Tuesday, August 25, 2020

The edited version Video Added to the article ይድረስ ለመራራ ጉዲና (Dr.) August 26, 2020 ገሞራው ማንያዘዋል (professor) (Ethiopian Semay)


The edited version

Video Added to the article

ይድረስ ለመራራ ጉዲና (Dr.)
August 26, 2020


ገሞራው ማንያዘዋል (professor)
(Ethiopian Semay)

The View on Ethiopia - Genocide on Amhara Ethnic & none Oromo speakers in Oromia region of Ethiopia


መራራ ጉዴና የመግባባት ጉባዔ በአፍሪቃ አዳራሽ ዉስጥ ቀዳሚ ተናጋሪ በመሆን በጽሑፍ ያዘጋጀዉን፣ እራሳቸዉን ኦሮሞ ባይ ልሂቃንና ነፃ አዉጭዉ ግንባር ኦነግ  የተሰኘዉ ከ40 ዓመታታ በላይ የሚነዙትን የፈጠራ ትርክት ቃል በቃል በመስማቴ የሚከተለዉን ምላሽ ለመስጠት ተነሳሁ።

ከሁሉ በተቀዳሚ መራራ ጉዴና የኦነግ ቅጥር ነፍሰ ገዳይ ወንጀለኛ ጉጀሌ ቡድንና መሪዎቹን በይፋ በመቃወምና ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራዎቻቸዉን በማጋለጥ ሲያደርግ ለነበረዉ ትግል ደጋፊዉና ተባባሪዉ፣ ይልቁንም በወያኔ ትግሬ ሕወሓት (ትሕነግ) የተፈጸመበትን መንገላታትና የግፍ እስር በመቃወምና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኩዋይ እንዲፈታ በሁሉም ስፍራና ጊዜ በአዉሮፓ ዋና ዋና ከተሞች ለየመንግሥታቱና ድርጅቶች በሰላማዊ ሰልፍ የዜግነት ግዴታዬን ተወጥቻለሁ።

ወያኔ ትግሬ ትሕነግ በሕዝባዊ ዐመፅ ተገፍቶ ወደ መቀሌ ከፈረጠጠ በሁዋላ ለዉጥ መጣ ተብሎ፣ ለማ መገርሳ "ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነዉ" እያለ ሲያቃልጥ፣ አቢይ አሕመድ አሊ የጠቅላይ ሚኒስትር ወንበሩን ከደሳላኝ ኃይለ ማርያም እጅ ሲረከብ ባደረገው ልብ ማራኪ  ሐተታ አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ  በደስታ ፈንድቆ ነበር። ከሥራ የተባረሩት እነ መራራ ወደ ሥራቸው ስለተመለሱ ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶናል።

ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ተንክባለለ እንደ ሙቀጫ እንዲሉ መራራ ጉዲና ከፀረ ኢትዮጵያ ጋሎች ስብስብ ከነጀዋር መሐመድ ጋራ  አብሮ ወግኖ በምድራችን ሰላሌ(ግራርያ) ጋራ ጉራቻ ላይ ያደረጉትን ቅስቀሳ ከሰማን በሁዋላ ሁሉም ነገር አለቀ ደቀቀ። የመራራ ዶሴ ተዘጋ።

ወደ ቁም ነገሩ ተመልስን በጉባዔዉ  ላይ መራራ ጉዴና ስለተናገረዉ ዐቢይ ጉዳይ የምላችሁ ይኽዉ።
መራራ ጉዲና እንዲህ አለ፤ "አንድ ጆን ማርካኪስ የተባለ ፈረንጅ መጽሐፍ (The last two frontiers) ጽፎ ይህን መጽሐፉንም ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ አሊ አድርስልኝ ብሎ ሰጠኝ። እኔም በአንድ ኦፒዲኦ አባል በኩል እንዲደርስ ልኬያለሁ።"

ለመሆኑ ጆን ማርካኪስ ተብዬው ማን ነዉ? ማርካኪስ በትዉልዱ የግሪክና እንግሊዝ ክልስ ወይም መጢቃ ነዉ።

አጤ ኃይለ ሥላሴ የቀ.. ዩኒቨርስቲን ሲያቇቁሙ እንደ ለማኝ ዉጥንቅጥ እኽል አሰተማሪዎቹን ከተለያዩ አገሮች አስመጥተዉ ነበር ያስጀመሩት። አስተማሪ ተብዬ ሰላይዎች፣ የሃይማኖት ሰባኪ ኢየሱሳዉያን ተኩላዎች ወዘተርፈ ይገኝበታል። ጆን ማርካኪስ  እና እንግሊዛዊዉ ሪቻርድ ግሪንፊልድም የማኅብረሰብ ትምህርት እናስተምራለን ብለዉ ገቡ።

ግሪንፊልድ የእንግሊዝ መንግሥት ስለይ ነበር። የነመንግሥቱ ንዋይ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተከትሎ ከአገር እንድባረር ተደርጎዋል። ማርካኪስ ግን ቆይቶ እነ ዋለልኝ መኮንንና ለሎቹን የመለመለ ፀረ ኢትዮጵያ በአጤዉ መንግሥት የተባረረ ነው። እድሜ ልኩን በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ጥልቅ ጥላቻ የተነበዘ ወራዳ  ሲሆን ሱማሌ፣ ኤርትራ፣ እንግሊዝ፣ አሜሪካ እየዞረ ሰለ ኢትዮጵያ ብቸኛዉ አዋቂ ፈጠሪ ነኝ ብሎ ያናፋል። ልክ እንደ ግሪንፊልድ በኢትዮጵያ የወያኔ ትግሬና የሻዕቢያ ቅጥረኞች ዋና  አማካሪና በአፍሪቃ በአጠቃላይ በጎሣ ክልል መስፈርት መንግሥት መመሥረት ብቸኛዉ አማራጭ ነዉ እያለ የሚያወናብድ፣ በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት የረጅም ዘመናት ታሪክና ሕልዉና ልክ እንደ ፋሽስት ጣሊያኖችና የነምሳዉ ናዚ ሮማን ፕሮቻዝካ ርር ብግን  ያለ ፀረ ጥቁር ክልስ ነዉ። አሁን ዣዥቶ ወደ አገሩ ቆጵሮስ ዩኒቭርስቲ ይገኛል።

ማርካኪስ የአፍሪቃ ነጻ አዉጭ ትብዬ ቅጥረኞች ሁሉ የጡት አባት ነዉ። የታላቅዋ ሱማሌ ምሥራታም አማካሪ ሆኖ ላይ ታች ሲያዳክር ቅዠቱ ሁሉ ዉሃ በላዉ   የመጽሐፉ ርዕስ "የመጨረሻዎቹ ሁለት ግንባሮች" ይባላል። ኢትዮጵያን ቆላና ደጋ ወይም ደግማ መሐልና ዳር አገር ብሎ በጎሳ ለመሸንሽን የሚያልመዉን ተርኮዋል።

ማርካካስ የጋላ ልሂቃን፣ የነኦነግ እና የሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ ቅጥረኛ ባንዳ ሁሉ የክብር  ዕቃ ፈጣሪ አምላካቸዉ ነዉ።

ስለሆነም መራራ ጉዲና ፈረንጅ ብሎ የዚህን ጠንባራና መናጢ ፀረ ኢትዮጵያ ክልስ መጽሐፍ ተብዬ አቀባባይ መሆኑ የትምህርቱን ደረጃና ይዘት አጠያያቂ ያደርገዋል።

በመጨረሻም ስለ አጤ ምንይልክ እና ስለ አኖሌ የጡት ቆረጣ ትርክትህ መልስ መስጠት በጣም ዝቅጠት ስለሆነ ትቸዋለሁ። ቁላ መስልብ ጡት መቁረጥ የጋሎች እንጂ የኢትዮጵያዉያን ባሕል እንዳልሆነ ዓለም ያዉቀዋል። ዛሬ 21ኛዉ ክፍለ ዘመን የቄሮ ጋላ አረመኔ ሰዉን ማረድ፣ መቆራረጥ፣ ጡት መቁረጥ፣ ማቃጠል፣ ሬሳ መጎተት ወዘተረፈ ኢሰባዊ ድርጊት ዓይነተኛ  ማረጋገጫ ነዉ።

ገሞራው ማንያዘዋል

We pray to our Ethiopian Amhara, Gamo, Gurage, Tigre, etc.  genocide martyrs in Ethiopia:

25.08.2020

The View on Ethiopia - Genocide on Amhara Ethnic & none Oromo speakers in Oromia region of Ethiopia



Friday, August 21, 2020

Part 2 My complaints against the Big Brother Facebook By Getachew Reda ( Ethiopian Semay) Friday, August 21, 2020

Part 2
My complaints against the Big Brother Facebook
By Getachew Reda ( Ethiopian Semay)
Friday, August 21, 2020

Photo credit New York Times magazine “Facebook Empire is at War with its citizens”

Here are some of the updated I got from Facebook why they block my comments and posts.
1) Facebook falsely accused me and black mailed my name violating the law saying “You anonymously reported ALDI USA Careers's ad.”OPEN Case #138871484087387”
Can anyone believe this facebook’s this preposterous lies? Can anyone with legal knowledge or an idea how I can sue facebook for accusing me falsely as if I use anonymous name reported ALD USA Carees’s Ad? I do not even know who this ALDI US career Ad mean.


2) Facebook takes for praising my King Haile Selassie as hate speech against their community (They say our community----who are their community? –God Knows who they are calling them as our community). Here is what I wrote’
ACTIVITY
About your comment
Thursday, November 21, 2019 at 9:40 PM
No one else can see your comment.
Vast Ethio Semay posted 3 years ago The following commentary was posted 3 years ago by me. The title is “My King! Haile Selassie the Great of Ethiopia! Where are you?! (Documented at Ethio Semay –By Getachew Reda) https://ethiopiansemay.blogspot.com/2016/06/my-king-hailselassie-great-of-ethiopia.html
“This comment goes against our Community Standards on spam”
3) I wrote about Ginbot 7 Efrem Madebo the Eritrean/Shaabia stooge and facebook see it hate speech to their (Face books’) community.
Here is how facebook violated my write to speech where facebook supported the hateful anti Amhara group Ginbot 7 and Eritrea’s conspiracy against my country Ethiopia and the speech Efrem did as NEFTEBGA to my Amhara community where where as Efrem Madebo is still open on You Tube.
This is what Facebook labeled it as against their community (facebook community) standard.
This comment goes against our Community Standards on spam
CLOSED
ACTIVITY
About your comment
Saturday, November 23, 2019 at 8:53 PM
No one else can see your comment.
Here is Efrem Madebo saluting the deluded Eritrean community in Oakland with his Nazi look alike salutation promising them he and his Ginbot 7 organization to serve them by insulting the Pan Ethiopianists as NefteNga/TimikihteNga (his word) who disproved the illegal secession of Eritrea carried by internal and international actors/conspiracy. ( who is banda of the year? By Ethio Semay https://ethiopiansemay.blogspot.com/2013_09_10_archive.html

Here is another of Efrem Madebo insulting Menlik as Murderer by his own writing saying;
 “Emperor Menelik and Meles Zenawi both used language to unify Ethiopia, they both killed people in the process and they both failed to create a unified country. Menelik made a strategic mistake, a mistake that emanates from false sense of superiority and arrogance. Meles, the most educated of all Ethiopian leaders, repeated the same mistake that he vowed to correct. Menelik and Meles have different goals but the same ending.” (Negotiation, nation building, and the naysayers” By Ephrem Madebo August 12th, 2011

When you see such tyranny from facebook, what else can we say except the 1984 Big Brother by George Orwell is seen on the so called facebook Empire. I tried to refute Facebook- but, they block any one from accessing for fair hearing. Our country our democracy is threaten by facebook and extremist groups reporting to them and they believe them,. Our political opponents are getting their way. Why did facebook hate my King? Is it because he is a black king? I am waiting Facebook to answer it.
Thanks for reading

Getachew Reda (Ethiopian Semay)


Monday, August 17, 2020

ለእንቁ ክቡር እምክቡራን ኢትዩጵያዉያን የሕሊና እስረኞች!!


ለእንቁ   ክቡር  እምክቡራን  ኢትዩጵያዉያን  የሕሊና  እስረኞች!!

ለነ አስቴር ስዩም፣ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ይልቃል ጌትነት፣ ልደቱ አያሌዉ፣ ሙሉጌታ አንበርብር፣ በላይ ማናየ፡ ወዘተረፈ.

በሰኔ 23/2012 ዓ.ም ከሌሊቱ አራት ሰዓት ጀምሮ የአረመኔ ጋሎች ፖለቲካዊ ድርጅቶች ስብስብ ቄሮ ተብየዉ በአገራችን በምድራችን በባሌ፣ በአሩሲ፣ በደቡብ ምሥራቅ ሸዋ ዝዋይ፣ ሻሸመኔ፣ በጅማ፣ በሐረር እና በአሰበ ተፈሪ ከፍተኛ የዘር ማጥፍትና ማፅዳት፣ የንብረት ዉድመት ወንጅል በአቢይ አሕመድ አሊ መንግሥት ተብዬዉ ትብብር እጅግ በጣም ዝግንኝ ኢሰባዊ ድርጊት ተፈፅሟል። ይኽስ ስለምን ሆነ? ያማራ ሕዝብ ድርጅት ብሕዴን/አዴፓ ተብዬዉ የጎጃሜ፣ የዋግና ጎንደሬ ጥቂት ሆዳም ባንዳዎች ስብስብ ሲሆን አስቀድሞ ከትሕነግ ወያኔ ትግሬ ዛሬ ደግሞ ከጋላዉ የበላይነት ርዕዮት (ኦሮምማ) አራማጆች ጋራ ቀዳሚ ተባባሪ  በመሆኑ ብቻ ነዉ።

የወያኔ ትግሬ የፋሽስት ሙሶሎኒ ጣሊያን የመንፈስ ትዉልደቶች፣ የፀረ ዐማራ ጥላቻ ዘመቻ በገህድ በኢትዮጵያ ምድር የቀ.ኃ.ሥ ዩንቨርሲቲ ተማሪ ተብዬ ግልገል ፋሽስቶች ተፈልፍለዋል። ስለሆነም ነዉ በኢትዮጵያ በአረመኔ ጋላ ቄሮ በባሌ ጎባ፣ በአጋርፋ፣ በሸዋ ዝዋይ፣ በአሩሲ ነገሌ፣ በአሳሳ፣ በሸዋ ሻሸመኔ፣ በሐረርጌ ሐረር፣ በአሰበ ተፈሪ በጅማ ወዘተረፈ የሃጫሉ ሁንዴሴን ፖለቲካዊ ግድያን ተከትሎ በኦርቶዶክስ ዐማራዎች፣ጉራጌዎች፣ ትግሬዎች፣ ጋሞዎች፣ ወረሞች ላይ የተፈፀመዉን የታቀደ፣ የተቀነባበረ፣ በክልል መንግሥት ተብዬዉ ፖሊስ ኃይል፣ ልዩ ኃይልና በአካባቢ በሚገኘዉ የፌደራል መከላከያ ኃይል ተብዬዉም ቀጥተኛ ትብብር የዘር ፍጅትና ማፅዳት፣ በጣም ከፍተኛ የሃብት ንበረት ዉድመት ይልቁንም በሻሸመኔ፣ በዝዋይ፣ በአሩሲ ነገሌ፣ በባሌ፣ በሐረር፣ በአሰበ ተፈሪ፣ በጅማ ወዘተረፈ  ተፈፅሟል።

ለዚህም ያማራ ሕዝብ ፍጅት ዋና ተጠያቂዉ ያቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስቴር መንግሥት ነዉ። ያማራ ተብዬዉ አዴፓ ቀድሞ የወያኔ ትግሬ ዛሬ ደግሞ የጋላ ኦዴፓ/ኦነግ ተላላኪ አሽከር ጉጀሌ የጎጃም ጎንደርና ዋግ ሆዳም አጋሰሶች ስብስብ ዓይኑን በጨዉ አጥቦ ከጋላ አረመኔ ጨፍጫፊና አስጨፍጫፊ ስብስብ ጌቶቹ  እነ አቢይ አሕመድ አሊ፣ ሽመለስ አብዲሳ፣ ዳዉድ ኢቢሳ፣ ዲማ ነገዋ፣ ጃዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባ ጋራ እየተሞዳሞደ፣ በቅጥረኛው ሞጥሟጣዉና እስስቱ አቢይ አሕመድ ቁጥጥር ሥር ለሚዘወረዉ ያማራ ተብዬ  አዴፓ አጋሰስ መንጋን ለመቅበር ሆዳም ዋጋ ቢስ
ዘለዓለማዊ ክብር ለባሌ፣ ለአሩሲ ፣ለሐረርጌ፣ ለሸዋ፣ ለወለጋ፣ ለጅማ፤
ነፍጠኛ ዐማሮች፣ ትግሬዎች፣ ጉራጌዎእንስሳ ያልሆንክ ዐማራ ነኝ የምትል በተግብር  ከሆንክ ለሕልዉናህ ስትል ታጠቅ፣ ተደራጅ ያረመኔ ጋላን ጥቃት በሁሉም አቅጣጫ ለመመከት ቆርጠህ ተነሳ።
ኢትዮጵያ፣ ሰላም፣ አንድነት እያሉ በጋላ አረመኔ ለሚያስጨፈጭፉህ የሥልጣን ጥመኞች ጆሮ ዳባ ልበስ ብለህ ተንስ! በቃ ይበቃል!

ሞት ለአዴፓ ጎጃሜ፣ ጎንደሬና ወለዮ አሳማዎች! ለነ ተመስገን፣ ደመቀ፣ ገዱ፣ ለአገኘሁ……………………………………………………

ሞት ለቄሮ አረመኔ ጋላዎች! ለነ አቢይ፣ ሽመልስ፣ ጀዋር፣ በቀለ ገርባ………………………………………………………………………………!

ሞት ለጸረ ዐማራ ቅጥረኞች ፣ ጋሞዎች፣ ቱላማዎች፣ ወላይቶች፣ ወዘተረፈ

በወላይታ አዉራጃ የተደረገን ጭፍጨፋ በአጽናኦት እንቃወማለን!

EAOP



Saturday, August 15, 2020

የፌስ ቡክ “እስርቤት” ዕገዳ እና ውሳኔ” የቂመኞች ማርኪያ ሜዳ ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) Friday, August 17, 20202



የፌስ ቡክ “እስርቤት” ዕገዳ እና ውሳኔ” የቂመኞች ማርኪያ ሜዳ
ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)
Friday, August 17, 20202

በቅርቡ ወዳጄ ሰዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ለ 20 ሰዓታት ከፌስ ቡክ አግደውት ነበር። ሲያግዱት ደግሞ እንደ አምባገነን እንደ “ኢትዮጵያ አምባገነን ፖሊሶች”  “ታግዳሃል/ታስራሃል” እንጂ የማሳገጃው ምክንያት አይሰጥም። ፌስቡክ በሚሰጠው አጭር ውሳኔ ብዙ “ወቀሳ ቢደርስበትም” በዶላር ብዛት የታሸገው ጀሮው ወቀሳዎችን ከመጤፍ አይቆጥራቸውም። ከዚያ አልፎ የማን አለብኝን “የሪፓቢካኑ ተከታይ የኢምፔሪያል ሕሊና” ያሳበጠው ቢሊዮነሩ “ፌስቡክ” የፌስቡክ ተሳታፊዎችን “ፕሮፋይል” እና “ሱታፌ” ለተለያዩ ድርጅቶች እና ለመንግሥት አሳልፎ በመስጠት በመብት ረጋጭነቱና ሰላይነቱ ይታወቃል። ፌስቡክ “ፕራይቬሲ” አያውቅም፤ የመጻፍ ነፃነት ቢፈቅድም ባንዳንድ ባሕሪዎቹ “የተወጣለት አምባገነን” ነው።

የፌስቡክ ተሳታፊዎቹን ሱያግድ ማብራሪያ ካለመሥጠቱ የተነሳ እገዳ የተጣለባቸው ሰዎች ለምን አንደታገዳቸው “በመዋዠቅ” ለመታገዳቸው ምክንያት ፍለጋ እንዲኳትቱ የሕሊና ጫና ይጥላባቸዋል። ይህ “የፌስ ቡክ እስርቤት” በስፋት ያልተፈተሸ አምባገነን ነው።

ሰዓሊ አምሳሉ በፌስቡኩ ላይ የጻፈው ሰፊ የቅሬታ ትችት ሳነብብ ለምን እንዳገዱትም አይገልጽም። ይህ እጅግ በሰለጠ ዓለም መወገዝ ያለበት አምባገነናዊ ባሕሪ ማቆሚያው የት ይሆን የሚል ጥያቄ ይጭርብኛል። ከፌስ ቡክ  ዓለም መወገድ ያለባቸው ሰዎች የሉም አልልም። ግን ሲወገዱ ምክንያት መገለፀጽ አለበት። በደፈና የፌስቡክ ሕግ ተላልፈሃል እና ታግደሃል የሚል ውሳኔ ከሕግም ከሞራልም ተቀባይነት የለውም። ሰው ገድላሃል፤ ስለሆነም ዕድሜ የፍታሕ ተወስኖብሃል’ ስትለው፤ የት የገደልኩት ብሎ ሲጠይቅ “መልስ ካልተሰጠው” በምን መልኩ ነው ይህ ፍትሕ ነው ተብሎ ቅቡልነት የሚኖሮው?

አምሳሉንም እንዲሕ ነው ያደረጉት። ፌስ ቡክ የአምባገነኖች መንግሥታት ቡችሎች እና የፖለቲካ ቂመኞች የማጥቂያ መንግድ እያደረጉት ነው። ካሁን በፊት ገጣሚ ሔኖክ የሺጥላ ለአርበኛው ብ/ጄኔራል አሳምነው ጽጌ እናት እና ታዳጊ ልጆችን መጦርያና የሓዘን መደበሻ ገንዘብ እንድናዋጣ (የጎ ፋንድ ሚ) የመረዳጃ ጥያቄ በፌስቡክ ለጥፎት ወዲያውኔ የፖለቲካ ምቀኞች ለፌስቡክ ጽፈው ለተወሰነ ወቅት አሳግደውት ነበር። ይህ በጣም የሚያስቀይም የኢትዮጵያውያን ባሕሪ በፌስቡክ ላይም እየተንጸባረቀ አስቸጋሪ እየሆነ ፌስቡክም አምባገነናዊ ባሕሪውን እየተጠቀመ ምን ሳያጣራ እና የማሳገጃ ምክንያት ሳይገልጽ በዘፈቀደ “እያገደ” የሰዎችን መብት እየጣሰ ነው። በአምሳሉ ገብረኪዳን ላይም የሆነው ይኼው ነው።

በቅርቡ አብይ አሕመድ ከመጣ ጀምሮ የሱ ደጋፊዎች እና ሌላ ቡድንም ብቅ ብሎ “ክምንም ፖለቲካ ያልወገንን ነን” የሚሉ ቀባጣሪ የሕግ እና የ “አይ ቲ” (Internet Technology) ኢንጂኔሪንግ ሙያ አለን የሚሉ የአገራችን ሁኔታ ምን እንደሆነ በቅጡ ያልገቡበት የቀለም አዋቂዎች ግን “የፖለቲካ ማሃይሞች/ደናቁርት” እነሱ የማይወዱት አንድ ቃል ባዩ ቁጥር፤ ወይንም አንድ ሓረግ ባነበቡ ቁጥር “የፍጹም ሞራል ባለቤቶች” በመመስል ወደ ፌስ ቡክ እየጻፉ የሰዎችን የመጻፍና የመናገር መብት ያሳግዳሉ። የውሾች በሕሪ በቅንነት የተመሰረተ ሳይሆን “ውሻ ላመሉ “ሊጥ” ይልሳል ነው።

ይህ ደግሞ ኢትዮጵያውያኖች በፖለቲካ ሰብበ ሰውን የሚገድሉ ምቀኝነትና ተንኮል የተካኑ ስለሆኑ፤ የፖለቲካ ድርጅት ደጋፊዎችና እንዲሁም የፖለቲካ መሪዎች ነን የሚሉ በሚደግፉዋቸው  ምሁራኖቻቸው በኩል የሚቃወሙዋቸውን ሰዎች ከፖለቲካው ሜዳ ለማስወጣት “እርስ በርስ ተጠራርተው ተመራርጠው በመደራጀት” ወደ “ኢመፔሪያሊያዊው ፌስ ቡክ” የማይመችዋቸውን ሰዎች ክስ እየጻፉ እነሱን ለማስወገድ ተደራጅተው አንዳንድ ሰዎች በማሳገድ ላይ ናቸው። ይህ ደግሞ “ጥላቻን በሚሰብኩት” ላይ ብቻ ነው የምንዘምተው ሲሉ ታደምጧቸዋላችህ። የሚገርመው ግን፤ ምን አንደሚሰሩ ወይንም ማንን እያሳገዱ እንደሆነ፤ለምንስ እንዲያሳግዷቸው እንደፈለጉ ‘ተጨባጭ” ምክንያታቸውን ለሕዝቡ “የጽሑፍ ይፋ ዘገባ” አያቀርቡም። ለፌስቡክ የጻፉትን የማሳገጃ አቤቱታም በማን ላይ ውሳኔ እንደተሰጠ በድረገጾች ላይ ለሕዝቡ ይፋ አያደርጉትም።

ሊያደርጉት የማይፈክጉበት ምክንያትም በምቀኝነት የተካኑ፤ግልጽነት የሌላቸው በመሆናቸው ያንን ይፋ አድርገው ውሳኔ የተላለፈበት ሰውም መብቱ ተጠብቆለት የመከከራከሪያ መድረክ አይከፍቱለትም። በምንግሥቶቻችን የለመድነውን ባሕሪ በቡድንም እየተላለፈ ነው። ለዚህ ነው በዚህ ዘመቻ የተሰማሩት አንዳንዶቹ ማንነታቸው የምናውቃቸው ቢሆንም ጥርጠሬ የሚጭርብን።ለምን አንደተመሰረቱ በሚዲያ ሲጋበዙ  “የጥላቻ ንግግር ለማስወገድ ተቋቁመናል” ብለው “ይለፍልፉ”  እንጂ ለፌስ ቡክ የሚጽፉት አቤቱታ በማን እና ለምንስ ምክንያት እንደሆነ ግን በይፋ ለሕዝብ አያቀርቡም። ትልቁ ነጥብ እዚህ ላይ ነው!

ኢፔሪያሊያዊው ፌስቡክም የሰው መብት አክብራለሁ ብሎ ቢወዛወዝም “ብዙ ሰዎች ከፌስ ቡክ የተወገዱ አሉ”። ግን ምክንያት “አይገለጽላቸውም።” የሚገለጽላቸው ምክንያት አስቂኝና አምባገነናዊ በሆነ ዓረፍተ ነገር “የፌስ ቡክ” ሕግ ተላልፈሃል” የሚል አጭር ፤ ድፍን ያ፤ “የአምባ ገነኖችን” ውሳኔ ብቻ ይለጥፍልሃል። የተላለፈከው ሕገ ደምብ የቱ ነው? ብልህ ስትጠይቅ መልስ አይሰጡም።

ይህ ውሳኔ የሚሰጡት ዳኞች የሕግ ብስለት የሌላቸው የአይ -ቲ ባለሞያ የፖለቲካ ደናቁርት ናቸው።ይህ ዴፓርትመንት “User Operation” በመባል ይታወቃል። አንዳንዴም በሚገርም ሁኔታ ለምን እንደታገድክ ጠይቀሃቸው ከረዘመ አመት "ተሎ" ከመጣ በ5 ወራት መጠበቅ አለብህ። ያ ሁሉ ጠብቅህም የሚሰጥህ መልስ

“ Your account was disabled in error. We have reactivated it and you should be able to access it again. We sincerely apologize for the inconvenience. Please let me know if you have any further questions or issues.
Thanks for contacting Facebook,”

 የታገድክበት ምክንያት በስሕተት ነው ብሎ መለስ ይሰጠሃል። ይህንን መልስ ለማግኘት አመት ወይንም ወራት መጠበቅ አለብህ። ብዙውን ጊዜ መልስ የሚሰጥሕ “ሮቦት” ሰው ሰራሽ “ባምቡላ” ነው መልስ የሚሰጥህ፡ ዕድለኛ ከሆንክ ደግሞ ወራት ጠብቀህ ከላይ የምታነቡትን መለስ ታገኛላች።

ለማንኛወም ማገጃ ተሰጥቶህ ወደ ፌስቡክ ዕስረቤት እንድትታሰር/እንድታታገድ የሚያደርገዋችሁ ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም “ፌስቡክ” ኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችን ለማጥቃት ምቹ የአምባገነኖች ጫካ እየሆነ ነው።
ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

Friday, August 7, 2020

ስላለፈው ጽሑፌ እንዳብራራ ለጠየቃችሁኝ አንባቢዎች መልስ ይኼው! ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) Friday, August 07, 2020



ስላለፈው ጽሑፌ እንዳብራራ ለጠየቃችሁኝ አንባቢዎች መልስ ይኼው!

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)
Friday, August 07, 2020
ባለፈው ስለ ቅኝ ገዢነት አስመልከቼ የለጠፍኩት አንዳንድ ሰዎች ግራ የገባቸው ይመስላል፡ ቅኝ ገዢነትን አጭር ትርጉሙ ጥገኛ የሆነ ክልልን መፍጠር ነው። ይህንን ቆይቼ አብራራለሁ። ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች የሚለው መጠሪያ ስጠቀም ያልተስማማቸውም አሉ። ፖለቲካ ኮሬክትነስ የሚባለው “ሽፍንፍን” እየተጠቀሙ ወያኔዎች ባስተዳደሩት ዘመን “ትግሬዎች አልተጠቀሙም ወይንም ኦሮሞዎች አልተጠቀሙም የተጠቀሙት ጥቂቶች ናቸው እያሉ የሚጃጃሉ አሉ። እኔ ከነዚህ እለያለሁ። አንድ ማሕበረሰብ ተጠቀመ ስንል በብዙ መልኩ መዋቅሩን ተቆጣጥሮ ቅድሚያ ዕድል ያገኘ ማለት እንጂ 6 ሚሊዮን ከሆነ 6 ሚሊዮን ተጠቀሚ ነው ማለት አይደለም። ሰው ሲሞት ሁሉም አይሞትም፤ ጦርነት ሲገባ ሁሉም አይገባም፡ ሲጠቀምም እንደዚሁ። ኦሮሞ እና ትግሬው በጸረ ኢትዮጵያ ቅኝት የተቃኘው ሥልጣን በመቆጣጠራቸው በታሪካችን እንደ ዛሬው ዘመን ትግሬዎችም ሆኑ ኦሮሞዎች ከማንኛውንም ማሕበረሰብ በገሃድ ኢ-ህጋዊና በሕጋዊ መንገድ ተጠቃሚዎች ናቸው ብየ እሞግታለሁ። ስለዚህ ትግሬዎችም አሮሞዎችም በዚህ ይገለጻሉ።

 ባለፍው ጽሑፌ አንዳንድ ሰዎች “ቅኝ ገዢነት” ሥልጣንን ለተቆጣጠሩ  ለትግሬዎች (በድርጅታቸው በወያኔ በኩል) እና ኦሮሞዎች (ብዙ ስም በሚጠሩ ግን አንድ  ይነት ፍላጎት ባላቸው  ድርጅቶቻቸው በኩል) ሥልጣን ተቆጣጥረው የውስጥ ቅኝ ገዢነታቸውን እንዴት አንደተጠቀሙበት ለወደፊቱ በማሳትመው መጽሐፍ እንደሚገለጽ በለጠፍኩት ጽሑፍ ላይ ያልጣማቸው አንዳንድ ሰዎችን በመልእክታቸው አንብቤአለሁ።

የውስጥ ቅኝ አገዛዝ የሚባለው ጽንሰ ሓሳብ ለመጀመሪያ የተጠቀመበት ሩስያዊው የታሪክ ምሁሩ ‘ልዩቸቭስኪ’ ነው የሚሉ አሉ ሆኖም ብዙ ጸሐፍቶች ደግሞ ቃሉ በለኒን (አሊያኖቪች) ነው ይላሉ። ያም ሆነ ይህ የአፍሪካ ምሁራን ይህንን ቃል መቸ መጠቀም እንደጀመሩ በዳሰስኳቸው አንዳንድ ምልክቶች የሚያሳዩት “በሓምሳዎቹ” እንደሆነ ተመልክቻለሁ። ይህንንም አፍሪካ ውስጥ ይበልጥ በግሀድ ለመድረክ ውይይት ያቀረበው “የዳች ዘር” ያለበት ደቡብ አፍሪካዊው የሰብአዊ መብት ጠበቃው “ማርኮድ  ልዮፐርድ” (1957) እንደሆነ የነገራል።

‘ሊዮ’ ይህንን ውይይት ያቀረበው “የደቡብ አፍሪካ የቅኝ ግዛት ፖሊሲ ለመመርመር” በተካሄደው እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 16 ቀን 1957 ሂደዲ በተባለ አዳራሽ ተገኝቶ እራሱ “የደቡብ አፍሪካ የዘር ግንኙነት ምክር ቤት አባል” በሆነበት ማሕበር ውስጥ (1957) በተደረገው ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ተገኝቶ ያቀረበው ጥልቅ ምርምር እንደነበር ብዙዎቹ ያትታሉ። ያም ሆነ ይህ ቅኝ ገዢነት በተለይ ‘የውስጥ ቅኝ ገዢነት’ ለ29 አመታት እስካሁን ድረስ እያየነውም ቢሆን ልናውቀው ባለመቻላችን እጅግ የምንገርም ድንዙዝ ማሕበረሰቦች መሆናችንን ያሳያል።

ከዚህ አልፎም አንዳንድ የቅርብ ወዳጆቼም በጣሊያን እንዳልተገዛን ተቃውሞአቸውን ጽፈውልኝ አንብቤአለሁ። ይህ ግን ከስሜት እና አገራዊ ብርታትነት /አልበገርም ባይነት የመነጨ እንጂ ከእውነታው አይገናኝም። ጣልያን ወደድንም ጠላንም እየተዋጋንም ቢሆን ለ5 አመት አስተዳድሯል፤ ጎዳናዎች ቀይሶ፤ ድልድዮች ገንብቶ፤ ዳኞችን አሰማርቶ፤ ሴት እናቶቻችንን አግበቶ “ደቅሎ፤ ገዝቶናል። ከፊሉ ግዛታችንና ሕዝባችንን ከነ ባሕር ወደቦቻችን ተቆጣጥሮት ነበር። ያገሪቱ ታላላቅ መኳንንቶች አስሮ ወደ ጣሊያን አገር አስሮ አሻግሮአቸዋል። ጎዳናዎቻችን፤ገበያዎች፤መናሃርያዎች በጣልያንኛ ስም ተሰይመው ዛሬም እየተጠሩበት እና እየጠቀምንባቸው አንገኛለን።

 የቅኝ ግዛት ቅሬቶች ዛሬም ህያው ሆነው እያተራመሱን ነው። ሁሉም የቅኝ ተገዢዎች ሲገዙ ላለመገዛት ያደረጉዋቸው ጦርነቶች ሁሉ ላለመገዛት የተደረጉ ጦርነቶች እንጂ “አልተገዙም” ማለት አይደለም። ሳይዋጋ የሚገዛ ሕዝብ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ላለመገዛት ዳተኛነትን ያሳየ በታሪክ ያለ አይመስለኝም። ሱዳኖች… አልጀሪያ… ወዘተ… ከእንግሊዝና ከፈረንሳዮች ቅኝ ገዢዎች መራራ ትንቅንቅ አካሂደዋል፤ተዋግተዋል፤ግን በቅኝ ገዢዎች አልተገዛንም ሊሉ አይችሉም።  “ዘ-‘ሬፕ’ ኦፍ ኢትዮጵያ” የሚለው መጽሐፍ ስንመለከት አርበኞቻችን ከጣሊያን ጋር ሲዋጉ እጅ ስጡ ሲባሉ “ንጉሳችን ቆመን እንጂ ተምበርክከን እንድሞት አላዘዘንም” ብለው አስገራሚ ፍልምያ አድርገዋል በእምቢተኝት ተዋድቀው ታሪክ ያነሳቸዋል። ያ አገር ወዳድ አልበገሬነት እንጂ “ጣሊያን አላስተዳደረም/አልገዛንም ማለት አይቻልም” (“ብሪፍ” ኮሎኒያሊዝም ጎብኝቶናል)። ሱዳን፣ አልጀሪያ ወዘተ ወዘተ…ያደረጉት ኢትዮጵያም እንደዚሁ። ማንም ቅኝ ገዢ “ተደላድሎ አይገዛም”፡ በከፊልም ሆነ በሞላ ግዛት ተቆጣጥሮ መዋቅሩን አፈራርሶ፤ መሪዎችን አሳድዶ ካስተዳደረ “ቅኝ” አደረገ ማለት ነው። ይህንን ለማባርራት ሰፊ ሐተታ ይጠይቃል። ስለ ወዳጆቼ ተቃውሞ እዚህ ላቁም እና የቅዥ ገዢነት እና የውስጥ ቅኝ ተገዢነት ትንሽ ላብራራ።

አንድ አስተያየት ሰጪም ትግሬ በመሆኔ የቃሉ አጠቃቀም እንዳላወቅኩት ፈገግ እንድል አድርጎኛል። ትግሬ በመሆኔ አማርኛን ከማወቅ ያገደኝ ነገር የለም። ትምህርት ቤት አማርኛ ተምሬአለሁ። መጽሐፍቶችን አንብቤአለሁ። ብዙ ትግሬዎች አማርኛ ከሚናገሩ ተናጋሪ አማራዎች የበለጠ ችሎታ ያላቸው ትግሬዎች እንዳሉ ይህ ወገን የሚያውቅ አልመሰለኝም። ቋንቋ ዘርን አይለይም’ ቋንቋ ትምህርት ነው፤ እውቀትና ምርምር ነው። ወዳጄ በዚህ ይገባዋል ብየ እገምታለሁ። አሁን ስለ ጽንሰ ሓሰቡ ትንሽ ልበልና ልደምድም።

የቅኝ ግዛት ጽንሰ ሓሳብ ምንነት ከማሳየቴ በፊት “ቅኝ” የሚለው ቃል ምንድነው? ቅኝ ማለት ቃኘ ከሚል የመጣ ነው ‘ቃኝቶ’ የጎበኘውን ያለመውን ያጠናውን የዳሰሰውን፤ “በልቡ ያለመውን/የተመኘውን” መሬት፤አካባቢ፤ ባሕር፤ ሃብት፤ ሕዝብ፤ ድምበር ተቆጣጥሮ “ማቅናት” “መግዛት” ማለት ነው። ቃኚ/ቅኝ/ቃኘው… የሚለው ብዙ ትርጉም አለው። ላሁኑ በዚህ ቅኝ በሚለው “በቁጥጥር” ትርጉም እንሂድ።

ትግሬዎች የአማራና የሌሎች ህዳጣን ማሕበረሰቦችን ለም መሬት  ፤ በጠመንጃ አስገድዶ ለምሳሌ በጎንደር በኩል “ወልቃይት” እና በወሎ በኩል ያሉ ለም መሬቶችን ወደ ትግራይ “ክልል” አስገብቶ ያጠቃለለበት ባሕሪና ያንን ተከትሎ “ዘርን” የማስወገድና የማጽዳት የተከተለው ተግባር “ቀጥተኛ የቅኝ ገዢነት” መገለጫ ነው። እዚህ ላይ የተነጠቀው/ቅኝ ውስጥ የገባው ለም መሬት/ ተጠቃሚው ማነው? መልሱ “ትግሬዎች”። ምክንያቱም መንግሥታቸው የትግሬ ስለሆነ/ ከታች እስከ ላይ ትግሬዎች ስልጣኑን በተዋረድ ስለተቆጣጠሩት ለሕዝባቸው ለትግራይ ሕዝብ ከጎንደር መሬት ነጥቀው እንዲጠቀሙ አድረገዋል! የትግራይ ሕዝብም “በደስታ ተቀብሎ እያረሰ እየተጠቀመ ይገኛል! አምቢ የወንድሞቻችን እህቶቻችን መሬት አንወስድም አላለም። ያለበት ወቅት ካለም ንገሩኝ።  ምከንያቱም መንግሥታዊ መዋቅሩ ከላይ እስከ ታች ትግሬዎችና ኦሮሞዎች ተቆጣጥረውታል:: አሁን ማን ተካቸው? ኦሮሞዎች! ኦሮሞዎችና ትግሬዎች በተስማሙት "ቅርምት" ኦሮሞዎች ያልነበራቸው ሰፊ ግዛት “ኦሮምያ” የሚል ስያሜ ሰጥተው የሌሎችን አካባቢዎች ውጠው ለ29 አመት አሁንም ሰፊ ግዛት ተቆጣጥረው ነባሩን ሕዝብ እያስወጡ አካባቢውን በቅኝ ይዘውታል! ኦሮሞዎችም፤ ተነጥቆ የተሰጣቸው መሬትም ሆነ ላቲናዊ የመጻፍያ ቋንቋ ተቀብሎ “ኦሮሚያ” የሚለው የክልል ስያሜ ተቀብሎ አጽድቆታል። እምቢ ስሊ አልሰማሁም።

ሁለቱም ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ለ29 አመት ትናንትም ዛሬም “የያዙት ኢ-ሕጋዊ መሬት በይዞታቸው ለማቆየት ሲሉ” ምንም ቢጣሉም በባሕሪና በዓላማ አንድ ናቸው፡ አብረውም እየሰሩ እያየን ነው።  ለዚህ ነው አንድን ቦታ ወይንም ሕዝብ “ቅኝ” ማድረግ  የገዢዎች አይነተኛ ባሕሪ ነው የምለው።

ቅኝ ገዢዎች ለቁጥጥር በሚቃኙት (በሚመኙት) ሕዝብም ሆነ መሬትና ባሕር ወይንም ድምበር  ወደ ራሳቸው ግዛትነት ወይንም ጠቀሜታነትን ማስገዛትን ያካትታል፡፡ የቅኝ ገዢነት ዓላማ በስራቸው እና በሰዎቻቸው የሚተዳደር ጥገኛ የሆነ ክልልን መፍጠር ነው። ያንን “ለምን ዓላማ? ብለን ካልን ዓላማው “ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ  አውታሮችን” መዳፋቸው ውስጥ ለማስገባት ነው። ሥልጣን እና የሃብት ቁጥጥር የቅኝ ገዢዎች “መነሻዎች” ናቸው።

ውስጣዊ ቅኝ ግዛት (ኢንተርናል ኮሎኒያላይዘሽን) ማለት በክልላዊ ማዕቀብ ውስጥ ኢኮኖሚያዊ ልማት ያልተመጣጣኑ ተፅእኖዎች ማከናወን ማለት ነው። የትግሬዎች መንግሥት እና ኦሮሞዎች ተዳብለው ባስተዳደሩት የ29 አመት ጥምር ሥርዓት ሁለቱ ነገዶች “ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ “ሰፋፊ ድምበሮችን ወደ እነሱ አጣቃልለው አዲስ የክልላቸው ቅርጽ ቀይሰው፤ አዲስ ባንዴራዎቻቸውን ፈጥረው “ዛሬ የምናያቸው “ሰፋፊ ክልሎቻቸው” ካሁን በፊት በታሪክ ያልነበሩ ናቸው። ይህን ተረዱልኝ። ክርክሬ ከዚህ የመነጨ ነው።

ለ29 አመት ያየነው እና አሁንም ያለው ህይወት በአገራችን ሰፊው ማህበረሰብ ውስጥ አናሳም ሆነ በክልሉ የተጠቃለሉ ነገዶች መበዝበዝ፤ማባረር፤መግደል፤ ዘር ማጥፋት፤ንብረታቸው እንዲወድም እና እንዲዘረፍ ተፈጽሟል። ለ3000 አመት እንገዛችሗለን እያለ በግልጽ የሚዝቱብንን የአብይ አሕመድ አማካሪ "ሌንጮ ባቲ" የዚህ መገለጫ አይነተኛ ሰው ነው። አሁን የታየው ጭፍጨፋ ይህ ሁሉ ሊፈጸም አንቀሳቃሹ በተረኛነት የመግዛት ስሜት የተጠናወታቸው ስልጣን ላይ ያለው በውስጥ ቅኝ ገዢ ስሜት እየተነዳ ያለው የኦሮሞው አብይ አሕመድ ቡድንም ሆነ ከሥልጣኑ ተባርሮ ወደ መቀሌ የሸሸው ቡድን የጋራ ወንጀልና የውስጥ ቅኝ ገዢነት ፖሊሲ ያስከተለው ውጤት ነው።

ለ29 አመት በኢፍትሃዊነት በመመራት ምክንያት “ያልተመጣጠነ ልማት” በአገራችን ተካሂዷል። የጎንደር አማራ በወልቃይት ጸገዴና በተወረሩ መሬቶች በትግሬዎች ቅኝ ገዢነት የተካሄደ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተካሁዷል ብለን እኔም ሆንኩ አገር ወዳዶች እስኪሰለቻችሁ ድረስ አውነቱን ተናገሬአለሁ። ይህ ወንጅል ከቅኝ ገዢነት በጣም የባሰ ነው። ይህ የቅኝ ገዢነት “ወንጀል” ምን ብላች እንደምትጠሩት ንገሩኝ እና “ቅኝ ገዢነት” የሚለው ልሰርዝ።

በሚገርም ሁኔታ የአብይ ደጋፊዎች እና የወያኔ ደጋፊዎች “ኦሮሞዎችና ትግሬዎች” የሚከተሉት የቅኝ ገዢነት ጎሳ/ነገዳዊ/ ሕገ መንግሥት እንዲቀጥል እየታገሉሉት ያለው የውስጣዊ ቅኝ ግዛት ጽንሰ-ሀሳብ እንደ ገንቢ አድርገው ይመለከቱታል።ይህ የደደብ ማሕበረሰብ አመላካች ክስተት ነው። በተለይ ሁለቱም ነገዶች እንዲህ የሙጥኝ ሚሉበት ምክንያት በጂኦግራፊያዊ ቅርበት ያላቸው አካባቢዎች ብዙዎች ወደ እነሱ ክልል አስገብተው “ውጠዋቸዋል”። ስለዚህ “ያደመቁዋቸው የቅኝ ግዛት መስመሮቻቸውን” ላለመልቀቅ ዛሬም እየታገሉ ነው። ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ሁለቱም የተጓዳኝ አካባቢ ለም መሬቶችን “ውጦ የመወፈር”  ወንጀል ላይ ተጠቃሚዎች ናቸው። 

አገራችን ውስጥ በኒዮኮሎኒያዊነት እና በውስጥ የቀጥታ ቅኝ ግዛትነት ያለው ልዩነት የብዝበዛ ምንጭ በጥምረት በመካሄድ “በባህል ወረራ፤በሞራል ዝቅጠት” የሚቃኝ ክስተት ሕያው ሆኖ አስጊ ሁኔታ ላይ እንገኛለን፡፡ በቅኝ ገዢነት ፖሊሲ ስለተመራን ትክክለኛውን የታሪክ መጠምዘዣው ምልክቱን “ስቶ” ወደ እልቂትና መፈራረስ የሚወስደውን አቅጣጫ ሄዷል። በቀድሞው ጊዜ መቆጣጠሪያው ፖሊሲው የሚመነጨው ከሀገር-ግዛት ውጭ ሲሆን በኋለኛው ደግሞ ከውስጥ ነው። ይህም እነሱ “ኬኛ” የሚሉት የተጓዳኝ አካባቢ ለም መሬቶችን “ውጦ የመወፈር” አባዜ የቅኝ ገዢነት ርዕዮት ነው የምለው ለዚህ ነው።
አመሰግናለሁ
ጌታቸው ረዳ