቀመጫ በሃይል ሳይሆን በቅብብሎሽ የሚደረግ ነበር። የአክሱም ቤተ መንግሥት ወደ ላስታ ተዘዋወረ፣ ከዚያም ወደ ሸዋና ጎንደር ሲዘዋወር በነገሥታቱም በሕዝቡም ተቀባይነት እያገኘ ነበር። በመጨረሻም ወንበሩ ሸዋ፣ አዲስ አበባ ላይ ሆነ። አፄ /ሥላሴም በዚሁ በዳግማዊ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ውስጥ ነገሡ። የአፄ /ሥላሴ መንግሥትም ከኦሮሞ፣ ከትግራይ፣ ከኤርትራ፣ ከአማራ፣ አፋር፣ ጉራጌ ወዘተ ኢትዮጵያውያንን ማእከል ያደረገ ከፍተኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነበራቸው። ከሚኒስቴር ዲኤታ እስከ መምሪያ ሃላፊዎች ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ያቀፈ መንግሥት ነበር።

እንዲያውም ቁልፍ የሆኑትን የሚንስቴር ቦታ ይዘው የነብሩት ትግሬዎች ነበሩ። በሥልጣን ክፍፍሉ አድልዎ አይታይም ነበር። በጤና እና በትምህርት ዋን ተጠቅሚ ትግራይ ነበረች። በዚህም አድልዎ አልታየም። አርመኔያዊ አገዛዝ፣ ኢሰብአዊነት (Dehumanisation) እያለ የህ.... ፕሮግራም የሚለፍፈው እንደዚህ አይነት ተግባር በትግራይ አልታየም። እውነቱን እንነጋገር ከተባለ የአፄ /ሥላሴ መንግሥት ምርጥ ምርጡን ለትግራይ ይሰጥ የሚል ስርዓት ነበረው። የትግራይ ሕዝብም ንጉሠ ነገሥቱን ከልብ ይወዳል፤ ንጉሡም የትግራይን ሕዝብ ይወዱ ነበር። ደርግ አፄ /ሥላሴን እንደገደላቸው ባወቀ ጊዜ የትግራይ ሕዝብ ከትንሽ እስከ ትልቁ ደርግን ክፉኛ አውግዞት ነበር። የትግራይ ሕዝብ ከአፄ /ሥላሴ ሞት በኋላ በኑሮው የተጎሳቆለና ለችግር የተጋለጠ ሕዝብ ሆነ። በደርግ ስርዓትም ቢሆን የትግራይ ሕዝብ ለችግርም ሆነ ለረሃብ ብዙ የተጋለጠ አልነበረም። ደርግ የመሬት አዋጁን በትግራይ ውስጥ ተግባራዊ አላደረገውም። ምክንያቱም የእርሻ መሬቱ አነስተኛ በመሆኑ ነበር። ደርግ በሥልጣን ላይ በነበረበት ጊዜ በትግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸመው ወንጀል የለም። በኑሮም አልተጎሳቆለም። በቀይ ሽብርም ቢሆን የተጠቃው አማራው ነበር። የትግራይን ሕዝብ ያጠቃ፣ ለድህነት የዳረገ፣ ለስደት፣ ለሸርሙጥና እና ለመንከራተት ያበቃውና ችግርና መከራ ይዞለት የመጣው .... ብቻ ነው። የህ...ትን ፕሮግርራምና አፈጻፀሙን ካየን፣ ተግባራዊንቱን ደግሞ እንመልከት።

ወደዚህ ከመግባታችን በፊት ግን መመልከት ያለብን ነጥብ አለ። የአፄ /ሥለሴ መንግሥት ሃገር አቀፍ የሆነ ስርዓት እንጂ በአማሮች ብቻ የሚመራ መንግሥት አልነበረም። አማራው እንደቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ የተለየ ጥቅም ተቀባይ አልነበረም። እውነታው ይህ ሆኖ እያለ .... ለምን አማራውን ብቻ በጨቋኝነት፣ በዝባዥነትና በጸረ-ሰውነት ፈረጀው? .... 48 ገጾች ሆን ብሎ አማራውን ለማጥቃት ያሰናዳው ፕሮግራም ወንጀል ነው። ከትግሉ መነሻ ጀምሮ አማራን ለማጥፋት 48 ገጽ ፕሮግራም ያወጣው .... ነው። አሁንም በሥልጣን ላይ ሆኖ በአማራው ላይ የዘር ማጥፋት ድርጊት የሚፈጽመው .... ነው። ፕሮግራሙን አርቅቀው እንዲተገበር

ያደርጉት እነማን ናቸው? ዝርዝር ስማቸውን እንመልከት፤

1. አረጋዊ በርሄ 8. ተወልደ /ማርያም

2. ስብሃት ነጋ 9. ገብሩ አስራት

3. መለስ ዜናዊ 10. አርከበ እቁባይ

4. አባይ ፀሃየ 11. ጻድቃን ገብረተንሳይ

5. ሥዩም መስፍን 12. ዘርአይ አስገዶም

6. አውአሎም ወልዱ 13. ግደይ ዘርአጽዮን

7. ስየ አብርሃ

ከነዚህ በተጨማሪ ከዚህ አለም በሞት የተለየው አታክለት ቀጸላ፣ በስብሃት ነጋ የተገደለ፤ አስፍሃ ሃገኦስ፣ ታሞ የሞተ፤ ግደይ ዘርአጽዮን 1969 ጀምሮ ...ትን በጸረ- ዲሞክራሲነቱና በሽብርተኝነቱ ያወገዘ፤ ራሱን ከማንኛውም አስከፊ ተግባር ያገለለ፣ በታጋዩ ተከብሮና ታቅፎ የቆየና 1977 ከህ.... በመለስና በስብሃት ተባሮ የወጣው ኢትዮጵያዊ ይገኝበታል። በህ.... ፕሮግራም በገጽ 16 ተጽፋ የምትገኘው ደርግንም የአማራ መንግሥት በማለት በመፈረጅ ታወግዛለች። ደርግ ግን የአማራአልነበረም። ከዘረኝነት የጸዳ ነበር። የደርግ ስርዓት ሁሉንም ኢትዮጵያውያንን ያቀፈ ነበር። .... ይህን ሁሉ ውሸት የሚደረደረው ዋናው ምክንያት አማራውን ለማጥቃት የተቀነባበረላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማነው። በገጽ 16 መጨረሻ ላይ ጽሑፉ እንዲህ በማለት ጠቃልላል፣ጨቋኟ አማራም ህብረተሰብአዊ እረፍትና ሰላም አታገኝምይላል።

ወይንየሚባለው የህ.... ልሳን መጽሔት 1969 መጀመሪያ በአማራው ላይ እንዲፈጸሙ በመሬት ላይ ተግባራዊ መሆን አለባቸው ተብለው በአጭርና በረጅም የትግል ጉዞ የተግባር ዝርዝር ሃታታ በስፋት በመዘርዘር አውጥተዋል። ከተዘረዘሩትም አንዱ የአማራው ሕዝብ እረፍትና ሰላም አያገኝም ለመኖርም አይችልም የምትለው የህ.... አቋምና ፖሊሲ ይዛለች። .... በአማራው ላይ አጸፋዊ እርምጃ ይወስዳል። እርምጃውም አማራው ከመኖር ወደ አለመኖር ይለወጣል። በዚህ መሰረት በወይን መጽሔት የተዘረዘረው በጥር 969 ወደ ተግባር ተለውጦ አማራው በተገኘበት መግደል ተጀምሮ ከዛም ወደ ወልቃይት ፀገዴ ተሸጋግሮ የዘር ማጥፋት ተካሂዷል።

  1. ማንኛውም በህ.... ነፃ መሬት የሚኖር አማራ ከትግራይ ለቆ በአስቸኳይ ይውጣ። በሕዝብ ግንኙነት ከያሉበት እየተለቀሙ በርካታ በጡረታ የተገለሉ ጦር ሰራዊት፣ ፖሊስ፣ ፊናንስ ፖሊስ፣ በሌላ የመንግሥት ሥራ ሲሰሩ የነበሩ በተለያዩ ቦታ ይኖሩ የነበሩ፤ ከትግራይ ሚስት አግብተው፤ ልጆች ወልደው ብዙዎቹም ልጆቻቸው ለትዳር የበቁ የልጅ ልጅ ያዩ ናቸው። ይህ ድንገተኛ ዘረኛ የህ.... ፖሊሲ እንደተላለፈ አማራውም ከየቦታው እየተያዘ ሃለዋ ወያነ 06 ገብቶ ይጠፋል፣ ንብረቱም ይወረሳል። የትግራይ መሬት ለትግራይ ሰዎች ብቻ በማለት ከሃገራችን ልቀቁልን ይላል። በትግራይ 1969 የተጀመረው አሁን አማራው ከተለያየ ቦታ እየተጠረገ ተገፍቶ፣ ተፈናቅሎ በረሃ ላይ ወድቆ ይገኛል። ስለዚህ ከመሬታችን ውጡልን የተጀመረው 1969 በህ.... ሲሆን አሁንም ይህንን ክልል ተብለው የሚጠሩ የረጅም ጊዜ ውጥን .... በተግባር እፈጸመው ይገኛል። ከህ.... ትግል መነሻ ጀምሮ እስከ ዛሬ አማራ ዘሩ እየጠፋ ነው።

 2. .... አባይ ኢትዮጵያ ከትግራይ ውጣ ሲባል፣ ትግራይ ኢትዮጵያ እኛም ኢትዮጵያውያን ነን ብለው አንወጣም በማለታቸው ለጥቃት ተዳረጉ።

ወይንመጽሔት 1969 ጀምሮ በተከታታይ የሚያወጣው ጽሑፍ በህ.... ፕሮግራም ላይ የተቀመጡ የረጅም ጊዜ እቅድ በመተንተን እና በማብራራት ለታጋዩ ለውይይት በማቅራብ ሲያብራራ፣ ኢትዮጵያ ወይም ሞት ብሎ የሚናገረውን አማራ ማጥፋት ከሱም ጋር አብሮ የሚቀበረው አማርኛ ቋንቋ ይሆናል ይላል።

በህ.... ፕሮግራምና በወይን መጽሔት እንደተዘገበው፣ አማራው የትግራይ ሕዝብ ጠላት እንደመሆኑ በግንባር ቀደምትነት ...አማራውን ማጥፋት ግዴታው ነው ይላል። ኢትዮጵያን ለማጥፋትና ከዓለም ካርታ ፍቆ ለማስወጣት አማራው ሲጠፋ ብቻ ነው በማለት ወይን መጽሔት ይዘረዝራል። ከጎንደር /ግዛት ከወሎ ለምና ሰፊ መሬት የነጠቀው ወያኔ በፕሮግርራሙ መቅድም V ላይ እንደዘረዘረው እውን ሆኖለታል። በሰፊና ለም መሬት የተከበበች ትግራይየትግራይ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክነፃ ሃገር ማቋቋም ግብ አማራው ከጠፋ ተቀናቃኝ አይገጥመኝም በማለት የታቀደ የረጅም ጊዜ የስትራተጂ እቅድ ቀስ በቀስ ወደ ተግባር የሚለወጥ ነው።

የህ.... አመራር ኢትዮጵያን እገዛለሁ የሚል ተስፋም ህልምም አልነበረውም። ደርግ ተዳክሞ በራሱ ጉዞ እንደጠፋ .... በለስ ቀንቶት ግንቦት 1983 ኢትዮጵያን እንደተቆጣጠረ እንደ ዋናው የፖሊሲ ፕሮጀክትና እቅድ 1984 መጀመሪያ በተግባር ላይ ዋለ። አማራውን ለብዙ ዓመታት ከኖረበት ቦታ ያፈራውን ሃብትና ንብረቱን፤ በትዳር ከኦሮሞው፣ ከሲዳማው፤ ከወላይታው ጋር ከተሳሰረበት ለአማራውነፍጠኛ፣ ተስፋፊየሚል ተለጣፊ ስም በመስጠት የአማራው ዘር እየተፈለገ በሁሉም እድሜ የሚገኙትን እየሰበሰበ በጥይት በመደብደብ፤ በገደል በመወርወር ፈጅቷል። ይህንን ተግባሩን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በመቀጠል በቤንች ማጂና ጉራ ፈርዳ ተመሳሳይ ድርጊት ፈጽሟል። ሊገድላቸው ያልቻለውን ደግሞ የማንገላታት ተባሩን ቀጥሎ የአማራውን ብሄረሰብ እየነጠለ ከጉራ ፈርዳ፤ ከቤኒሻንጉል እንዲባረሩ በማድረግ ለክፉ ሰቆቃ ተዳርገዋል። .... ይህንን ሁሉ የሚያደርገው ከመመስረቱ ጀምሮ የወጠነውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ነው።

ይህንን ለመተግበር ወያኔ አስቀድሞ ያዘጋጀው እቅድ የአማራውን ቦታ ማጥበብ ነው። ትግራይ ከበጌምድርና ከወሎ ሰፊና ለም መሬት ወስዳለች። ከወሎ ሰፊ መረት ወደ አፋር ተከልሏል፤ የጎጃም መሬት ለአፋርና ለሌሎች ተሰጥቷል፤ ሸዋ እንዳለ የኦሮሞ ሆኗል። በዚህ አይነት የአማራው መሬት ተከፋፍሎ የቀረችው መሬት የበሬ ግንባርም አታክልም። አንድ ነገር ካልተደረገ በስተቀር ነገ ደግሞ ከዚችው ከቀረችው መሬት ውጣ ሊባል ይችላል። .... ይህንን አማራውን የማጥፋት “Systematic elimination and genocide” ዋናው ፖሊሲ አድርጎ የተነሳው ገና ትግራይ በረሃ እዳለ ነው። አማራውን መግደል፤ ካልተቻለም በዘዴ ማጥፋት ብሎ ያቀደውን አሁን በግልጽ እያስፈጸመው ነው። አማራው ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወገኑ ጋር በመሆን እኩል መስዋእትነት ከፍሎ ሃገራችንን ዳር ድንበሯን በማስከበር ለብዙ ሺህ አመታት በነጻነት ያቆየን የሕዝብ አካል ነው።

.... አማራውን ለምን በጠላትነ ፈርጆ ያጠቃዋል? ለዚህ ብዙ ምክንያቶች መስጠት ቢቻልም ዋና ዋንዎቹን አንድ ሁለት ልበል፤

1. አማራውም ሆነ ቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ነው። ኢትዮጵያዊነቱን አምርሮ የሚወድና የሚያፈቅር አማራ ነው ብሎ ስለሚያስብ አማራ ካልጠፋ ኢትዮጵያን ማጣፋትም ሆነ ማፍረስ ቀላ አይሆንም የሚል ግምት አለው። ስለዚህ አስቀድሞ የአማራውን አከርካሬ መስበር ከተቻለ ኢትዮጵያዊነትም አብሮ ይሰበራል የሚል ሕልም ስለአለው ነው።

2. ወያኔ .... ሃገሪቱን በቋንቋና በሃይማኖት ከፋፍሎ እርስ በርሱ በማፋጨት ቂም በቀል እንዲይዝና አዳክሞ አገዛዙን ማቅለል ከበረሃ ይዞት የመጣው ውስጣዊና ድብቅ ፖሊሲው ነው።

3. በዚች ዓለም ብዙ የተለያዩ ቋንቋዎች ይነገራሉ። ቢሆንም ብሄራዊ ቋንቋ የሌላቸው ሃገሮች የሉም ማለት ይቻላል። ኢትዮጵያ

ሃገራችንም 85 በላይ የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገርባት ሃገር ናት። ይሁን እና ለብዙ ዘመናት እንደብሄራዊ ቋንቋ ሲያገለግል

የቆየው ግን በአማርኛ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የትኛውም ቦታ ቢኬድ አማርኛ ተናጋሪ አይጠፋም። የአማርኛ ቋንቋ መግባቢያ፣ መወያያና ሃሳብ ለሃሳብ መለዋወጫ ከሆነ በሺህ የሞቆጥር ዘመን አልፏል።

ወያኔ .... የአማርኛ ቋንቋ የጠላት ቋንቋ ስለሆነ መጥፋት አለበት ብሎ በፖሊሲ ደርጃ ይዞ የተነሳው 1967 ጀምሮ ነው።

ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ስርዓቱ ስር እንደወደቀች፤ ክልል ብሎ ከፋፍሎ እንዲያመቸው በከፋፈላቸው ግዛቶቹ በት/ቤቶች፤ በፍርድ ቤቶች፣ በመንግሥት መስሪያ ቤቶች አማርኛ ጥቅም ላይ እንዳይውል አገደ። ወያኔ ሥልጣኑን ከያዘ ወዲህ የተወለዱ ሕፃናት በትግራይ፣ ኦሮም፣ አፋር፣ ሲዳሞ፣ ጋምቤላ ወዘተ አማርኛ የማይናገረውና የማይሰማው በርክቷል። ይዞት በመጠው የጫካው ፖሊሲ አማካኝነት አማርኛን እያዳከመ በመቅበር ላይ ይገኛል። ወያኔ .... የአማርኛ ቋንቋን በማዳከሙ ምን ትርፍ ያገኛል? የሚሉ አይጠፉም። በጥቂቱ ላስረዳ፤

1. የኢትዮጵያዊነት ብሄራዊ እምነትን ያዳክማል፤ ቀስ በቀስም ኢትዮጵያዊነትን ይደመሰስላል፤ ሃገር አልባና ባይተዋር ያደርጋል።

የግል መገለጫና ማንነትን ያጠፋል።

 

2. ብሄራዊ ቋንቋ ስለማይኖር ከተወለድክበት ክልል መውጣት አትችልም። በማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት ተዘዋውሮ መሥራት

አይቻልም። ይህ ሁሉንም የኢትዮጵያ ዜጋ የሚመለከት ነው። ይህ የወያኔ ፖሊሲ ወጣቱን ኢትዮጵያዊ አይኑን እና አእምሮውን ሸፍኖ ዜግነቱን እንዲረሳ የታቀደ ተንኮል ነው።

3. ብሄራዊ ቋንቋ እንዳይኖር እየተገበረ ስለሆነ፤ አመለካከትና አስተሳሰብ ከመንደር የዘለለ አይሆንም። ኢትዮጵያዊ ታሪክ፣ ባህልና ማንነት አብሮ ይጠፋሉ።

4. ብሄራዊ ቋንቋ ካልኖረ እድገትና ልማት በምንም ተአምር በሃገሪቱ አይታይም። ይህም አንዱ የህ.... ጸረ-ልማት ፖሊሲ ነው። 

ወያኔ .... ክልል ብሎ ያስቀመጣቅቸው የኢትዮጵያ ሕዝብና ብሄራዊ የሆነውን የአማርኛ ቋንቋ በማዳከምና በማጥፋት ነው። አንዱን ክልል በሌላው ላይ መጠራጠርና ጥላቻ እንዲፈጥር ቢጥርም የፈለጉትን ያህል አልተሳካላቸውም። በሕዝቡ ብርታትና አልበገር ባይነት በተቻለው ሁሉ ኢትዮጵያዊነቱን ጠብቆ የሚኖር ኩሩ ሕዝብ እንደሆነ ይገኛል። የኢትዮጵያ ሕዝብ የህ...ትን ማንነት አውቆ ድርጊቱን በተለያየ መንገድ መግለጽ ከጀመረ ከራርሟል።

ስለዚህ .... ይህንን የአማራውን የዘር ማጥፋት (Genocide)የረጅም ጊዜ እቅድና ፖሊሲ በማውጣትና በመተግበር በዋናነት

የሚጠየቁት፤ ከነዘር ሃረጋቸው፤ እነማን ናቸው የሚለውን እንመልከት፤

1. መለስ ዜናዊ፣ በአባቱም በእናቱም ሕዝብና ሃገር ያጠፋ የባንዳ ዘር ኤርትራዊ

2. ስብሃት ነጋ፣ በእናቱ የባንዳ ልጅ ኤርትራዊ (በናቱ በኩል)

3. አባይ ፀሃየ፣ የባንድ ልጅ አክሱም

4. ሥዩም መስፍን የባንዳ ልጅ ኤርትራዊ

5. አርከበ እቁባይ፣ የባንዳ ልጅ አድዋ

6. / ሰሎሞን እንቋይ፣ የባንዳ ልጅ ኤርትራዊ (በአባቱ በኩል)

7. ጸጋይ በርሄ፣ የባንዳ ልጅ ኤርትራዊ

8. ጻድቃን ገብረተንሳይ፣ የባንዳ ልጅ ኤርትራዊ

9. ቴዎድሮስ ሃጎስ፣ የባንዳ ልጅ ኤርትራዊ

10. አባይ ወልዱ፣ የባንዳ ልጅ ኤርትራዊ (በአባቱ በኩል)

11. ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ የባንዳ ልጅ ኤርትራዊ

12. ደብረጽዮን /ሚካኤል፣ _Ðð׳«የባንዳ ልጅ (የሻእቢያ ፈዳያን የነበረ) ኤርትራዊ

13. አዜብ መስፍን፣ እድገቷ ኤርትራና ሱዳን ፀገዴ (ጸረ-አማራ)

ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉም ወላጆቻቸው የጣልያን ወራሪን በባንዳነት አሽከር ሆነው እያገለገሉ፣ ኢትዮጵያን የወጉና ሕዝቧን ያስፈጁ የጠላት ልጆች ናቸው። የወላጆቻቸውን ፈለግ በመከተል ወላጆቻቸው የሰጧቸውን አደራ በመከተል አሁንም በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጥቃትና በደል እየፈጸሙ ነው። ኢትዮጵያን በማፍረስ፣ ሃብትና ንብረቷን በመመዝበርና በዘር ማጥፋት ወንጀል በመሰማራት በሕግ ሚያስጠይቃቸውን ድርጊት እየፈጸሙ ናቸው። .... እና .... እንዲሁም የደቡብ ህዝቦች ንቅናቄም በዘር ማጥፋት አስፈጻሚነታቸው በወንጀል ተጠያዊ ናቸው።

ይህንን የወያኔ ...ትን እና የግብረአበሮቹን ሃገርና ሕዝብን የማጥፋት ተግባራቸው የመግቻው መፍትሄ ምንድን ነው? ለሚለው፤ እከሌ ከእከሌ፤ ፓርቲ ከፓርቲ፤ ግንባር ከግንባር፣ ወገን ከወገን ሳይለያይ ሁሉም እጅ ለእጅ ተያይዞ አሻፋረኝ፣ አልገዛም፣ በቃኝ ብሎ በአጠቃላይ አንድ ሆኖ የሕዝብ አመጽ ማስነሳት ብቻ መፍትሄ ያመጣል እላለሁ።

ኢትዮጵያና ሕዝቧን እናድን

ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር__

ገብረመድህን አርአያ  - ታተመ Ethiopian Semay