አዲስ መጽሐፍ አጤ ቴዎድሮስ ለኢትዩጵያ ትናንትም ዛሬም ነገም ደራሲ አማረ አፈለ ብሻው 2003 ዓ.ም ዋጋው $30.00
የአጤ ቴዎድሮስ 143ኛ ዓመት መታሰቢያ በስያትል ይከበራል!
አጼ ቴዎድሮስ ለኢትዩጵያ አንድነት ሲታገሉ ኑረው የሞቱበት 143ኛው ዓመት መታሰቢያ የፊታችን ሚያዚያ 1ቀን 2003 ዓ.ም ወይም April 9 2011 በሲያትል ዋሽንግተን ይከበራል። በዓሉን አስመልከቶ ለመታሰቢያው አዲስ መጽሐፍ ተዘጋጅቷል። ይህ አዲስ መጽሐፍ የአጤ ቴዎድሮስ ለኢትዩጵያ ትላንትም ዛሬም ነገም የሚል 613ገጽ ያለው መጽሐፍ በገበያ ላይ ይውላል። ቦታ በኢትዩጵያውያን የጋራ መረዳጃ ማሕበር።
Ethiopian Community Mutual Association 8323 Rainier Ave. S. Seattle, WA 9823 ቀን፦ ቅዳሜ April 9 2011 ሰዓት 5፡00 PM
አዘጋጅ አማረ አፈለ ብሻው
የደራሲው መልዕክት ሣጥን ቁጥር P.O.BOX 492 Seattle WA 98111 U.S.A Telephone (206) 854 8685