Thursday, April 30, 2020

በታከለ ኡማ አስተዳደር የተማመኑ የአክራሪ ኦሮሞዎች ጀብድ ይህን ይመስላል ግርማ በላይ Ethiopian Semay April 30, 2020-04-30


በታከለ ኡማ አስተዳደር  የተማመኑ የአክራሪ ኦሮሞዎች ጀብድ ይህን ይመስላል
ግርማ በላይ
Ethiopian Semay
April 30, 2020-04-30
ሥፍራው አዲስ አበባ ውስጥ ለቡ በሚባለው አካባቢ ነው፡፡ በዚያ አካባቢ አብርሃሙ ሥላሤ የሚባል ቤተ ክርስቲያን አለ፡፡ በዚያ ቤተ ክርስቲያን ዙሪያ የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ የነበሩ ነባር ባለይዞታዎች ከአምስትና ስድስት አይበልጡም፡፡ እነሱም ግምት ተሰጥቷቸው ወደ ሌላ ቦታ ሊሄዱ ነበር፡፡ ምክንያቱም የቤተ ክርስቲያኑ ይዞታ እንደተጠበቀ ሆኖ ቀሪው የተለያዩና እጅግ በርካታ ዛፎች ስለነበሩበት ለመናፈሻ ይፈለግ ስለነበረ ነው፤ እንደሚባለው አዲስ አበባ ውስጥ ቁጥር አንድ ሊባል የሚችል መናፈሻ ሊሠራበት የሚችል ሥፍራ ነበር፡፡ አሁን ግን ዕድሜ ለታከለ ኡማ፣ ቄሮዎች ወርረውት ከአራት መቶ በላይ ቤቶች ተሠርተውበታል -  ሥፍራው ሃይ ባጡ ባለጌዜ ቄሮዎች ተቸብችቦ አልቋል፡፡ አካባቢውም ተላጭቶ አንድም የደን ምልክት አይታይበትም፡፡ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ የሚያቀናውን መንገድ ሳይቀር በሽሚያ ተቀራምተውት ሰዎች በአጥሮች እየታከኩ ነው ወደ ግቢው የሚገቡት፡፡ ልክ እንደዚህ አካባቢ ሁሉ ሌሎች የአዲስ አበባ ዳርቻ ሠፈሮችም በቄሮዎች ተሸጠው አልቀዋል፡፡

የኦሮሞ ወጣቶች በሌሎች ቦታዎችም እንደሚያደርጉት በዚህም አካባቢ በዘመቻ መልክ ነው የወረሩት፡፡ አማራና ሌላ ዜጎች የሠፈሩባቸውን ቦታዎች በኃይል እያስለቀቁ ኃይሌ ጋርመንትና ለቡ አካባቢን ከሞላ ጎደል ተከፋፍለው ጨርሰውታል፡፡ በዚያ አካባቢ አንድም ባዶ ቦታ እንደሌለ የአካባቢው ነዋሪዎች ይናገራሉ፡፡ የሚጮኹበትም ቦታ ባለመኖሩ ለራሳቸው ተጨንቀዋል፡፡

የዛሬ ሁለት ዓመት የሰው ቤት ተላላኪና የጉልበት ሠራተኛ የነበሩ በትምህርትም በዕድሜም ያልገፉ ለጋ ቄሮዎች አሁን ለአዲስ አበባ አስተዳደር ምሥጋና ይግባውና ባለዲፎርዲ የሕዝብ ማመላለሻ  መኪናና ባለሕንጻ እየሆኑ ነው፡፡ ሀፍረት የሚባል ነገር አያውቁም፡፡ የሚጠበቅባቸው አንድ ነገር ብቻ ነው - እርሱም “መፈለግ” ብቻ ነው - አንድ ሰው ከነዚህ ውርጋጦች ጦስ ነፃ ሊሆን የሚችለው በሱ ላይ አንድም ፍላጎት እንዳይኖራቸው ፈጣሪ ከረዳው ብቻ ነው፡፡ አንድ ነገር ከፈለጉ የማንም ይሁን የማን ሥልጣን ላይ ያለውን የኦሮሞ መንግሥት በመተማመን ይቀሙታል፤ አዲስ አበባ ደግሞ የሁለት መንግሥት ንብረት መሆኗ የታወቀ ነው - የፌዴራሉና የኦሮሞ፤ በአሁኑ ወቅት ግን ይህ ሁለትነት ለይምሰልና ለስም አጠራር እንጂ ሁለቱም አንድ ናቸው - “ያዋጁን በጆሮ” ካላላችሁኝ በአብዛኛውና ወሳኝነት ባለው ሁኔታ በኦሮሞዎች የሚመሩ በስያሜ ሁለት በግብር አንድ ናቸው፡፡

የበፊተኞቹ ተረኞች ከነዚህኞቹ ጋር ሲነጻጸሩ በይሉኝታ ሳይበልጡ አይቀሩም፡፡ አሁን ላይ ወደኋላ ዞሬ ሳየው ስማቸውን ቄስ ይጥራውና እነዚያኞቹ እንደምንም ብለውም ቢሆን ለማስመሰል ይሞክራሉ፤ ደግሞም በአንደበትና በብዕር ሊገለጹ የማይችሉ በተለይ አማራው ላይ የፈጸሙትን ግፍና በደል ጨምሮ እጅግ ብዙ የሙስናና የዝርፊያ ተግባራትን ያከናወኑት በ27 ዓመታት ውስጥ ነው፡፡ እነዚህኞቹ ግን ገና በሁለት ዓመታት ውስጥ አዲስ አበባንና ዙሪያዋን ተቆጣጥረዋል፡፡ ከቀበሌና ከወረዳ ጀምረህ እስከከፍተኛና የሚኒስቴር መ/ቤቶች ብትዞር ግፋ ቢል ቢሮ ጠባቂና ዘበኛ እንጂ በረባ የኃላፊነት ቦታ ላይ ከነሱ ውጪ እምብዝም አታገኝም - እኔ በዚህ አፍራለሁ፤ በዚህ ዘመን የዚህ ዓይነት ድውይ አስተሳሰብ ሰለባ ሆኖ በዘረኝነት አዛባ ውስጥ የሚርመጠመጥ ሰው ማግኘት በርግጥም እንደሰው በሀፍረት ያሸማቅቃል - ለዚያ ዓይነቱ በቁሙ የሞተ ሰውም ታዝናለህ፡፡ አሁን ባለችዋ ኢትዮጵያም ሆነ በአዲስ አበባ ሌላ ሰው ምንም መብት የለውም፡፡ ሁሉም ነገር የነሱ ብቻ ይመስላቸዋል መሰለኝ ሰክረዋል፡፡

የድንቁርናቸው ብዛት እንደግሪሣ “ግር” ብለው ነው አንድን ባዶ ቦታ የሚወርሩት - ቦታው የትም ይሁን ግዴላቸውም፡፡ “ግሪን ኤሪያ” ምናምን ብሎ ነገር አይሰሙም፡፡ ባዶ በታ ከሆነች በቡድን ሄዶ ፊጥ ማለትና ገመድ ዘርግቶ፣ አጣና ኮልኩሎ መከፋፈል ብቻ ነው፡፡ ደህነኛ አስተሳሰብ ያላችሁ ኦሮሞዎች ከሌሎቻችን ትሻላላችሁና በሚገባቸው ቋንቋና የአነጋገር ለዛ ይህ ነገር ከሌሎች ጋር እንደማያቀባብርና ለአብሮነታችን ረጂም ጉዞም መርዝ እንደሆነ እባካችሁን አስረዷቸው፡፡ እርግጥ ነው ማግኘት ያነበርራል፤ ባላሰቡትና ባልጠበቁት አዱኛ መጥለቅለቅ ኅሊናን አስቶ በጊዜያዊ ስካር እያነፈለለ በስሜት ፈረስ አምባላይ ሊያስጋልብ ይችላል - እነሕወሓትን ጉድ የሠራቸውም ይሄን መሰሉ ጥጋብ ነው፡፡  እንዳለ የሚቆይ ነገር አለመኖሩን ግን በእግረ መንገድ ንገሯቸው፡፡ በመጨረሻ መጨረሻ ዋና ተጎጂ የሚሆኑት እነሱ ራሳቸው መሆናቸውንም አስገንዝቧቸው፡፡

ሌላው አስደናቂ ነገር ደግሞ በህገ ወጥ መንገድ ወርረው ለያዙት ቦታ  ከሚመለከተው የመንግሥት አካል የመሬት ይዞታ የባለቤትነት ካርታ በልዩ ትዕዛዝ ወዲያውኑ የሚሰጣቸው መሆኑ ነው፡፡ ሁኔታዎች በሚገርም ፍጥነት እየተለዋወጡ ነው፡፡ ኮሮና ቫይረስም ከዚህ ሩጫቸው ሊገታቸው አልቻለም - እነዚህ ሰዎች ማሰብ አለመቻላቸውን ብቻ ሳይሆን ማሰብ የሚችል የሰውነት ክፍል እንዳላቸውም መገመት የማንችልበት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሰናል፡፡ ቢያንስ አሁን ላይ እኮ ትንሽ ሶበር ማለት ነበረባቸው -አይደለም እንዴ? አክራሪ ኦሮሞዎችና ኦህዲድ/ኦነጎች ለኮቪድ 19ኝም ካቅሙ በላይ ሆነውበታል፡፡ ለነዚህ አክራሪዎች መድኃኒታቸው መንግሥቱን ወይም መለስን ዓይነት በጫማ ጥፊ የሚያቀረና ዐረመኔ ሰው ነው፡፡ ሰው በራሱ ላይ ለምን ጨካኝን እንደሚጋብዝ መቼም ቢሆን አይገባኝም፡፡ ይህን የምለው ቀጣዩን አሳምሬ ስለማውቅ ነው፤ የኔ ነው የምትለውን በቅጡ ካልያዝከውና ያንተ ነኝ የሚለውም ብልኃትና ጥበብ ከጎደለው መጪው ዘመን ላንተም ሆነ ጠቅሞ ላይጠቅምህ ያንተ ነኝ ለሚለው ወገንም አይሆንም - ይህን ዐረፍተ ነገር ደግመህ አንብበው፡፡ ግን ደግሞ እውነቴን ነው ...

Monday, April 27, 2020

ኢትዮጵያዊ ዐማራ ድርጅት Ethiopian Amhara Organization 25.04.2020 መግለጫ


ኢትዮጵያዊ  ዐማራ  ድርጅት
Ethiopian Amhara Organization
25.04.2020
መግለጫ
እኛ ኢትዮጵያዊ ዐማራዉያን ሕዝብ ክርስቲያን በብፁዕ አባታችን አቡነ ማቲዎስ  ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ላይ የአቢይ አሕመድ የጋላ አረመኔዎች መንግሥት ተብዬ ተረኛ ቅጥረኞች የሆኑት እንደ ዲያቆን ዳኔኤል ክብረት ያሉት ክፉዎች የሚያደርጉትን ሰይጣናዊ ድርጊት በአጽናኦት እንኮንናላን።

1/ በዚህ የኮሮና ቫይረስ ዓለማዊ ወረርሽን ወቅት ከአዲስ አበባ ከተማ የጎዳና ነዋሪ ያማራ ተወላጆች ብቻ ተለይተዉ በግዳጅ ወደ ባሕርዳር የመላካቸዉን የዘር ማፅዳት ድርጊት እንቃወማለን። ለዚህና ዛሬም በአዲስ አበባና ከተማና በዙሪያዋ ባሉት በዘር ማፅዳት ዘመቻ ቤት ማፍረስና ማፈናቀል የተቀነባበር ወንጀልና ኢሰባዊ ድርጊት ዋና ተባባሪዉ አዴፓ ተብዬዉ ቅጥረኛ የአቢይ አሕመድ ኦዴፓ/ኦነግ የጋላ ነፃ ድርጅት ተላላኪ ዉሻ መሆኑ የታወቀ ነዉ።

2/ የጴንጤዉ አቢያ አሕመድ አሊ የኦነግ/ኦዴፓ መንግሥት ተብዬዉ ቅጥረኛ በኮሮና ቫይረስ ሽፋን ጊዜያዊ አዋጅ አዉጥቷል። ነገር ግን ኦርቶዶክሳዊ ምዕመናን በስቅለትና ትንሣኤ በዓል ወደ ቤተ ክርስቲያን ድርሽ አንዳይሉ ቅልብ ታጣቂ ወታደሮችን በየበሩ አሰማርቶ ነበር። በአንፃሩ ደግሞ በዓለም ላይ እጅግ በጣም ኍዋላ ቀር የሆነዉ የእርድ የቀንድ ከብትና የዶሮዎች ቁም ገበያ በአዲስ አበባ ከተማ በጣም ደርቶ ሆዳሞች አሰፍስፈዉ ሲገፋፉ ማየት ከቶ ምን ይባል? ቤተ ክርስቲያን አትግቡ በገበያ ላይ ተቃቀፉ፣ ወደ ባንቱስታን ክልል የሚለዉን እጅግ በጣም ሰይጣናዊ ድርጊት አባታችን ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ መቃወማቸዉን እንደግፋለን። ያቢይ አሕመድ ቅልብ ተላላኪ ዲያቆን ዳንኤል ክብርተን በጥብቅ አዉግዘናል።*


3/ ከአዲስ አበባ ወደ ባንቱስታን ክልል ተብዬዉ ተፈቅዶ ሕዝቡ ይንጋጋል። ያረብ ጀማላ ወራዳ ወዶ ባሪያዎች፣ ያሜሪካና አዉሮፓ ስደተኛ ዲያስፖራ ተብዬ ሆድ አደር አጋሰሶች ሁሉ ኮሮና ቫይረሳቸዉን ይዘዉ ባየርና በምድር አዲስ አበባ ገብተዋል። እነዚህና ያዲስ አበባ ቅምጥል አሳማዎች ወደ ገጠሩ ገበሬ ዘንድ እየፈለሱ ነዉ። ይልቁንም ወደየ ገዳማቱ በመሄድ ፃድቃንን ለማጥፋት ክፉዎች ተሰማርተዋል። በዚህ አንፃር የወያኔ ሕወሓት ክልላዊ መንግሥት በኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ መከላከል ያደረገዉን ትክክለኛ እርምጃ በአፅናኦት እንደግፋለን።

4/ በመተከል ጎጃም አዉራጃ በዐማሮች ላይ የሚደረገዉን ፍጅት፣ በወለጋ፣ በሸዋ ደራ፣ በጅባትና ሜጫ፣ በጅማ፣ በሐረርጌ ወዘተረፈ የሚደረገዉን የዘር ማፅዳትና ማጥፋት  ኮነን ለዓለም ሁሉ አሳዉቀናል።

5/ የድሬዳዋ የሐረር ከተማ ዐማሮች ዴሞክራሲያዊ መብት ይከበር!

6/ ያዲስ አበባ ሸዋ ነዋሪዎች የራሰን በራስ ማስተዳደር መብት ይከበር! የነዋሪዎቿን ቤት ማፍረስና ማፈናቀል፣ መሬት ወረራ በአስቸ ይቁም!     ኦነግ/ኦዴፓ ከአዲስ አበባ ይዉጣ!

7/ያቢይ አሕመድ የጋላ ኦነግ/ኦዴፓ ወራሪ ሠራዊት  ከጎንደር ሰሜን በጌምድር በአስቸ ይዉጣ!

8/ ፋኖ ያማራ ሕዝባዊ ሠራዊት ርስቶቹን ያስመልሳል! ያማራ ጠላቶችን ድባቅ ይመታል!

ሞት ለኦነግ/ኦዴፓ!
ሞት ለአዴፓ ጸረ ዐማራ የትሕነግ/ኦነግ ቅጥረኛ ባንዳ!


Saturday, April 25, 2020

ቂጥዋን በመግለብ የታወቀቺው አልቃሻዋና ፍናፍንትዋ ፒኮክ የአብይ አህመድ ንግሥና ምልከት ጌታቸው ረዳ (ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) ኢትዮ ሰማይ)

ፒኮክ አንበሳን ተክታ ኢትዮጵያ ቤተመንግሥት ላይ ሃውልት ያቆመላት የፍናፍንቶች ወዳጅ የውጭ አገሮች ቅጥረኛው አብይ አሕመድ 7ኛው ንጉሥ መሆኔን በዚህ አረጋግጡልኝ ብሎ ቤተመንግሥታችን በራፍ ላይ ተወርዋሪ የእባብ አንገት ያላት አንገተ ረዢምዋ ፍንፍንትዋን ፒኮክ ቀርጾ ንግሥናየን መርቁልኝ ይላል። እኛም የእባብ ተባባሪ ሆና ከገነት የተባረረቺዋ ፍናፍንትዋ ፒኮክ ኪስህ ላይ ይዘሃት ተመረቅ ብለንሃል።

ይህ ፋሺሰት ግለሰብ ከተራ የኦነግ ውትደርና ጀምሮ እስከ የወያኔ ወታደር ሆኖ የሰው ህይወት ሲቀጥፍ ሲያሳስር ሲጠቁም እና ብሔራዊ ምስጢሮችን ለሻዕቢያ እና ለተግንጣዩ ኦነግ በውስጥ ምስጢሮችን ሲያስተላለፍ የነበረ አደገኛ ጸረ ኢትዮጵያ ግለሰብ ለሕዝባችን እና ለአፍሪካ እጅግ አደገኛ የውጭ ተቀጣሪ ሆኖ አፍሪካን በፋሺስታዊ የኦሮማራ የጋዳ ፖለቲካ ዕቅድ አቅዶ አፍሪካን እንደሚቆጣጠር ደጋግሞ ነግሮናል።

ይህ ጸረ አፍሪቃዊነት እና ኢትዮጵያዊነትን አጀንዳ ለማስፈጸምወያኔያዊው ሻዕቢያውመለስ ዜናዊ መጀመሪያ እንዳደረገው ኢትዮጵያዊ ዓለማ እንዳለው መስሎ በመስበክ፤ ከዚያም የባሕል እሴቶቻችንን በማንኳሰስ ከዚያም መንግሥትነቱን በቁጥጥሩ ካደረገ በሗላ ባሕላዊና ሉኣለዊ እሴቶቻችን እና ምልክቶችነ በግብር ማፍረስ ነበር ያከናወነው።

የፍናፍንቶቹ ወዳጅ አብይ አሕመድ መጀመሪያ ያደረገውኢትዮጵያ፤ ኢትዮጵያ አምላክ ይባርክ! አያለ ልንሰማው በምንፈልግ ድመጽ ሲያስተጋባ አንዳንዶችም ጫማ እግሩ ሥር ወድቀው እንደ ክርስቶስ ተሳለሙት። እንዳቀደውም የሰው ልብ ጠልፎ አኖህልሎ ካበቃ በሗላ፤ መንግሥትነቱን አረጋጠ።

ቀስ ብሎ አገር ወደማፍረስ ሕዝብን ወደማፈናቀል፤ እና የድሃ ቤቶቸን ማፍረስ ጀመረ። የዘር ማጥፋትም በገፍ ተቀጣጠለ፤ ሴቶች እናቶች ተደፈሩ፡ ልጃገረዶች ተጠለፉ፤ ባንዴራችንን ካንገታች አየተበጠሱ እና ከቤተክርስትያናት አልባሳት እና ከበሮ በራሱ ፖሊሶች በቢላዋ እየተቀዳዱና እየተቀነጠሱ መሬት ላይ አፈር እንዲጣሉ አስደረገ።

አሁን የቀረው ከአክሱም ዘመነ መንግሥት በፊት የነበረውነ የአንበሳ ምልክታችንን አፍርሶ ፍናፍንትዋ ፒኮክን በመተካት ቤተመንግሥታችንን አራከሰው።

በሁለት አመት ውስጥ የወሰዳቸው እርምጃዎች ሕዝብን ለማታተለል ከተቆጣጠረባት ዕለት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ሁለት አመት ሙሉ ባሕላችን ሃይማኖታችንን ቅርሶቻችንን ፤ሉዓላዊነታችንን በሚጻረር መልኩ እያፈራሰ የድሃ ቤቶችን በማፈራረስ፤ እናቶች ሜዳ ላይ እንዲወድቁ ከማድረግ ጀምሮ በሚሊዮኖች እንዲፈናቀሉ አድርጓል።

ልጃገረዶች በሽብርተኞች ታፍነው ደብዛቸው ጠፍቶ እያለ፤ እንዲዋሹለት የቀጠራቸው ተለላኪዎቹ የታፈኑ ልጆች ወደ ቤተሰቦቻቸው መልሰናቸዋል እያለ በህዝብ ነብስ የተሳለቀ፤ ከመለስ ዜናዊ ያልተናነሰ እጅግ ጸረ ኢትዮጵያ የውጭ ቅጥረኛነቱን በተለያዩ መንገዶች በተግባር አረጋግጦልናል።
ዛሬ ደግሞፒኮክየተባለቺው ወፍ የሕንድ ነገሥታት ንጉሣዊ ምልክቶች ነበረች። አንበሳ ደግሞ ከጥንት ጀምሮ የሕዝባችን የኩራት ምልከት የሆነውን አንበሳ ነው። አሁን “7 ንጉሳችን ነህ በሉኝባዩ የወያኔዎቹ ኩሊ የነበረው ሥልጣን ለመያዝ ሲቋምጥ የነበረው በሥልጣን ሱስነት የሰከረ ይህዕብድ ግለሰብአንበሳን አፍርሶ ፍናፍንትዋ ወፍ ምኒልክ ቤተመንሥት ላይ ገትሮላችሗል።

ይህ ሰው አንዳንድ የሃይማኖት አማኞች ሰይጣን ከገነት በመባረሩ ወደ ገነት ገብቶ ሄዋንን ለማሳሳት ፈልጎ ኢብሊስ (ጋኔል) በአስከፊው ቀጫጭን የእግሮችዋ ግንዶች ተጠምጥሞ እባብ መስሎ ገነት ውስጥ በመግባት ሄዋንን አሳሳታት። በዚያም አላህ (እግዚሃር) ተቆጥቶ አርስዋንም ጭምር ከገነት አባረራት የሚል ክርክር አድምጬአለሁ። ያም ሆነ ይህ፤ከሕንድ የነገሥታቶቹ አርማ ውጭ ግብረሰዶማውያኖችም እጅግ እንደሚወድዋት ይነገራል። ስትቆጣም ሆነ ስትደሰት ቂጥዋን በመግለብ የምትታወቀዋ ይህች አልቃሽ ወፍ፤በአንጻሩ ግብረሰዶማውያኖችም ሲራመዱ ሰውን ለመልከፍ ሲሉ ከዚች ወፍ የቀዱት ባህሪ እንዳለ ይሰተወላል።

ዛሬም ኦሮሞዎች የሾሙት 7ኛው ኦሮሞዎቹ ንጉሥ ተከታዮቹን አስከትሎየትግሬዎችን መንግሥት” “ተክቶ27 አመት አላላውስ ብለው ጨምቀው የያዝዋት በኢትዮጵያ ገላ የተጠመጠሙት ከጫካ የወጡ የተለያዩ አስደንጋጭ የደራጎን እባቦች እየተደገፈ፤ አብይ አሕመድ በተባለውፒኮካዊ ጭራቅመሪነት የመጨረሻውን መርዛቸው በመርጨት ላይ ናቸው። በእነዚህ ደራጎኖቹ ላለመነደፍ ሁሉም በየመንደሩ በፍርሃት እየሸሸ ነው። የገዳማት፤ የቤተክርስትያን፤ በሮች ሁሉ ተበረጋግደው አጋንንቶች ተቆጣጥሮዋቸዋል።


ፈጣሪዋም አገር ጥሎ ከሄደ 27ኛው አመቱ ነው። አማልክቶቿም በብርቱ ሐዘን ላይ ተቀምጠዋል። ቅጠል እየበሉ ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት የሚገናኙ የዋልድባ የገዳማት አንስት መኖክሲቶች በአጋንንቶቹ መደፈራቸው ወያኔ በነገሠበት ዘመን በመጽሐፌ ገልጫለሁ። ይህንንም መነኮሳቱ በቃለ መጠይቅ ነግረውናል። ያኔ አግዚኦ ተሳሃለነ! ብለናል። ዛሬም አብይ የተባለው የኦሮሞዎቹ ፋሺስት ሴት ልጃገረዶች በሽብርተኞች ተጠልፈው እያለ አስመልሰናቸዋል እያለ ለመዋሸት በቀጠራቸው ዋሾቹ በኩል ዋሽቶናል።



ዛሬም አገራችን ላለመሞት ትንፈራገጣለች፤ የኦሮሞ ደራጎኖቹ ግን በአብይ አሕመድ መሪነት አልለቅ ብለው ጨምቀው ሊገድልዋት ይታገላሉ። ዛሬ ደግሞ ፒኮክ የተባለቺው ወፍ አንበሳን አፍርሶ ቤተመንግሥታችን በራፍ ላይ እባብ በተመሰለቺውረዢሙ አንገትዋ በድንጋይ አስቀርጾ እያየን ነው። በዚህ ልጆቿ ከአጽናፍ አጽናፍ ተደናግጠዋል። በዚህ ሰው መዳፍ አገራችን ምን እየተደረገ እንደሆነም አናውቅም አገራችን ጊዜ በሰጣቸው ትግሬዎች ወደ ኦሮሞዎች መዳፍ ተሸጋግራ እየታመሰች ነች።


እናቶቻችን፤ እህቶቻችን፤ ወንድሞቻችን፤ ዜጎቻችን ተደፍረዋል። ደጋግ ሰዎች ያለማቋረጥ ወደ ጭለማ ክፍል እየተገፈተሩ ነው። ዛሬም ቀጥሏል። አንዳንዶቻችን ይሙቱ ይታሰሩ ይደብደቡ ይዋረዱ እኛን አስካልነካን ጉዳያችን አይመስልም። ለማወቅም ፍላጎት አላሳየንም። በተለይ እነ ታማኝ በየነ ዛሬ ዛሬ በዚህ ሰው ወታደሮች ለሚሰቃዩና ለሚደበደቡ ዜጎች ያሉት ነገር የለም።

ዛሬ ደግሞ (ድጋፌን ለማቆም ወስኜ ብኖርም አለሳችል ስላለኝ ድመጼን ላስማ ነው) እስክንድር ነጋ በዚህ ፋሺሰት ቡድን ታፍኖ ታስሯል። አንዳንዶችም ተለቅመው ጠፍተዋል። የተማሩ የሚባሉትም የዚህ ፋሺት ደጋፊ ሆነውየማያፈሩ የበሰበሱ ዕጽዋትሆነዋል። 26 አመት ሙሉክፉም ሆነ ደግ ሰው መርዝ ሰጪ የሆነበት፤ እገሌ ከእገሌ ሳይባል ማንኛውም ሰው ማንነቱን የሚያጣበት፤ ሰው ሁሉ ቀስ በቀስ ራሱን መግደል የያዘበት አገር ተችሮልናል’ (አስረካቢው ወያኔ ተረካቢው እና ሰቆቃው አስቀጣይ ደግሞ አብይ አሕመድ ነው)


እነዚህ የኦሮሞ ምሁራን ሆን ብለው ሥልጣን እስኪይዙ ድረስ ተለማምጠው ከዚያ ወንበር ሲይዙ ሰዎች የመሆን ባሕሪ ጥለው ወደ ድራጎን እና አጋንንትነት የተለወጡት የኦሮሞ ምሁራን አገሪቷን እያስጨነቁዋት ናቸው። ገበያ ላይ ወርደው የሚሸጡት ብቀላቸውና ክፋታቸው እንደ ፍም እሳት ይንቀለቀላል።

እነዚህ ፋሺስቶች ላለመጋፈጥ ዝምታን ወይንም በጭለማው መደናበሩን አማራጭ አድርገን ይዘነዋል። ወንድ የዘር ብልቱን በገመድ የሗሊት ታስሮ እየተጎተተ በስቃይ እየተደበደበ ዛሬም እምባ እያፈሰሱ ሲናገሩ እየሰሙ እነ ታማኝ በየነ እና አልማርያም…..ብዙ ምሁራን ዝምታን መርጠዋል፤፡ እናት ባልዋ አከላቱ ተሰባብሮ ሰርቶ ሊመግባት ባለመቻሉ ልጆች ይዛ ባዶ ቤት ተቀምጣ የረዳት ያለህ ታለቅሳለች። ፍርሐታችን አንደኛውን እግራችን አስበልቶ ሁለተኛውን እግራችንም ለመበላት እያመቻቸላቸው ነው። የምሁራን ዝምታ እስከመቸ?


ኢትዮጵያ ዛሬም ኦሮሞዎች አገዛዝ ሥር ስደት፤ ውርደት፤ አመጽ፤ እንግልት፤ እስራት፤ ድብደባ፤ ጦርነት፤ ግድያ፤ ዘረፋ፤ ክሕደት፤ ግብረሰዶማዊ ዝሙት በተዘጋጀላት ሞገደኛ ማዕበል ውስጥ ገብታ ትንገላታለች። ትዕቢት ባሳበዳቸው ብሔራዊ ስሜት በራቃቸውየቀወሱሰዎች የአገራችን ሕይወት ሸምቀው ይዘውታል። ይህ ፋሺሰት ባመቻቸላቸው እና ባዘጋጇቸው ሥርዓተ አልባ ጎዳና ሽብርተኞች ከባንክ ዘረፋ ጀምሮ እስከ እርግብ ወጣት ሴቶችን መድፈር ፤መጠልፍ፤ መሰወር የለት ተለት እውነታ ሆኗል። አውላላ ሜዳላይ በቆሙ የኢትዮጵያ ሸበላ ወጣቶች በአማራ ክፍላተ መሬቶች ሁሉ ከሰማዩም ከፎቁም ጥይት ያዘንቡባቸዋል፤ በዚህ በኮረና ወረርሺኝ ወቅት የድሆችን ቤቶች አፍርሶ ወደ ጎዳና ተጥለው በበሽታ እንዲያዙ ማድረግ ለምን ተፈለገ? ይህ ጭኸት ጩኸት እስከ መቸ እንዲቀጥል አንፈቅዳለን? በተለይ ምሁራኖች!?



ኢትዮጵያ ከዓለም ሙሉ የተለየ መሪ ታይቶባታል እያሉ ብዙ ማሃይም ምሁር እና ያልተማረ ጌኞ ስቃይ እንዲራዘም በተበባሪነት ቆመዋል። በዚህ ግለሰብ መመሪያ የሚመሩ ባለጊዜዎቹ ኦሮሞዎችእኛ መንግሥት ነን፤ ንጉሳችንም አብይ አሕመድ ይባላል እያሉን ነው (አንዳንድ ከአማራ እና ከትግራይ ወዘተየሚወለዱ ተቀጣሪ አገልጋዮቹ ጭምር)።መንግሥት ማለት ግን ምን ማለት ነው። ኦሮሞው አብይ አሕመድ ትርጉም መንግሥት ማለትእኛ ካልፈቀድን ወደዚቺው መንደር መንቀሳቀስ አይችልምበማለት መንግሥትነቱን ኢትዮጵያ መሬት በበብቸኛነት እንደ ግሉ ይዞታል። መንግሥት ግን ምን ማለት ነው?


አብይ አሕመድና መሰሎቹ ግን ሕዝብ ማለት ነው ይሉናል። ፈላስፋው ፍሬዴሪክ ኒቺ ደግሞመንግሥት የክፉዎቹ ሁሉ ክፉ አውሬ ነው።ይለናል። መንግሥት በሁሉም ቋንቋዎች የሚዋሽ አፍ ነው። መንግሥት የተፈጠረው ለኒህ እልፍ አእላፍ ሰዎች ነው። እንዴት እንዴት እንደሚያባብላቸው ብቻ ተመልከቱልኝ። ሲያላምጣቸው፤ መልሶ መላልሶ ሲያኝካቸው አያችሁልኝ?“ ይላልኒቺ አዎን በአውሬዎች መሃል ተከብበን እያላመጡ መልሰው መላልሰው አኝከውናል።ኒቺመንግሥት ሲሞት ቀስተደማና ይወለዳልይላል። ኢትዮጵያም በቀስተዳመና መቀነትዋ ዙርያ ብቅ ብላ እንደጥንቱ ሰንደቃላማዋን ይዛ የዚህ ስርዓት ሞት ታበስራለች። አብይ አሕመድም ለፍረድ ይቀርባል! አንድ ቀን!

አመሰግናለሁ

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)