Monday, March 30, 2020

ብልትን በገመድ አስሮ ወደ ኋላ መጎተትና በፒንሳ ጥፍርን መንቀል የፋሺሰቱ አብይ አሕመድ ሥርዓት መገለጫ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ)


ብልትን በገመድ አስሮ ወደ ላ መጎተትና በፒንሳ ጥፍርን መንቀል የፋሺሰቱ አብይ አሕመድ ሥርዓት መገለጫ
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ)

በኤሌክትሪክ እሾህ እያቃጠሉ ጀርባየን ጠብሰው አቃጥለው ሽንቴንም ደም እስክሸና አድርገውኛል። እያሉ በአብይ አሕመድ ወታደሮች የደረሰባቸው ድብደባ እና ግፍ ከሚናገሩት ኢትዮጵያዊ የወላሞ ዜጋ ከመግባታችን በፊት በመጀመሪያ የፌስቡክ ወዳጆቼ  ሰላምታ አቀርባለሁ።

ለተወሰነ ወቅት አልተገነኘንም፤ አሁን ተገናኝተናል፡ እንኳን በደህና ቆያችሁኝ። ኮሚኒሰት  ቻይናዎች መጽሐፉ ከሚፈቅደው ሕግ ውጭ “የመይበሉ እንሰሳትን” እየተመገቡ ተጻራሪ ነብሳትን ወደሰው በማስተላለፍ ይኸው ለበርካታ አመታት በኮረና 1 እና 2 ወዘተ… እየተባሉ በሚጠሩ የሳል በሸታዎች  ዓለምን በክለዋት ነበር፡ ዛሬ ደግሞ የመጨረሻው አደገኛው የኮረናው 9 ተውሳክ ለወራት እስካሁን ድረስ የቀጠለወ የኮረና ወረርሺኝ ዓለምን አሸብሯል። ይህንን ጋጣሚ ተጠቅመው የዓለም አመባገነኖች ያሻቸውን የሚያደርጉበት ክፍት የበደል ዕድልም ተከፍቶላቸዋል። ዜጎችን ከመደብደብ ገመገደል፤ከመበቀል፤ከማሰር እስከ መሰወር በየዓለማቱ እየተፈጸመ ነው።

የኛው የኦሮሙማው መንግሥት ደግሞ ጎንደር ውስጥ ፋኖን ለማሳደድ በሚል ሸፋን ከፍኛ የጦር ዝግጅት አድርጎ ሕዝቡ በፍርሓት ቆፈን አስገብቶ ከተማ እና ገጠር በቶክስ እንዲናወጡ እያደረገ ነው። በዚህ የኮረና ወረርሺኝ አስፈሪ ወቅት አካባቢን በጦር መክበብ “ሴራው” ያልታደለው የአማራን ሕዝብ አንድ ባንድ ለማሸበር ነው። አሸባሪዎቹ ደግሞ ራሳቸው አማራዎች ነን የሚሉ ሴራው ውስጥ የተካተቱበት ሲሆኑ፤ እነዚህ ሰዎች ቀደም ብሎ የትግሬዎችን መንግሥት አገልጋዮች ነበርን ብለው ራሳቸው ያመኑ  ዛሬ ደግሞ የ16ኘው ክ/ዘመን የጋሎቹ የወረራ ዘመን ለማሳደስ  “የጋዳ ርዕዮተ ዓለም አቀንቃኝ” በሚል ራሱን የሚጠራ “የኦሮሙማ መንግሥት” አገልጋዮች ሆነው ለሽብር የተዘጋጁ አማራዎች፤ቅማንቶችና የተለያዩ ዲቃላዎች ያሉበት (ከሁለት ዘር ወይንም ሦስት ዘር የተገኙ) ክፍሎች ያሉበት እጃቸው በደም የጨቀየ “የወንጀለኞች ጋንግ” (አዴፓ ብለው እራሳቸውን ይጠራሉ) ነው።  

ይህ ተከትሎ ዛሬ ደግሞ በቪዲዮው እንደምትመለከቱት እኝህ ዜጋ በፋሽቱ በገዳው ሥርዓት አስፋፊው በአብይ አሕመድ መንግሥት ዘመን የደረሰባቸው የብልት መኮላሸት እና ድብደባ በራሳቸው አንደበት በቪዲየው የምታደምጡት ነው። እኚህ ዜጋ “ዋና ሳጅን ምትኩ ተሾመ” ይባላሉ። እሳቸው በደረሰባቸው ድብደባ “ዛሬም ብልትን ማኮላሸት ፤ጥፍርን በፒንሳ መንቀል፤ እና ድብደባ እንዲሁም በኤልክትሪክ አካልትን መጥበስ በዘመነ ፋሺሰቱ ጠ/ሚኒሰትር አብይ አሕመድ አገዛዝም አልቆመም፤ እያሉ ነው። በራሳቸው አንደበት “ዛሬም ለውጥ አለ ቢባልም ድበደባውና ግፉ እየቀጠለ ነው።” ይላሉ።  

ከሰለባው የተገኘው እሮሮ ባጭሩ ልጥቀስና ከዚያም አብይ አሕመድ የተመጻደቀለትና ከየጎሳው የተወጣጡ በርካታ ምሁራን ጌኞዎች (የአብይ ፓፒ ቡቹሌዎች) ይህንን ሰብኣዊ ግፍ እያዩ ዛሬም ለፋሺሰት ሥርዓት አስቀጣይ ሰው ለምን “ኩትኩት” እንደሚሉ ሁላችንም መመርመር የሚገባን ጉዳይ ነው። ከትግሬዎች፤ ከአማራዎች፤ኩገራጌዎች ወዘተ…. የመሳሰሉ ልሂቃን ይህን በጣም እርኩስ የፋሺስታዊ  “የኦሮሞዎቹ የብልጽግና የገዳ ስርዓትን” ለምን ለማጎብደድ ፈለጉ? የሚለው ሁላችንም መመርምር ያለብን ምርምር ነው። ይህን ርዕስ በስነ ልቦና አኳያ በክፍል ሁለት አቀርባለሁ። እስከዛው ግን እኚህ ዜጋ “የይሁዳው” የአብይ አሕመድ ኦሮማዊ ወታደሮች ያደረሱባቸው በደሎችን እንዲህ ይገልጹታል፡-

‘” ዋና ሳጂን ምትኩ ተሾመ እባላለሁ። በ1988 በወንጀል መከላከል ዘርፍ ተቀጥሬ ስሰራ ነበር። በማላውቀው የንብረት ክስ ተከስሼ በዋስ በፍርድ ቤት ከማኣከላዊ እስር ቤት ተፈትቼ እንደወጣሁ፤ በር ላይ ቆይተው፤ በፓትሮል የመንግሥት በመኪና ይዘው አፌን አፍነው ወደ መኪና ወስደው ሁለት ሳምንት ‘ሊንሾ’ ላይ በረንዳ ላይ ካቴና ከእግሬና እጄ ሳይፈታ ቆይቻለሁ። ከዚያም አፍነው ወስድው ብሔሬን እየጠቀሱ “አንተ “ወላሞ” የወሰድከው ንብረትና ጠመንጃ አምጣ እያሉ ነው ቀጠቀጡኝ። ባለቤቴ እኔን ለመጠየቅ ስትመጣ ብሔርሽ ምንድነው እያሉ እየጠየቁ አባረርዋት። ወንድሜ ከሌላ ቦታ ሲመጣ “ወንደምህ አናውቀውም አልታሰረም” እያሉ አባረሩት። አሁን ያ ሁሉ በማላውቀው በደል ከተፈጸመብኝ ወዲያ  ቤቴ በር ላይ ጥለውኝ ሄዱ።ከለቀቁኝ ወዲህ ወደ ሰብኣዊ ደርጅቶች አመልከቼአለሁ። ጉዳዩ በፍርድ በክስ ሂደት ላይ ነው። ፖሊሶቹ አሁንም ሥራ ላይ ናቸው። ግን አሁንም ለነብሴ እሰጋሉ። የሚረዳኝም ሰው የለኝም። በመንግሥት ፖሊስ መርማሪዎች አካሌን አጥቻለሁ፤ ደሞዜም ታግቻለሁ። ልጆቼ በርሃብ ሊያልቁብኝ ነው። መንግሥትም ያለ ምንም የሕግ እገዳ ደሞዜንም ከልክሎኛል። ይኼው ከልጆቼ ባለቤቴ ችጋር ውስጥ ነን።


ይህ ግፍ ሲፈጸምብኝ በኢትዮጵያዊነቴ አፍሬአለሁ፤አዝኛለሁ።
ይህ ግፍ የፈጸሙብኝ የአንድ ብሔር ተናጋሪዎች ናቸው። ሲደብድቡኝ እና ሲመረምሩኝ የነበሩ በሙሉ ኦሮሞዎች ናቸው። የሚገርመው ደግሞ ሲደበድቡኝ አንተ “ወላሞ” እያሉ ነው የደበደቡኝ። በፓትሮል (የጥበቃ) መኪና መጥተው በር ላይ ጠብቀውኝ አፌን አፍነው መለስ አካዳሚ ወደ እሚባል ቦታ ወሰዱኝ። ለነገሩ ካምፕ ውስጥ ነው የምትታሰረው እንደ  እስር ቤት ነው፤ ግን ካምፕ ነው፡ የሚደበድቡህ ግን ጫካ ውስጥ ወስደው ነው። መለስ አካዳሚ በሚባል ጫካ ወስደው፡ ግራ እግርህን እናሳጣሃለን፤ ለዘላለሙ ሥርተህ እንዳትበላ ነው የምናደርግህ እያሉ ‘ብልቴን በገመድ አስረው ወደ ላ በመጎተት፤  በፒንሳ ጥፍሬንም በመንቀል ቀን እና ሌሊት ለ4 ቀን አሰቃይተውኛል።” ከማኣከላዊ  እስር ቤት እንደወጣሁ በር ላይ ቆይተው ነው የወሰዱኝ።……” እያሉ ሰፊ ቃለ መጠይቁን በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ።

ካሁን በፊት ትግሬዎች ሥልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት አክሱማዊው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ዶ/ር ሃይሉ አርአያ እረሳቸው የትግራይ ተወላጅ እንዲህ ያሉትን ላስታውሳችሁ እና የዛሬ ኦሮሞ የገዳ ሥርዓት (ብልጽግና ፓርቲ) መሪ አብይ አሕመድ ደግሞ ባሰማራቸው ዋልጌ ኦሮማዊ ወታደሮቹ በዚህ ሰው የፈጸሙትን በደል ተመሳሳይ ነው።

ዶ/ር ሃይሉ አርአያ ለውጥ ተብሎ ከሚነገረው አንድ መት ቀደም ብሎ (ማለት አሁን 3 አመት ሆኖታል) እንዲህ ብለው ነበር።


“ከቤቴ እየደበደቡና እየተሳደቡ የወሰዱኝ የትግራይ ልጆች ነበሩ። ማዕከላዊ እንደደረስኩ ቀበቶዬን ያስፈታኝ የትግራይ ሰው ነው። ከእርሱ ተቀብሎ አንድ የፍሪጅ ያህል የሚቀዘቅዝ ክፍል አስገብቶ የቆለፈብኝ የትግራይ ሰው ነው። ሲመሽ ሽንት ቤት ወስዶ ያሸናኝ ሰው የትግራይ ሰው ነው። እየተሳደበ ቃሌን የተቀበለኝ የትግራይ ሰው ነው። በእርግጥ እኔ የትግራይ ሰው ሆኜ ከአንድ አካባቢ በወጡ ሰዎች ጥቃት እየደረሰብኝ እንደሆነ ከተሰማኝ ሌላው ሰው ምን ሊሰማው እንደሚችል አስቤ ለትግራይ ህዝብ ከልቤ አዘንኩለት። ይሄ ሁሉ የሚደረገው ለትግራይ ህዝብ ሲባል ነው መባሉ ደግሞ የበለጠ ሰላሜን ነሳው።” ብለው ነበር። ዛሬ ደግሞ ሳጅን ምትኩ ተሾመን አንተ ወላሞ እያሉ እየተፈራረቁ የደበደቡኝ አራቱም ኦሮሞዎች ናቸው። ሲሉ ቀደም ብየ የትግሬዎች ሥርዓት ነበር ስላችሁ አሁን ደግሞ “የገዳዎው ብለጽግና የኦሮሞዎች ሥርዓት ነው” ብየ የምማጎታችሁም ለዚህ ነው። ብልትን በገመድ አስሮ ወደ ላ መጎተትና በፒንሳ ጥፍርን መንቀል የፋሺሰቱ አብይ አሕመድ ሥርዓት መገለጫ ባሕሪ ነው ስላችሁ ትናንት የግፍ ዘገባ ስትዘግብ የነበረቺው የትናትናዋ አስተዛዛቢ ሰዓት ዛሬም ያንን እየመዘገበች ነው።
ድል ለኢትዮጵያ
ጌታቸው ረዳ Ethio Semay)
[በዶ/ አብይ ዘመን የተፈፀመ አሰቃቂ ግፍ] አንተ ወላሞ እያሉ ብልቴ ላይ ገመድ አስረው ጎተቱኝ ጥፍሬን በፒንሳ እየሳቡ አስቃዩኝ /ሳጅን ምትኩ ተሾመ


Thursday, March 19, 2020

ሰው ካልሞተ ወይ ካልሄደ አይመሰገንም! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) Ethio Semay


ሰው ካልሞተ ወይ ካልሄደ አይመሰገንም!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com)
Ethio Semay
የራስህ ሕዝብ በሞትና በሕይወት መሀል ሆኖ እየተጨነቀ ባለበት ሰዓት አንድ ኩንታል ጤፍ 4000 ብር ሲገባ፣ ሦስት በሦስት የሆነች አንዲት ጭርንቁስ ክፍል በወር ከ2000 ብር የበለጠ ስትከራይ፣ ኑሮ እንደመንኮራኩር በየቀኑ ሲወነጨፍ ... ባለሁለት ሽህና ከዚያም በታች የሚያገኙ የወር ደሞዝተኞች እንዴት ይኖራሉ ብሎ ቅንጣት የማያስብ መሪና መንግሥት ያለን ብቸኛ ሕዝብ እኛ ነን፡፡ በኮሮና ቫይረስ ተጨንቀን ተጠበን የምገባበትን አጥተን ሳለ ገብጋባ ነጋዴዎች አንዲት ሎሚ ብር 10 እና 15 እንዲሁም አንድ ኪሎ ነጭ ሽንኩርት 200 እና 250 ብር ሲሸጡ ዝም የሚል መንግሥት ማንን እየመራ እንደሆነ መረዳት አይቻልም (እርግጥ ነው በአንዳንድ አካባቢዎች ይህን ችግር ለመቅረፍ ውሱን እንቅስቃሴዎች እንደሚደረጉ ይሰማልና ለነዚያ ዓይነቶቹ የሥራ ኃላፊዎችና የሥምሪት አባላት ምሥጋናየን ማቅረብ እወዳለሁ)፡፡ ሁሉም እንደፈለገው ሆኖ ኳስ አበደችን የመሰለ የጨረባ ተዝካር በኢትዮጵያ ገንኖ ይታያል፡፡ በኪነ ጥበቡ አለን እንጂ መንግሥት ስለመኖሩ እርግጠኛ መሆን አይቻልም፡፡ በደምባራ ፈረስ ቃጭል ተጨምሮ፡፡ በቡሃ ላይ ቆረቆር፡፡ ዕንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ፤ ሌላም ካለህ ጨምርበት፡፡ እኛም እንደዚህ ሆነናል፡፡


መንግሥቱ ጨካኝ ይሁን እንጂ ኢትዮጵያዊ ጨካኝ ነበር፡፡ መንግሥቱ ዐረመኔ ይሁን እንጂ ዐረመኔነቱ በዘርና በጎሣ፣ በሃይማኖትና በጎጥ መደቦች ያልተከፋፈለ ለሁሉም እኩል ነበር፡፡ አሁን ያለን ዘረኛ መንግሥት ግን ዕድሜ ለሕወሓትና ለታሪካዊ ጠላቶቻችን ለአንዱ የእንጀራ ልጅ ለሌላው የሥጋ ልጅ እየሆነ ሀገርና ሕዝብ በመፍረስ አደጋ ውስጥ ናቸው፡፡ ግን አንፈርስም!


መንጌ በገብጋባ የበርበሬ ነጋዴዎች ላይ የወሰደውን የማያዳግም እርምጃ እናስታውሳለን፡፡ አካሄዱ ህገወጥና ጭካኔ የተሞላበት ቢሆንም ውጤቱ ግን ለሕዝብ አልጠቀመም ማለት አንችልም - ፈረንጅ እንዲህ ይላል - Little temper settles the dust.  ሌላም ላክልልህ -  Even the nicest people have their limits. አንዳንዴ ክፉ መሆን ባትፈልገውም እንኳን መልካም ነው፡፡ ስልሳ ሰው የጫነ አውቶቡስ አንድ ሰው ለማዳን ብሎ ስልሳ ሰው ገደል ሊከት አይገባውም፡፡ በተመሳሳይም ጥቂት ጅብ ነጋዴዎች ይከፋቸዋል ተብሎ ሰፊው ሕዝብ በቁሙ እንጦርጦስ ሊገባ አይገባምና አንዳንዴ እያመመንም ቢሆን ጨከን ያሉ እርምጃዎችን መውሰድ ሀገርንና ሕዝብን ከተጨማሪ ጉዳት ከማዳናቸውም በላይ አስተማሪነታቸው የጎላ ነው፡፡ ችግሩ ግን ሕግ አስከባሪ ተብዬውም በራሱ ወይ በቤተሰቡ ስም በንግዱ ዘርፍ  ከገባና የሌቦች ተባባሪ ሆኖ ከተገኘ ነው፡፡ ያ ዓይነቱ ጉዞ ተያይዞ ጥፋት ነው፡፡ ሕግ አስከባሪ ከሌቦች ጋር በጥቅም ከተሻረከና ሙስና ሀገርን ካጥለቀለቀ የሀገርና የሕዝብ ኅልውና ልክ እንደኛ እንዳሁኑ ትልቅ ጥያቄ ውስጥ ይገባል፡፡ አሁን እኮ ሰው ገድለህ ብታመልጥ አንደኛ የሚከተልህ የለም፤ ሁለተኛ የሚከተልህ ቢኖር እንኳ የሙስና ድርሻውን ካንተ ወስዶ ፋይልህን መቼም እንዳይገኝ አድርጎ የሚቀብርልህ ኅሊናቢስ ሙሰኛ ነው፡፡ ሦስተኛ ወደየትም አቤት ብትል የሚሰማህ የለም (ሲጀመር አቤት መባያ ራሱ የለም)፡፡  ያለንበት ሁኔታ እኮ እኮ ያስጨንቃል ጎበዝ!


ጃዋር መሀመድን የመሰለ ዐረባዊ ኮሮኖና ቫይረስ እንደፈለገው ሲፈነጭ ማየት፣ በቀለ ገርባን የመሰለ ኢቦላ ቫይረስ እንዳሻው ትዳር ሲያፈርስ መታዘብ፣ ሕዝቅያስና ፀጋየ አራንሳን የመሰሉ ኢትዮ-ግብፃውያን ኤችአይቪዎች እንዳሻቸው ሕዝብን ሲያጋጩ ማየት ለእውነተኛ ኢትዮጵያውያን ትልቅ የኅሊና ቁስል ነው፡፡ ወቅቱ ነው ብለን ፍርዱን ለጊዜና ለፈጣሪ ብንተውም የቁስሉ ጥዝጠዛ ግን ዕረፍት ነሣን፡፡ ስለሆነም ክፉም ቢሆን ያለፈን መናፈቅ ልናመልጠው ያልቻልነው የወቅቱ ፍርጃ ሆነብን፡፡

ኢትዮጵያችን በሰብአዊና ተፈጥሯዊ የኮሮና ቫይረሶች ተቀፍድዳ እዬዬ እያለች ነው፡፡ ፈጣሪ በአፋጣኝ ይድረስላት፡፡ እንዳንዳች ነገር የሚከረፋውና የሚጠነባው ዘረኝነት ላይ ይህ ቫይረስ ተጨምሮ ሀገራችን ልትገልጽ የማትችል ቅርጸ ቢስ ሆናለች፡፡

ለማንኛውም መንጌ ሆይ ወዴት ነህ! በሃሳብ ደረጃም ቢሆን የበደልኩህን ይቅር በለኝ፡፡ ካንተ የባሱ የእፉኝት ልጆች መጥተው አሣራችንን እያበሉን መሆናቸውን ሳትከታተል አትቀርም፡፡ አንተ አሁን አርጅተሃል፡፡ ሥልጣን ቢሰጥህ እንኳ እንደዚያ እንደዱሮው በመስቀል አደባባይ እየተገማሸርክ በቀይ ቀለም የተሞላ ጠርሙስም ከግድግዳ ጋር እያጋጨህ እንደማትገዛን ግልጽ  ነው፡፡ ጊዜ እንዲህ ነው፡፡


ይህን የጊዜ ባለውልነት ያልተረዱ ጎረምሦች ቤተ መንግሥትን በዘር ወር-ተረኝነት ተቆጣጥረው ፍዳችንን እያሳዩን ነውና ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ድረስልን፡፡ አጋንንታዊነት በቤተ መንግሥት ብቻ ሳይወሰን ቤተ አምልኮቶችንም በግላጭ ተቆጣጥሮ ከሃይማኖትም፣ ከሞራል ዕሤቶችም፣ ከባህልም፣ ከዕውቀት አምባም ... በሁሉም የሰውነት መለኪያ ሚዛኖች ስንለካ ወርደንና ቀለን   የለየለት እንስሳ ሆነናልና አምላክ ሆይ እንደገና ሥራን፡፡ እንደጠፋን እንዳንቀር ጀርባህን እንዳዞርክብን አትቅር፡፡


በነገራችን ላይ ከከብትም እንዳነስን መጠቆሜ ስህተት መሆኑ ይሰማኛል፡፡ ምክንያቱም በአሁኑ ወቅት እንስሳት ከኛ ይበልጣሉና፡፡ አንድ እንስሳ ከጠገበና ካልደረሱበት ማንንም አይተናኮልም - አይነካምም፤ እንስሳ ከተፈጥሯዊ ተግባሩ አያፈነግጥም፡፡ የወንድ እርግብ ሚስት ሴት እርግብ ናት - ሊያውም አንድ ለአንድ በሚለው ሕግ ተመርተው፡፡ አንዲት ጉሬዛ የምታገባው መሰሏን ወንድ ጉሬዛ ነው፡፡ አውሮፓውያን ከእንስሳት ጋር እንዲጋቡ ህጋቸውን ማሻሻላቸውን እየሰማን አይደል ሰሞኑን? እኛ ሰዎች ስንባል እንግዲህ የተሰጠንን አንጎል በከንቱ በማዋል ከሰውነት ተራ የሚያወጡ ተግባራትን እየፈጸምን ከራሳችን ኅሊናም፣ ከተፈጥሮና ከእግዜሩም ተለያይተናል፡፡ መጥኔ ለሰው ልጅ! ግን ግን ለዚህም ሁሉ ይከፈለዋል - ክፍያውም ጀምሯል፡፡ በቅርቡ ደግሞ ዓለማችን ትታደስና ሦሥት ዐይናማዎች በጉጉት የሚጠብቁት ወርቃማው ዘመን ይብታል፡፡ መንገድ ጠረጋው ነው ያለንበት፡፡ ...

Sunday, March 15, 2020

A response to Jacopo Genisci Prof Teferedegn Haile (Shoa /Yifat) - ETHIO SEMAY 3/16/2020



A response to  Jacopo Genisci
                       
Prof Teferedegn Haile (Shoa /Yifat)
ETHIO SEMAY

 Note from the Editor
 Please see
all photos inside this document.


I’ve read your article entitled “The emperor who rooted out magic in the Medieval Ethiopia” (https://www.ethiopianregistrar.com/the-emperor-who-rooted-out-magic-in-medieval-ethiopia/ ).


I the right desendant of his daughter Atsenaf  Semera  of Shoa gonna refute your narratives in detail. It seems that you are indeed  trying to comply with that very old formalities of Eurocentric fabrication and distortion of African people’s history and civilization. Your very wrong assumption that Medieval Ethiopia has fragmentary written historical source is absolutely wrong. Quite to the contrary, ever since 13th century Ethiopia has immense annals, Chronicles, hagiologies, treatises etc. even much better than many European and Asian countries.  This fact has been corroborated by  one of the well known German linguist Augustus Dillman (Über die Regierung, insbesondere die Kirchenordnung  König Zar’a Jakob, Berlin 1884).


 Yes! you are very right, we have so many invaluable manuscripts in our ancient monasteries all over Ethiopia despite some have been stolen and looted by Westerners. Little wonder, you have mentioned in your narratives that “the courts of the emperors were marked by violence, betrayal and power struggles”.  What have done their contemporaries in Europe? Other than power struggle among themselves, they were also battling to subjugate their nearest neighbouring independent nations. Moreover, in the name of Catholic Christianity there was a very powerful Inquisition office beginning in the 12th century in France and continuing for so many years until 1834 in Spain. Heresy was severely punished by burning. The largest witch-hunt trials and mass-execution took place in Germany, in the city of Würzburg, in 1626-1631. There men, women and children have been burned after first being beheaded. Not only in Europe but also in North America witch trial took place in May 1878 in Salem, Massachusetts.

 All along savage Italian, French, German, Spaniard, English, Habsburg  Monarchy and so many other ruling classes used to butcher the peasantry, persecute Jews and Muslims all over Europe. Subsequent to this event West European colonial expansion and trans-Atlantic slave trade began to develop.


Regarding your description of Emperor Zera‘ Yakob based upon a late 15th- or early 16th-century Ethiopic manuscript from the Giovardiana Library in Veroli, Italy, is absolutely wrong. Since the frontispiece of the book, Tamire Mariam     (Miracles of Maria) does not at all look like an Ethiopian. For sure it seems to be a very recent Italian fabrication.  In this regard, one of the original MS which was donated to the Ethiopian monastery in Jerusalem by Emperor Zera’ Yakob is now in Vatican, Rome. Moreover, another MS of Tamira Mariam which was also donated to Mekane Mary monastery which it was later on taken to Maqdella library and then was looted by the British army led by General Napier in 1868 is now in the British library catalogue No. 76 as Maqedella collection.


Great Zera’ Yakob had three brothers. His father was Emperor Dawit I (1382-1411) and his mother was Egize Kibra. Atse Dawit same as emperor Kaleb of 6th century who conquered South Arabia and later abdicated his throne to his son Gebre Meskel so also  Atse Dawit  the very piteus  gave his thron to his first born Tewodros I (1411-1414) mainly due to the conspiracy of the monks from Debre Haiq Estifanos monastery in Bete Amhara. After his Abdication Atse Dawit left for lake Tana Island monastery of Daga. There he had an accident and died consequently. His successor Tewodros died all of a sudden after only three years in power and was first buried in Merabete.  Thereafter, the second son of Atse Dawit, Yishak (1414-1429) was crowned. He was too a great warrior same as Amade Tseyon (1314-1344).  Atse Yishak marched as far as Zeila and Barbara at the coast of the Indian Ocean in order to subjugate the Muslim Sultanates of Adal. He was killed in the battle field against the Adal vassals. Thus his brother Endryas / Eskinder (1429-1430) followed him. Eskinder died of Typhus infection and his son Tekle Mariam (1430-1433) ascended to the Ethiopian throne.  The cause of his death is not at all known. Due to the wide spread epidemic the war with the Muslim Adal in the East and south east and in northwest against the Felasha came to stand still for a while. The younger brother of the deceased Emperor, Serawee Ieeyesus, was crowned only for months and his junior brother Amade Iyesus (1433-1414) succeeded him. Thereafter, one of the greatest Ethiopian Medieval Emperor Zer’a Yakob as the fourth son of Atse Dawit ascended the throne.

Indeed the scribes of the time between the reign of Atse Eskindir and the ascendancy of Emperor Zer’a Yakob (1434-1468) have not detailed records.
Great Zera Yakob was born in 1399 in the province of Fategar in the district of Te’leq. i.e. west of Addis Ababa in the area around mount Menagesha named Yelebasho where he had established a botanical garden. The trees he planted there are to be seen at present.

 Zera Yakob and his brothers were tutored by the famous Aba Giyorgis of Gashta (Segela), the greatest Ethiopian theologian for many centuries, author of the book of mystery (Metsehafe Miste’re). Later on Zera Yakob was sent to Amba Gishen and stayed there for 20 years.  

Amba Gishen in Amhara was a very unique Ethiopian Institution. It has been a common practice in many countries to keep all male members of the reigning dynasty in the imprisonment with the possible exception of the heir apparent. In India for example the Mogul rulers had their confinement at their palace in Delhi and Ottoman Sultans were strangling brothers at first and in later times they imprisoned in the Kafes. In Ethiopia, this established custom was revived when the ancient Aksumite dynasty was restored in 13th century. During the Axumite period Mount Damo in Tigre was used. The objective of the custom was the prevention of civil war. It is very well known that Amba Gishen as the school of the princes was  equipped with immense reference library. It was the place of higher learning of theology, philosophy, Ethiopic poetry, liturgical compositions, etc. Zera’ Yakob was an outstanding student of Aba Giorgis and other ecclesiastically famous personalities.

At the age of 35 Zera’ Yakob (Qostentinos) was crowned in Berera at his father’s residence in Wereb. In 1436 he went to the Axum Tseyon Cathedral to revive the ancient ceremony of coronation. After that on his way back to Shoa, he established two monasteries in Amhara province at the place called Tsehaya which were called Mekane Gol and Debre Negodguwad. Moreover, he changed the name of Debre Asebo in Graria, Shoa, to Debre Libanos, enriched it with possessions, and entrusted its abbot, the eccage, with wide responsibilities for the control of all other monasteries. He settled so many new chewaas (special troops) in Dewaro (Harerghe), Ba’lee, Hadya, Fategar, Cambata, Gurage, Kafa, Gamo, Wedje, Genz, Enarea, Damot (Welega), Gambela, Bezamo, Gojam, Semen, Tselmet, Tseged, Wolqayit, Begemidir, Tigre, Sanar, Bahir Mider (Hamasen, Akale Guzayi, Bilen, Kunama, etc.), Harla, Adal,  Zeyila, Berbera, etc. Bahire Negash was nominated by the Zera’ Yakob to administer Bahirmidier (Eritrea). Even though Zera Yakob was married to the sister of Gerad Mahiko of Hadya, a Muslim vassal who allied himself with his likes in Adal. In the year 1445 Sultan Ahmed Bedelaye of Adal was killed at the battle of Eguba in Yifat. Thereafter, Yifat Sultant of Welasma was expelled from upper Shoa (Yifat) beyond Awash River and Chercher Mountain to Harerghe, Zeila and Berbera Regions.  Gradually Harer had become their main Centre of settlement for Adal Welasma dynasty. Zera’Yakob was not only a great warrior but also a famous theologian. He himself has written many books such as the book of light (Metsehafe Birhan), which consists of readings for Saturdays and Sundays of the month, Metsihafe Milad, Egiziabheer Negse, etc. etc. Zera’ Yakob was the one   who also ordered that every church’s altar on its right side Virgin Mary icon and on the left side a cross have to be fixed. The devotions of his father and himself to the cult of the cross and of Mary the Mother of Jesus were of enormous importance. On the other hand the heretical monks of Stephanite and Michaelites rejected devotions to the Virgin Mary and the cross. Hence they have been severely punished. Religious dispute over iconoclasm in Europe was deep rooted for many centuries.  The Virgin Mary has so many different names such as Blessed Virgin, Mother Mary, Our Lady, Mother of God, Queen of angels, Mary of sorrows and queen of the Universe. Virgin Mary is the patron saint of all human beings. Reverence for the Mother of God and pray to her so that she might present our prayers to God and obtain forgiveness from him for our sins started by Saint Augustine of Hippo (354-430 AD). Ethiopian Christians ever since the fourth century AD wrote also very beautiful prayer to the Blessed Virgin Mary before St. Alphonsus Liguori (1696-1787).

The first Christian monastery in the world is the monastery of St. Anthony in Egypt in the fourth century and spread to the Ethiopian Axumite Empire. Monastic tradition developed and Christianity flourished in Ethiopia.

Miracles of  Virgin Mary

In Egypt during the reign of emperor Justinian I (527-565 A.D) of Byzantine Empire the monastery of St. Catherine at the foot of Mount Sinai was established. The legend about this monastery states that the monks were forced to abandon it due to hunger, snakes, lack of oil, pestes, flies attack, scarcity of food and water. Then they climb Mount Moses to leave the keys of their monastery. However, before they gave up they met the Blessed Virgin Mary. They were then convinced of her advice just to remain in the monastery. All over a sudden at the gate of the monastery, they have seen a caravan of traders having plenty of loads destined for them. They began asking who has ordered that for us.  The merchants replied that the Virgin Mary you’ve encountered with on Mount Sinai has guided us to deliver. This act has been recorded as the Miracle of Virgin Mary. Another legend about Mother of God is from Mount Athos (Agion Oros- which means holy mountain), a mountain and a peninsula in northwestern Greece, is the most important monastery of Orthodox Christians. The first monks arrived in the 9th century and women are not allowed within 500 meters of the shore and even female animals are prohibited from walking on Mount Athos. This is because the Virgin Mary is said to have visited the peninsula and prayed to have it as her own. That is why it is called the “Garden of Virgin Mary”. She was sailing accompanied by St. John the Apostle. After the Islamic conquest of Egypt in 8th century, many monks from the Egyptian desert fled to Athos for their safety.


 In Tegulet Zera’ Yakob established the monastery of Debre Mitmaqi upon hearing of the demolition of an Egyptian monastery of the same name by the Muslim Arabs. In August 1449 Zera Yakob had great council at Debre Mitmaqi where hundreds of senior abbots and clerics were assembled. The long theological division regarding Sabbaths and Sundays was once for all resolved.
 Subsequently Zera’ Yakob built a palace with a golden cupola and the three churches: Trinity Church, Qirqos Church and Ansasa Mariam church of Debre Birhan in 1454.  He stayed here for 14 years and died on 26th August 1468. He ruled Ethiopia for 34 years and his son Bede Mariam ascended to the throne.




 From one of the Rock-hewn churches in Ethiopia the priest showing a book Miracle of Maria, Tamire Mariam This is the typical Orthodox traditional icon.
 This too is an icon of orthodox tradition.

   From Lake Tana Monastery in Ethiopia.

.

This magnificently illuminated manuscripts from the 6th century Debre Damo
, one of the oldest monasteries of Ethiopia was which was founded by Aba Aregawi, one of the ‘Nine Saints’. His fellow 8 monks also founded monasteries in Axum, Yeha, Geralta, Medera, Amhara, Simen, Begemider, Gojam, Shoa etc. In the Medieval times the  monastery Debre Damo used to have more than 6000 monks. At present it has more than 150 monks and more than 200 students.

The second part will continue with detailed information.

Sunday, March 8, 2020

የትግል ፎርማሊቲው መለወጥ አለበት! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) 1/8/2020 (6/2912)


የትግል ፎርማሊቲው መለወጥ አለበት!
ጌታቸው ረዳ
 (ኢትዮ ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ)
1/8/2020  (6/2912)

በቅድሚያ ለእስክንድር ነጋ ድጋፌ ዛሬም ጠንካራ ነው። የባልደራስ ፓርቲ ከ “መ. ኢ አ . ድ” ጋር ግምባር መፍጠሩ ሰሞኑን በዜና ሰምቻለሁ። በኔ አስተያየት እጅግ የሠለጠነ ፖለቲካ ስልት ነው። አንዳንድ ደናቁርት እስክንድር ከብሔሩ ጋር ግምባር ፈጠረ እያሉ ለማጣጣል ሲሞክሩ ከዚያም አልፈው እስክንድር የሰብኣዊ መብት ዕውቀት እንጂ የፖለቲካ ዕውቀት የለውም ሲሉ አስቂኝ የሆነ የጠላ ቤቶች ንቃተ ትምህርት ሲተነትኑ በዩቱብ አድምጬኣቸዋለሁ።

እስክንድር ነጋ በትግሬዎች “ፋሺስታዋ ሥርወመንግሥት”  ያሳለፋቸው የእስርና የድብደባ የመከራ አመታት ትተን ዛሬም ወያኔ ወደ መቀሌ ካፈገፈገ በላ እረፍት አላገኝም፡ በከፋ መልኩ እያዋከቡት ነው። ወያኔን ተክቶ ወደ ሥልጣን የወጣው የ16ኛው ክ/ዘመን ‘የኦሮሙማ ህዳሴ’ የጋላዎቹ ፋሺሰታዊ ሥርወ-መንግሥት መሪ ከሆነው “በአብይ አሕመድ” ትዕዛዝ በእስክንድር ነጋ እና የባልዴራስ አማራርና አባላቱ ላይ የሰነዘረው የ22 ወራት “ግልፅ ጦርነት” ስንመለክት እስክንድር ነጋ እየተሻገረበት ያለው አስቸጋሪ ፈተና በታሪካችን ጉልህ ሥፍራ ተቀምጦ ለታሪክ ምስጋና በወረቅ ብዕር ይጻፍለታል። ከባልደራስነት ሲቪክ ማሕበር ወደ ፖለቲካ ድርጅት እንዲለወጥ እኛ ፈቅደን የተስማማንበትን አካሄድ ለምን እስክንድር ወደ ፖለቲካ እራሱን ለወጠ ብለው የሚጮሁ እንቁራሪቶች ተበራክተዋል። ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሲል ባለቤቱና ልጁን አሜሪካን አገር ትቶ የተራመደበት አስቸጋሪ መስዋእትነት መረዳት ያልቻለ ደንቆሮ ማሕበረሰብ በእስክንድር ላይ ዘለፋ የሚሰነዝር ይህ ደንቆሮ ማሕበረሰብ ለመጪው 3000 አመታት “የኦሮሙማ ፋሺስቶች እየተፈራረቁ ቢገዙት ምን ያስገርማል?”።

እጅግ የሚገርመኝ ደግሞ የ16ኛው ክ/ዘመን የጋላዎቹ ወረራ ተመልሶ ዛሬ “በኦሮሙማ” ስም በዚህ በዛሬው ትውልድ የተከሰተው ‘አክራሪ የጎሳና ሃይማኖታዊ የመንጋ መንግሥት’ ገና ምርጫ ሳይደርግ “እኛ ኦሮሞዎች” ለ3000 አመት እንገዛቹለን (የአብይ አሕመድ የውጭ ጉዳይና የፖለቲካ አማካሪው ዘረኛው ሌንጮ ባቲ በግልጽ ሚዲያ ላይ ወጥቶ እንደተናገረው) ብለው በዛቱት መሰረት ኦሮሞዎቹ ኢትዮጵያን ለመግዛት ካልሆነም “ለማፍረስ” ባሰፈሰፉበት ወቅት የፖለቲካ ተቃዋሚዎች “ሕብርት ሳይፈጥሩ” በምርጫ ወቅት በተናጠል ይህንን ‘ፋሺሰታዊ ኦሮሙማው የበረሃ መንጋ’ እናሸንፋለን ብለው መነሳታቸው ስንመለከት ዛሬም ተቃዋሚዎቹ ከነበሩበት ባሰባቸው እንጂ አልተሻላቸውም። ስለዚህ እስክንድር ከመሰለው ድርጅት ጋር ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅኑ ጋር ግምባር መፍጠሩ በጣም የሚደገፍ እርምጃ ነው።እነ ልደቱ አያሌውና እና ይልቃል ጌትነት ከእስክንድር ነጋ እና መኢአድ ጋር ግምባር መፍጠር ይጠበቅባቸዋል። ሌሎቹም እንዲሁ ከነዚህ ጋር ጥምርት በማድረግ አንድ አገራዊ ፓርቲ መመስረት አለባቸው እላለሁ።

እዚህ ያልጠቀስኳቸው “ፓን-ኢትዮጵያኒስቶች” ካሉም እንዲሁ በጋራ በማበር ግምባር ፈጥረው ይህንን ሥልጣን የተቆጣተረው ኦሮሙማው ፋሺሰት ስብስብ እና ለ27 አመት በዝርፍያና ወንጀል የተጨማለቁት ተመሳሳይ ፋሺሰቶችን በድምጽ መቅጣትና ሥርዓቱን መለወጥ ይቻላል። ይህ ካላደረጉ በየቦታው ያሰፈሰፉ የሃይማኖትና የጎሳ ፋሺስት አክራሪዎች  ምኒሊክ ቤተመንግሥት የተቆጣጠረው አብይ አሕመድ የተባለው “የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ” (እራሱ “ነኝ” ብሎ ነግሮናል፡በየቦታውም ኢሳያስን እየወከለ ንግግር ያደርጋል) አንድነት ፈጥረው አገሪቷን ወደ ባሰ አቅጣጫ ስለሚወስዷት ይህ አዲስ ስልት መከተል አለባቸው። ካሁን በፊት ተሞክሮ ያልሰራውን የተናጠል መወራጨት ዛሬ ተመሳሳይ ነገር መድግም ፍጹም ጸረ አገራዊነት ነው።

ይህ መንግሥት ለመጣል ትንሽ ገፋ ማድረግ ነው የሚለው የቆየ “ኢጎ” (ግትር) ቋንቋ አይሰራም። ይህ ሥርዓት በወንጀለኞችና በሌቦች የተዋቀረ ከላይ እስከታች ሞልቶ የተጠቀጠቀ የታጠቀ ቡድን ለ27 አመት በሃይማኖት አክራሪዎችና በጣም በርካታ በሆኑ የጎሳ አክራሪዎች የተገነባ ከመሆኑ አልፎ የታጠቁ የጎሳ ጦር ሃይሎች በእጁ የያዘ ስለሆነ በተናጠል የሚዋዥቀው ተቃዋሚ ወደ “መነጋገሪያ ሚዲያ” ብቅ ተብሎ ባንድ ጀምበር ሳይደራጁና ውህደት ሳይኖር የሚገፋ ቡድን ኣይደለም። ስለሆነም ኢትዮጵያዊ መንግሥት ለመገንባት ተቃዋሚው በጨኸት ማዕበል ብቻ ሳይወሰን “አገር ለማዳን” ሲባል የራሳቸውን ዛር (ኢጎ) ዋጥ አድርገው ባንድ ግምባር ቅንጅት ፈጥረው “ባንድ ድምፅ መስጫ ሳጥን” ሕዝቡ ድምጽ እንዲሰጣቸውና ነፃነት እንዲታወጅ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

 የማለርያ/የወባ/ በሽታ መድሃኒት “ፕሮቶዞው” ከተለማመደው ‘ፈውስነቱ’ አይሰራም፡ ተቃዋሚ ድርጅቶች የተናጠል ትግል የማድረጋቸው አባዜ ገዢው መደብ ለ27 አመት ተለማምዶት ስለነበር ከመንበሩ አላነቃነቀውም (ከአብይ አሕመድ የንቀት ንግግር ማስተዋል አለባቸው)። የጦቢያው ጸሓፊ የሱፍ (ሓሰን ዑመር አብደላ) “ዳንከራው ሲለወጥ እስክስታውም መለወጥ አበት” እንዳለው ሁሉ እኔም የትግል ፎርማሊቲው መለወጥ አለበት እላለሁ።አሁን ያለው አደገኛ “ኦሮሙማው ንጉሥ” እንደ ድሮ ጠግኖ ጠጋግኖ የሚሄድ ሳይሆን “በሰበሩን ቦታ ሰበርናቸው፤ ከአለኛ ፈቃድ እዚህ አይመጡም” የሚል “በኬኛ” ፖለቲካ የሚጓዝ፤ ቆመኛ እና ሥልጣን አግበስባሽ፤ በጣም አደገኛ ንጉሥ ስለሆነ “ፎረሙላው” ኢትዮጵያዊ ኮምፐነንቶች” ከሆኑት ቡድኖች ጋር ግምባር ፈጥሮ የትግል ፍልሚያው ባልታየ ወኔ ይህንን ንጉሥ ካላስወገዱት አሁን ካየነው የ23 ወራት ሥርዓተ አልባ የመከራና የብጥብጥ ዘመን በከፋ መልኩ የሚቀጥል ሲሆን፡ ያውም እንዳለፈው ለ27 አመት ሳይሆን እነሱ በግልጽ በሚዲያ እንደነገሩን ለ3ሺ አመት ይቀጥላል።
      አመሰግናለሁ
ጌታቸው ረዳ (Ethio Semay)