Thursday, September 24, 2020

አወዳደቅን ለማክፋት በነዚህ ነገሮች መበርታት! ነፃነት ዘለቀ (Ethiopian Semay) Sept 24, 2020

 

አወዳደቅን ለማክፋት በነዚህ ነገሮች መበርታት!

ነፃነት ዘለቀ

(Ethiopian Semay)

He knows nothing; and he thinks he knows everything. That points clearly to a political career.”   George Bernard Shaw

“ምንም ነገር አያውቅም፤ ነገር ግን ሁሉንም ነገር የሚያውቅ ይመስለዋል፡፡ ያ ዓይነቱ ጠባይ ለፖለቲከኞች የሚስማማ የግትርነት ተፈጥሯዊ ዐመል ነው፡፡” ጆርጅ በርናንድ ሻው

 Don't confuse confidence with arrogance. Arrogance is being full of yourself, feeling you're always right, and believing your accomplishments or abilities make you better than other people. People often believe arrogance is excessive confidence, but it's really a lack of confidence. Arrogant people are insecure, and often repel others. Truly confident people feel good about themselves and attract others to them.    Christie Hartman

 በራስ መተማመንን በዕብሪትና ትምክህት ከመወጠር ጋር አናያይዘው፡፡ ዕብሪት ወይም ትምክህትና ትዕቢት ራስህን ብቻ አጉልቶ የሚያሳይ መስታወት ነው፤ በዚህ መስታወት ውስጥ አንተ ብቻ ዐዋቂ፣ አንተ ብቻ ሁልጊዜ ትክክል፣ ያንተ የሥራ ክንውኖችና ችሎታህ ሁሌም እንከን የለሽ ሆነው ሲታዩህ ሌሎች ግን  ባንተ ዕይታ ምንጊዜም ስህተተኞች ናቸው፡፡ ብዙውን ጊዜ ሰዎች ዕብሪትን ከመጠን ያለፈ የራስ መተማመን እንደሆነ ይገነዘባሉ፡፡ ነገር ግን የዚያ ተቃራኒ ነው - ማለትም ዕብሪትን የሚወልደው በአንድ ሰው ውስጥ በራስ የመተማመን ስሜት ሲጠፋ ነው፡፡ ሰዎች ዕብሪተኛ ወይም ትዕቢተኛ ሆነው ሌሎችን ለስቃይ የሚዳርጉት በነሱ ውስጥ የደኅንነት ስሜት ሳይኖር ሲቀር ነው፡፡ ፈሪዎች ስለሚሆኑ ዕብሪተኛነትን ለድክመታቸው መሸፈኛነት ይጠቀሙበታል፡፡ በራሳቸው የሚተማመኑ ሰዎች ግን ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ተገቢው ክብርና ፍቅር ይኖራቸዋል፡፡ በሰው ስቃይም ለመደሰት አይዳዳቸውም፡፡  ክርስቲ ሃትማን

(ተዛማጅ ትርጉም - ራሴው)

 መጨረሻህ እንዲያምር ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ከሚከተሉት ባለጌዎችና ዕብሪተኞች ተማር፡፡ (ዝርዝር ኪስ ይቀዳል)፡፡ ከፈለግሁት እጀምራለሁ፡፡ በፈለግሁትም እጨርሳለሁ፡፡ እነዚህ “ደምቦች” እኔን ብቻ አይመለከቱምና ከኔ ጋር አታያይዙብኝ፡፡ የታየኝን ስናገር ጥቅሙ ለሁላችንም ይሆን ዘንድ ነው፡፡)

1.“እኔ አላስረገዝኳትም” - ሰሞኑን በለገጣፎ ላይ እየተካሄደ ባለው የዜጎችን ቤት የማፍረስ ኦህዲዳዊ ዘመቻ ላይ   አንድ ካድሬ “ከወለደች ገና ሦስት ቀኗ ነው” ለተባለላት አንዲት ተበዳይ የሰጠው መልስ - የግፍ ግፍ ነው፤ በጌታዋ የተማመነች በግ ዓይነት ሆነብኝ፡፡ (Adding an insult to injury ይለዋል ፈረንጁ)

2.“ገና 12 ሽህ ቤቶችን እናፈርሳለን” - ይህንኑ የማፍረስ ተግባር በቅርብ አለቃነት የምትቆጣጠረው የሰንዳፋና አካባቢው ከንቲባ በጋዜጠኞች ስትጠየቅ በልበ-ድፍንነት የሰጠችው መልስ፡፡ (ፊቷ ላይ የደስታ የብርሃን ፀዳል  እየተንቦገቦገ - እንዴቱን ያህል ተለያይተናል ለካንስ፡፡ እኛ የአንዲት ሀገር ዜጎች ነን ብለን ስንጃጃል የተደገሰልን ድግስ ደግሞ በአንድ ዩኒቨርስም ውስጥ አባል ነን የሚያስብል አይደለም፡፡ የታደሉ ሰዎች ለኢንተርጋላክቲክ   ፌዴሬሽን (Intergalactic Federation) ምሥረታ ዕቅድ ያወጣሉ - እዚህ ግን        ከእንስሳዊ አስተሳሰብ ያልወጡ ድኩማን ዜጎች ወንድምና ወንድሞች መሀል የቻይና ግምብ        ይሠራሉ፤ የዘመናት ሀብት ጥሪትንም በዶዘር ያወድማሉ፡፡ ሲነጋ ለማፈር፡፡ ለነገሩ ሀፍረቱን የሸጠ አያፍርም፡፡)

3.“የተዘጋ ስልክ….” -ይህችው ከንቲባ የአማራ ቴሌቪዥን ስለቤቶች መፍረስ ቃለ መጠይቅ ሊያደርግላት ፈልጎ ቢደውልላት ስልኳን ባለማንሳትና ፈቃደኛ ባለመሆን ያሳየችው ትዕቢት (ባለመናገር መናገርም ይቻላልና)፡፡

4.“ኦቦ ለማን ማናገር  አትችሉም” - ቤት የፈረሰባቸው አቤቱታ ሊያቀርቡ ሲሄዱ የተሰጣቸው የዕብሪት መልስ፡፡ (ዘመቻው ከላይ እስከታች የተቀናጀ ስለመሆኑ በግልጽ የሚያስረዳ ግጥምጥሞሽ፡፡)

5. “ በክልል አሠራር አያገባንም” - የጠ/ሚኒስትር አቢይ ቢሮ ቤት ለፈረሰባቸው አቤት ባዮች የሠጠው አጭርና ግልጽ  መልስ፡፡ (ለሕዝብ የሚያለቅስ መሪ ማግኘት ማለት እንደዚህ ነው ታዲያ! ወይ ኢትዮጵያ!)

6.“ መጀመሪያውኑ ማን ጭንሽን ክፈች አለሽ?” - በየማዋለጃው ምጥ የያዛቸውን እህቶቻችንን የሚያዋርዱ አዋላጅ የህክምና ባለሙያዎች ዘወትር የሚናገሩት አጸያፊ ንግግር፡፡ ( አዲዮስ የሙያ ሥነ ምግባር!)

7.“አማራን መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ሲለምን ማየት እፈልጋለሁ፡፡” - ክቡር ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ        በየሕወሓት ስብሰባው እንደውዳሤ ማርያም ይደግመው፣ እንደጣዕመ ዜማም ያቀነቅነው የነበረው የማይሞት ንግግር፡፡        አልጠቀመውም - ቃሉ ሥጋ ሆኖ አፈራረሰና ብዙ አምባገነንነቶች በሚጀምሩበት እንጭጭ ዕድሜው ቀጨው፡፡)

8.“እሱን ‹እንትንህን› ጥረግበት” – “ህገ መንግሥቱ እኮ እንዲህ ይላል፤ ለምን አታከብሩትም?” ሲባሉ የወያኔ ባለሥልጣናትና ወታደራዊ መኮንኖች የሚሰጡት መልስ፡፡ (ኢትዮጵያ ያለ ህገ መንግሥትና ያለ መንግሥት የምትኖር ሀገር እንደሆነች የምንናገረው ከዚህ አኳያ ነው፡፡ ለ27 ዓመታት እንደፈለጋቸው ሲደፈጥጡት የኖሩትን ህገ መንግሥት፣ አንድን ሰው ለማሰር ፈልገው በአንድ ጀምበር ዐዋጅ አርቅቀው በዚያው ጀምበር የሚያጸድቁበትን ዕንቅልፋምና ማይም ዘረጦ የተመሰገበት ፓርላማ እንደሌለ የምንቆጥረውም ለዚህ ነው፡፡ አሁንም ያሉት የፓርላማ አባላት እንዳሉ አይቆጠሩም፡፡ ከግዑዝ ነገር የሚሻሉት በሰው አምሳል ስለተፈጠሩ ብቻ ነውና፡፡)

 9. “አማራንና ኦርቶዶክስን አርቀን ቀብረናቸዋል፡፡” አቦይ ስብሃት ነጋ መቀሌ ከመመሸጉ በፊት አዲስ አበባ ላይ   ሲደነፋበት የነበረ የዕድሜ ልክ መፈክሩ፡፡

10.“ አየኸው ይሄን ሁሉ የተከመረ አጥንት? የዘመዶችህ ነው፡፡ ትግራይን ነፃ ስናወጣ ማዳበሪያ የምናደርገው ነው፡፡” - አንዱ ጥጋበኛ የትግራይ ወታደራዊ መኮንን አንዱን ወልቃይቴ ወደ አንድ ሸለቆ ጫፍ ወስዶ ቀደም ሲል በወያኔ ያለቁትንና ዐፅማቸው የተሰባሰበበትን ቦታ እያሳየ “አንተንም እንደነሱ ገድለን እንጥልሃለን” በሚል እንዳስፈራሩት በኢሳት ከተናገረው የወሰድኩት፡፡ ያ ሰው በዕድል ከትግራይ ኦሽትዊዝ አምልጦ አሁን ውጪ ያለ ይመስለኛል፡፡)

 በአጭሩ ጥጋበኞች የማይሉት የለም፡፡ የዓለምንና የመንግሥተ ሰማያትን ቁልፍ ሁሉ በእጃቸው የጨበጡ ይመስላቸዋል፡፡ አንተ ግን ከፍ ሲል ከተጠቀሱትና ከቀጣዮቹም አባባሎች ራስህን ጠብቅ፡፡ ለአንተ የወደፊት ካርማም ሆነ ለትውልድህ የምታተርፈው ዕዳ እንዳይኖርህ ይህችን የሦስት ቀን የስደት ዓለም በብልኃት እለፋት፡፡

 

1.“እሱ ያንተ ጉዳይ ነው፡፡”

2.“በዚህ ጉዳይ አንተን ምን ጥልቅ ያደርግሃል?” (ጉዳዩ የሀገርና የጋራ ከሆነ ማለቴ ነው)

3.“እሱን ተወው!”

4.“ እና አሁን ምን ይጠበስልህ?”

5.“እኔን አያገባኝም፡፡”

6.“ምን ታመጣለህ?” “ምንም አያመጡም….”(ምን እንደሚያመጡማ አየን! የናቁት ወንድ እኮ ማስረገዙ ያለ ነው)

7. “እንትንህን አትመታበትም!” (መሣሪያ ለያዘ ሰው የሚባልና ጎጂ የሆነ የአፍ እላፊ - እንዲህ በማለታቸው ብዙዎች በአፋቸው ጠፍተዋል፤ ንዴትን ስለሚያግል መሣሪያን ማስተኮስ ቀርቶ በድንጋይ ያስወግራል)

8.“‹አማራ› ዱሮም ይሄው ነው!” (አትጠቅልል! ስትፈልግ “‹ዓለማየሁ› ዱሮም ይሄው ነው” በል፡፡ ሮጠህ በማትዘልቀው ማሣ ውስጥ ገብተህ አትዳክር፡፡ የአንድን ነገድ ጠባይ በአንድ ወይ በጥቂት ሰዎች ደግም ይሁን ክፉ ጠባይ ማወቅ አትችልም - ለትዝብት ይዳርግሃል እንጂ ይህ ዓይነቱ ነገር ጭራሽ አይጠቅምህም፡፡)

9.“ዝም በል፣ ዝም በል፡፡” “ባክህ አሳጥረው!” “አትጩህብኝ፡፡” “ዝጋ!” (ለአወንታዊ ፍጻሜ በጭራሽ አይጠቅሙም)

10.“ቱሪናፋ፣” “ቱልቱላ”፣ “ቀባጣሪ”፣ “አንተ ምን ታውቃለህ!” “ደደብ!” (ነገሮችን በሰላማዊ ቋንቋ መጨረስ ሲገባን እነዚህ አባባሎችና የቁጣ ንግግሮች ወደ ስድብና እልህ እንድንገባ ያደርጋሉ፡፡ ስድብና ዘለፋ የጫጨ አእምሮ መገለጫ ነውና ግንኙነታችን አስቀድሞ ከተያዘ የነገር አንከላፋና ቂም በቀል ነፃ መሆን አለበት፡፡ በንጹሕ ኅሊና መወያየት፣ በአግባቡ  መደማመጥ፣ ስሜትን ላለመጉዳት መጠንቀቅ፣ መልካም ቃላትን መጠቀም…. ለግላዊም ሆነ ማኅበራዊ ሕይወታችን መሠረት ነው፡፡ አለበለዚያ ከእንስሳት በምን ተለየን?)

 

     በመጨረሻም ወደ ሀገራችን ሊገቡ የአየር ትኬት ቆርጠው የተሣፈሩትንና ሰንዳፋ አካባቢ የደረሱትን ሦርያንና ሶማሊያን  አየር ላይ የሚቀልባቸው መለኮታዊ ሚሳይል በአፋጣኝ እንዲልክልን ለቸሩ ፈጣሪ አጥብቀን እንጸልይ፡፡ (ጥር 2011 ተጻፈ)


Wednesday, September 23, 2020

አሁንም ጊዜያዊ ሕዝባዊ የሽግግር መንግሥት! መስከረም 13 ቀን 2013 ዓም (19-09-2020) አገሬ አዲስ (Ethiopian Semay)

 

 

አሁንም ጊዜያዊ ሕዝባዊ የሽግግር መንግሥት!

መስከረም 13 ቀን 2013 ዓም (19-09-2020)

አገሬ አዲስ

(Ethiopian Semay)

ለአለፉት 47 ዓመታት በሕዝቡ የቀረበውና ብዙም መስዋእትነት የተከፈለበት ጥያቄ የጊዜያዊ ሕዝባዊ ወይም የሽግግር መንግሥት ምስረታ  ጥያቄ ነው።ይህ የሕዝብ ጥያቄ ሥልጣኑን በጉልበት እየተቀባበሉ በያዙት አምባገነናዊ ስርዓቶች ሲደፈጠጥና መልስ ሳያገኝ እስከአሁን ድረስ እዬንተከባለለ የቆዬ አሁንም መልስ ያላገኘ ጎላ ብሎ የሚነሳ ጥያቄ ነው።የሚገርመው ነገር ጥያቄውን በመጥለፍ ሌሎቹም ህወሃትን የመሳሰሉ አገር አጥፊና የሕዝባዊ መንግሥት ጠላቶች ማንሳታቸው ነው።የነሱና የሕዝቡ ሕዝባዊ መንግሥት ግን በቅርጹም  ሆነ በግብሩ የተለያዩ ናቸው።በሥልጣን ላይ ያለውም ቡድን ይህንኑ ተከትሎ ሲያጭበረብርና ጥያቄውን የህወሃትና የመሰሎቹ አድርጎ ሲያቀርበው ይታያል።


ጥያቄው የህወሃትና መሰሎቹ አለመሆኑ የሚታወቀው  ከቀረበ ሃምሳ ዓመት ወይም ግማሽ ዘመን ሊሞላው መቃረቡ ነው።ከህወሃት በፊት ማለት ነው።የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመንግሥት ለውጥ ሲጠይቅ ሌሎች አገሮች ካልነበሩበት ደረጃ ተነስተው አገር ለመሆን በቅተዋል፤ያም ብቻ አይደለም የብዙ ዘመን ታሪክና ስርዓት መስርታ የኖረችው አገራችን የነሱ ተመጽዋች አገር ሆናለች።አንዳንድ የኢምራት አገሮችን አመሰራረትና ታሪክ ብናይ ይህንን እውነታ ፍንትው አድርጎ ያሳያል።

 

በሌላም በኩል እንዲሁ በኢትዮጵያ ከለላና እርዳታ  ነጻ ለመሆን ከበቃች አስር ዓመት አልሞላት ደቡብ ሱዳን ለኢትዮጵያ ስጋትና ውጋት ለመሆን ዳር ዳር እያለችና እዬተፈታተነችም ነው።የግብጽና የሌሎቹም የኢትዮጵያ ጠላቶች ምሽግ ለመሆን እያቆበቆበች ሲሆን አልፋ ተርፋም የጋምቤላን መሬት ሸርፎ ለመውሰድ ፍላጎቷን  በተዘዋዋሪ መንገድ በመግለጽ ብቻ ሳትወሰን ሃይሏን በመገንባት ላይ ተሰማርታለች።

 

ሌላዋ የቅርብ ጠላት ሆና ለመሰለፍ የምትዳዳው ደግሞ በኢትዮጵያ ውሃና ፍራፍሬ እንዲሁም ምግብ ሕዝቧን የምትቀልበው ጅቡቲ ናት።ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናው ብሎም ለመላው አፍሪካ አደጋ የሚሆን የጦረኞች ምሽግ በመሆን መሬቷን እዬቸበቸበች ትገኛለች፤ይህችው ደቃቃ   ከአምስት መቶ ሽህ ሕዝብ በላይ የሌላት ወደብ ተደግፋ የቆመች አገር ጥንት የኢትዮጵያ አካል መሆኗ ሲታወቅ በ1974 ዓም በፈረንሳዮች አሻጥር ነጻ ሆና  ባንዲራ እያውለበለበች ግን  ከፈረንሳዮች መዳፍ ነጻ  ያልወጣች አገር ሆና ሳለ የመቶ ሚሊዮን ሕዝብ አገር የሆነችውን ኢትዮጵያን በወደብ ምክንያት በኤኮኖሚም በፖለቲካም ለማንበርከክ ደፍራ ከተነሳች ውሎ አድሯል።የአፋርን መሬትም ለመጠቅለል ያልሞከረችው ተንኮል የለም፤አሁንም እዬሞከረች ነው።የሱማሌና የኬንያም ቀጥተኛና የእጅ አዙር ሙከራ እንዲሁ ኢትዮጵያን አዳክሞና አፈራርሶ ፣ሕዝቧን ጨርሶ መሬቷን እንደቄራ ከብት ለመቀራመት የሚደረግ ፉክክር አካል ነው።ይህንንም በተገንጣይ ቡድኖች በህወሃት፣በኦነግና በመሰሎቻቸው በኩል ለማስፈጸም የተቀናጀ የጥፋት እርምጃ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ።ባዶ ቤት በቁንጫ ይወረራል እንዲሉ ለዚህ ሁሉ የቅርብና የሩቅ ጠላት ዓላማ መነሻና ዕድል የሆነው ያገሩን ዳርድንበር  የሚያስከብር፣ የሕዝቡን ፍላጎትና የሕግ የበላይነትን እንዲሁም የዴሞክራሲ ስርዓትን ሊያሰፍን የሚችል አገር ወዳድ መንግሥት ባለመኖሩ ነው።በስልጣን ላይ ያለው የጎሰኞች ስብስብ  ስምና ስልቱን እዬቀዬረ ለዚህ ብሔራዊ አደጋ መከሰት የበኩሉን አስተዋጽኦ አድርጓል።አሁንም እያደረገ ነው።

ይህንን ብሔራዊ አደጋ ለመቀልበስ የሚከተሉት እርምጃዎች ወሳኞች ናቸው።

በፖለቲካው መስክ አሁን ያለውን የጎሰኞች ስብስብ መንግሥት በአገር ወዳዶች በሚመሠረት ህዝባዊ ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት መተካት ሲሆን ይህ መንግሥት በሁለት መልክ ሊዋቀር ይችላል።

(ሀ)  በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያምኑ፣ለኢትዮጵያ አንድነትና ልዑላዊነት የቆሙ፣ከሃይማኖትና ከጎሳ ፖለቲካ የጸዱ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ተቋማት እንዲሁም የሙያ ድርጅቶች የሚሳተፉበት መንግሥት መመስረት

 

(ለ)  የፖለቲካ ድርጅቶች መሳተፍ በንትርክ የመንግሥቱን ሥራ ያደናቅፋሉ የሚል ስጋት ካለና እንዳይኖርም ከፖለቲካ ድርጅቶች ነጻ የሆነ በአገር ወዳድ ቴክኖክራትስ ማለትም ምሁሮች፣ባለሙያዎችና ሕዝባዊ ዘርፎች ተወካዮች ተሳትፎ የተዋቀረ መንግሥት ማቋቋም

 

የሽግግር ወይም ጊዜያዊ ሕዝባዊ መንግሥቱ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ሲሆን ያለውን ሕገመንግሥት አግዶ ለወቅቱ የሚያገለግል አዋጅ ወይም ሰነድ(ዲክሪ) በማዘጋጀት አገሪቱን ያስተዳድራል።ቋሚ ሕገመንግሥትም እንዲረቅና እንዲጸድቅ ያደርጋል። ለቀጣዩ ቋሚ መንግሥት ምስረታ ለሚረዳው ብሔራዊ ምርጫ ዝግጅት ያደርጋል።የመንግሥት ተቋማት ሥራቸውን በሚገባ እንዲሰሩ ይቆጣጠራል፣አስፈላጊ የሆኑትን ተቋማት ሲያጠናክር የማይጠቅሙትን ደግሞ ያሶግዳል።

 

የሕዝቡን ሰላማዊ እንቅስቃሴና ኑሮ ለመጠበቅ ያለውን የፖሊስ ሃይል በአገር ደረጃ ማዋቀርና አሁን በየክልሉ ተበታትኖ ያለውን በክልል ማንነት መንፈስ የተቋቋመውን  የክልል ሃይል በማፍረስ ለአባላቱ ስልጠና እዬሰጡ በሌሎች ሃገራዊ የልማት ተቋማት ውስጥ በተለይም በፋብሪካዎችና በእርሻ መስኩ  እንዲሳተፉ ማድረግ።በሌላ አጥፊ ተግባር እንዳይሳተፉና ቤተሰቦቻቸውም ለችግር እንዳይጋለጡ ድጋፍ ማድረግ።

 

 የአገራችንን  አንድነትና ዳር ድንበር በማስከበሩ በኩል አሁን ያለው የመከላከያ ተቋም   የሽግግር ሂደቱን ለማደናቀፍ የሚነሳ ሃይልና የኢትዮጵያን ህልውና አደጋ ውስጥ ሊከት የሚችል ማንኛውንም እንቅስቃሴ ሊያከስም የሚችል ብሔራዊ የመከላከያ ሃይል በሚሆንበት መልኩ ማዋቀርና ችግር ሲነሳ ለመከላከል ብቻ ሳይሆን ቀድሞ በማጥቃት ችግሩ ሊፈለፈል የሚችልበትን እንቁላል ለመስበር አቅምና ዓላማ ያለው፣ከመቀደም መቅደም ” በሚል ወታደራዊ መርሆና ስልት የሚመራ  ጦር  እንዲሆን ማዘጋጀት ያስፈልጋል።የማጥቃት ጦርነቱ  በጠላትነት በተሰለፉት አገሮች ድንበር ውስጥ እንጂ በኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ እንዳይሆን  የአንዳንድ አገሮችን የጦርነት ተመክሮ መቅሰም ይረዳል።

ከጎረቤትም ሆነ ከሩቅ አገር መንግሥታት ጋር የሚኖር የዲፕሎማሲ ግንኙነት ኢትዮጵያን በማይጎዳና ጥቅሟን አሳልፎ በማይሰጥ ያጎብዳጅነት ውሳኔ እንዳይሆን በራስ የመተማመኑን ስሜት መከተልና ማሳደግ ተገቢ ነው።ለፖለቲካ ድጋፍና ለውጭ ምንዛሬ ሲባል የአገር ህልውና ለድርድር አይቀርብም።ያገርም መሬት፣ ቅርስና ንብረት ለሽያጭ ገበያ አይወጣም።

አሁን በስልጣን ላይ ያለው መንግሥት ምርጫ ለማካሄድ ቢነሳ ለውጡ ህገወጡን የጎሰኞች ስብስብ ሕጋዊ ከማድረግና  በጎሰኞች መካከል ያለ የቦታ መቀያዬር ከማምጣት የዘለለ መሰረታዊ ለውጥ አያመጣም፤ያው በገሌ ነው። ስለሆነም ያለው አንዱና ብቸኛው አማራጭ የሽግግር ወይም ጊዜያዊ ሕዝባዊ መንግሥት ማቋቋም ነው።

ጊዜያዊ(ሕዝባዊ ) የሽግግር መንግሥት ይቋቋም!!

 

Monday, September 21, 2020

የሸዋ ሕዝብ ድርጅት(ሸሕድ) SHOAN PEOPLE ORGANIZATION(SPO)

 

የሸዋ ሕዝብ  ድርጅት(ሸሕድ)

SHOAN PEOPLE ORGANIZATION(SPO)

 

በሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ ኢትዮጵያ ትባል የነበረችው ጥንታዊት አገር በወያኔ ትግሬ ትሕነግ፣ በሻዕቢያ እና በጋሎቹ ኦነግ ትብብርና በጸረ ኢትዮጵያ ምዕራባዉያንና አረቦች ርዳታና ድጋፍ ከግንቦት ወር 1983 . ፈርሳለች። ቀጥሎም የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ክልል የዘር ፖለቲካ ለአለፉት 30 ዓመታት ሰፍኖ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ሂደት ይኸዉ ዛሬ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። በአለፈዉ ዓመት ጥቅምት ወር ቀጥሎም በሰኔ ወር በኦሮሚያ ክልል ተብዬዉ ዉስጥ በሚኖሩት ጋላ ያልሆኑ ነገዶች ላይ የተፈጸመዉን የዘር ፍጅትና የንብረት ዉድመት የምዕራባዉያን ታላላቅ መገናኛ ብዙኅን ስይቀሩ በሰፊዉ ዘግበዉታል። ተረኛው የጋላ ቄሮ መንግሥት ነኝ ባዩ በአቶ አቢይ አሕመድ አሊ ጠቅላይ ሚንስቴርነትና ዐማራ ሳይሆኑ ዐማራ ነን በሚሉ አጋሰስና አሳማዎች ተባባሪነት በሸዋ መዲና አዲስ አበባ አራት ኪሎ የሚዘወረዉ የዘር ፍጅቱን ለመሸፋፈን ያልቆፈረዉ ድንጋይ የለም። የጥቅምቱና ከሰኔዉ ወር አንስቶ በአሩሲ፣ በሐረርጌ፣ በባሌ፣ በደቡብ ሸዋ ሻሸመኔ ዟይ ነገሌ፣ በጅማ፣ በወለጋ በመተከል ወዘተረፈ. የጋላ ኦነግ አረመኔ ቄሮ ጨፍጫፊዎችና አስጨፍጫፊዎች፣ ዘራፊና ንብረት አዉዳሚዎች ለፍርድ ሳይቀርቡ ይኽዉ በዚህ ሳምንት ብቻ እንክዋን በመተከል አዉራጃ ከመቶ በላይ ዐማሮችና አገዎች ባገራቸውና በምድራቸዉ ላይ በተቀነባበረ የዘር ፍጅት ዘመቻ ተጨፍጭፈዋል። 300 በላይ ቤተሰቦች ተፈናቅለዋል። በመተከል አዉራጃ ባለፉት ሁለት ዓመታት ሳያቇርጥ ለተፈፀመዉ ወንጀልና ኢሰባዊ ድርጊት ዋና ተጠያቂዉ  ተረኛዉ ያጋላ ቄሮ መንግሥትና ተባባሪዉ ብአዴን ተብዬዉ የባንዳ ሎሌዎች ጠርቃሞዉ የነ ተመስገን ጥሩነህ፣ ገዱ አንዳርጋቸዉ፣ አገኘሁ፣ አበረ፣ ደመቀ መኮንን እንዲሁም ባጠቃላይ የጎጃምና የጎንደር ዉዳቂ ካድሬዎች ናቸዉ። ያቢያ አሕመድ ጋላ ቄሮ አዲስ የሉባ ገዳ መንግሥት ምስለኔ ባሕር ዳር ላይ የተጎለተዉ ደርሶ ጎጃሜ ልባል ባይ አጁማጃ ወራዳ ዝቃጭ አይደለም እንዴ ፋኖን ከጎንደር መንጥሮ ያስጨረሰዉ፣ ለቃቅሞ ወህኒ ያወረደዉ፣ ያማራ ልዩ ኃይልን ያስገደለዉና ይኸዉ እስከ ዛሬ ብዙዎችን በእስር ላይ እንዲገኙ ሴራ የጎነጎነዉ? መዐሕድ በመመሥረቱ ምክንያት ነበር ኢሕዴን ተብዬው የወያኔ ትግሬ ጥፍጥፍ ብአዴን ተብሎ ስም የወጣለት። ኢሕዴን የወያኔ ትግሬ ትሕነግ ሎሌ በነበረበት ዘመን ነዉ የሸዋን ክፍለ ሀገርንና መዲናዉን አዲስ አበባን ለነ ኦነግ አስረክቦ ወደ ባሕር ዳር የፈረጠጠው። የመተከል አዉራጃ ያማራ አገርን ለሻንቅላ አረብ እስላም ቤንሻንጉል ተብዬ ያስረከበዉ።

ስለዚህም ነገር ዋናዉ ምክንያት የባንዳ ዉላጅ መለሰ ዜናዊ ለሲአይኤ ቀጣሪዉ  ይሁዲው ፓዉል ሄንዝ ለጠየቀው "ያማራን የበላይነት አንቀበልም ስትል ምን ማለትህ ነዉ?" ጥያቄ በሰጠዉ ምላሽ "አዲስ አበባን ዋና ማዕክሉ አድርጎ በአለፈዉ መቶ ዓመታት የተገነባዉን የሸዋን ዐማራ የበላይነት ነዉ።" እንዳለዉ ነዉ እቅዱን ያሳካዉ። የወያኔ ትግሬ የአድዋ ባንዳ ዉላጆች ዋና ቂጥ ላሽ ተባባሪዎች ደግሞ የጎጃም፣ የጎንደርና የዋግ ሆዳም ከብቶች ነበሩ የሸዋን 85 ሽህ ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት ያለዉን የተለያዩ ነገዶች  ማለትም ያማራ፣ ያርጎባ፣ የሰባት ቤት ጉራጌ፣ የዟይ፣ የሃድያ፣ ያፋር፣ የወረሞ ቱላማና ሜጫ፣ የከረዩና የከምብታ መኖሪያን በቁዋንቁዋ ሽፋን ሸንሽነዉ "ኦሮሚያ" የተሰኘ የፈጠራ ክልል በዐማራ፣ በአርጎባ፣ በዟይና በጉራጌ ሕዝብ ኪሳራ የመሠረቱት። የወያኔ ትግሬ  አሽከር ከጋላ ጎሣ ወገን የተመለመለዉ ኦሕዴድ የኦነግ ዕቅድን አስፈፃሚ በመሆን  በአዲስ አበባ ከተማ ላይም ልዩ ጥቅም አለን ብለዉ ሲሞዳሞዱ የቆዩት፣ ፈጣሪያቸዉ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ በሕዝባዊ አመጽ ተወግዶ ወደ መቀሌ ሲፈረጥጥ በተረኛነት ሥልጣን ይዘዉ አዲስ አበባን ለመሰልቀጥ ተነስተዋል። የመሬት ወረራዉ፣ አዲስ አበቤን ማፈናቀሉ፣ የጋራ መኖሪያ ቤትን መዝረፉ፣ የአዲስ አበባን ሕዝብ ስርጭት ለመቀየር ታስቦ ከባሌ፣ ካሩሲ፣ ከወለጋ፣ ከጅማ፣ ከሐረርጌ ወዘተረፈ እያመጡ ለሚያሰፍሩት ዕቅድና ለሚያደርጉት መዋቅራዊ ርምጃዎቻቸው ዋና ተባባሪዉ ብአዴን ነዉ። ያማራ ብሔር ተወካይ ነኝ የሚላዉ ብአዴን  ባንዳ "ኦሮሚያ" ዉስጥ ዐማራዉን በዘርና ሃይማኖት ለይተዉ የሚፈጁት የቄሮ ጋላዎች ቡድን መሪና አዝማች እንደ ሽመልስ አብዲሳ ያሉትን እንዲሁም በቤንሻንጉል ጉምዝ የሚገኙትን በነቂስ ጠርቶ ባሕር ዳር ላይ ሸልሟቸዋል።

የብአዴን ጎጃሜ፣ ጎንደሬና ወሎዬ ቆሮቆንዳ ጸረ ሸዋ ካድሬ ለምን አባቱ ነዉ በአዲስ አበባ ላይ ከቄሮ  አረመኔ ጋላ መጤ ወራሪ ጋራ የሚሞዳሞደዉ?

አባ ዱላ አቢይ አሕመድ በባልደራስ ፓርቲ ላይ ጦርነት ያወጀዉ፣ ያዲስ አበባን ወጣት በጠራራ ፀሐይ በጥየት ያስመታዉ፣ ሺህዎችን በግፍ ያሰረዉ፣ የሰባዊ መብት ተሟጋች ዕንቁ አዲስ አበቤ ኢትዮጵያዊዉን እስክንድር ነጋን ለአዲስ አበባ ሕልዉና ከአጋሮቹ እነ አስቴር ሥዩም፣ ስንታየሁ ቸኮል ወዘተረፈ ጋራ በመቆሙ ምክንያት እንበለ ሕግ በፈጠራ ክስ ወህኒ ያስወረደዉ ከበአዴንና ኢዜማ ተብዬ ፀረ ዐማራ ጥርቃሞዎች ጋራ ወግኖ ነዉ።

የባልደራስ ፓርቲ  አዲስ አበባ በሸዋ መናገሻ አዉራጃ ይዞታዋ ስፋት መሠረት የራስ ገዝ ደወል ወይም አድያም ሆና አዲስ አበቤዎች በነጻና ፍትሐዊ ዴሞክራሲያ ምርጫ ተወካያቸዉን መርጠው የሚተዳደሩበትን ሥርዓት ለመምሥረት የሚያደርገዉን ሰላማዊ ትግል  ለማስቆም የአቢይ አሕመድ የጋላ ኦሕዴድ/ኦነግ  አረመኔ ቄሮዎች ስብስብ እየፈፀመ ያለዉን ድርጊት በግንባር ቀደም ሁሉም አዲስ አበቤ የሕሊና እስረኞች በአስቸኩዋይ እንዲፈቱ የሚጠይቅ የሳምንታት የቤት ዉስጥ መዋል አድማ ማድረግ አለባቸዉ።

እንዲሁም የጎንደርና የጎጃም የቁም ሙቶቹ ዐማራ ተብዬ የብአዴን ባንዳ ደጋፊዎችና ተሞጃሟጅ ሁላችሁም በተለይም ባለፉት ዓመታት" የኦሮሞ ደም ደማችን ነዉ። በቀለ ገርባ ይፈታ!" እያላችህ ስታንዛርጡ የነብራችሁት ዛሬ እነ እስክንድር ነጋ፣ አስቴር ሥዩም፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ሙሉጌታ አንበርብር፣ በላይ ማናዬ፣ ወዘተረፈ ወህኒ ሲጋዙ ስለምንድን ነዉ ጸጥ ረጭ ያላችሁት? ዐማራዉና አገዉ ባገሩ በምድሩ መተከል አዉራጃ በገፍ ሲፈጅ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘዉ በጣም ቡከን ቦቅቧቃዉ ጎጃሜ የበላይ ዘለቀ ወገን እያለ ሲለፋደድ መስማት ያናድዳል።

ጎጃሜና ጎንደሬ እዉነትም ሰዉ ዐማራ ከሆናችሁ በመተከል አዉራጃ የፈሰሰዉን ያማራና አገዉ ደም በፍጥነት መበቅል ይኖርባችኍል። የወሎ ቤተ ዐማራዎች የአዲስ አበባን የራስ ገዝ ጥያቄን በመደገፍ፣ የሕሊና እስረኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ሰላማዊ ስልፍና የቤት ዉስጥ አድማ በማደረግ የአቢይና ተለጣፊዎችን መንግሥት ተብዬ ቅጥረኛ ተቃወሙ።

በደቡብ የምትኖሩት የጋሞ፣ የወላይታ፣ የጉራጌ፣ የየም፣ የከምባታ፣ የሃድያ፣ የጌዲኦ፣ ያማሮ፣ የከፋ፣ የጋምቤላ አኝዋክ፣ ኑር፣ የሙርሌ፣ የሙርሲ፣ የሐመር፣ የመዥንገር፣ የከፋ ወዘተረፈ፣ የቤት ዉስጥ አድማ በመድረግ የአዲስ አበባን የራስ ገዝ ጥያቄ በአፅናኦት ደግፉ፤ በመተከል አዉራጃ የተፈፀመዉን የዘር ፍጅት አዉግዙ።

ፍትሕ ለሕሊና እስረኞች!

ለነ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ሥዩም፣ ልደቱ አያሌዉ፣ ሙሉጌታ አንበርበር፣ በላይ ማናየ፣ ወዘተረፈ

በመተከል አዉራጃ ለተፈፀመዉ የዘር ፍጅት ተጠያቂዉ ያቢይ አሕመድ መንግሥት ነዉ!

የሸዋ ክፍለ ሀገር መንግሥት ይመሠረታል!

የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ክልል ይወድማል!

የአዲስ አበባ ራስ ገዝነት ይረጋገጣል!

 

ሸሕድ

18/09 / 2020