tag:blogger.com,1999:blog-2694997393768855022.post7321726226795497617..comments2023-12-30T20:21:27.618-08:00Comments on Ethiopian Semay: ዘመን ይለወጣል ዘረኞች ትተውት የሚሄዱ አሻራ ግን አይለወጥም!Unknownnoreply@blogger.comBlogger6125tag:blogger.com,1999:blog-2694997393768855022.post-25965723442273724892011-09-23T14:44:52.916-07:002011-09-23T14:44:52.916-07:00ጌታቸውን፡መስደብ፡ማለት፡በኢትዮጵያ፡አንድነት፡ለምትቀልዱ፡ ዲቃላዎች፡እጅ፡መስጠት፡...ጌታቸውን፡መስደብ፡ማለት፡በኢትዮጵያ፡አንድነት፡ለምትቀልዱ፡ ዲቃላዎች፡እጅ፡መስጠት፡ስለሚሆን፡እኛ፡እንመልስላችኋለን። ጌታቸው፡ምን፡አደረገህ?።ለምን፡የምትሠሩትን፡እኩይ፡አድራጐት፡ አትገነዘቡትም።እንደዚህ፡ቀልዳችሁ፡ዕድሜ፡ልካችሁን፡የምትኖሩ፡ አይምሰላችሁ።የባንዳ፡አባቶቻችሁ፡ዝላገብ፡ሕማም፡ሳይገድላችሁ፡
አይቀርምና፡እንገላገላለን።ንስሙ፡ጥርሕ፡ሰዎች፡ናችሁ፡እንጂ፡
የተለከፋችሁ፡ዐውሬዎች፡ናችሁ።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-2694997393768855022.post-72515704476341874472011-09-23T12:29:44.998-07:002011-09-23T12:29:44.998-07:00ወያኔዎች፡እናንተ፡የምታደርጉትን፡ጨናዊ፡ሕንፍሽፍሽ፡ሁሉ፡ ያሳበዳችሁ፡በመሆኑ፡ሳይ...ወያኔዎች፡እናንተ፡የምታደርጉትን፡ጨናዊ፡ሕንፍሽፍሽ፡ሁሉ፡ ያሳበዳችሁ፡በመሆኑ፡ሳይታዎቃችሁ፡ሰውን፡ትሳደባላችሁ። ፅሉል።ወፈፌ፡ቆዳ፡ራስ፡አንተ፡ነህ።ርእሱ፡ስሒቱ።እንደ፡ ጌታቸው፡ያለ፡በግራይ፡አልተፈጠረም።አንተን፡መሰሎቹ፡ ሁሉ፡ውራጆች፡ናችሁ።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-2694997393768855022.post-19241570714999448442011-09-20T11:52:08.162-07:002011-09-20T11:52:08.162-07:00አክሱም፡ጽዮን፡ማርያም፡የተቀደስሽ፡ቦታ፣
እንደዚህ፡ሲያረክሱሽ፡በቀንና፡ማታ፤
ከጳጳ...አክሱም፡ጽዮን፡ማርያም፡የተቀደስሽ፡ቦታ፣
እንደዚህ፡ሲያረክሱሽ፡በቀንና፡ማታ፤
ከጳጳስ፡ከጀሌ፡ዐድዋ፡ተወልደው፣
በውሸት፡ታንፀው፡ሆዳቸውን፡ነፍተው፣
ምድር፡ሰወችሽን፡በደም፡አጨማልቀው፣
ንሥሐም፡አያውቁ፡ጣዖት፡አሠርተው፣
ሲሰግዱም፡እያየሽ፡በእብሪት፡ተመክተው።
ካብራክሽ፡የወጣ፡እያለ፡ጌታቸው፣
አርኣያውን፡ዓይተው፡መሄድ፡አቅቷቸው፣
እያጉረጠረጡ፡በክፋት፡ዓይናቸው፣
እያዩት፡እያየሽ፡ዝም፡ትያለሽ፡ምነው።
እባክሽ፡ፍጠኝ፡ፍትሕ፡አሳያቸው፣
ሕዝብ፡ተሳቋልና፡ቶሎ፡ገስጫቸው።

እግዚአብሔር፡ሰላምን፡ያውርድልን።
ከዜናማርቆስ፣ካናዳ።ዜናማርቆስ፤noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-2694997393768855022.post-10905870320352005712011-09-18T12:32:02.825-07:002011-09-18T12:32:02.825-07:00እርስዎም፡በ"ይድረስ፡ለጎጠኛው፡መምህር"፡መጽሐፍዎ፡ ገልጸውታል፣አ...እርስዎም፡በ"ይድረስ፡ለጎጠኛው፡መምህር"፡መጽሐፍዎ፡ ገልጸውታል፣አሁን፡በሥልጣን፡ላይ፡ያሉት፡አጋንንቶች፡ ምንነታቸውን፡ደብቀው፡ዛሬ፡ፈነዳባቸው።በአባቶቻቸውና፡ አያቶቻቸው፡ከሃዲነት፡ፅንሰ፡ሐሣብ፡ታንፀውና፡ተኮትኩተው፡ እንድደጉ፡አላጠነውም።አንድ፡የኢትዮጵያ፡ልጆች፡ነን፡ በማለት፡ተታለናል።ኢትዮጵያ፡ለወደፊት፡ይጦሩኛል፡ብላ፡ አርቃ፡በማሰብ፡ያለ፡አቅሟ፡በነፃ፡አስተምራ፡ያጐረሰችበትን፡ እጇን፣ያጠባችበትን፡ጡቷን፡ነከሷት።እኛ፡ሰዎች፡ስለ፡ሆንን፡ እንጂ፣ለሁሉም፡እግዚአብሔር፡ያቀደውን፡ዕጣ፡ማለፍ፡ግድ፡ ይሏል።ይህ፡የመጀመሪያዋ፡አይደለና፡ያልፋል።"እኪያልፍ፡ ያለፋል"።ነውና፡በአድራጐትዎ፡ይቀጥሉ።ቀኝ፡ጌታ፡ዮፍታሔ፡ ንጉሤ፡ጨርሰውታል።"ኢትዮጵያ፡ሀገሬ፡ሞኝ፡ነሽ፡ተላላ፣ የሞተልሽ፡ቀርቶ፡የገደለሽ፡በላ"።ብለዋል።በመጨረሻ፡ እርስዎ፡ጠንቀቅ፡ይበሉ።ለክፍታም፡ወያነ፡ውሾች፡መርዛቸው፡ ከባድ፡ነው።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-2694997393768855022.post-60883623606792769832011-09-17T11:30:21.165-07:002011-09-17T11:30:21.165-07:00ከደራሲው
በጣም አመሰግናለሁ ውድ ወገኔ ኢትዮጵያዊ። ስለ መጽሐፉ ዋጋ በቅርቡ ይ...ከደራሲው
በጣም አመሰግናለሁ ውድ ወገኔ ኢትዮጵያዊ። ስለ መጽሐፉ ዋጋ በቅርቡ ይፋ ይሆናል ፤የኔን ታጋይነት እና ኢትዮጵያዊነት በሚያከብሩ ውድ ኢትዮጵያውያን የህዋ ሰሌዳ አዘጋጆች ማስታወቂያዎች ይለጠፋሉ። በቅናት የበገኑ ተቃዋሚ ነን የሚሉ የትግራይ ተወላጅ ደካማና ጠባብ ሕሊና ያላቸው ግለሰቦችና አንዳንድ ተቃዋሚ ነን የሚሉ -ጸረ አንድነት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና በቀይ ሽብር እጃቸው የተጨማለቁ አንዳንድ የፓልቶክ አዘጋጆችና የዋህ ተከታዮቻቸው ባለፈው መጽሐፌላይ የቻሉትን ውስጣዊ ዘመቻ በማካሄድ እንዳይዳረስ አድረገው አልተሳካለቸውም። እናንተ ብርቅየ ያንድነት ሃይሎች አልሞታችሁም እና መጽሐፉ በናንተ ጥረት ለትውልድ ይሸጋገራል። በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱ ቁም ነገሮች በዚህ ዘመን እየኖርን ላለነው ዜጎች አዲስ ላይሆንብን ኢችል ይሆናል፤፡ አስፈላጊነቱ መ-ጽሐፉን ገዝታችሁ በዚህ ዘመን ላልኖሩ መጪ ትውልዶች እንዲያውቁት ማድረግን ታሪኩን ማስተማር የያንዳንዳችሁ ሃላፊነት ነው። ወያኔዎች በመቶዎቹ መጽሐፍት እያሳተሙ በዚህ ዘመን ላልኖረው መጪው ትውልድ የውሸት ማህደር ሲያስነብቡት ያንን ውሸት የማጋለጥ ሃላፊነት በኛ ላይ የወደቀው ዜጎች ደግሞ እውነታውን እያሳተምን ለመጪው ትውልድ እያወዳደረ የራሱን ዳጅነት እንዲወስድማድረግ ይጠበቅብናል። አመሰግናለሁለሁ። ጌታቸው ረዳAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-2694997393768855022.post-38080757798852818172011-09-17T11:15:23.548-07:002011-09-17T11:15:23.548-07:00እርስዎንም፡እንኳን፡በሰላም፡አስተ፡ቤት፡ሰወችዎ፡አደረሰዎ።"የወያኔ፡ ገበና...እርስዎንም፡እንኳን፡በሰላም፡አስተ፡ቤት፡ሰወችዎ፡አደረሰዎ።"የወያኔ፡ ገበና፡ማኅደር"፡መጽሐፍዎን፡ዋጋ፡አልነገሩንምና፡ያስታውቁን።እንደ፡ እርስዎ፡ያሉ፡ብርቱ፡ጀግኖችን፡ኢትዮጵያ፡ደጋግማ፡ትውለድ።
በተረፈ፡ኢትዮጵያና፡ሕዝቧን፡አጠንክሮ፡እግዚአብሔር፡ይባርክ። ሃሌ፡ሉያ።አሜን።Anonymousnoreply@blogger.com